Seifu on EBS : ቆይታ ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጋር ክፍል 1 | part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ

    በነገራችላይ ይህ ሰው ጎበዝ ነው ኡስታዝ አብበክር አህመድ ጋ እና እድሁም ሌሎች ጋ ያረጉት ወይይት በጣም ልብ ውስጥ የሚቀር ነው ሰላምህ ይብዛ ሀይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው የምትሉ 👍 ብቻ።

    • @tewahdoyoutube936
      @tewahdoyoutube936 5 лет назад +5

      ዝም በይ ድንግልን ከእቱጋ እያወዳደረ

    • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ
      @ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ 5 лет назад +28

      @@tewahdoyoutube936 ይቀርታ ስለሱ አይመለከተኝም

    • @natsanetdani7049
      @natsanetdani7049 5 лет назад +3

      Eheta tikili nashi taberaki

    • @itsrachel1423
      @itsrachel1423 5 лет назад +5

      Bravo ደግ አደረሻት ያልበላቸውን እያከኩ ነው ሀገር ሚበጠብጡት ካዳትም አልካዳትም ደስ ካላት አላት ነው
      የሆንሽ አሰፉ ነገር ብትቀበልሽማ ወሬ ልታሰፊ ነበር ግን ልጅቱ ልብ አላት በ4 ነጥብ ዘጋችሽ እንጂ

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 лет назад +5

      @@tewahdoyoutube936 ጭንቅላት ስለሌለው እኮ ነው አትፍረጅበት ጭንቅላት ቢኖረው ኖሮ የጌታን እናት ከተራ ሰው ጋር ባላወዳደረ ነበር አምላክ አስተዋይ ልብ ይስጠው

  • @nejuhaveshawit3999
    @nejuhaveshawit3999 5 лет назад +410

    ዮናታን አንተን ለማድነቅ ለመውደድ ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው። እስቲ እንደኔ የሌላ እምነት ተከታይ ሆኖ ዮናታንን የሚወድ👌

    • @ethiolove9444
      @ethiolove9444 5 лет назад +3

      👌🏽

    • @melatalemayehu9617
      @melatalemayehu9617 5 лет назад +10

      ነጁዬ ጌታ ይባርክሽ. እሱ ከኢየሱስ ባገፕው ፀጋ ነው የሚያገለግለው በስራው ስታደንቂው ስትወጂው በዮኒ ሀይል አይደለም ፀጋን በሰጠው እንጂ:: እንዳንቺ በሌላ እምነት ሆኖ አይደለም ለማድነቅ ለማየት የማይፈልግ ስንት አለ መሰለሽ: አንቺ ግን ልታይው ገና ልብሽ ሲፈቅድ የልብና የኩላሊት አምላክ ልብሽን ከፍቶታል:: ጌታ ይወድሻል ሁላችንም እንወድሻለን

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 5 лет назад

      የእኔ ቆንጆ እስኪ አስረዱኝ እኔ ምኑም አልገባኝ አልፎ አልፎ ፕሮግራሙን አየዋለሁ ግን ስለመናፍቃን ነው የሚሰብከው ግን እንዴት ተቀባይነት ኖረው እዩ ጮፌስ ለምን ታገደ ታዲያ በናታችሁ አስረዱኝ

    • @bermudab3636
      @bermudab3636 3 года назад

      @@AaAa-qy7cl ማወቅ የምትፈልጊው ስለምኑነው ስለ

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 5 лет назад +268

    የዮናታን ተሞክሮ የሁሉም ሀይማኖት መሪዮች በመከተል ወጣቶችን ከጥፋት መታደግ ይኖርባቸዋል ዮኒም የጀመርከዉን መልካም ስራ እንድትቀጥል የምታምነዉ አምላክ ይርዳህ

  • @christianaddisuhager5177
    @christianaddisuhager5177 5 лет назад +7

    ሰይፍዬ #1 ሰውን ሚለውጥ የሚያስተምር ልዮ ሰው ስለጋበዝክ ፈጣሪ ያክብርህ

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ 5 лет назад +292

    ይሄን ሰው አለማድነቅና አለማክበር አይቻልም እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥህ

    • @saal5723
      @saal5723 5 лет назад +2

      ዮኒ በጣም መልካም ንግግር ዋውውእድሜይስጥክተባረክ

    • @Alemi635
      @Alemi635 5 лет назад +1

      Amen

    • @ገብርኤልአባቴ-ተ7ቈ
      @ገብርኤልአባቴ-ተ7ቈ 5 лет назад

      በትክክል ሊመሰገን
      የሚገባውን ትተው
      ሰው ያመሰግናሉ

  • @ሉሲከኮልፌ
    @ሉሲከኮልፌ 5 лет назад +63

    ዮኒዬ አንተን ለማድነቅ የግድ ፕሮቴስታንት መሆን አይጠበቅብኝም ስለወጣትም ስለ ሀገርም የምታስተምራቸው ሁሉ በጣም ይመስጡኛል ትክክለኛ ክርስቲያን ነክ
    የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንክን ይባርከው

    • @tsedalewoldesemayat782
      @tsedalewoldesemayat782 4 года назад

      Amen!

    • @berhansmart5377
      @berhansmart5377 3 года назад

      አሜን የራስን ማምለክ የሌላውን ማክበር ትልቅነት ነው በእውነት

  • @user-yp5ex1mm2s
    @user-yp5ex1mm2s 5 лет назад +51

    አገሩን በተግባር የሚያገለግል ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 5 лет назад +235

    እኛ ኦርቶዶክሶች ሙስሊሞች በጣም ነው እምንወድ ዮናታንዬ መልካም ሰራ ነው በርታ የስው አይምኖት አተነካም እኮ ዕንቁ ነህ ❤❤❤🙏🙏😘😍😘😘

    • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
      @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 5 лет назад +2

      አረ ባክሽ ስለ እመቤታችን የተናገረውን አልሰማሽም እንዴ

    • @iamalwaysinthelineofethiop2770
      @iamalwaysinthelineofethiop2770 5 лет назад

      እረ ባክሽ እሺ አትይማ ይህ ሰው ኦርቶዶክስን ይቅርታ መጠየቅ አለበት ሲያላዝን የነበረው የኢየሱስን እና ሲዘልፍ የነበረ ደካማ ሰው ነው

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 лет назад +1

      የጌታን እናት ማላገጫው መጫወቻው እያረጋት ደሞ አያፍርም እዚህ መቶ ሲያወራ ምን ይመስላል ልጇ የክርስቶስ ነብሱን አይማረው ሲበዛ በጣም ባለጌ ዳስተር ነው

    • @EyerusJerry
      @EyerusJerry 5 лет назад

      Selam Buta Lucifer yimesil sewu atiksesu ...esu aydelem yegetachinin enat kerto sewu ayisadebim....yikir yibelachu ....

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 лет назад

      @@EyerusJerry ያምሻል ልበል ጤነኛ ካልሆንሽ ፀበል ሂጂ እሺ መጀመርያ የእሱን ቢድዮ ፈልገሽ እይ ዝም ብለሽ አትጩሂ ሰማሽ ተረቱ ምን ይላል መሰለሽ ደንቆሮ የሰማ ለት ያብዳል አሉ ምንም ሳትሰሚ ሳታይ ለምን ተነካ ብለሽ ትጮሂአለሽ እንዴ ስትገርሚ

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 5 лет назад +144

    Yoni ወጣቱን በመያዝክ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክክ ለዶክተር አብይ በዚህ ሰአት ከሚያስፈልጉ ሰዎች መካከል፡አንዱ አንተ ነክ በርታ👍 ጌታ ሞገስ ይሁንክ ሀገራችን ኢትዮጵያን 🇪🇹ሰላሟን እንደ ምድር አሸዋ ብዝት ብዝትዝት ያድርግልን አሜን❤🇪🇹🙏👏

  • @moudimounir5094
    @moudimounir5094 5 лет назад +30

    ወላህ በጣም ምገር መልህክት ነው ያስተላለፊከው የእናት እርግዝናንና የመውለዶዋን ነገር አሁን አገራችን ባለችበት ሁኔታ ምርጥ መልክት አለው ልብ ያለው ልብ ይበል ወገኔ ወይንም ዮናታን ያለው መልካሙን ሁሉ ተመኘውልክ በላኛውም በዝኛውም አለም ወገኔ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 лет назад +362

    ዮኒ ምርጥ ሰው ፈጣሪ። እድሜህን ይባርከው
    👍👉🙏❤

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 5 лет назад +1

      አሜን እህቴ

    • @rh1660
      @rh1660 5 лет назад +1

      Amen! Yebarklrn

    • @Everything0916
      @Everything0916 5 лет назад +1

      Amen

    • @tinbitfikadu961
      @tinbitfikadu961 5 лет назад +1

      Amen 1000000000tekotiro mayalk edime yestew

    • @salamadisou8996
      @salamadisou8996 5 лет назад +1

      ዮኒ እግዝአብሕር አብዝቶ ይባርክህ ለምልም ልን እወድሀለው በጌታ ፍቅር

  • @emukertatawaenatennafaki7195
    @emukertatawaenatennafaki7195 5 лет назад +117

    ዮኒ የምወድህ በምክኒያት ነው አንተ የተባረክ ሰው ነህ አንተ ማለት በቃ ሰው ነህ አንተን ለማድነቅ የግድ ፕሮቴስታንት መሆን ያለብኝ አይመስለኝም ጌታ ይባርክህ ።

    • @moliyejesuslij3164
      @moliyejesuslij3164 5 лет назад +1

      Amen yibarkew emuye tebareki♥️geta yiwedeshal

    • @kankoasefa5223
      @kankoasefa5223 4 года назад +1

      ኤረ ተዉ ግን አንቺ ስላልሽ ብቻ የሚወዳት የሰዉን ልጅ ባጠቃላይ ይወዳቸዋል ምስጋና ለልኡል እግዚአብሔር እየሱስክርስቶስ ለወለደች ቅድስት ለድንግል ምስጋና ይድረሳት

  • @yeneteweledtube6821
    @yeneteweledtube6821 5 лет назад +38

    የትንሽ ጊዜ ምጥ የረጅም ጊዜ ልደት ነዉ፡፡ እዉነት እንደ ቃልህ ያድርግልን፣ እግዚኣብሄር ካንተ ጋር ይሁን

  • @loneeagle5181
    @loneeagle5181 5 лет назад +11

    WOW! Sefu This is really the Man We Need for this country May God Blesses You!

  • @bezabeza7795
    @bezabeza7795 5 лет назад +128

    ዬኒዬ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባረክ ምርጥ ሰው ስወድህ😍😘😍

  • @yeshabelij8767
    @yeshabelij8767 5 лет назад +27

    እኔ የሙስሊም እምነት ተከተይ ነኝ ግን የዮናታን ትምርት በጣም እከታተላለሁ እና @መመስገን እና @መከበር ያለበት~ጥሩ ~ሰው ነው~ሰላሙ ይብዛለት!

  • @edellove7302
    @edellove7302 5 лет назад +280

    እስኪ የ ሀገራችን ሰላም የናፈቃቹ በላይክ አሳዩኝ

  • @birunoaboto3778
    @birunoaboto3778 5 лет назад +71

    ሰይፉሻ የምወደውን ሰው ስላቀረብክ በጣም አመሰግንሀለሁሁሁሁሁ

  • @እማየኔፍቅርውድድድ
    @እማየኔፍቅርውድድድ 5 лет назад +81

    ዮኒ ዮኒ ዮኒ ምንኛ የተባረክ ነህ ውድድድድድ ሰይፍሻ ዛሬ ገና ፍሬ ያለው ሰው አቀረብክ

    • @yohanesasnake2420
      @yohanesasnake2420 5 лет назад +2

      የቁላ ፋሬ ነዉ

    • @mailmail8436
      @mailmail8436 5 лет назад

      😅

    • @eyoueyoumymy8950
      @eyoueyoumymy8950 5 лет назад +1

      እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክክ እውነት አንደበት እንደዜህ አይነት ነገር ነው መስበክ ያለበት

  • @tesfamariam7086
    @tesfamariam7086 5 лет назад +136

    የእስራኤል ቅዱስ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን።🙏🙏🙏
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር⛪♥
    ኢትዮጵያ ምንጊዜም በክብር ትኑር።
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @abdulfetahmustefa4141
      @abdulfetahmustefa4141 5 лет назад +5

      Tesfa Mariam ስብከት መሆኑ ነው ???🤣 ተራ !!!!

    • @fiorizeweldi
      @fiorizeweldi 5 лет назад +2

      Amen

    • @zaratube608
      @zaratube608 5 лет назад +7

      ለዘላለም የሚኖረው እግዚአብሔር ብቻ ነው

    • @حخهنال
      @حخهنال 5 лет назад +3

      ክክክ ምን ለማለት ነው ቆሼ

    • @aliaazzam30
      @aliaazzam30 5 лет назад

      Tesfa Mariam አሜን አሜን አሜን

  • @ሲመርሰንደረጀ-ቸ5ጀ
    @ሲመርሰንደረጀ-ቸ5ጀ 5 лет назад +13

    አንተን ለማድነቅ እውነት ሠው መሆን ብቻ በቂ ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ! እንዲሁ ወድሀለሁ መልካም ሠው።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 5 лет назад +10

    ኘሮቴስታንት አይደለውም በሚገርም ሁኔታ ስብከትክን አንዴ ሰማውትና ደስ አለኝ እረፍት ስሆን ቲቪ ያንተን ትምህርት መስማት ደስ ይለኛል ተባረክ

  • @mailmail8436
    @mailmail8436 5 лет назад +17

    እኔ ይህነን ልጅ እወደዋለሁ በኢትዮጵያውያንት አሚነገረው ነገር በጣም ሃሪፍ ነው እግዚአብሔር ብቃ ይበለን ሀይማኖት የግል ነው ሀገር ያገር ነው ተዋህዶ እና ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ይኑር 💟💟👌👌🇪🇹🇪🇹💟👌

  • @tigistmarekos2494
    @tigistmarekos2494 5 лет назад +25

    ዘመንክ ይባረክ አንተን የወለደች ማህፀን ልዩ ናት ትባረክም 😍 አንተን ስለሰጠን ፈጣሪዬን አመሰግናለው MY GOD BLEES YOU💚💛💝

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 лет назад +52

    ዋውውው አገልጋይ ዮኒዬ ምርጥ ሁሌም አንደኛ ነህ ሰላምህ ይብዛ

  • @Zuz725
    @Zuz725 5 лет назад +4

    ውድ የክርስቶስ ወታደር ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ❤💚💛

  • @demekchasefeademekchasefea4060
    @demekchasefeademekchasefea4060 5 лет назад +71

    ፓስተር ዮኒ የእግዝኣብሔር ሰው ፀጋው ይብዛልህ

  • @kaifkrkaiYAsA
    @kaifkrkaiYAsA 5 лет назад +20

    አይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራአ ነው ተባረክልኝ ስወድክ እድሜኤና ጤናአ ይስጥልን

  • @ትዕግስትየድንግልልጅ-ፈ6ዘ

    ዮኒዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ክበርልን የውነት ትልቅ ሠው ነህ ሃይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው

    • @prettypaul6945
      @prettypaul6945 5 лет назад +2

      ትውልዱ እንዲህ አይነት መሪ ረዳተፐች ስላገኘ።እድለኛ።ነው

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 5 лет назад +480

    ጴንጤ አይደለሁም ግን በቃ ዮኒ የሰው ውሀ ልክ ነህ እናቴ ትሙት ከአፍህ ማር ይዘንባል

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 5 лет назад +7

    ዮኒን ምትወዱ እጅ አወጡ👍👍👍👍ዮኒዬ እግዚሐብሐሄር አምላክ ይባርክህ ውድድድ ነው ምናደርግህ

  • @saadaahmed4256
    @saadaahmed4256 5 лет назад +85

    ዮኒን አለማክበር አልችልም መልካም ወጣት መፍጠር
    መልካም ሃገር እንደመገንባት ነው
    አላህ መልካሞችን ያብዛልን🙏🙏🙏

    • @lioule1
      @lioule1 5 лет назад +1

      ተባረክ

  • @sirguttube
    @sirguttube 5 лет назад +100

    እኔም ተኛው ደግፎኛል እና ነቀው ይላል ዳዊት
    በጣም እውነት ነው

  • @tibebu779
    @tibebu779 5 лет назад +1

    አቤት ንግግር እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ፀጋ የብዘት በጣም ደስ ብሎኛል ውስጥ ምማራክ ንግግር ነው !!!! ዮናታን እና ሴፍ ቀጥሉበት ፡ እንደ ያለው ድንቅ አመለካከት ፈጣሪ ያብዛልኝ ለሁላችንም ።

  • @tewoflostelahun
    @tewoflostelahun 5 лет назад +72

    ዮኒ ተባረክ ! እንደዚህ ሞገስ የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን !! 🙏🏽🙏🏽

  • @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ

    ለዛሬ እሳት ወጣት እሳትነቱን በተገቢው ሁእኔታ እንዲጠቀምበት የሚያስፈልገው እንደዚህ ያለ ሰው ነው በርታ ።

  • @marilouisewehbe2344
    @marilouisewehbe2344 5 лет назад +75

    ዮንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኡ አቦ ስወድህ እግ/ር አንተን እና አቡቹን ይጠብቅልኝ የኢትዮጵያ ከእግ/ር በታች ብቸኛ ተስፋ በርቱ አትያዙ ሂዱ

  • @jesusislord5560
    @jesusislord5560 5 лет назад +1

    I never tried listening to you Yoni. You are a gift from God to our generation. I have a lot of respect and admiration. Your teaching is transforming the mentality of all age group. God bless you!!

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 лет назад +47

    አንደኛ ዮኒ ለወጣቶች በርታ 👍👍👍

    • @hananhanki6698
      @hananhanki6698 5 лет назад +3

      Mama or Baba Love me to አረ የት ነዉ ማላገጀኝሽ

  • @መሲየሻሼልጂ
    @መሲየሻሼልጂ 5 лет назад +1

    ዮኒ የወጣቶች አባት ብልህአልተሳሳትኩምዘርማዘር ይባረክኑርልኝ

  • @gemtatube1380
    @gemtatube1380 5 лет назад +12

    Seifu ዮንን በመናገር አድልኛ ነህ
    You're lucky to interview yoni !!!

  • @ድንቅነሽየክዳንልጅ
    @ድንቅነሽየክዳንልጅ 5 лет назад +1

    የእግዚአብሔር እጅግ በጣም አከብራለሁ ዘመንክ በጌታ ይባረክ

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 5 лет назад +29

    ይገርማል እኔ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ግን ያንተ ፕሮግራም በጣም እከታተለዋለው ንግግርህ ውስጤን ይነካዋል ተባረክ ብቻ

    • @kankoasefa5223
      @kankoasefa5223 4 года назад +1

      ለአንድ ሰዉ ሁለት ጌታ ሊኖረዉ አይገባም አንዱን መምረጥ እንጂ

  • @lensakuma5547
    @lensakuma5547 5 лет назад

    ይህ ሰው ትውልድን እየታገደ ነው የመጨረሻ ምርጥ ሰው ነው የሚጠላው አጋንንት ያለበት ነው የስስንቱን ህይወት አስተካከለ ሀይማኖት ሳንል መረዳት ያለበት ሰው ነው ዘመኑ ይባረክ

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 5 лет назад +10

    May God bless you abundantly Yoni! Thank you Seifu for inviting him. ❤️

  • @masetawalefekadi6591
    @masetawalefekadi6591 5 лет назад

    እድሜክ ይጠር አተ ኮ እኔ ከድግል ማርያም በምን አሳለው ያልክ ጀዝባ ነክ ኦርቶዶክስ ሁናችሁ እሱን የምታዳምጡ ድግል ማርያም ትፋረዳችሁ የመቤቴ ጠላት ለኔም ጠላቴ ነው ።በርዳታመልክ ስለድግል ማርያም እየሰበከ ወጣቱን እምነት የሚያስቀይር የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ነው

  • @lazer106
    @lazer106 5 лет назад +3

    I praise my God for Jonathan. Thank you seifu to invite him . Goesple is the answer for human being on earth & heaven. Praise God.

  • @teketelpawlos5591
    @teketelpawlos5591 5 лет назад +1

    መለዉ ኢትዮጵያ ምድያዎች ላይ ፕሮግረምህ ብታላለፍ ደስ ይለኛል አድናቅህ ነኝ ዘመንህ ይባረክ

  • @bettylove1989
    @bettylove1989 5 лет назад +6

    #ዮኒዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤ አንተን አለመውደድ አይቻልም 💝💝💝💕❤❤❤💕 ተባረክ አንደኞዬዬዬዬዬዬ 💛💕💖💕💖💕💖

  • @helenbahrain5680
    @helenbahrain5680 5 лет назад

    በጣም እምወደው በወጣቶች ላይ የሚሰረ ብሩክ ሰው ነው ዮናታን እድሜና ጤና የሰጥ ተሰፈ አረገለው አንድ ቀን በአካል እንደማገኘ ዘመን ይባረክ ከነ ቤተሰብ well respect you

  • @zadebuna590
    @zadebuna590 5 лет назад +326

    ላገባ ነው መልካም እድል ተመኙልኝ ጋይስ

  • @نورا-ع5د5ذ
    @نورا-ع5د5ذ 5 лет назад +11

    አሚን
    ፈጣሪ አገሬንና ህዝቤን በፍቅር ይጠብቅልኝ ያረብ😍❤

  • @nahijea4559
    @nahijea4559 5 лет назад +30

    I can listen to this pastor all day long !!! Damn I wanna grow to be like him

    • @senaityemanne422
      @senaityemanne422 5 лет назад

      Nahi Jea love your comment

    • @mezmurlyrics909
      @mezmurlyrics909 4 года назад +1

      So do what you suppose to do and you will became not like him but with the more knowledge and everything 🙏💯 May God bless you for your wish 👏👏

  • @architectbiza6117
    @architectbiza6117 5 лет назад

    ዬኒ ምርጥ ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ።......እውነት ለመናገር ግን ኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን አለም በሙሉ ምጥ ላይ ነውና ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች ብሎ ተስፋ ማድረግ ትላንትን ነገ ይመጣል ብሎ ተስፋ ማድረግ ነው። ኢትዮጵያ አሁን ለደረሰችበት የትኛውም ዓይነት ነገር አቅዳበት እና አስባበት እንዳልደረሰች ግልፅ ነው፤ እንዲሁ አስባበትም ሆነ አቅዳበት ልትወጣ አትችልም። ተቋጭቶ ባለቀ ዓለም ላይ ነው የምንኖረው።ግን ለመላው የሰው ዘር ሁሉ የምስራች ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል!!! ሁሉንም በአምላኩ ሀይል አዲስ ያደርጋል።

  • @አባይኢትዮጵያ
    @አባይኢትዮጵያ 5 лет назад +79

    ዮኒ 1ኛ ስወድክ ተባረክልኝ 👏🙏❤😍

  • @danared8319
    @danared8319 5 лет назад +6

    Love from Eritrea Yoni, you are number one , be blessed with more understanding !

  • @ruhamaruhama9875
    @ruhamaruhama9875 5 лет назад +41

    Yoni የዚህ ትውልድ አባት ኑርልን❤❤❤

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 4 года назад +11

    ፩ኛ
    ነህ
    ምንም
    የማንም ይሁን
    ሀገር የጋራ ነዉ
    💚💛❤

  • @fasilmekonen8970
    @fasilmekonen8970 5 лет назад +8

    ይሄ ልጅ በጣም ነው ምጠላው ስእለ እመቤታችን የተናገረው እስካሁን አይምሮዬ ውስጥ ቀርቱዋል

  • @ethiopianlove6784
    @ethiopianlove6784 4 года назад +1

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በምትጠቀማቸዉ ቃላቶች በጣም እየተማርኩ ባቸዉ ነዉ ለወጣቶች ምርጥ አርአያ ነህ የትኛዉም ወጣት በየትኛዉም እምነት ዉስጥ ሆኖ ሀሳብህን መጋራት(መማር) አለበት

  • @ሠላምለኢትዮጵያይሁንየፍቅ

    አቦ እንደአፍ ያድርግልን ሠላም ለኢትዮጵያ ይሁንልን

  • @dageamenamenamenamen6216
    @dageamenamenamenamen6216 5 лет назад

    ዮናዬ እንቁ እኮ ንህ የተባረከ አእምሮ የተሰጠ ጀግና ሰው በርታልን እግዚአብሔር በሁሉ ነገርህ ይርዳህ የረገጥከውን ሁሉ ውርስ ተባረክ ረጅም እና ጤና እመኝልሀለሁ

  • @hayetwoloywaalahwokile1175
    @hayetwoloywaalahwokile1175 5 лет назад +277

    Muslim nagn gn akbrhalhu abta ❤🇪🇹💪

  • @fekrefekre6792
    @fekrefekre6792 5 лет назад

    ዮኒኔ የኔ ምርጥ በው አተ ለወጣቶች ከፈጣሪ የተሰጠክ ምርጥ ሰው ነክ ጌታ ይባርክክ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምርትክ ውስጤ ነው ተባረክልንንንንን

  • @Bemnet947
    @Bemnet947 5 лет назад +18

    ዮኒዬ የኔ ምርጥ ስወድህ ዘመንህ ይባረክ

  • @etsubdejena7167
    @etsubdejena7167 5 лет назад +2

    ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህን ጌታ ይባርክ ስወድህ እኮ

  • @ጥቁርሠው
    @ጥቁርሠው 5 лет назад +36

    ይህ ሰው የሚሰጣቸው ትምህርቶች በጣም የመቹኛል

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 5 лет назад +1

    Wonderful and very smart Ethiopian!!! Thank you 4 all you do for our beloved and ancient proud country!!!!

  • @sifentulu8187
    @sifentulu8187 5 лет назад +21

    God bless you more yoni
    And thanks seifusha

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 5 лет назад +2

    The best interview of the year !!
    Articulated, focused, impressive..you are one of the few most practical person in the country. Nebiy Yonatan
    'If your actions Inspire others to dream more, do more & become more, You are a Leader. ' John Q Adams.
    God Bless You more & Thankyou for all what you do !!

  • @habeshawit1738
    @habeshawit1738 5 лет назад +88

    ye yoni adinakiwochi ba like we love you yoni💘💘💘💘💘

  • @fatumaali3301
    @fatumaali3301 День назад

    ዮኒዬ የኔአባት ተባረክ ጌታኢየሡሥ በደሙ ይሼፍንህ በጣምየምወድህ የማከብርህ 👍👍👍👍

  • @mulugetaabate5015
    @mulugetaabate5015 5 лет назад +50

    ሰይፍ አሁን ገና የሚጠቅም ሰው አቀረብክ ይመችህ ዮኒ አንተ ለምክንያት የተፈጠርክ ሰው ነህ

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 5 лет назад +1

    Seifuye enameseginalen Yoniye Interview sladerekew Egziabher yakbrih

  • @ننسزرون
    @ننسزرون 5 лет назад +14

    ዮናታዬ ዘመንክ ይባረክ ያአባቴ ልጅ ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹

  • @mekedesgirma3153
    @mekedesgirma3153 5 лет назад +1

    አንተን የወለደች እናት ትባረክ እኔ ኪቶሊሊክ ከሀገር ዉጪ ነዉ ያለሁት ሀገሬ እወዳለዉ:"ያኒዬ አንተን የመሰለ የገባዉ ሺህ ይወለድ ዘመነህ ይባረክ!!ለሰዉ ያለህ ፍቅር ወንጌል ነዉ አንተ ወንጌል ነህ::

  • @simontekali2738
    @simontekali2738 5 лет назад +3

    Woww You are Our Ages Prophet, you Clea all the Wound of the entire Nation!! God(Allah) is with US ( particularly Eritrean n Ethiopia) whom Shall Be Against Us,, (no Activist, Politicians, Leaders Of Community to Evil Idea,..... etc). Thank you Man for your Brief explanation. Thank you also EBS and Seifu, for such Great Update Programs!!! Give me Cheer!!

  • @asterkasa8127
    @asterkasa8127 5 лет назад

    እኔ በበኩሌ ኦክቶዶሰ ተዋህዶ ልጄ ነኝ የምትናገርው ነገሮች በጣም ጥሩ ነው በዚህ ቀጥልበት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑረ እናማሰግናለን

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 5 лет назад +47

    ኢየሱስ ያድናል

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 5 лет назад

    እዳተ ያለውን ያብዛልን። ጥሩ መካሪ ነህ። ፕሮቴስታንት ቁም ነገር የላቸውም ነበር ።አተን ስላየሁ ደስ አለኝ። እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ። ግን አምናለሁ አድ ነገር። እግዚአብሔር ባድም በሌላም መገድ ይናገራን ሰው ግን አያስተውልም ያለው። ጻድቁ እዮብ አሰብኩት እና። እግዚአብሔር በሚያምነውም በማያምነውም ሰው። ሊያስተምረን ይችላል። ከዛ አዱ አተ ነህ። ለኢትዮጵያ ባሁኑ ሰአት። እዳተ አይነት ሰው ያስፈልጋታን። እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ። ያወራህወን ተግባራዊ እድሆን ፈጣሪ ይርዳን አሜን።

  • @marymebaba7161
    @marymebaba7161 5 лет назад +8

    ተመቸኝ ባጠቃላይ መልስ ደስ ይላል ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ገ7ዘ

    ውይ አንተ ስንት ሊጠፎ የተቃርቡትን ወጣቶች በማዳንህ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ

  • @afafala9495
    @afafala9495 5 лет назад +7

    አባት ነህ የሁላችንም አላህ ያቆይህ

  • @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ

    እኔ መልካም ወጣት ነኝ ለኢትዮጵያ ጠላቶቹ ድንጋይ አላቀብልም መልካም ወጣት ለኢትዮጵያ አንድነት ዬንዬ በምትሄድበት ሁሉ ሞገስ ይጨመርል ፍቅር መስበክ ብቻ ሳይሆ በተግባር የምትኖር ዬንዮ ዘመን ይለምልም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌☝☝☝🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇💚💛♥♥♥♥♥

  • @جناتجناتو-ظ2ش
    @جناتجناتو-ظ2ش 5 лет назад +18

    ለመጀመሪያ ጊዜ ለየት ያለ እግዳ ደስ ይላል

  • @martasahela8150
    @martasahela8150 5 лет назад +1

    ጌታ ይባርክህ ለገባው ሰው አስተማሪ ንግግር ነው ለዘረኞች ልቦና ይስጣቸው አገራችን ትንሳዬዋን ያሳይን ሀዘኗ ይብቃ

  • @መስከረምመስከረም-ኰ7ቀ

    ምነው ከስደት ተመልሽ የሴፉን እንግደ ሆኜ እብስ ላይ ብቀርብ እና የህወት ዉጠ ዉረድ ለኢትዮጵያ ህዝብ ብአካፊል ደስ ይለኛል።
    እስ በዚሁ ሰብስክረቢ አድጉኝ መዝሙር ብቻ ነው።

  • @memywa2756
    @memywa2756 5 лет назад

    ዘንድሮ እንደዚህ ፓስተር የማረከኝ የለም በጣም ጎበዝ የዚህን ዘመን ወጣት የሚዋጅ አስተምህሮ ነው የታደልከው ። ምንም እንኳን የምከተለው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቢሆንም ክብር የሚገባህ ፓስተር ነህ።

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 5 лет назад

    ዮኒ ዘመንህ ቤተሰብህ አገልግሎትህ ይባርክህ ያገኘሃቸቸው ያናገርካቸው ከተሸከምከዉ የግዚሃቤር መንፈስ ይተላለፍባቸው ።

  • @ALEM2497
    @ALEM2497 5 лет назад +5

    I am an orthodox but I respect him God bless you

  • @amanred6475
    @amanred6475 4 года назад +2

    የእምነት ጉዳይ የግል ስለሆነ እንተወውና ፤ የዚህ ልጅ ርዕዮት አለማድነቅ አይቻልም ...🙏🙏🙏

  • @adyamgualmekelle1380
    @adyamgualmekelle1380 5 лет назад +8

    መልካምነት ላራስህ ነው ዮንየ የኔ ምርጥ ስወድህ!!😍😘

    • @myoutube3294
      @myoutube3294 5 лет назад

      የምነቱተከታይ ባልሆንምግንዩኑየን
      ውድድድድድድድድ

    • @emmanuelephraim7926
      @emmanuelephraim7926 5 лет назад

      እንዳፍህ ያርግልን ዬኔ ይባርክህ እናት ነኝ ይገባኛል

  • @digafechalito8693
    @digafechalito8693 5 лет назад

    እግዝአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ተስፋዋም እግዚአብሔር ነው።
    ወጣት ሰላም ከሆነ አገር ሰላም ይሆናል ዮኒ በርታ አንተ የአንድ ሀይማኖት አምባሳደር ሳትሆን ለሰው ልጆች ሁሉ የተሰጠህ ነህ።

  • @sabasabina6898
    @sabasabina6898 5 лет назад +3

    May God bless you, you're the best teacher

  • @oneethiopia7468
    @oneethiopia7468 5 лет назад +1

    ጎበዝ ነው ይ ሰውየ አስተሳሰቡ ደስ ይላል አላህ ሂዳያ ይወፍቀውና በተለይ እዛ ነብዩ ነኝ እያለ እሚጃጃሉትን ትልቅ ትምህርት ነው

  • @shegaabebeworesa1573
    @shegaabebeworesa1573 5 лет назад +8

    yenyia ena orthodox nien gen anten betam akebrhalew wedehalew zemnih yebarek

  • @meseretderiba3967
    @meseretderiba3967 5 лет назад +1

    Thank u. U interviewed an amazing person. U also allowed non-protestant people to see and listen to him. So thank u thank u

  • @Samireview97
    @Samireview97 5 лет назад +53

    Yoni u r our Martin Luther King , God bless you .

  • @helinaanreasson1194
    @helinaanreasson1194 5 лет назад

    AMEN!! Egziabher yebarkeh!!

  • @Sa-ll6wq
    @Sa-ll6wq 5 лет назад +3

    አንተን ያለማድነቅ አይቻልም
    ለሀገሬ ዘብ ስለቆምክ አድናቂህ ነኝ👍👍👍