አሜሪኮ አሳዘነችኝ በነፍሳ ተጫወትኩባት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • #dinklijoch #fanisamri #seifuonebs #yetbi_tube

Комментарии • 802

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 года назад +119

    ባልና ሚስት በትሆኑ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ማርያምን ታምራላችሁ በተለይ አሜሪኮ ፈገግታዋ እራሱ ገዳይ ነው የኔ ውድድድ😍😍😍

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 2 года назад +52

    የእኔ እናት የእውነት እባ እባ አለኝ አሳዘነችኝ ምስኪን ስንቴ ሲጎርስ ደንግጣ ከአንድ አጥንት ጋ ተጣብቃ ቀረች የተባረከ ይሁን

  • @sarameshamo5701
    @sarameshamo5701 2 года назад +90

    ፍቅርች ለዘላለም ያርግላችሁ 🥰እኔም ከስደት ዎጥቼ ባሌን ላስዳስት ቀን ናፋቀኝ 🥰🥰

  • @semirakema4391
    @semirakema4391 2 года назад +105

    ጥሎብኝ በጣም ነዉ የምወዳት ቤቲዬ እሷን ለማየት ነዉ የምመጣዉ ተጋቡ

    • @tiemtinguse5107
      @tiemtinguse5107 2 года назад +3

      እኔም የምር ትግስትዋ በጣም ነው የሚወዳት

    • @hayatdamtew7016
      @hayatdamtew7016 2 года назад +2

      በጣም መልሶእራሱ ስወድላት እኔ ብሆን ትቸውእነሳለሁ

    • @azmiyerayawa7835
      @azmiyerayawa7835 2 года назад +3

      እኔም ❤❤❤

    • @መቅዲ-ሸ7ጐ
      @መቅዲ-ሸ7ጐ Год назад

      ቆይ አልገባኝም ያሉት አንድቤት ነው ምናነው ባለፈው ደሞ አላፈቅርሽም ሲላት ነበር

    • @beletudebele5964
      @beletudebele5964 Год назад

      🥰🥰🥰👏👏👏💔💔

  • @ቤዛወለተሚካኤል
    @ቤዛወለተሚካኤል 2 года назад +48

    እፍፍፍ የኔ ዉድ አሜርኮየ የሴት ደርባባ እረ አደብ በስማም ጌታን ትግዕስታ የተባረከ ይሁንላቹሁ የሜርኮን የአገባ በምድር ላይ ገነት ገባ 🥰🥰🥰❤️❤️

  • @ሳራሳራ-ቀ5ጸ
    @ሳራሳራ-ቀ5ጸ 2 года назад +48

    ቸሩ ግን ለምን አትጋቡም እና ትዳራችሁን ቀጥሉ በጣም ታምራላችሁ 😍😍😍

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 года назад

      Demerign

    • @EMU937
      @EMU937 2 года назад

      @@mimifkr1743 ቤተሰብ እኑን

    • @FkriAemlakeysAelewoHelefa
      @FkriAemlakeysAelewoHelefa Год назад

      ሳይጋቡ ለምን ብኣንድ ቤተ ሊቀመጡ ቻሉ ሞኞች ናቹ ግን

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 2 года назад +15

    የኔቆንጆ ብትዬ ደስ የምትል ደርባባ በዕዉነት ቸሩዬ ከልቡዋ ሴት ናት ተከባከባት።

  • @mozaalshkaili4015
    @mozaalshkaili4015 Год назад +9

    ቤቲ በጠም ትግስተኛነሽ እህቴ ታድለሽ 🥰 ቸሩግን ተንከባከባት አጉርሳት ፍቅር ስጣት እኛ ሴቶች እንክብካቤ እኖዳለን🥰🥰🥰🥰

  • @vidiyomusiktfg1961
    @vidiyomusiktfg1961 2 года назад +22

    የኔ ጥንዶች እስኪ በማርያም አንድመዝሙር ለተክልየ አዘጋጅታችሁ ዘምሩልን

  • @shew985
    @shew985 2 года назад +29

    አቤት የልጅቷ ትግስት እኔ ብሆን ፊትህ ነበር ምገለብጠዉ

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 2 года назад +1

      ወላሂ እኔም_😀😂😂

    • @maka1316
      @maka1316 2 года назад

      እኔም

    • @Lulu-cv4wq
      @Lulu-cv4wq 2 года назад +1

      እኔም ሳይበላው ነበር የምደፋው ውይ የልጂቷን ትግስት አለማድነቅ ንፉግነት ነው

    • @user-id3ly9yo3g
      @user-id3ly9yo3g 2 года назад

      😂😂😂😂 እረ በሳቅ ገደላቹኝ

    • @janatmmm6876
      @janatmmm6876 2 года назад

      ክክክ

  • @tube2984
    @tube2984 2 года назад +15

    አይጣፍጥም ስትለው ብር እንዴት አይጣፍጥም😁🤣 ስወዳቸው❤

    • @EMU937
      @EMU937 2 года назад

      ደምሪኝ እህት

  • @yordi9590
    @yordi9590 2 года назад +14

    የኔ እናት ትግስቷ ደስ ሲል😍😍😍

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +41

    *ይሄንን ምግብ ስትበሉ የሄላ ቤት ትዝ አለኝ በፖፖ 😂😂😂አይይ ደግሞ የወጥ ሳህኑ ለራሱ ተመሳሰለብኝ 😂😁ወይ ቸሩ ጧጧ እያደረግህ ብላ 🤗😊😂😁ይመቻችሁ*

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 2 года назад +1

      ሀሀሀሀ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 года назад

      @@sabbahsantos6507 ውዴ ደምሪኝ

    • @saydgafary8415
      @saydgafary8415 2 года назад +1

      😂😂😂

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@sabbahsantos6507 *😂😁እህ sabbah 😁ኑማ ወደ ቤት ጎራ በሉ ፕሮፋይሌን በመንካት*

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@saydgafary8415 *😂😁😁😂በጣም sayd 😂ኧረ እስኪ ወደ ቤት ጎራ በሉማ ፕሮፋይሌን በመንካት*

  • @zuhoorartist8796
    @zuhoorartist8796 2 года назад +22

    ቸሩ እና አሜርኮ አህለን ማሻአላህ እንጅረ በጠሚ ናፊቆኘል አሜርኮ የኔ በለሞየ የኔ ቆንጆ ስወዲሺ

  • @Biruk997
    @Biruk997 2 года назад +5

    የኔ ቆጆ አቤት ትግስት ተመልክቷል መልክ ከፀባይ ፀባይ ወይ ፈጣሪ ይጨምርልሽ ከምር ፀባይ ሰናይ ነሽ

  • @user-uy5cn1zh6i
    @user-uy5cn1zh6i 2 года назад +41

    ደስ የምትይ ልጅነሽ ድብብያልሽ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያርግላችሁ ደስትላላችሁ

  • @Elias-2b
    @Elias-2b 2 года назад +13

    ምን አንድ እንጀራ ለሁለት ማንበላ ሰዎች ትላለክ አንዱን እንጀራ ባንድ ጉርሻ እያነሳክ 😂

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji 2 года назад +11

    ቸሩዬ ቅድም ሄላ ቤት አንተና አሜሪኮ በሳቅ ገደላችሁኝ ክክክክ ስወዳችሁ የኔ ምርጦች ውድድድ

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi 2 года назад +18

    የኔ ዉድ ስታሳዝን የኔ ባለሙያ💖💖💖💖💖

    • @EMU937
      @EMU937 2 года назад

      እህት ደምሪኝ

  • @yabugebra6004
    @yabugebra6004 2 года назад +7

    ትግስትሽ ሳላደንቅ አላልፍም 🥰እኔ ብሆን ትቼ ነበር ምነሳዉ😣

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz Год назад

      ወላሂ እኔም አልወድም ሰርቼ እንደዚህ ቢያደርገኝ ጨጓራየን ልጨ ቁጭ

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe 2 года назад +2

    ያሰላም ስታምር በዛላይ ርጋታዋ አሏህ ከአይን ይጠብቅሽ ወገኔ

  • @zeharahje1234
    @zeharahje1234 2 года назад +12

    የኔ እናት እኔ ባሌ እደዚህ ቢያደርገኝ ታፈር ነው የምደበልቀው ምግቡን

    • @زينتقلبى
      @زينتقلبى 2 года назад

      እኔም ክክክክ

    • @zinat8042
      @zinat8042 2 года назад

      ክክክክ😄😄

    • @zinat8042
      @zinat8042 2 года назад

      ደሞኮ ይሁሉ ይላል እያፈሰ 😁😁

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 года назад +2

    አሜሪኮ ሚስኪን ♥️😢በጣም ምርጥልጂነሽ የኔውድ ደሞ ስታምሪ

  • @mekatybe4157
    @mekatybe4157 2 года назад +2

    የመጀመሪያ ግዜ ስከታተልህ ላኪን ቤቲየ እደመልኳ አለ ሸጋነች ትግስቷ ደስ ሲል

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz 2 года назад +4

    አንዳዴ በተሰቦች ትመስሉኛላችሁ አንዳዴ ደግሞ ፍቅረኛሞችም ትመስላላችሁ አልገባችሁኝም ምንም አይነት ዝምድና ከሌላችሁ ብትጋቡ የተባረከ ቤተሰብ ትመሰርታላችሁ 👩‍👩‍👧‍👦😍😍😍😘😘💕💕💕💕

  • @alamshet3593
    @alamshet3593 Год назад +3

    አገተህ ላይ ማህተብ ብታስር የኔ እይታ ነው በተረፈ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤

  • @እማፍቅር-ሸ8ሐ
    @እማፍቅር-ሸ8ሐ 2 года назад +8

    የኔቆንጆ. ውይ ትግሰት አደበቷ በጣም ለሰላሳነው እኔብሆን ምቅርቅር ነበር የምለው የራሰህብየጅ ብየተነሰቸነው የምሔደው አምላኬሆይ ትግሰተኛ አድርገኝ ፀባየሠናይ አሜሪኮ

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +4

    *ሴቶች ፊልም ላይ እና ቀረጻ ላይ ብዙ አይበሉም ቸሬ አንተ በደንብ ብላ እነሱ በማጀት በጓዳ ሁነው ነው የሚበሉ 😁😂😁ይመቻችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ለነሀሴ 21 ደስ ይላል*

    • @user-to9ft8is6t
      @user-to9ft8is6t 2 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@user-to9ft8is6t *አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🤗😊ኑማ ወደ ቤት ጎራ በሉ ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ ሁኑ 🤗😊*

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +2

      @@mediatube3914 *አሜን እህቴ አሜን*

    • @ቤተሰብ-ቀ8ጐ
      @ቤተሰብ-ቀ8ጐ 2 года назад +1

      😂😁

  • @hanitamratyoutube5402
    @hanitamratyoutube5402 2 года назад +4

    እግዚአብሔርን እንባዬ መጣ የኔ እናት በጣም አስዘነችኝ ኑሩልን 😭🥰🥰🥰

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 2 года назад +1

    ቸሩ አገባህደ የእውነት ባለፈው እናት የለኝ ስትል ስታለቅስ አብሬ አልቅሸ ነበር እና እዳው እናት የሆነች ሚስት ስጠው ብየ አዝኘ ነበር አግብተህ እስካይህ ቸኩየ ነበር ፣እዳው ባአላህ ነገረኝ ደስ ይበለኝ እኔ ሰው ሲደሰት መደሰት ሲያለቅሱ ማልቀስ ደስ ይለኛል

  • @elsabethtesfaye6771
    @elsabethtesfaye6771 2 года назад +5

    በጣም እወዳችኋለሁ❤❤❤ ጎበዝ አሜሪኮዬ👏👏

  • @tsehaytube
    @tsehaytube 2 года назад +7

    ብሬን እየበላሁ እንደት ነው የሚጣፍጠኝ አላለም እና የሰው ነው የሚጣፍጥህ አይ ቸሩ በሳቅ ገደልከኝ ዝብለህ አከትም ሆዶ🤣🤣🤣🤣

  • @tigistsumamoofficial8536
    @tigistsumamoofficial8536 2 года назад +1

    “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤
    1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15

  • @እየሩስአባተ
    @እየሩስአባተ 2 года назад +2

    ማርያምን የእናንተን ምግብ ሳይ የሂሉ ፖፖ ትዝዝዝዝ አለኝ
    ፍቅራችሁ ይብዛ
    ቸሩ ተው ግን ተው ማመስገን ይልመድብህ

  • @አዱፍቅር
    @አዱፍቅር 2 года назад +3

    የባረከ ይሁንላችሁ ብሉልኝ ውይ አሜሪኮ የኔ የዋህ ስታሳዝን😘😘😘😘😘

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 2 года назад +13

    ምራቃችን አስዋጣቹን እኮ በናፈቀን ምግባችን ቸሩ ትንሽ ትንሽ ጠቅልል አፍክ ለዛ ነው የሰፋው ክክክክክ

    • @EMU937
      @EMU937 2 года назад

      እህት ደምሪኝ

  • @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ

    የኔ ቆንጆ ትግስትዋ ሳላደቅ አላልፍም የምር ቤቲ ውስጤ ነሽ የምር

  • @mqidyitub
    @mqidyitub 2 года назад +2

    ትግስቶ በስመአብ እኔ ብሆን አይዋጥልኝም እንበየ መልካም ሴት ነሽ

  • @Sdetegnawa813
    @Sdetegnawa813 2 года назад +5

    ወይኔ ሥታሣዝን ድርብብ ያለች ልጅ😍😘😘😘😘

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 2 года назад +4

    ሰዎች
    _ዱንያ ጠፊ ናት ይላሉ ጠፊ እንደሆነችም ያውቃሉ ግን ዘላለማዊ እንደሆነች ይገነባሉ።
    ➖ሞት አይቀርም ይላሉ እነደሚሞቱም ያውቃሉ። ነገር ግን እንደሚኖር ሰው ይለፋሉ።
    ➖የተፈጠርነው አላህን ለማገልገልና ባርነታችንም ለአላህ ነው ይላሉ ።ግን ጌታ እንደሌለው ነፃ እንደሆነ ሰው ይዝናናሉ ። ያሻርካሉ ይቀጥፋሉ።
    ➖አላህ መሀሪ ነው አዛኝ ነው ይላሉ ። ግን በተውባ ወደሱ አይመለሱም።
    ➖የአላህ ቅጣት ብርቱ ነው አያያዙም የከፋ ነው ይላሉ። ነገር ግን ቅጣቱን እንደሚፈራ ሰው አይፈሩም ። ትዕዛዙቱን ይጥሳሉ ህግጋቱንም ይደፍራሉ ።
    አላህ ሆይ ልባቸው ከተስተካከሉት መካከል አርገን ኢማናቸው በምላሳቸው ከሆኑት እንዳንሆን ጠብቀን ያረብ 🤲🤲🤲🤲

  • @user-hj8nc4nh3z
    @user-hj8nc4nh3z 2 года назад +26

    ፍቅርችሁን ለዘላለም ያርግላችሁ

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 2 года назад +3

    የኔ ምስኪን እህት ትእግስትሽ ሳላደንቀው አላልፍም እኔ ብሆን እንባ ይተናነቀኝ ነበር 😍😍

    • @lemlemg542
      @lemlemg542 Год назад

      ምን እንባ ብቻ እንጨረጨርበት ነበር እንጅ 😂😂😂

  • @zebenaalia8099
    @zebenaalia8099 2 года назад +4

    ወይኔ ደስ ስትሉ በማርያም ❤

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 года назад +3

    የተባረከ ይሁን ደስ ስትሉ ምን ጓዳኛችሁ ብሆን ለነገሩ በመንፈስ በክርስቶስ አንድ ነን

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 2 года назад

    ልጂቱ እርጋታዋ ማሽአላህ የለምለም ጡር ደህና ሚስት ሰቶሀል ለምለም ምድናት እች ትቦንሳታለች እዳ ጎራርስህ ግን አጠርቃም እዴትነው እምጎርሰው ያጎመዣል

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 года назад +7

    ምስኪን ስታሳዝን😥😥😥እየተናገራትም አጥንቱን ትግጣለች😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-km5sc3vj9h
    @user-km5sc3vj9h 2 года назад +6

    የምር ርጋታዋ ደስ ሲል💚💚💚👌

  • @tigist9632
    @tigist9632 2 года назад

    አሜርኮዬ የኔ ደርባባ እንዲያዉ ይሄን ትዕግሥት እና እርጋታ ከዬት አገኜሽዉ እስኪ ማስጥሯን ሹክ በዬኝ የኔ ባለ ማህተብ❤ቸሩ ግን ማህተብ እንጂሩ🙄ኖ ቆጆ😒ለማንኛውም በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤💐❤

  • @mohamedzerew
    @mohamedzerew Год назад

    በእውነት እንደ አንችያለ ምርጥሰውአላየሁም ፀባየሸጋዋ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад +1

    ውይይ ግን እንደማመስገን ጭራሽ ብሬን እየበላሁ መጣፈጥ አላለም😂😂 ውይ ጉድ ባይበላ ይቅር ነው የምለው እኔ ብሆን ለኹሉምደስ ትላላችሁ😍

  • @sawgnatube4917
    @sawgnatube4917 Год назад

    ዉይይይ አቤት ትግስቷ ምን አይነት ድንቅ ሴት ናት

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 2 года назад

    ቸሩዬ ተናግራለው ቶሎ አግባት በሃላ ተቀምተሕ ኡኡኡ እንዳትል እውነት ደስ የምትል ሴት ናት❤❤

  • @sadiabebeabebe3653
    @sadiabebeabebe3653 2 года назад +5

    የኔውዶች ሥወዳችሁ እግዚ አብሄር አይለያችሁ ምርጦችየ አሜርኮ ትግሥትሽን ሥወድለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemukatube2141
    @jemukatube2141 2 года назад +2

    እንደ ቧልዋ እኮ ነው ሠርታ ምጠብቅህ አንድ ቤት ነው መትኖሩት ግን እንዴት ይሆናል ምንም የለንም ማለት

  • @user-hz2oh8ok2k
    @user-hz2oh8ok2k 2 года назад +1

    ኡፉፉፉፉፉፉፉ አረ አሜርኮ ፍቅር አሲያዘችኝ😳😳😳💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏አቤት ቁጂና,ከርጋታ ጋር

  • @hayatbeyenbeyene5842
    @hayatbeyenbeyene5842 2 года назад +4

    ምን አይነቱ ነው አሜሪኮዬ ለሁለተኛው ብር አቅርቢለት

  • @maryamaisa8198
    @maryamaisa8198 2 года назад

    አሜርኮዬ ስወድሽኮ ካካካካ ምስክን ጉድሽን አላወቅሽ በላይን ልጥራው አለች የዋህ እየበላ ውጭ አበዛሽ ይህ ሁሉ ምግብ እያለ ይ በላል አሜርኮ ግን ምርጥ ምስት ይወጣላታል ባልን መንከባከብ በትህትና መያዝ ትችላለች 😘😘አሜርኮ 1ኛ ነሽ የፍቅር ሰው ነሽ

  • @user-hj1qd1wz4p
    @user-hj1qd1wz4p 2 года назад

    የምር ቤቲዬ ደስ ምትይ ሰው ነሽ ክፉ ማይወጣሽ ብትፋቀሩ ደስ ይላል

  • @mehaleta1348
    @mehaleta1348 Год назад

    የኔውድ ቤቲዬ ስወድሽ ቸሩ ግን እደ ቤቲ አይነት የሚከባከብህ ሴት የለም ተጋብ

  • @mozaalshkaili4015
    @mozaalshkaili4015 Год назад

    በጣም ትግስተኛናት እኔብሆን እላይክላይ ነበር እምደፍው 🙄ደግሞ አላጎርስካትም ሆዳም 😳😳😳

  • @dyfgfhcghh3017
    @dyfgfhcghh3017 Год назад

    በጣም ምርጥ ናቹህ ፉቅራቹህን ያቆየው ስትበሩ በቀኝ እጃጁህብሉ እዲባረክ

  • @user-ks5ji1rc4j
    @user-ks5ji1rc4j 2 года назад +2

    የኔ እናት ተጠንቃ በላይን እንጥራው ሥወዳቹ😘😘

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 года назад +5

    She is so lovely ♥️👍

  • @nardosehabesawettube1996
    @nardosehabesawettube1996 2 года назад

    የኔ ወርቅ እፍፍፍ አሜሪኮ እኮ ትእግስቶ ቸሮ ቸርቸሬን ጥሎባት እኔ ብሆን እድህ ቢለኝ ጥየለት ነበር እምወጣው ለማንኛውም እወዳችኃላሁ

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 2 года назад

    በእጅ የያዙት ወርቅ አሉ ይችን የመሰለች ቆንጆ ለዛውም ምግብ ሰርታ አቅርባ ሰርተህ ብታ በላትም ልትናገራት አይገባም ከቁንጅናዋ የበለጠ ትግስት አላት

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l 2 года назад +6

    አሜሪክ የኔ አመለሸጋ ፍቅር እኮነሽ እርጋታሽ ማርያምን ስረአትሽ መልስሽ ተባረኪ የኔአመለሸጋ

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz Год назад

    ዋዉ መልካም ሰዉ በሀይማኖትህም ጎበዝ ነህ አቦጊዳ ሚዲያ ያልኸዉ

  • @user-uk8lm9kf9m
    @user-uk8lm9kf9m 2 года назад +8

    ስታሳዝን ደስ ትላላቹሁ 🥰😘😘😘🥰😘😘

  • @asytube7338
    @asytube7338 2 года назад +1

    ወንዴ ማለት አለበለም ማለት ነበር አይ ቸሩየየየየ ግን ምግብ ላይ በተል ጥሩ ነው ይመቻቻሁ ሰውች ግን እሰክመጨርሸው ሳታዩ አተሰደብ ለምን ሰው ይሰደባል ክምር አሰተማሪ ነገሩ ነው አንድን ውንድ እየበላ ይሰደባል እና እንደዛ አሰመሰለው ነው የሰሩ እና ሰው ባተሰድብ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ቸሩ እና አማሪካ ጤና ይሰጣችሁ ቸሩየ የእናተህን እድሚ ይሰጥህ ከተመቻቻሁ እኔምንም እየገባችሁ አበርታቱኝ ሰወዳችሁ

  • @abebechzawude5549
    @abebechzawude5549 2 года назад +1

    Wow Masha Allah Masha Allah, 🥰🥰🥰🥰💕🥰❤️💚❤️

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ትግስትሽን አለማድነቅ አይቻልም 😍

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l 2 года назад +3

    ቸሩ ስትበላ ለምድነው ድምፅ ምታሰማው እደውሻ ስጠላ ድምፅ ደሞ የምታደርገው ሲያስጠላ አደኛ ከሰሀን ውስጥ በእጅህ ማውጣት ሲቀጥል አጥት ግጠህ እጀራስር ማስቀመጥ ነውር ነው ከሰው ፊትም አትቁረስ ከፍለፊትህ ቁረስ አውር እወቅ

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +8

    *ቸሬ እስኪ በእናትህ አንድ ቀን ገላግለኝ 😊🤗🙈መቶ ሁለት መቶ ሰው በቂዬ ነው ቤተሰብ አስደርገኝ ውለታውን አረሳም 🤗🙏ሊክ ኮሜንት መስጫ ላይ ፒን 😊🙈አሜሪኮ ንሽማ ንገሪልኝ እህቴዋ 🤗😊*

    • @ddesiy6325
      @ddesiy6325 2 года назад +1

      የኔ ውዴ አይዞህ ደግሞ ደምሪሀለሁ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@ddesiy6325 *😁😂😊🤗እሽ አመሰግናለሁ D ክብረት ይስጥልኝ 😊🤗*

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 2 года назад +2

    ወይ አንድ አጥንት ይዛ ደርቃ ቀረች እኮ ምስኪን አሜሪኮ የኔ ቆንጆ

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx9763 2 года назад +8

    ቸሬ አበላልህ ከፍቶልሀል ብላ አባቴ 😍

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 2 года назад +1

    ቸሩ የስራህን ይስጥህ ማርያምን እንዴት ልሳቅ ከሰዉ ፊት ተቀምጨ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ኢያ
    @ኢያ 2 года назад +1

    ቸሩ በእውነት ይቺ ሴት እድልታመልጥክ ቶሎ አግባት ሽማግሌ ለቤተሰቦቿ ልክ ቶሎ በል !!!።

  • @ወለተየተዋህዶልጅYoutube

    ታጋሽ ትለያለሽ እውነት ታድለሽ እናት እህት የትዳር አጋርህ ማለት ናት ቸሩ ወንድማችን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @sihontadese1881
    @sihontadese1881 Год назад

    Baxam tamiralechu chariye gin mahateb esarawu ye ehitenat new damo💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    ወይኔበሳቅሞኩ
    እየጠረገ እየበላ
    አረወይኔ😂😂😂
    ሞትኩበሳቅቅቅቅቅ

  • @صالحخضري-ك4ف
    @صالحخضري-ك4ف 2 года назад

    የእኔ ሚስኪንንንን ደስ የምትይልጅ ነሽ እህቴ ትግስትሽን ሳላደንቅሽ አላልፍም ወላሂ

  • @የጉራጌሸቅርቅር
    @የጉራጌሸቅርቅር 2 года назад +2

    😂😂😂ወዬ ብሬእኮነውአላለም አሜሪኮ ውብ❤❤❤❤

  • @hirj2602
    @hirj2602 2 года назад +1

    ወይኔ ታደለህ ይችን የመሰለችጋ መዋሉ ራሱ ወይ ብትጋቡ ና ብትፍቀሩ ደስስስስ ይላል

  • @mahmudmb2606
    @mahmudmb2606 Год назад +1

    በእውነት በዚህ ዘመን እንዲህ እረጋ ያለች ትግስት ያላት አይቼ አላቅም

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ

    ወይኔ ትግስቷ የኔ ደርባባ 💋💋

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 года назад +3

    አሜሪኮዬ ምስኪን ናት አይ ቸሩ ትጫወትባት

  • @user-co5io4ib4x
    @user-co5io4ib4x Год назад

    ቼሬግን በጣም መልካምሰውነህ ባገኝህ ደስይለኛል

  • @yemsrachkoki3270
    @yemsrachkoki3270 2 года назад

    የኔ እናት ፣አስር ግዜ ሰው ይመጣል ሲላት በላይን እንጥራው አለች

  • @mekinegn835
    @mekinegn835 2 года назад +1

    የኔ ማር እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 Год назад

    ክክክክክክክ ወይኔ ቸሬ ብሬን እየበላሁ አላለም እንዲህ እየበላ እኔ ልሳቀቅልሽ የኔ ማር😍

  • @tzbtzegene9143
    @tzbtzegene9143 2 года назад

    ክክክክ አጎራረስህና አነጋገርህ ዘይገርመ ክክክ አሜሪኮ የኔ የዋህ ቸሩ እቺልጅ እዳታመልጥህ አግባት

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 2 года назад +13

    አሰላሙአሌኩም የመዳም ቅመሞች ሰብስክርይብ አረጉኝ እንዳታልፉኝ 😭😭😭 ሀገር ልጋባ ነዉ ዉዶቼ ዱአም አረጉልኝ በሰላም እንደጋባ ቼርዬ የኔ መልካም በርታልን ወንደማችን

    • @tube-cn5wg
      @tube-cn5wg 2 года назад +1

      አኔ አረግሻለሁ ሁቢ

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 2 года назад +1

      በሰላም ግቢ እህት🥰አይዞሽ እማ😭😪

    • @hamidaethio312
      @hamidaethio312 2 года назад +1

      @@tube-cn5wg እሽ እህት አመሰግናሎ🙏

    • @hamidaethio312
      @hamidaethio312 2 года назад

      @@tigistamare5002 እሽ እህት 🥰🥰🙏

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 2 года назад

      Beselam gibi

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 года назад +3

    አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ኒ

  • @user-wc4im9yq7
    @user-wc4im9yq7 2 года назад

    ◾️የህያ ቢን ሙአዝ "አላህ ይዘንለትና" እንዲህ ብሏል።
    ✅ ዱንያን ብቻ የሚጓጓና ለሷ የሚለፋ ሰው አላህ ከፃፈለት በላይ የሚበላው ነገር የለም። በዚህ ሰው ላይ ሶስት አይነት የጉድለት አይነቶች ይገባሉ። እነሱም፦
    ①) አላህ በሰጠው ነገር ላይ አመስጋኝ ሆኖ አታገኘውም።
    ②) አላህ ከሰጠው ነገር ላይም ለሌሎች አይሰጥም።
    ③) የዲን ስራ እስኪያመልጠው ድረስ አላህ ያልወሰነለትን ነገር ለማግኘት ሁሌም ይለፋል ይደክማል።

  • @ዙዙየገጠርልጅ
    @ዙዙየገጠርልጅ 2 года назад

    የኔደርባባ እባክህ ቸሩ ተጋቡ ምርጥልጂናት የምርሚስትናት አሳዘነችኝ ማንን እንጥራው ነው ያለችው አይኔ

  • @hsusehhsusje3168
    @hsusehhsusje3168 2 года назад +2

    የተባረከ"ይሁነ;ቢሉ❤😘💞💞💞💞

  • @efratatube286
    @efratatube286 Год назад

    የኔ ለስላሳ ደስ ስትል ❤️😍ሌላ ብትሆን ትቃጠልብህ ነበር 🤒

  • @መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ

    ስወዳቹ የኔ ምርጦች❤❤❤❤ቸሬ ግን ነብስህ አይማርም እብዶ😂😂😂😂

  • @Tube-xf6sr
    @Tube-xf6sr 2 года назад

    ማሪያምን በጣም ትግሰተኛ ነሸ የኔ ማርርርነ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @alnasrkalba5308
    @alnasrkalba5308 2 года назад +3

    አሜ ኮየየኔ ደርባባ የኔ ቆጆ