ያልተፈታው እንቆቅልሽ! ቤተሰቦቹ ሲገኙ ምን አሉ? Ethiopia | EthioInfo.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2022
  • Follow us also on
    Subscribe @EthioInfo
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

Комментарии • 549

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Год назад +33

    በእውነት ሁሌም አስብሻለሁ ምን ላይ ደረሰች እያልኩ እንደዚህ አይነት ነገር አይደለም ለእናት ለኛ ለተመልካቾችም ከባድ ነው በጣም ያስጨንቃል አባት ተብዬው እንደው በፈጠረ ልጅቷ በሕይወት ከሌለችም ወይም ለጉድፈቻ ሰተሀትም ከሆነ ያለውን እውነታ ለእናቷ ንገራት ጭንቀቷ ትንሽ እንኳን አይከብድህም የዚህች እናት እንባ ይፈርድብሀል እግዚአብሔር አምላክ ከልጅሽ ጋር ለመገናኘት ያብቃሽ እህቴ አግተሻት የምትደሰቺበትን ቀን ቅርብ ያድርገው

  • @lovewin1582
    @lovewin1582 Год назад +86

    የምስራች በመጀመሪያ ሁሌ ሲያሳስበን የነበረውን ነገር የደረስሽበትን ስላሳወቅሽን እናመሰግናለን። ሌላው ሰው ዛሬን መቆሙን እንጂ ነገ ምን እንደሚሆን አያቅም :አይበለውና ዮናስ ድንገት ሂወቱ ቢያልፍ የሩት ነገር አብሮት ይቀበራል። ዛሬ ነገ ሳትይ ማረግ ያለብሽ ጥሩ ጠበቃ ይዘሽ እሱም የሚጠብቀውን መጥሪያ ተሰጥቶት ቀርቦ መናገር አለበት። ሚዲያ ይህን አይፈታም ህግ ነው። በዚህ አካሄድ በጣም ዘግይተሻል በጣም! ከእማማ መገኘት በኃላ ያለው ጊዜ ባንቺ ጥፋት የሚባክን ነው።

    • @yemsrachmisir8927
      @yemsrachmisir8927 Год назад +3

      በትክክል ያልደረስኩበት የለም የሚረዳኝ አጣሁ እንጂ

    • @lovewin1582
      @lovewin1582 Год назад

      @@yemsrachmisir8927 እነ ኤልያስን አናግረሽ አካውንትሽ ይለቀቅና የኢትዮጺያ ህዝብ ያዋጣልሻል (እኔም ላዋጣ ቃል ገባለሁ) ገንዘብ ይሰብሰብና ጠበቃ ያዢ። እዚሁ ሚዲያ ላይ ቀርቦ አባቱ DNA አልሰጥም ያለውን እንኳ በፍርድ ቤት አባትነቱ ታውጆአል ( በልመና በፍቅር እምቢ ያለው አባት በህግ ያለ DNA አባት መሆኑ ተወስኗል) ጠበቃውም እዚሁ ታሪኩን የሰማ ጠበቃ ነው ህጋዊ መብቱን የነገረውና የረዳው። ዋናው ጥሩ ጠበቃ ማግኘትሽ ነው።

    • @user-er1fd1dl2v
      @user-er1fd1dl2v Год назад +6

      @@yemsrachmisir8927 በህግ ጠይቂው ይኸው አሁን ሚዲያ ላይ ቀርቦ የተናገረው እኮ ማስረጃ ይሆንሻል

    • @hanna4751
      @hanna4751 Год назад +1

      @@yemsrachmisir8927 ክሰሺው እማ!!!!

    • @user-vf6pp6wq5p
      @user-vf6pp6wq5p Год назад

      @@yemsrachmisir8927 ዮናስ የኤቢኤሱ ነው?

  • @satnawgonderw21
    @satnawgonderw21 Год назад +219

    ልጅቱ ልትገኝ የምትችለው የመጨረሻው መንገድ አባቷ ቶርች ሲገረፍ ብቻ ነው ሌላ አማራጭ የለውም

    • @elisabethesayas5570
      @elisabethesayas5570 Год назад +9

      🤣😅 torche sigerf temechgn 🤣

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 Год назад +11

      የሆነ ቦታ ጥሎአታል እንደተቀበለ ልጅቶ ማንነቶንም ስሞንም ላታቅ ትችላለች እሱ የጣለበትን ቢናገር ያነሳት በዛአመተምህረት ማን እንዳነሳት ከተጣለችበት ልትገኝ ትችል ነበር ይሄ ክፎ እርኩስ ምናለ ቢናገር

    • @munaaustin7248
      @munaaustin7248 Год назад

      🤔

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 Год назад +2

      Betkkl metaser alebet kalhonea bwchi ager bihon yanteletlut neber wey Ethiopia betam ygermal

    • @sabameasho4170
      @sabameasho4170 Год назад +3

      enam esun new yemlew mnew wend atu tiru adrgo bemigebaw menged yemiyanagrew

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Год назад +11

    ዮናስን የዋጠው ዘንዶ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሁን ይትፋው ሩትንም እንዲሁ እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ራራልን እና ጣልቃ ግባ እናትየዋንም እኛንም አሳርፈን ወዶ አይደለም ፀሎት ያስፈልገዋል ይህ ነገር በፆም ፀሎት ይፈታል እግዚአብሔር ይችላል በፀሎት በርቺ ...

  • @sabafissha8726
    @sabafissha8726 Год назад +18

    በጣም ምትደነቂ ጠንካራ እናት ነሽየቀሩት ልጆችሽን ይባርክልሽ አይዞሽ እግዚኣብሔር ታላቅ ነው በቀኑ በፈቀደው ጊዜ ይገለጻል።

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 Год назад +4

    አይዞሽ ምስርዬ እስቲ sheger info ያለችውን መሲን ደውይላት ሰሞኑን በከታታይ አንድ መልካም የህግ አዋቂ ሰው እያቀረበች ነበር በትክክል ይረዳሻል እማይዬ እባክሽ ደውይለት

  • @Efrata288
    @Efrata288 Год назад +14

    የዚች ልጅ ጉዳይ በጣም ያስጨንቃል እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @selamyazachew6046
    @selamyazachew6046 Год назад +15

    እኔ ግን ከይቅርታ ጋር 😢ገሎ ቀብሮት ነው የሚሆነው ምን ዋጣት ህግ እንዴት እደዚ ይመልሳል 100 አመት ቢሆነም መጠየቅ አለበት

  • @user-jn7yg7ls4s
    @user-jn7yg7ls4s Год назад +10

    እንዴት ሆና ይሆን እያልኩ አስብሽ ነበር ግን እኔ የገርመኝ አሁን አግብቶ ወልዶ ነው ሚኖረው እና ሚስቱ አትፈራውም በዚህ ጭካኔው ወይም ምታውቀው ነገር ካለ የዮናስ ሚስት ወታ ትናገር

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 Год назад +22

    እውነቱን የሚያውቀው ሰው በህይወት ኖሮ የምን መጨነቅ ነው የሚደረገውን አድርጎ እውነቱን ይናገር ባለቤቱ አለ ነገ እሱ አንድ ነገር ቢሆን ጸጸት ነው

    • @user-gw9nn5io2w
      @user-gw9nn5io2w Год назад +1

      እውነት ነው በቃ እግ ሊጠይቀው ይገባል ባለጌ ነው

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 Год назад +55

    ዮናስ በህግ መጠየቅ አለበት😡😡

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Год назад +7

    ኤልያስ ደግነት እግዚአብሔር ይባርክህ 👏
    ሁሌም አስታውሳት ነበር እትዬ አምሳል መልካም ሰው 👏👏
    ሰውየው ልጅቱን የሆነ ቦታ እንደ እቃ ጥሎአታል ለዛ ነው መናገር ያልፈፋፈገ ቢያንስ የጣለበትን ልዬ ቦታ ምልክቱን ቢናገር ልጅቱን ማግኝት አይከብድም እሱአም እየፈለገች ይሆናል አሳዳጊዎቹአም ሊፈልጉ ይችላሉ ግን ያለመገናኝት ነው ።
    ይህች እድሜ አጭር ናት እውነቱን አውጣ ነገ ትተኽው ለምትሄደው ምድራዊ ክብር እና ስም ብለህ ዝምታን አትምረጥ ። አንተ ልጄን ጣልሁ ለማለት አፍረህ ነው ።ግን ብዙዎች ባለማዎቅ ልጆቻቸውን ጥለው ከአመታት በሁአላ አደባባይ ወጥተው "ልጄን ጥየው አፋልጉኝ " ብለው ይወጣሉ አንተ ከማንም አትበልጥም ወጠህ እውነቱን ተናገር 👏👏እባክህን ክፉ ሰው አትሁን
    እግዚአብሔር ይርዳሽ ምሥርዬ 💕👏💐
    ሴቶች ጉዳይ ለምን በህግ ይህችን እህት አትተባበሩአትም መከሰስ አለበት በህግ ልክ ያስገቡት ።

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 Год назад +24

    ኤሉ እኔስ ከቨርጂኒያ ስንቴ ለመንኩህ የእዉነት የምነግርህ ፍትህን በዚች ሴት ማየት ፈልጋለዉ አንድ ልቡ ያበጠበት ጎረምሳ ምን መለማመጥ ያስፈልጋል በቁጥጥር ስል አዉሎ መጠየቅ ሳለ

    • @yemsrachmisir8927
      @yemsrachmisir8927 Год назад

      አመሰግናለሁ ከልብ 🙏🙏🙏

    • @wollodesie2116
      @wollodesie2116 Год назад

      ህግ ሲኖር ነዋ ሀገሩ ኢትዮጵያ እኮ ነው። ያናድዳል ያበሳጫል እሱ እስር ቤት ነው መወርወር ያለበት ከሀገር ቢጠፋ ወይ ቢሞት እንኳን ነገሩ አከተመ

  • @meseretmola1330
    @meseretmola1330 Год назад +5

    ዮናስ አዘዘ እባክህ ይህንን መልእክት ታነባለህ የወሰድቀን ነው የጣልካት ከምትዎሽ ግራገብቶኝ ሲሰጡኝ የሆነ ቤተክርስቲያንም ሆነ የሆነ ቦታ ጥለሀት ከሆነ በአመተምህረቱና ከቦታው ያነሳት ሶሻል ሚዲያላይ ትገኝለች በፈጣሪ የጣልከው የት እንደሆነ ተናገር እባክህ እባክህ ሚስቱም እባክሽ የመጨረሻውን እንዲናገር አድርጊ እባክሽን

  • @user-fs1cy4sx9n
    @user-fs1cy4sx9n Год назад +6

    የሆነ ነገር አድርጎዋት እንዳይሆን አሳድጎም ሚስት አድርጎዋት እንዳይሆን ታስሮ ይገርፍ ያኔ እውነቱን ያወራል ይሄ ነገር ጊዜ ልትሰጩ አይገባም

  • @orionsisay9411
    @orionsisay9411 Год назад +6

    አንድ ሶስት ጎረምሳ ላኪበት የት እንዳለች ይነግርሻል

  • @seniafeworki1066
    @seniafeworki1066 Год назад +6

    ልጅቷን ለማደጎ ድርጅት ሰጥቷት ይሆናል ለዛ ነው አባትዋ እርግጥኛ የሆነ መልስ የሌለው ባይሆን የሰጠበትን ድርጅት ነግሮሽ ፍለጋሽን ቢያቀልልሽ ጥሩ ነበር

  • @yemsrachmisir8927
    @yemsrachmisir8927 Год назад +5

    እኔ አሁን በድጋሚ ሚድያ ላይ የቀረብኩት የህግ ባለሞያዋች እንዲረዱኝ እየጠየኩኝ ነው ያላመለከትኩበት ቦታ የለም ግን ድካም ብቻ ሆነብኝ እናም የህግ ባለሞያዋች እባካቹሁ እርዱኝ 🙏😭🙏

    • @etetetilahun472
      @etetetilahun472 Год назад

      yemserach sheger info dewyelate yetshlele negre new bey asbalehu

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Год назад +26

    ወንድሜ በወገናዊ እነት እባክህ ወደ ህግ ሂዱ ገድሎአትም ቢሆን ቁርጧን ትወቅ አንቺም ሰው የሚደውለውን ተይና ሂጂ ህግ አምጣ ልጄን ብለሽ መጠየቅ የናትነት ግዴታሽ ነው።

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 Год назад

      ትክክል

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 Год назад +3

      ወላሂ እኔም ሳስብ ነበር ደፍሯት በዛው ቢገላትስ

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Год назад +1

      እሱ መገረፍ አለበት መልሱ እሱ አለ እሱ ያውቃል

    • @etetewami9042
      @etetewami9042 Год назад

      @@suzansuzan2700 ትክክል ብለዋል

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 Год назад +25

    ይሄ ሰውዬ ግን በህግ መጠየቅ ነው ያለበት ከመጀመሪያ ጀምሮ እስከ አሁን ያየውት ነገር ግን ምን ያህል ብትአስቀይመው ይሄን ያህል በልጅ ቅጣት የሚቀጣት ምናልባት ደፍሯት ገሎ ቀብሯት ይሆናል በህግ ይጠየቅ ነው የምለው

    • @akizab3668
      @akizab3668 Год назад

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Год назад +9

    የኔ ማር ሩትየ የት ይሆን ያለሽው❤ ግን አባትየው ሀይምሮው ጤነኛ ነው በስምአም!!

  • @azebassefa4590
    @azebassefa4590 Год назад +7

    አሰኪ ጠበቃ አቁመሽ በጠበቃ መጠየቅ አለበት የት እንደዳደረሳት መጠየቅ አለበት የታለ መጥሪያ አያለ እያሾፈባት ነው ህጉ የላላ እንደሆነማሳያ ነው

  • @pinkflower5245
    @pinkflower5245 Год назад +13

    ሲጀመር ይሄ ታሪክ ባለፈው እሱ ቀርቦ እማማ ጋር ነች ብሎ እሳቸው ጋር እንዳልሆኑ ታወቀ አይደል? እና አሁንም ሚዲያ ላይ መቅረቡ ምንድነው ፋይዳው?? በቃ ሚዲያ ሳይሆ ይሄንን ነገር እኮ በትክክል ፖሊስ ይዞት መጠናት ያለበት ነገር ነው! ሲሆን ይሄ ነገር ከፓሊስ መጥቶ ነገሩን ፓሊስ መያዝ ነበረበት ግን ካልሆነ በቃ ወይ ጠበቃ ይዞት በትክክል በፍርድ ቤት መጠይቅ አለበት።

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 Год назад +11

    ይቅናሽ ልጅት በስላም ትገኝ "ሩት!"
    አቶ ዮናስ ግን? ልጅትን የት አገር ልኳት ነው ከእናቷ የደበቀ::ይሕ የማህበራዊ ሜድያ ጉዳይ ሳይሆን የፖሊስ case/ጉዳይ ነው::ማጣራት ያለበት police ነው::

  • @user-qk6lj9is1j
    @user-qk6lj9is1j Год назад +58

    እንኳን አደረሳቹሁ ለእናታችን እማምላክ ወላድት አምላክ ፅዬዎን ማርያም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር 💞🙏💞 እህታችንም እመቤቴ ማርያም ቸር ወሬ ታሰማሽ

    • @cedarscell6342
      @cedarscell6342 Год назад +1

      እኔ፣ግራ፣ገባኝ፣የት፣አረገኝ፣እመቤቴ፣ትርዳሽ፣አይዞሽ፣እግዛብሄር፣ቀን፣አለዉ

    • @yemsrachmisir8927
      @yemsrachmisir8927 Год назад

      አሜን አሜን እህቴ 🙏🙏🙏

    • @yemsrachmisir8927
      @yemsrachmisir8927 Год назад

      አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @user-qk6lj9is1j
      @user-qk6lj9is1j Год назад +3

      @@yemsrachmisir8927 እመቤቴ ማርያም የጭቅ ደራሽ ናትና እሳ ትርዳሽ የኔ ዉድ

    • @user-oj1pc8nb2o
      @user-oj1pc8nb2o Год назад +2

      አሜን ቸር ወሬ ያሰማት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 Год назад +4

    እኔ ይሄንን ታሪክ በደንብ አዱምጬዋለሁ በመሠረቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም የባለስልጣን ወንድም ነው እንዴ ለምንድን ነዉ ተይዞ ለህግ የማይቀርበዉ የሚሰራበት መስሪያ ቤት ለምን አይተባበርም ልጅቷን ከጣለበት ማምጣት አለበት እናትዬዋን እያሰቃያት ነዉ በህመሟ ላይ ህመም እየጨመረባት ነዉ ኤል ያስዬ ይህችህን ጉዳይ መጨረሻዉን መስማት እፈልጋለሁ እህቴም አሁን ደህና ነሽ ራስሽን ጠብቂ እንዳታለቅሽ እራሱ ደም እንባ ያልቅስ ጠንክረሽ ልጅሽን ፈልጊ ጋዜጠኛዉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Год назад +22

    እሱ ቆይ ለምን ሊደብቅሽ ቻለ?? ልጅቷ በህይወት የለች ይሆናል ለመናገር ፈርቶስ ከሆነ ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @yemsrachmisir8927
      @yemsrachmisir8927 Год назад

      አሜን🙏

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 Год назад +2

      አቶ ዮናሰ ውሸታም ነዉ ሲጀመር ከመጀመሪያዉ ጀምሮ አና ለፍርድ መቅረብ አለበት ‼️

    • @bezagirma9544
      @bezagirma9544 Год назад +1

      @@leiladavid.2632 ለምን እንዲህ ሊዋሽ ቻለ ሰው ያለ ምክኒት እንዲህ ሊያደርግ አይችልም መናገር ያልፈለገው ከባድ የሆነ ሚስጥር አለ እሱ ጋ

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y Год назад +19

    ሁሉም ፎቶውን እየፖሰተ ×እያረግን እንፖስት ቀጣፊ ወይም ነፍሰ ገዳይ እያልን በመስርያ ቦታው ጭምር በወረቀት አሳትፖ ነፍሰ ገዳይ ይፖሰት እንቅልፍ ሲያጣ እውነቱን ይናገራል

    • @lovefamily846
      @lovefamily846 Год назад

      በጣም ጥሩ ሃሳብ

    • @akizab3668
      @akizab3668 Год назад

      Teru hasab

    • @betyayele5876
      @betyayele5876 Год назад

      Best

    • @famel9098
      @famel9098 Год назад

      ልክ ነሽ። እኔ የገረመኝ የልጅቱ መንከርፈፍ ነው። ጭራሽ መሳቅ ጀምራለች። ወደ ሕግ እንደመሄድ ቃሊቲ አባቱ ጋ እናቱ ጋ ትላለች።

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y Год назад

      @@famel9098 ተስፋ አልቆረጠችም መሰል በመለማመጥ የሚሆን መሰላት እሱ ጭራሽ እየዛተ ነው

  • @Helu460
    @Helu460 Год назад +36

    አይ ደፍሮ ገሎ ቀብሯት ይሆናል🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ ወደ ኬንያ ጠፍቶ የነበረው። ወልጀሉን ፖሊስ መመርመር አለበት አለነገር ድብብቆሽ አልተጫወተም 😭😭😭😭

    • @amarche5385
      @amarche5385 Год назад +1

      😭💔

    • @kedist1978
      @kedist1978 Год назад +4

      እነኔም ያሰብኩት እንደዛ ነ ያረገው ነገር አለ

    • @Helu460
      @Helu460 Год назад +3

      ቢያንስ ስሙን ለማላስታውሰው ድርጅት ሰጠሗት ብሎ ዋሽቶ መገላገል ይችል ነበር ግን እውነት የምትወጣበት ቀን ስትመጣ ተቅበዘበዘ😣 ዝም ሊባል የሚችል ወንጀል አይደለም አንጀቴ ቅጥል እርር አለ ኡፍ😰😠

    • @abelsoli4552
      @abelsoli4552 Год назад +4

      እኔም እማስበው ይሄን ነው እግዚአብሔር አያድርግባት ለእናትዋ ሲል አምላክ በህይወት ያገናኛቸው

    • @Helu460
      @Helu460 Год назад +1

      @@abelsoli4552 አሜን አምላክ ይድረስላት 🙏

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 Год назад +14

    ኤሉ በመድሃንዬለም ወደ እናንተ የመጣን ጉዳይ ለህዝብ ብቻ ማድረስ ነዉ?ወይስ የህግ አካላት ፍርድ የተዛባባቸዉን አታግዙም?የህጎ አካላት ልክ እንደ እርቅ ማእድ ቢኖር ደስ ይለኝ ነበር ኤሉ

  • @rahelmoges5460
    @rahelmoges5460 Год назад +10

    የህግ ባለሞያዎች የት ናችሁ እባካችሁ እርዷት

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 Год назад +1

    ይህ ሰውዬ በእውነት በህግ መጠየቅ አለበት
    No one is above the Low!

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Год назад +16

    አንቺ ምን ሆነሽ ነው ወደ ፍርድ ቤት ሄደሽ አታመለክቺም እንዴ።።? ምነው ዝም ብለሽ ቁጭ ያልሽው

    • @lovewin1582
      @lovewin1582 Год назад

      ይሄ የኔም ጥያቄ ነው። ህግ የሌለበት ሀገር ነው እንዴ ኢት???

    • @etetewami9042
      @etetewami9042 Год назад +3

      @@lovewin1582 ወንድሜ ህግ የለም ግን አባትየው የሸሸበት ምክንያት አለው።።ሞት መጣሁ አይልም ድንገት ቢሞት የልጅቱ ትኑርም አትኑርም ከማን ይሰማል።። እረወገን ወጥራችሁ ያዙት የበለጠ እናቲቱ መነፅርሽን አውልቂ በአጭር ታጥቀሽ በፍርድ ቤት አስጠይቂው።።አቅለሽ አትይው ልጅ ነች

  • @wudasseyared1543
    @wudasseyared1543 Год назад +7

    እማ መልካም ነገር ያሰማሽ ግን ጊዜ አታጥፊ መደረግ ያለበት ነገር በሙሉ ይደረግ እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 Год назад +20

    The father is accountable!!!!! He has to be locked up and investigate !

  • @bilenadem2453
    @bilenadem2453 Год назад +1

    ሁሌ ነው የማስባችሁ የምስራች እኔ ከባለፈው ኢንተርቪው በኃላ እኔ ያሰብኩት ፍለጋውን እናትሽ ሩትን ለዮናስ ከሰጡበት ሆቴል ጀምሩ እሱ ነው አማራጩ ፈጣሪ ያውቃል የሚያስታውስ ሰው ይኖራል የቀድሞ መስራቤቱም አካባቢ ስለነበረ ምን አልባት መረጃ ሊኖር ይችላል እና አንቺ በርቺ አይዞችሁ።

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Год назад +5

    የዚህ ኢንተርቪ አሁን አልገባኝም ባለቤቱ እያለ ዙሪያውን መዞር ምንድን ነው!!!!?

  • @euclidortho2626
    @euclidortho2626 Год назад +31

    Most probably the girl is died, and the death is linked to the dad. That is why he doesn't want tell the truth. Justice should be served on this.

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Год назад +3

    የህግ አካላት መልሳቸው ግን አሳፋሪ ነው ልጅቷ እኮ ጠፍታለች አይደለም 20አመት ለምን የ50አመት አትሆንም ለእናቷ እኮ ልጅ ናት እዚህ ሀገር ላይግን ምን እየተካሄደ ነው አንድ ግለሰብ ከህግ በላይ ሆኖ ሰውን እያስለቀሰ የሚኖርባት ሀገር ያሳዝናል እህቴ በርቺ ተስፋ እንዳትቆርጪ የድንግል ማርያም ልጅ ልጅሽን ያስገኝልሻል ከምድራዊው ህግ ግን ምንም አንጠብቅም

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Год назад +5

    እንቆቅልሽ የሆነ ታሪክ 💔😴መንግሥት በዚህ ጉዳይ ገብቶ ሰዉየዉን ሊጠይቅ ይገባል ‼️

  • @alemituhailemariam5132
    @alemituhailemariam5132 Год назад +1

    ማሬ ጌታ ይረዳሻል ልጅሽ በህይወት አለች ብለሽ እመኝ ፈጣሪም፡፡ እሰኪ የሚቀርቡት ሰዎች አፈላልገሽ ጠይቂ፡፡ ግን በህግ መጠየቅ አስፈላጊ ነው፡፡ የህግ በባለሞያዎች እርዳት ፈጣሪ እናንተንም ይባርካችኃል፡፡

  • @zedzed1137
    @zedzed1137 Год назад +38

    ሲጀመር ኢትዮ ውስጥ ህግ የለም ብቻ ፈጣሪ ከጫፍ እስከ ጫፍ አስሶ ከልጅሽ ያገናኝሽ እረረረረረረረ የወንዶች ጭካኔ

  • @Newton514
    @Newton514 Год назад +3

    ተጋግዘንም ቢሆን የጠበቃ እንከፍላለን እንቺ ብቻ ጠበቅ ብለሽ ያዢ

  • @jamila8885
    @jamila8885 Год назад +9

    በህግ የማጠየቅበት ምክንያት ምንድነው ሊያጠይቀው ይገባል ለምን አምናል እንደተቀበለ

  • @mimacle
    @mimacle Год назад +6

    እንዳልሽው የልጅሽን ጉዳይ የሚፈታው ሕግ ነው:: ግፊበት!

  • @abts507
    @abts507 Год назад +5

    ለምን ለፖሊስ አታሳውቁም ?እናትየዋ ለምን ትለማመጫለሽ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Год назад +2

    ለጉዲፈቻ ሰቷት ነው ከቤተሰብም የደበቃት ቀርቦ በህግ ይጠየቅ እውነቱ ያለው እሱጋ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @webitethiopia5811
    @webitethiopia5811 Год назад +2

    Lejtwa yemtghaw yonase bepolese tyzo Temremro segref naw ewntune yemyawetwe
    yebkese eheta Tegsetem leke alwe ke ager syweta be polese asezew yemyselkesew yeserw
    wenjel naw betam metfo saw naw
    yonase Azeze wenjelha naw
    👍👍👍👍

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e Год назад +7

    እመብርሀን እንቆቅልሽን ትፍታልሽ አይዞሽ እህቴ

  • @habtamwagulema8730
    @habtamwagulema8730 Год назад +1

    ልጅቷ በጣም ታሳዝነኛለች ወዳ ወደዚህ ምድር አልመጣችም በፈጣሪ ፈቃድ እንጂ ባለችበት ቦታ ጌታ ይጠብቃት ጥፋትና ጭካኔዉ ግን አንቺና ቤተሰቦችሽ ናቸዉ እናተ ለሱ ቢሰጡም አንቺ 20 ዓመት ሙሉ መጨከንሽ የሚገርም ነዉ

    • @akizab3668
      @akizab3668 Год назад

      አዎ ጥፋቱማ የነሱ ነው። ግን ያው ልጂቷን ስላጠፋት ነውንጂ

  • @mcell1734
    @mcell1734 Год назад +3

    አባካችሁ የህግ ባለሞያዎች አግዟት

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 Год назад +3

    እኔ እምለው ምንድነው የምትጠብቂው በህግ ጠይቂው እንጅ ይሄ እየተጫወተብሽ ነው ምን አይነት አውሬ ነው በስመሀብ ይቅር ይበልህ

  • @haregewoinmoltote5791
    @haregewoinmoltote5791 Год назад +2

    የህግ ባለሙያዎች ልትረዷት የምትችሉ እባካችሁ ተባበሯት

  • @azebgera8601
    @azebgera8601 Год назад +5

    የፈረደባት ልጅሸ ምን አድርጓት ይሆን አሰጠፍሮ ማሰመርመር ነው መድሀኒቱ ህግ የለምእንጂ 😥

  • @user-om3io5vv1b
    @user-om3io5vv1b Год назад +5

    እኔ ይህ ታሪክ እየተከታተልኩ ነበር አሁን ግን ምን ድምዳሜ ላይ ደረሰኩኝ አባትዎ ወድቃ አግቻታለሁ ብሎ ለአሳዳጋ ነጮች ሰቶቶል ነው የምለው አሁን ህፍረት ውስጥ ሰለሆነ ይመሰለኞል መቼም የኢትዮጵያ ህግ በውሸት አሰመሰክሮ ሰቶቶል ነው ብዬ ነው የደመደምኩት።

  • @alemituhailemariam5132
    @alemituhailemariam5132 Год назад +1

    እተቴ በህግ ጠይቂው. አንቺ ግን ጠንካራ እናት ነሽ፡፡ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @Eurael
    @Eurael Год назад +20

    I am surprised and ashamed by the Ethiopian system and law that this man isn't in jail yet. He is responsible for the disappearance of Ruth, and he is the one who knows where she is. I am afraid of what the truth would be, but he needs to get locked up and tell the truth for God's sake. The mother deserves an answer to where her daughter is, so she can move on. How can she sleep without knowing where her daughter is, which she carried her in her womb for 9 months and raised her for 4 years???

    • @yemiermiyas8251
      @yemiermiyas8251 Год назад

      100%! The system is already corrupted! ☹️☹️

    • @ewnization
      @ewnization Год назад

      I was listening this interview and decided to comment what you expertly wrote so you make my life easier no need to comment .Isn't a surprising as a mame tolerate this long instead of coming here back and forth why she is not go to court .

    • @ewnization
      @ewnization Год назад +1

      It looks some kind of drama or he my killed her sorry for this prediction .

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Год назад +4

    እህቴ እመቤቴ ማርያም ካለችበት ቦታ አምጥታ ታገናኝሽ ሁሉን እግዚያብሄር ይፍታው ከልብሽ ጸልዪ አይዞሽ አድቀን ቲገኛታለሽ።

  • @bezaamanuel5324
    @bezaamanuel5324 Год назад +4

    አንድ ሀሳብ አለኝ ሲሰጡት ያዩ ሰዎች ይኖራሉ ሁል ግዜ የቦታው ስም ቢጠቀስ ጥሩ ነው ብዬ አገምታለሁ ምክንያቱም ሁል ግዜ ከፍተው ታሪኩን ሲሰሙ ስሙን ወይም እሷን ሊያውቁ አይችሉም
    እግዚአብሔር ይርዳሽ 😪😪😪😪

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 Год назад +3

    ጤናዋን ልቧን ፍቅሯን ልጇን ልጅነቷን ለነጠቀ እዉነት ሲያንሳት ነዉ መንገር ማሳየት ብቻ አሁን የወለዳት ልጅ እናት ይህን ታምር መግለጽ አለባት ሴት ናት

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Год назад +24

    እመቤቴ እቆቅልሹን ትፍታልሽ እናቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ከአለችበት በእልምም ብወን እድደርሽበት ያርግሽ ሱባይ ግብ እስት እናቴ 😥😥😥😥😥

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 Год назад +25

    እናቴ ጭንቀትሸን አይቶ ፈጣሪ ይርዳሸ የሱንም ልብ ያራራልሸ

    • @cedarscell6342
      @cedarscell6342 Год назад +2

      አረ፣ይሄንን፣እየገረፉ፣ነዉ፣እንዲለፈልፍ፣ማረግ፣ምን፣አይነት፣ሰዉ፣ነዉ፣የገጠመሽ፣በማሪያም

    • @mesfinmesfinmesfin1390
      @mesfinmesfinmesfin1390 Год назад +1

      ማሰተዋል ይሰጠው ሰው ጭካኔው ከአውሬ ብሷል

  • @comcell3831
    @comcell3831 Год назад +10

    ህግ ቢኖርም ባይኖርም ለህግ ይቅርብ

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Год назад +3

    እመቤቴ ታገናኝሽ,በጣም ከባድ ነው ለእናቷ እግዚአብሔር ያፅናሽ ግን በህግ ብሞክሪ ጥሩ ነው

  • @mesganaalemu8747
    @mesganaalemu8747 Год назад +3

    እህቴ ልጅሽን ለማግኘት እግዚአብሔር ይርዳሽ ነገርግን በጅ ሰጥቶ በግር ፍለጋ እንደሚባለዉ ም'ን ቢቸግር ልጅ በናት እጅ ማደግ አለበት ስለዚህ አሁን የማያልቅበት ጌታ እንዲረዳሽ መፀለይ ብቻ ያዋ ጣል ባይ ነኝ።

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Год назад +8

    ወንድም ዮናስ: እባክህ ይቅር በላትና እናትና ልጅን አገናኛቸው። ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳ የሰው ልጆች ስንት አይነት በደል በደለነው ይቅር ብሎን በነፃነት እየኖርን አይደል? ያውም የአለሙ ሁሉ ፈጣሪ? ተው ይቅር በላት።

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 Год назад +1

      ሰውየውም አያውቅም ቢያውቅ አይደብቅም

    • @famel9098
      @famel9098 Год назад

      ገሏታል። ወይም ሞታበታለች። ምኑ ይለመናል

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Год назад

      @@famel9098 ውይ በስምአብ.. እንደው አያድርገው እንጂ ከሞተችም ትልቅ ልጅ ናት የቀብሩ የምኑ ወሬ እንኳን አይኖርም? እኔ ግን እናቲቱ የሚሻላት ቀጥ ብላ በህግ መጠየቅ ነው። ልምምጥ ያልወደደለትን ሰው ህግ ልክ ያገባዋል።

  • @yonasnegusse2332
    @yonasnegusse2332 Год назад +1

    እውነቱ እሱ ጋር ነው ። የት ደረሱ እያልኩ አይምሮዬ ውስጥ ያለ ታሪክ መጨረሻውን ለማወቅ እኔም በጣም ጉዋጉቻለው ግን ምናለ እውነቱን ቢናገር ጌታ ልቡን ያራራው ስው በድገት ወቶ ይቀራል የነገን የደቂቃንም አናውቅም ነገ ስራ እየሄድ አደጋ ቢያጋጥመው የሩት ነገር እስከመጨረሻው ነው ሚጠፋው ያማል ጨካኝ ነው ምናለ ለልጅቱዋም ለናቱዋም ለራሱም እረፍት እውነቱን ቢናገር። ይሄ ፍርድ ቤትም አይፍታው እሱና እሱ ብቻ ነው።

  • @hanaregasakekeba9498
    @hanaregasakekeba9498 Год назад +7

    እንዴ ግን ህግ የለም እሱን መክሰስና የት እንዳደረሳት አይጠየቅም እንዴ ገሉዋት ይሆናል ይሄ ተንኮለኛ ሲያስጠላ

  • @asnakechasres4579
    @asnakechasres4579 Год назад +25

    እኔ ከመጀመሪያ ቀን ጀምሮ እየዋሸ እደሆነ ነው የገባኝ ብቻ ፈጣሪ ይሄንን እቆቅልሽ ይፍታልሽ

  • @jamila8885
    @jamila8885 Год назад +6

    የመጀመርያው ቀን ጥላታል ማለት ነው እሱ እራሱ የት እንዳለች አያውቅም

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 Год назад +4

      በትክክል እኔም እትየ አምሳለ ከተገኞ ጀምሮ ልጅትዎ ጥሎአታል ልጅቱ በሂወት ብትኖርም ስሞንም የማልጅ እንደሆነች አታቅም ይልቅ እሱ ቢናገር የጣላትን ቦታ ያነሳት ሰው አመተምረቱ ልትገኝ ትችል ነበር እሱ ያሳፈረው ጥያታለሁ ማለት አሳፍሮት ይሆናል

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 Год назад +7

    ቢገርፍ ጥሩ ነው. እውቱን የናግራል.

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Год назад +10

    ልብ ይሰብራል ግን በጣም ይቅርታ ይሄንን ስል አባት ተብየው ሲደፍራት ከርሞ ስታረግዝበት ወይ ለማስወጣት ሲ አርፋበት ይሆናል በፍፁም ያለ ምክንያት እንዴት እንዲ የአንድ ሰው ደብዛ ይጠፋል ቢያንስ አንድ ሰው ልጅቱን እንዴት አያውቅም ባትሰማም እሱዋ ከባድ ነው

    • @etetetilahun472
      @etetetilahun472 Год назад

      aybalem yeseyitane joro yedefen

    • @user-dl6yx5xn5u
      @user-dl6yx5xn5u Год назад

      ከመቸው መርምረህ ለውሳኔ በቃህ ይህንን መንፈስ ከአገራችን ያጥፋልን

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 Год назад +5

    አይገርምም በጣም እያሰብኩሽ ነበር ምን ደርሰሽይ ይሆን እያልኩ

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 Год назад +3

    ለውጭ ሐገር ጉዲፈቻ ሰጥቶ አድራሻዋ ጠፍቶበት ይሆን ????ምናለ እውነቱን ቢነግራት

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 Год назад +2

    ዮናስ በፓሊስ ተይዞ መጠየቅ አለበት ልጅቷን የት አደረጉት?

  • @yayeshminal6219
    @yayeshminal6219 Год назад +1

    እህቴ ባየዉሽ ቁጥር የተገኘች እየመሰለኝ በጣም አስባለዉ አባትየዉን እግዚአብሔር የስራዉን ይስጠዉ ሁሉም ነገር ያለዉ ከሱ ጋር ነው አይዞሽ ተስፋ አትቁረጥይ እሱ ግን አዉሬ ነው 😢😢😢

  • @danielg9205
    @danielg9205 Год назад +5

    በጣም ጨነቀን እኮ መሀል ላይ የዝች ልጅ ሁኔታ መቸም እግዚአብሔር መልካም ነዉ መጨረሻ ላይ መገኘታ አይቀርም በርቺ አንቺ

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 Год назад +3

    መልሱ አባቷ ጋር ነዉ ።። ፅዮን ማርያም በህለተ ቀኗ ታስገኝልሽ እንጂ ከባድ ነዉ የት አድርሷት ይሆን 🤔

  • @seadatube5368
    @seadatube5368 Год назад +5

    እኔ እንደሚመስለኝ ልጂቱን ሻራ ላይ ጥሎታል ማለቴ መንገድ ላይ ጥሏት ነው ይህ ክፉ ወልዶ በላ 😥

    • @AB-fm8hj
      @AB-fm8hj Год назад

      እነሱስ ከሚበሉት አካፍሎ ማሳደግ እቅቶአቸው ነው ይሀው እነሱ ኖሩ እልሞቱም

  • @woinshetbilata785
    @woinshetbilata785 Год назад +7

    ውይይይ የኔ እናት ዛሬስ እንዴት አንጀቴን አላወሽው አይዞሽ እህቴ እንባሽን ተቆጣጥረሸሽው እንደሆነ ያስታውቃል በፀሎቴ አስብሻለው።

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j Год назад +5

    ገሎ ቀብራት ይመስለኛል

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 Год назад +4

    አንቺ አከሌ ጠየቀኝ እከሌ አለቀሰ ማለትሽን ትተሽ ጠበቃ ይዘሽ መክሰስ ነው ያለብሽ ልጅቷ ብትኖር ኖሮ ያለችበትን ቦታ ይነግርሽ ነበር የስራውን ዋጋ መክፈል አለበት

  • @emyahmed8804
    @emyahmed8804 Год назад +13

    ወላሂ ሁሌ ነባር ማስበት አይዞሽ የኔ እናት

  • @gooza9716
    @gooza9716 Год назад +6

    አይ ስታሳዝኔ ይወናስ ስትይ ስታሳምሪለት እሱ ጨካኝ ነው ቢዘገይም እግዚአብሔር ይፈርዳል እግዚአብሔር ይፍርድብህ ይወናስ!!!

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg Год назад +15

    አስሮ አርባ እየገረፉ ነበር ማስለፍለፍ አባት ተብዬውን

  • @yekieyaenatarsema3307
    @yekieyaenatarsema3307 Год назад +5

    ይኤ ሰው ግን ልጅን በልቷት ነው ።የሚሆነው ወንድ አይደል ሰሜቱን አይቆጣጠርም እንጂ በጤነ አልመስል አለኝ

  • @sosinagetahun6155
    @sosinagetahun6155 Год назад +5

    አይዞሽ ልጅሽን ታገኛታለሽ አምላክ ይረዳሻል

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Год назад +2

    አባት ተብዬው ታስሮ እየተገረፈ መጠየቅ አለበት

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Год назад +2

    አይ ህግ እንዴት ስው ጠፋ ሲባል ከዚህ በላይ ምን እንዲሆን ይፈልጋሉ

  • @r0dacanola589
    @r0dacanola589 Год назад +3

    ኧረ ባክሽ በቶሎ በቁጥጥር ሥር ይዋል ኢሄአውሬ ያለሽ አማራጭ ኢሄና ኢሄ ነው አሏህ ይርዳሽ ሀቢቢቲ የልጅ ነገር ፋታ አይሠጥም ኡፍ 😭

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 Год назад +9

    አንድ አና አንድ አዉነቱ አቶ ዮናሰ ጋር ሰለሆነ ተዘቅዝቆ አየተገርፍም ቢሆን አዉነቱን ያዉጣ አይዞሸ ምስር አዉነት ተደብቃ አትቀርም ለአትዬ አምሳለ አድሜ የሰጠ አምላክ አቶ ዮናሰ አትዬ አምሳለ በህይወት አይኖሩም ብሎ ነበር ግን ክብሩን ፍጣሪ ይዉሰድ ለትዬ አምሳለም አርጅም አድሜን ይጨምርልን 🙏

    • @orionsisay9411
      @orionsisay9411 Год назад +1

      ማን ይግረፈው?

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 Год назад

      @@orionsisay9411 ችግሩ ኢትዮጵያ ዉሰጥ ገራፊ ሳይሆን የጠፋው የሚገርፍት ጥፋት የሌለበትን ነዉ ፖለቲካ ውስጥ አትግባ አንጂ በርህ ላይ ቢሰቅሉህም ጠያቂ የለም ግን ህግ ቢኖር አቶ ዮናሰ ሰዉ ላይ አያሾፍም ነበር 😔

  • @rahelmulatu3048
    @rahelmulatu3048 Год назад +2

    በጣም ነው የሚያሳዝነው እሱን በህግ ነው መጠየቅ

  • @eyerusalemasmelash5838
    @eyerusalemasmelash5838 Год назад +2

    ኧረ ኮሜንተሮች መልካም ነገር ተመኙላት እናት እኮ ናት እህቴ እግዚአብሔር ይረዳሽ

  • @madina0955
    @madina0955 Год назад +3

    እንኳን አደርሣችሁ እህት ወንድሞቸ እኔ ለዚችእናት ሁልግዜ ይከነክነኛል እውነቱ እሱ ጋር ነው ስለዚህ መታሰር አለበት

  • @azebassefa4590
    @azebassefa4590 Год назад +5

    ምን ጋዜጠኛ ነው አባትየው ወንጀለኛው ነው ወንጀል ሰርቷል

  • @user-vh7kp7ic4s
    @user-vh7kp7ic4s Год назад

    ኧረ በጌታ ስም ልብ የሚሰቅል ነገር ብቻ ህጻኗ በሒወት ትኑር እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጅሽን ያስገኝልሽ

  • @yekieyaenatarsema3307
    @yekieyaenatarsema3307 Год назад +5

    ወንድ አይደል? ያበሻ ወንድ ለዛውም ኣይረግዝ አይወልድ ምን አስጨነቀው አይ ሴት ወለደው ቢከዱ ተርባ ተጠምታ እሱ የካድውን ሰብሰባ አይ ወንድ የስራቹን ይስጣቹ

  • @blatob8799
    @blatob8799 Год назад +2

    ምን አይነት የትልቅ ትንሽ የሆነ አባት ቢሆነው ልጁን የት እዳረጋት መናገር ያልፈለገው ምን አይነት ድብብቆሽነው

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Год назад +2

    እውነቱ ስውዬው ጋነው ያለው ልጅቷንሽጧት እንዳይሆን

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Год назад +5

    ይሄን ሰውዬ ለፍርድ ማቅረብ ያስፈልጋል ምክንያቱም ወንጀለኛ ነው