You left me in tears when talking about the little boy with empty lunch box. Heartbreaking. May God bless you more. This is my pation too. No kids have to go through this.
Wonderfuul Ethiopiawit! This is a great feeling and passion we wanted to acquire as an Ethiopian . There was cold tear pouring down my cheeks. This family impressed me so incredibly that they are really the role model for our country Ethiopia. I am really very proud of this family.
Dear Frealem, you beautiful soul you, I want you to know that at least that one person who needed to hear you thoroughly, did so today.. me! Thank you 🙏
Your family is Very impressive family. It is a model family for Ethiopia. I thank God for that family. I like your passion for the wellbeing of children. I respect your passion and I commend you for working hard on your passion. But the poverty problem in our country has other causes which are mainly political in nature. Individuals like you can support children out of their passion, but the responsibility of feeding children should be primarily of the family. But families should have the right to engage in their choice of economic activities wherever they want in the country which is not present in Ethiopia.
Yes, we can w/ro Frealem Shibabaw but, there so many distractions, the main problem is not understanding the cause; finding the solution burden goes to some individuals, and when we create this awareness level the society must be in an equivalent level of understanding. Generally, my gratitude for your good thinking is far greater and you explained my thoughts. If our food desire is sufficient doesn't mean that we don't have to care about the others. This continuous problem can be avoided by showing how to get and eat the fish, not serving the fish always. we can change the food poverty if there is a good agreement as a country and if we work hard on it nothing is impossible to achieve the best. And I am ready to help with my ability.
You're right those who deprived while he was child then when he get power he doesn't care for deprive children. That is why a child who raised like her when get gov't positions they always tried for the common good .
Ye Bateseben cheger mejemeria cheger teteki lejoche Nachew Betam 100% Ene Bedenb Ayechewalhu Esekezarem Bewelajochachen Yale memar balemawek eyeteseqayehu new
Yihn yemesele choma Hasab eyakafelech... algebashim... asgebiwuna kuch sityi aselasyiwu. She is just pouring wisdom on us. It's better than food its life time treasure. Think!!! Think!!! Think!!!
የጋሽ ሽባባዉ ቤተሰብ የአገራችን በረከት ነዉ። ጂጂን/እጅጋየሁን የመሰለች እንቁ አርቲስ ፍርዬን የመሰለች ሂዉማኒስት ደግ አሳቢ ሰባዊ ፈጥሮልናል። የተባረከ ቤተሰብ ነዉ፣ እናመሰግናለን።
Shibabaw's family is so wonderful! you guys rock!
ወ/ሮ ፍሬዓለም ሩህሩህ ፣ የሁሉም እናት። ጌዜ ይወስዳል እንጅ መሀፉን እንደማነበው እርግጠኛ ነኝ፤ መልካም ሥራ ነው።
You left me in tears when talking about the little boy with empty lunch box. Heartbreaking. May God bless you more. This is my pation too. No kids have to go through this.
ተምሳሌት የሆነ ቤተሰብ፣ሀገር የሆነ ቤተሰብ፣ጀግና እናት፣ጀግና ሴት ልጆችን ያፈራ ቤተሰብ፣እግዚአብሄር ይባርካችሁ
ጅጅዬን በጣም ነው የምውዳት ቤተስቦቻ ግን በጣም ፍቅር ናችው ዋው ታድለው. ጌታ እድሜ እና ጤና ይስጣች💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እውነት ምን ያህል አስተማሪ ሰው ነሽ እህቴን እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
መልካም ሰው ከመልካም ቤተሰብ አስተዳደግ የተገኘ ሀሳብ ሰው ሀገር ሄዶ በሰው ሀገር ሳይወሰድ እውቀት ገብይቶ በልጅነት አይን በተወሰደው ሀሳብ ቁጭት ተመልሶ ለወገን ለታዳጊ ለሀገር ተረካቢ መሰረት የምትሰሪ ትልቅ ሰው በምድር ባታገኚው በሰማይ ግን አታጭውም ዋጋሽ እጅግ ነው የምር ተባረኪ
ያ ህዝብ ነው ዛሬ ይህ የኣንተ ቦታ አይደለም እየተባለ የሚገደለውና የሚሳደደው ይህንን ግፍ ግን እግዚአብሔር ያያል
የሽባባው ቤተሰብ የአቢይ ጠበቃ ናቸው። አማራዎች በህዋሃትና በአቢይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሲፈፀምባቸው የሽባባው ቤተሰብ ከአቢይ ጋር እየከነፈ ነው።
በጣም በሳል ሴት ነሽ። ሌላውም ሰው የኔ ድርሻ ምንድነው ብሎ እንዲያስብ የምታደርግ መልካም ዜጋ ነሽ። በጣም ቀናሁብሽ ፈጣሪ የበለጠ እንድትሰሪ ጤና እና ሰላም ይድልሽ።
ብሩህ አእምሮ! ተበራኪ
ዋውው እግዚአብሔር ይባርክህ እይታ እሩቅነውና አምላክ የሀሳብሽን ያሳካልሽ እውነት ነው በዚህ ዘመን በረሀብ መቀጣት ከበድ ነው አስተዋይ ሴት ነሽ በርቺ አቅራቢዋም እንደተለመደው ያቀረብሻት እንግዳ ያስደመመችኝ ናት አመሰግናለሁ በርቺ ።
የአቶ ሽባባው የኔዓለም ቤተሰብ በጣም የተባረከ
ቤተሰብ ነው
ሰለ 5 ዓመቱ የምሳ ልጅ ታሪክ ስሠማ ለሀሳቡ ተመሠጥሁኝ። ፍሬዓለም በፊትም የአባትሽ አክባሪ ነኝ። አሁን ግን አንችን በጣም የምወድበት ውይይት ላይ ስላገኘሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል። አብዛኞቻችን የገጠር ልጆች በዚህ የ5 ዓመቱ ልጅ ህይወት ነው ያለፍነው ። እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ጥሩ ቦታ ለይ ደርሻለሁ ነገር ግን አሁን ያን ስለማስታውስ አቅሜ የፈቀደውን ያህል እረዳለሁ። የድህነት የምስክር ደብደቤ ኢትዮጵያ የሚሠጥበት መንገድ ራሱ ችግር አለበት ። በኮራፕሽን ወይም በወገን የሚሠራ ነው ስለዚህ የፍሬዓለምን ሀሳብ ሙሉ በሙሉ እጋረዋለሁ ።
ደስ የምትል ሴት ይችን ፓርላማ የሴቶች ጉዳይን ውክላ መግባት አለባት ፈጣን እና ስማርት ሴቶች ደስ ይሉኛ ክብርም አለኝ የምያሳዝነው ግን ጤፍ , ጥራጥሬዎች, ዳቦ አትክልት እና ፍራፍሬ አገር ውስጥ የምመረቱ ምግቦች ዋጋቸውመወደዱ ያሳዝናል ትልቁ መፍቴህ ለገበሬው ዘመናው ብየእርሻ መሳርያ ፈጣን ያገልግሎት ዘዴ ነው መንግስት የገበሬውን ድካምየምቀንስ ነገር ማረግ ፎከስማረግ ነው
የሰላም ሚኒስቴር ዴታ ሆና በቅርቡ ተሾማለች ይህ ቦታ ቀላል ኣይድለም ከአርስዋ ኣላማ አና ሃሳብ ጋር ይሄዳልትክክለኛ ቦታ ኣግኝታለች
ወ/ሮ ፍሬአለም በጣም ብሩህ አእምሮ ያለሽ ሰው ነሽ ይህ ውይይት እያንዳንዳችን በየቤታችን ልጆቻችንን እንዴት ማሳደግ እንዳለብን ትልቅ ትምህርት ሰጪ ነው እንቺ ግን በአገር ደረጃ ብሩህ ነፃ የሆነ እማይራብ ትውልድ ለማፍራት ደፋ ቀና ትያለሽ እስኪ እግዚአብሔር በጥበቡ መንገዱን ያዘጋጅልሽ
Wonderfuul Ethiopiawit! This is a great feeling and passion we wanted to acquire as an Ethiopian . There was cold tear pouring down my cheeks. This family impressed me so incredibly that they are really the role model for our country Ethiopia. I am really very proud of this family.
የተባረከ ቤተሰብ ኣንዳቸውም አኮ የሚጎላቸውም ነገር የለም በፍቅር ያደጉ ፍቅርን ለሌላ መለገስ የሚያስደስታቸው ቤተሰብ ሃገራቸውን የሚወዱ ገራሚ ቤትሰብ ልጆቹ ኣንድ ናቸው ፊታቸው ላይ ፍቅር ሰላም ደስታ ይታይባቸዋል
I was in your school until grade 8 you can be the good example for all the students love you and respect you .
ሥልጣን የሚይዙ ሰዎች ራስ ወዳድ ስለሆኑ ነው ፈውስ የጠፋው እግዚአብሔርም ይረዳሻል በርቺ
እውነት እናንተ የተባረካችሁ ቤተሰቡ ናቹ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው ❤❤❤❤❤❤።
የሚያሳዝነው የተለያዩ በጎ አድራጊ እጅግ ብዙ ሰዎች በኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ችግሮች ዙሪያ ብዙ ብለዋል፣ ፅፈዋል…ወጥተዋል፣ ወርደዋል…። በሚያሳዝን ሁኔታ የሐገሪቱ ችግር እየተወሳሰበና እየተባባሰ ነው። ለምን?? ወሳኙንና መሰረታዊውን ነገር ስላላየን፣ ትኩረታችን ከሚታየውና ከእለታዊ ነገሮች ላይ ስለሚያተኩር። ፍሬህይወት የሄድሽበት አንዱ ጫፍ ነው። በርቺ‼ ዋናው ጉዳይ ግን አልተነካም።
Can we get some parenting class from Mrs Tenagne please? What a blessed family.
Bless you we need a thousands like you! I have a big respect for you .
You are real human. Wonderful !! you are blessed !! Wish you all the best !!
በእውነት ንግግርሽ ልቤን ነክቶኛል በተለይ እነትሽ ስለ አንቺ ስነገሩ አስለቀሱኝ እድሜና ጤነን ያብዘልሽ
አዴት እግዚአብሄር የባረከው ቤተሰብ ነው ዋው እያከለ ይባርካችሁ
ጀግና ነሽ በርችልን
I really appreciate her point of view. keep it up!
ጥሩ እናትና አባት ስላላቸው በተለይ እናታቸው ሁሉም ራሳቸውን እንዲያገኙ ረዳቻቸቸው፡፡ የሆነ ሆኖ ግን ቃል የገባሽውን የኢንጂነሩን አባት እንዴት አረግሽ: እሳቸው ማንም ዞር ብሎ እንዳላያቸው ባለፈው በሚዲያ ቀርበው ተናግረው ነበር፡፡
እውነትም ለወገን አሳቢ ነሽ አምላክ ህይወትና ሥራሺን ይባርክልሽ።
Wow!! Totally agreed!! Just blessed mind!!
What can I say😭 God bless you more and more ♥️🤲
She is Well spoken! great discussion
ሁሉም ልጆች መራብ የለባቸውም በማያውቁት አለም ውስጥ እንዳይኖሩ በርቺ
Sharp minded! May God give you more wisdom!
Egziabher Egziabher yibarksh good job!
ከወ/ሮ ፍሬአለም ሽባባው በጠም አመሰግናለሁ። የዛሬ ዓመት ወደ አሜሪካን አገር ለትምህረት እንደ ቤተሰብ ስንመጠ፥ የ 4 ዓመት ልጃችን ያላችዉን አስታወሰኝ። "አዚህ አገር ወተት አለቀ ወይም የለም አይባልም እንዴ" አለችን።
It is so touching. May God bless you !!!!
Wow she's so brilliant God bless you
I'm from Chagni too ❤
ፍርዬ እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልሽ:: ምን አለ አንድ ተጨማሪ ልክ እንደ አንቺ የሚያስብ ቢኖር? ሀገራችን የት በደረሰች? ብቻ ባጠቃላይ የተባረካችሁ ቤተሰቦች ናችሁ:: I love the whole family ❤️❤️❤️❤️
Dear Frealem, you beautiful soul you, I want you to know that at least that one person who needed to hear you thoroughly, did so today.. me!
Thank you 🙏
መልካም ሴት እኔ ካንቺ ብዙ ተምሬአለው እግዚአብሔር ይባርክሽ
I’m from gojam proud to be part of this family !! I miss Gigi I miss her so much ❤️
ተባረኪልን ተከናወኝ ሐብታቺን ነሺ
A blessed family! You all are change. Love you all!
Great woman I’m so proud of you miss Ferialm shebabaw God bless you and your family
የዜግነቱን ግደታ የተወጣ ምርጥ ቤተሰብ፣
ክብርት ፍሬአለም ሽባባው ኢትዮዾያ እንዳንች ዓይነትም ልዩ(የሰውነትና የመልካምነት ተምሣሌት(አርዓያ ሰብ)) ሰው እንደአላት ና እንዳፈራች እንደምታፈራም ሳስብ ሀገሬ ላይ ያለኝን ተስፉ ሙሉ ያደርገዋል ተባረኪ አምላክ ላሀገራችን እንደአንች አይነቱን ያኑርላት ያብዛላት ያሀሳብሽን እንደሀሳቡ ይሙላው ......
Tebareku kene mela betesebochish i have no word
This wize family we need them more
ጀግናሲት💪💪💪💪🥰
You are rally the wise women, you touched all the point if view of in safe guarding of children.
ብሩህ አእምሮ!
Endete naw malkameinat menor lellawo egzaber yerdashe 💐💐💐💐
Love you all Sophiye sweet ,you Fire alem,Rahel &Jiji also you are blessed !!!!
Egzabher yebarksh
wonderful argument..whats the solution? and please give some lecture for our nonsense politicians
እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ እህት ይህንን ጉድ ይዘን እንደመሻሻል እርስበርስ መጫረሳችን ያሳዝናል ኢትዮጵያ መልካም ልጆች አሏት አሁንም ፈጣሪ ይርዳሽ ኢትዮጵያ ዉስጥ አሁን የምንሰማዉ ኢትዮጵያ ይቺ ነበረች ወይ ያሰኛል ትክክል ብለሻል የኢትዮጵያን መልክ ይዘን የትም ብንወጣ ስማችን ያችዉ ረሀብተኞች ነን ይህ ሳይበቃን ወንድም ወንድሙን የሚያርድበት ልጆች የሚደፈርበት ትዉልድ አፍርተናል።
GOD Bless you mr shebabaw
Egziaebher yebarekesh edme ena tena yistish yene Kongo
Wow you're inspirational!
Great respect and appreciation to you.
All family has God given good heart.
ህግ መኖር የነበረበት በሕሊና ውስጥ ነው። ግን በቅዱስ መጽሐፍ ተፅፎ እንደምናገኘው '' ሰው ባለመታዘዝ ለሕግ ባሪያ ሆነ'' ይላል።
እንደኮሚኒዝም አስተሳሰብ የሰው ልጅ ህብረተሰብ ከፍተኛ የዕድገት ደረጃ ላይ ሲደርስ መንግሥት የሚባለው ተቋም አላስፈላጊ መሆኑ ላይ ይደርሳል። መንግሥት የሚባለው የመጨቆኛ መሣሪያ wither away ወይም ይከስማል ይላል።
Thanks a lot dear Frealem...
I would like to read your text, but I don't know where to find your book as I live in uk
ልጅ እንዴት ደሀ/ችግረኛ ይባላል ?Woha exactly!!!
Always proud of you! Bless...
Honestly you’re blessed
ህግ ከሁለተኛ ልደት የሚመጣ ራስን የመቻል ፍላጎት በሚጀምርበት ሰዓት የሚከሰት ራስንም ሆነ ሌሎችን የመጠበቅ የመከበርና የማስከበር ፍላጎት ብቻም ሳይሆን እስከመስዋዕት ድረስ ራስን አሳልፎ ለመስዋዕትነት እስከመስጠት የሚያደርስ ኃይማኖት ወይም እምነት ነው።
🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈
እያለቀስኩ አይቸ ዬጨረስኩት የሚገርም እውነት ከ እውነተኛ ሴት አንደበት "ህፃን ልጅ እንዴት ድሃ ነው ይባላል ? መቸ አወቅነውና መቸ ቀኝና ግራውን አውቆ ነው?ህፃን ልጅ እኮ ልጅ ብቻ ነው!" ዬሚገርም እውነት!
ሁሌም ብሰማሽ አልሰለችም!!❤🙏
ታባረኪ
nice saying God bless u
ጀግና ሴት ናሽ ማማየ
አሁንም ያ ጉዳት አለ ይሞታል እርዛቱም አለ እርሃቡ ጥማቱ ስቃይ መከራው እግዚአብሔር መች ይሆን ማለቂያው የስቃያችን? ። ወይስ ይኗሪ አኗኗር ሆነን እንቀራለን።
እውነት ህግ ስለተባለው ነገር እኔ አይገባኝም ።ውድ እህቴ አንች ያልሽው እስማማለሁ መማር አለብን በመማር ይሆናል ከእንደዚህ አይነት ችግር መወጣት አለብን መማር መማር የልጁ ችግር ልቤን ነካው የእኔን ልጅነት አስታወሰኝ።
God bless you
ወ/ሮ ፍሬ !
የወገኖችሽን ችግር :ለሚመለከታቸው አካላት ለመግለፅ ላደረግሽው ጥረትና ስላሳየሽው እርህራሄ በጣም አደንቅሻለሁ:: ይሁን እንጅ የዋግ ህዝብ ዛሬም በምግብና በውሀ እጦት አካባቢውን ትቶ መሰደዱን ቀጥሎበታል:: ያህዝብ ልጆቹን ሰውቶ ለስልጣን ያበቃው ድርጅትና መንግስት : ችግሩን ሰምቶ ሳይፈታ ቀረ : :
በጣም ያሳዝናል ::
My sister I proud of you edemana tena yestesh
You right ! Lij deha ayibalem b/c we don’t know about the kids future
ሁላችንም እራሳችንን ወደውስጥ እንድንመለከት የሚያደርግ ሃሳብ ነው የተነሳው። አነሰም በዛም ተባብረን ይህን ችግር ተረት ማድረግ አለብን ብዬ አስባለሁ ።
ትልቅ ቤተሰብ አከብራቸዋለሁ ተባረኩ...
Be ewent e/r yibarksh
Your family is Very impressive family. It is a model family for Ethiopia. I thank God for that family. I like your passion for the wellbeing of children. I respect your passion and I commend you for working hard on your passion. But the poverty problem in our country has other causes which are mainly political in nature. Individuals like you can support children out of their passion, but the responsibility of feeding children should be primarily of the family. But families should have the right to engage in their choice of economic activities wherever they want in the country which is not present in Ethiopia.
Respect!!!!!!
Yes, we can w/ro Frealem Shibabaw but, there so many distractions, the main problem is not understanding the cause; finding the solution burden goes to some individuals, and when we create this awareness level the society must be in an equivalent level of understanding.
Generally, my gratitude for your good thinking is far greater and you explained my thoughts. If our food desire is sufficient doesn't mean that we don't have to care about the others. This continuous problem can be avoided by showing how to get and eat the fish, not serving the fish always. we can change the food poverty if there is a good agreement as a country and if we work hard on it nothing is impossible to achieve the best. And I am ready to help with my ability.
Wow fere selame nwe keyete metesh betame des yelale
የሚገርምሽ ኢትዮጵያ ውስጥ የወለድሽውን ልጅን አደድቦ ማሳደግ ለምን እንዳስፈለገ
በእርግጥ የወላጆቻችን አለመማር ብቻ ተጽዕኖ ፈጣሪ ስለሆነ ይሆን ወይስ ደግሞ የኃይማኖቶቻችን እና የባህሎቻችን የወጎቻችን ተጽዕኖ
የብሔር ብሔሮች ሽኩቻ
በዕውነት ይገርመኛል ሰው ባለፊደል ባለቁጥር ወላጅ ቤተሰብ ማህበረ ሰብ ባለቤት ሆኖ
በዕውነት ይገርመኛል
ውይይታችሁ ስለጣፈጠኝ ይህን አልኩ
🌈🌈🌈🌈
Amazing women I want to be like you
መድሀፉን እንዴት ማዘዝ እንችላለሁ?
Egziabher Yibarkesh!
You're right those who deprived while he was child then when he get power he doesn't care for deprive children. That is why a child who raised like her when get gov't positions they always tried for the common good .
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
Yehe newu sewu huno mefeter!!!!
WOW MAZUYE ANCHE WESTA NSHE
እባክሽ መፅሀፉን እፈልጋለሁ እባክሽ
ፍሬአለምአስተሳሰብሽበጣምደስየሚልነውጀግናነሽእውነትብራቦሴትእድሜይስጥሽጨማምሮ
looking for the book, still didn't get it :(
Judy
Yehen project merdat alebin
Ye Bateseben cheger mejemeria cheger teteki lejoche Nachew Betam 100% Ene Bedenb Ayechewalhu Esekezarem Bewelajochachen
Yale memar balemawek eyeteseqayehu new
Yetebareke beteseb.
Gn iko makafelm tchlu neber
አዝና እናመሰግናለን ብርቱ መሆንሽን አቃለሁ ብዙም ገ ና ገ ና እንጠብቃለን ደሞ ትችየለሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
አዝ አሌክስ ታደሰን ፀሀዬ ዮሀንስን እደምታቀርቢያቸው ተስፋ እናርግ ? አዝ
Yihn yemesele choma Hasab eyakafelech... algebashim... asgebiwuna kuch sityi aselasyiwu.
She is just pouring wisdom on us. It's better than food its life time treasure. Think!!! Think!!! Think!!!