በኩር ጣእም /ዘጋቢ ፊልም / Etv | Ethiopia | News zena
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- በሀገራችን የመጀመሪያ ስኳር ፋብሪካ የሆነውን የወንጂ ስኳር ፋብሪካ ታሪክ እና የምርት እድገት የሚያስቃኝ ዘጋቢ ፊልም። #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia
እኔ በዚህ ድርጅት ዉሰጥ በልጅነቴ ከ19/85 ዓ.ም እሰከ 19/97 ዓ.ም ደረሰ አገልግያዋለሁ ያልሰራት ሥራ የለም ለዚህ ድረጅት በልጂነቴ ጉልበቴን ጨረሼ ነው 19/97 ዓ.ም ወዴ ስዳት የወጣሁት ወንጅ ምድር ያልረገጡት ቦታ የለም ከ1ኛ ካንፕ እሰከ B ካንፕ ገበሬ መህበር ደረሰ ወንጂ በዚህ ደረጀ መክሰራዋ በጣም አሰዝኖኛ ነበረ አሁን ወዴ ቦታ በመለሱ እግዚአብሔር ይመሰገን ወንጂ ትንሻ ኢትዮጵያ ነት ወንጂ ብሔር ብሔርሰብ የምኖራበት አገር ነት ወንጂ የፋቅር አገር ነት ለወንጂ ያለኛ ፍቅር ልዩ ነው የወንጂን እግዚአብሔር ይጠብቃት 🎉🎉
የማንሰራራት ዘመን❤❤❤
ግሩም ዘገባ ምስጋና ለተሳተፉቱ ሁሉ
የማንሰራራት ግዜ
እንዴት እንደኮራሁባችሁ በምንም ቃል መግለፅ አልችልም።የማኔጅመን ቡድኑ ተናቦ ለአንድ ከላማ የጀመረው ጉዞ ውጤቱ ታይቷል።ወደኃላ የለም።በዚህ የስራ አቅም 1 ሚሊየን በአመት ለናንተ ቀላል ናት።ከእርሻ እስከምርት ለሚቀጥለው 5 አመት በዚህ የቡድን መንፈስ ከተጓዘ ወንጂ 20ሺ ሄክታር ያለማል።እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን። ሃገሬን አየኃት።
አሁንም ሸንኮራ በእጅ በቆነጨራ ነው የሚቆረጠው። ስንት ፒኤችዲ የእርሻ ባለሙያ ያላት ሀገር።
This was dynamic place during the Derg. Turned in to ghost town by Wayane.
Eshi eske meche hizbu ga yidersal?😮 waga maregagats?
Hhhh nuro wudinat mansararati zemen new bimaretim min waga ale mishexxehu batem wudinew 😢😢😢