Ethiopia - ሰበር ስለ ጋዜጠኞቹ የተሰማው መልካም ዜና | የትግራይ ባለሀብቶች ፊታቸውን አዞሩ | ጃዋር ተቃዋሚዎችን እየሰበሰበ ነው እና ሌሎችም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 196

  • @መሀሉአይነገርምከዚህ
    @መሀሉአይነገርምከዚህ 2 года назад +6

    አብቾዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እግዚአብሔር ያኑርክ የኛ ጀግና መሪ ኑርልን ተባረክ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤100/100

  • @dilamoarifcho688
    @dilamoarifcho688 2 года назад +9

    ምርጥ ዘገባ ነው❤🇪🇹❤

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +10

    ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹
    ድል ለፋኖ💪

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 года назад +3

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

    • @getnetreda676
      @getnetreda676 2 года назад

      Hinde,beninsomalia,Egypt,sendie any other,dessiemenafesharasagezmortartetekuwashabmbasel02tisabalima22mortaror kinbula.

  • @abebawabuye3814
    @abebawabuye3814 2 года назад +2

    ክላሲካሉ የበፊቱ ይሁን ፈታ ዴይሊ የኛ ምርጥ ሚዲያ ❤

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +18

    ድል ለኢትዮ ኤርትራ💪💪💪💪💪💚💛❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +11

    ሰላም ለሀገራችን🕊🇪🇹🕊🇪🇹
    ሰላም ለህዝባችን🙏🙏🙏🙏🇪🇹
    ድል ለኢትዮጵያ ለአማራህዝብ💪🇪🇹
    ሞት ለከሀዲዎች🤑በየትኛውም ቦታ

  • @የታሠሩፋኖወችይፈቱለወንድ

    በርታልን ወንድማቺን ጎበዝ💪💪💪💪👍🙏🙏🙏

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +2

    ሀገሬ ላይ ሁኘ ናፈቀኝ ሀገሬ እማን ጋር ልቀመጥ ሁሉም ሁኗል አውሬ

    • @saramohamed6685
      @saramohamed6685 2 года назад

      ዱኣ ነው እንጅ ከባድ ነው ያረብ በቃ በለን😭😭🤲

    • @toybhmohmmed2132
      @toybhmohmmed2132 2 года назад

      ሁሱበአላህጥያቄነበረኝእንደትላግኝህህ

  • @saadasaada4989
    @saadasaada4989 2 года назад +1

    ያረቢ መልካም ነገርን አሰማን

  • @luln5122
    @luln5122 2 года назад +1

    Enamesegnalen!!!

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 года назад +3

    አብያችን የኛ ጀግና መሪ እና 1ኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእርሱ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @melatleul2405
    @melatleul2405 2 года назад +2

    ሠላም ለኢትዮጵያ
    ድል አማራ💪

  • @nqdiakader8238
    @nqdiakader8238 2 года назад +1

    አለሀምዱሊለህ እንካን ደስ አለን ስንዴ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +6

    ድል ለመላው አማራ ሕዝቦችን
    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ለሐገሩ ሞቱ ነው ክብሩ ድል ለጀግናው ፋኖዎቻችን

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል 2 года назад +4

    ድል ለአማራ💪💪💪💪💪💪

  • @samira5619
    @samira5619 2 года назад

    ሰላም ለአገራች ኢቶቢያ እናመሰግናለን ፈታየ

  • @fantetube2390
    @fantetube2390 2 года назад +1

    ቸር አሰማን

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 2 года назад

    ተመስገን ምን እያደረገ ነው በጥፊ የሚጮለው

  • @bd-vf7zl
    @bd-vf7zl 2 года назад +6

    የትግራይ ሌቦች እንጂ ባለሀብቶች የሉም!!ሀብቱ ከየት መጣ?

  • @abateassefa8333
    @abateassefa8333 2 года назад +4

    ፍትህ ለእውነተኛ ጋዘጤኞቻችን

  • @tsedalezenebe5984
    @tsedalezenebe5984 2 года назад +19

    እድሜ ጸጋ ሰላም መልካም ነገር ሁሉ ለቀልጣፋው ጀግና መሪ አብይ ከስንዴ ልመና ዝርዝር ውስጥ አወጣን ይህ ነው የሀገር ልእልና ይገባሀል ፈታ አዘጋጅ፣ የሀገር ከፍታ ከዚህ ይጀምራል።

  • @sarawondmu3507
    @sarawondmu3507 2 года назад

    አብቹዬ ጀግና ነወ ስንዴ አንፈልግም ሰላም እንጂ።

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 2 года назад +1

    ድል ለአማራ

  • @efwethiopia9432
    @efwethiopia9432 2 года назад +12

    Abichu much respect for your efforts in wheat farm......keep up the good work

  • @ቢንትሰይድሱሱነኝ
    @ቢንትሰይድሱሱነኝ 2 года назад +2

    ፍትህ ፍትህ ለአማራ

  • @ዘይነብሱልጣን
    @ዘይነብሱልጣን 2 года назад

    አላህ አገራችንን ሰላም ያርጋት ያረብ

  • @emebetelfineh1343
    @emebetelfineh1343 2 года назад +4

    አይ ትግሬ የዘረፈችው የአገራችን ወርቅ አለቀባት? ወይ የአገሬ ሕዝብ ገና ብዙ እንሰማለን የወያኔን ውርደት። እግዚአብሔር ሀያል ነው ፍርዱን ይሰጣል።

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 2 года назад

    ሰላም ለኢትዮጵያ እስኪ ስለፋኖ ዘግብ ዝም አልክሳ አስፈራሩህደ 🤔 አስፈራርቶይ ይሆናልጰመግስት ተብየዉ ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ

  • @fatemahomar4283
    @fatemahomar4283 2 года назад

    የአላህ

  • @maoreta4776
    @maoreta4776 2 года назад +11

    Well done Ethiopia, for growing your own food. Thank God . May God bless our leaders

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 2 года назад

    ማሰር መፍታት ብርቅ ሆነበት መንግስቱ ጋዜጠኛ መሆን እመኝ ነበር እንኳንም አልሆንኩኝ

  • @dijhug4847
    @dijhug4847 2 года назад +1

    ስለፋኖ ዝም ብለሀል በሰላም ነው

  • @zainabsaeed7361
    @zainabsaeed7361 2 года назад

    ያረብሰላም ወሬአሰማን

  • @tesfanshyoutube3814
    @tesfanshyoutube3814 2 года назад

    ETHIOPIA🇪🇹💗✊🏾✊🏾

  • @meryemibrahim2415
    @meryemibrahim2415 2 года назад +2

    ሶማሊያዊያንን ፈለገች ሳውዲ ጥሩነው እንደሀበሻ ትግስት የላቸውም ኢትዮፒያዊያን ሁሉ ይቅር በይኝ ትያለሽ ከዛ የሚሰማሽ የለም ዜጎቻችን አላህ ከሰውቤት ያውጣችሁ እርዚቃችሁን ይክፈትላችሁ

  • @muhammedalkader4971
    @muhammedalkader4971 2 года назад

    ሳውዲን አትወንጂሉ አገራችን ያንዱ ክልል ሌላ ክልል የመስራት መብት በሌለበት እንዲያውም ህይወቱን እያጣ ባለበት አገር ሁነህ አትወንጂል ከሚገባው በላይ የውጭ ዜጋ አለ እኛ እንኳን አሁንም ህገወጡ ብቻ በጣም ብዙ አለ ለዛውም ስራ እየሰራ ህጋዊ ሁነንም የእነሱን ህግ አናከብርም ታዲያ አገሬ ያለክልልህ መጣህ ብሎ በሚገደልበት አገር እያለህ እስር ቀላል ነው የሚገርመው የዚህን እስር ቀምሶ የሄደው ራሱ እየተመለሰ ነው ፈጣሪ ብቻ መፍትሄ ይስጠን እዚህ መጠው መርዝ የሆነ አረቂ የሚሰሩት የኛወቹ ናቸው

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 2 года назад

      ወላሂ እየመጡ ነው የትም እደሚገቡ እጃላቸው

  • @fatimamohammad155
    @fatimamohammad155 2 года назад

    ሰላም ፈታዎች ሁሌም አተ ማቅረብ ህን እጠብቃለን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +14

    ሠላምን ለሐገራችን
    ፍቅርን ለሕዝባችን
    ያድርግልን
    ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒👏👏🕌🕌☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 2 года назад

    የዶንጋ ሳይሆን የድንጋይ ህዝብ የሚባል አለ።

  • @alemayehugeleta6343
    @alemayehugeleta6343 2 года назад +2

    Bravo ዶክተር ስንዴ ዉሸት መስሎኝ ነበር አሁን አመንኩ አሁን ደግሞ ነዳጁን አፍጥንልን ኤሌትሪክ የሚቀጥለዉ አመት ይጠናቀቃል !!!!!!!!!

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 года назад +9

    ደሴዎች እባካችሁ ትግሬን ለቃቅማችሁ አባሩ ከባለፈው ስህተት ለምንድን ነው የማትማሩት

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 2 года назад +1

      😂😂ኣረ ተይኝ ይሄ ጂል ደግነት መቸ ለቀቃቸው

  • @wwethebesti5221
    @wwethebesti5221 2 года назад +1

    ትግራይ ትስዕር✊

  • @efetahtube
    @efetahtube 2 года назад +4

    የምወዳቹ ኢትዮጽያውያን እቺን የኔን ኤርትራዊ እህታቹን የምግብ ቻናል ገብታቹ አበረታቱኝ እግዚአብሔር አምላክ ኤርትራን ኢትዮጽያን ሰላም ያድርግልን ህዝቦችዋን ይባርክ

    • @eijleeij
      @eijleeij 2 года назад +2

      እኔ አበረታታሻለሁ 👍👍👍👍 ጎረቤት ለመቸነዉ ሰላም ፍቅር✅

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 2 года назад

      ቤተሰብ ሁኛለሁ

    • @efetahtube
      @efetahtube 2 года назад

      @@eijleeij አመሰግናለው እጅ ለእጅ ሚድያ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @makiyabh7806
    @makiyabh7806 2 года назад

    የአላህ ሠላም ለሀገራችን

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 2 года назад +3

    እኛ ኢትዮጵያን ከስዴ እጥረት ያዎጡን አብይ አሕመድ ሥዴ አለን እያለ ባዴባባይ ሥለሚበጠረቅ ነዉ እሚሣዝነዉ በዴረቁ መሖኑ🤔

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 2 года назад

    የሰኡዲ መንግሰት ከሶማልያ ሠራተኛ ለመቅጠር ያደረገችው ጥሪ ከተተገበረ የሀገራችን ሠረቸኞችን እሰር ቤት ለብዙ ወራት አጉራ በምግብ እያሳቃየች የፈጸመችውን ግፍ ሶማሌዎቹ ሰራተኞች ባላቸው የግንፍልናና ቅጽበታዊ የመበቀል ባህሪ የተነሳ ሳይውል ሳያድር እጥፍ ድርብ ግፍ በአሰሪዎቻቸው ላይ ይፈጽማሉ።

  • @barackhaile4
    @barackhaile4 2 года назад +1

    በስንዴ ረሳችንን እንድንችል ለማድረግ መንግሥት ጥሩ እርምጃ እየወሰደ መሆኑኑ አለም ተረድቶታል ቅናተኞች ምን ትል ይሁን።

  • @سعدابراهيم-ك5ز
    @سعدابراهيم-ك5ز 2 года назад

    🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦አትንካት መብታ ነው

  • @tsedalezenebe5984
    @tsedalezenebe5984 2 года назад

    ይህ ተመስገን የሚባል ግለሰብ የእስር ሱስ ያለበት ሰው ጋዜጠኛ አይደለም ህዝብን ከህዝብ በማፋጀት ገንዘብ ሰብሳቢ የሀገር ጸር መፈታት የለበትም። ተመስገን ጽንፈኛ ነው።

    • @bezatamirat1161
      @bezatamirat1161 2 года назад +1

      የደነዘዝክ

    • @muluembetgorfu5996
      @muluembetgorfu5996 2 года назад

      በእኪርብቶ የፃፈ ከታንክና ከቦንብ ከታጠቀ በላይ
      የሚያስፈራ ሽብርተኛ ሆኖ ሲፈራ ከማየት በላይ
      ምን አስቂኝ ነገር አለ።

  • @blackstone07
    @blackstone07 2 года назад +4

    ተዋቸው ከሶማሌ ሠራተኛ ይውሰዱ። ሶማሌዎች እንደ ሃበሻ ልምጥምጥ አይደሉም በሃበሻ ላይ የለመዱትን ሶማሌዎች ላይ አይሠራም ዋጋቸውን ነው የሚሰጧቸው።

  • @Hነኝነፍጠኛዋ
    @Hነኝነፍጠኛዋ 2 года назад +10

    ሳኡድ አረቢያን መውቀስ የለብነም በእስር ቤት እድንሰቃይ ያደረገን የራሳችን መንግስት ነው። ሠላም ለሀገራችን
    ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 2 года назад +4

      የራሳችሁ መንግሥት ነው ለደላላ እየከፈላችሁ በህገ ወጥ መንገድ ሌላ ሀገር ሄዳችሁ ወንጀል ስሩ ያላችሁ?የሀገራችሁን ህግ ማክበር ስላልመዳችሁ ሌላም ሀገር ሄዳችሁ ዝም የምትባሉ መሰላችሁ፥

    • @hayatabdu212
      @hayatabdu212 2 года назад +3

      በህገ ወጥ መንገድ እንድንሰደድ ማን ፈቀደልን መንግስት እያስገባ እነሱ በጎን ይመጣሉ እያስተዋልን ኮመንት ስንፅፍ

    • @yaredyared3305
      @yaredyared3305 2 года назад +1

      በገወጥ መንገድ ስትወጣ መንግስት አማክረክ ነበር

    • @አቡሙባረክ-ኈ6ቸ
      @አቡሙባረክ-ኈ6ቸ 2 года назад

      @@almaz-rudy8793 ምን

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 2 года назад

    ሳውዲ አባይ ይገደባል

  • @mestemengistu9079
    @mestemengistu9079 2 года назад +1

    ሳውዲ ከኢትዮጽያ ጋር ብትስማማ ይሻላት ነበር

  • @zemeneadane7856
    @zemeneadane7856 2 года назад

    Please make to be downloadable

  • @tesfayetafesse9866
    @tesfayetafesse9866 2 года назад +1

    አስሩን ተቃዋሚ ፓርቲዎች በቦሌ ወይሞ በ ባሌ።ወይም ወደ ቃሊቲ። ከእንግዲህ በሆላ ቀልድ የለም።

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +1

    ትኩረት ትኩረት ለአማራው ሕዝቦችና
    ትኩረት ትኩረት ለአፋር ሕዝቦች

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 2 года назад

    ሁሉም መፈታት አለባቸው።

  • @manaye784
    @manaye784 2 года назад

    ፋኖን ዬካደ መንግሥት ሸርሙጣነዉ። አራት ነጥብ

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi4833 2 года назад

    በመባ ድምፁ እደበፈቱ ይሁን ይህ በጣም ይረብሻል እኔ በጣም ነው የደበረኝ

  • @birhanetefera3668
    @birhanetefera3668 2 года назад

    ደግ አደረጋቸው አይ በስመ ጋዜጠኛ አጋር ያፍርሱ

  • @igayehewue7eu843
    @igayehewue7eu843 2 года назад +2

    ለምድነው ሰለፉኖ የማታውራው?

  • @mohamednegus4517
    @mohamednegus4517 2 года назад

    ምግስት ቸልተኜነት እያሳያ ነዉ

  • @zainabmohammed1449
    @zainabmohammed1449 2 года назад +2

    ሳውዲ እኮ እንደኢትዮጵያ የሚስራላት የለም ትቅመስው

  • @nishaowassi2674
    @nishaowassi2674 2 года назад

    Sumuluu💞💞💞💞❤️❤️❤️🤝🤝🤝🤝

  • @ahmedkeajibar7427
    @ahmedkeajibar7427 2 года назад

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 2 года назад

    Getachew Reda Yekesela mukut Beg new

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 2 года назад

    ሳኡድ እኮ መብቱዋ ነው ስርቤት እድንሞት ያደረገው የኛው መግስትነው እጅ የሳኡድመንግስት አይደለም የሳኡድመንግስት ሲይዝ በራሱወጭ አገራችን ያስገቡነበር የዘድሮዉግን የኛመንግስ መቀበልስላልቻለ ነው ከአመበላይ እየታሰርንያለዉ ወገናችን ደሞ ለኛ ይህምሲያሰንነው ለስራመቶ አስካሪ መጠጥ ይሰራሉ የሰው አገር ያቆሽሻሉ ዝሙትይሰራሉ እረ ስንቱ .............

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 2 года назад

    ለአንድ መንግሥት ፍሬያማነት እና ሰላማዊ አመራር የህዝቡ ያልተገደበ እምነት ያስፈልገዋል ይኧ ሳይሆን የቀረ እንደሆነ የፈለገ አይነት የመንግሥት ተጽዕኖ በህዝቡ ላይ ቢደረግ ህዝቡን የባሰ ያመረዎል እንጂ አያንበረክከዉሙም Transparency is the tool the government has to use to reach out to its people.

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 2 года назад

    ኢትዮጵያ ምግብ ነክ ነገር በጭራሽ ከውጭ አገር ማስገባት የለበትም።

  • @alemneshmengesha5864
    @alemneshmengesha5864 2 года назад +1

    ለምን ሌሎቹስ እንደ ሰቦንቱ በመታወቂያ አይፈቱም ነው ወይስ ሌሎቹ የብሄር መታወቂያ የላቸው ይሆን

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 2 года назад

    ህእዋት እና አብይ አንድ ናቸው አትዋሹ አታስመስሉ ይጭ በዛ አሁንስ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 года назад

    💐ABICHU 🌹

  • @AsAs-cq9bk
    @AsAs-cq9bk 2 года назад

    አሠውድላይ አፈትፍት

  • @soraggamal9451
    @soraggamal9451 2 года назад

    ሀጋርቺን ሚዲያ በስቶዋል ማመንከብደን

  • @nunubekele8730
    @nunubekele8730 2 года назад

    የሚገርመው ለሚፈቶቸው ለምን ያስሮቸዋል ለማንጫጫት ካልሆነ

  • @samidani7441
    @samidani7441 2 года назад

    መቅመሡን ጡሩ ነዉ ተረጋጋወ ዉበለ ጋዜጠኖች ህዝብ ለህዝብ አታጣሉ! ..

  • @blackstone07
    @blackstone07 2 года назад +3

    የመግቢያ ሙዚቃና እየተናገርክ በዝግታ የምትለቀው ሜሎዲ የድሮው በጣም ደስ ይል ነበር። ከቻልክ የድሮውን መልሰው።

    • @eijleeij
      @eijleeij 2 года назад +1

      እኔ ራሡ የማዳመጥ ሙደ ዘግቶኛል
      የድሮዉ በጣም ደስ ይልነበር

    • @blackstone07
      @blackstone07 2 года назад

      @@eijleeij እኔም እንዳንተው ነው የሆንኩት ደብሮኛል።

    • @eijleeij
      @eijleeij 2 года назад +1

      @@blackstone07 አይዞን በቃ ይመለሣል ብየ ተስፋአደርጋለሁ

    • @Mነኝከወሎወግድ
      @Mነኝከወሎወግድ 2 года назад

      ትክክል

  • @geneneasfaw5485
    @geneneasfaw5485 2 года назад

    የል ጥቅም ፈላጊዎች ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምንም አይጠቅሙትም መርዘኛች ናቸው እባቦች ናቸው፡

  • @ፋፊነኝየሀብሩሊጎዋ
    @ፋፊነኝየሀብሩሊጎዋ 2 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @wisdomtube777
    @wisdomtube777 2 года назад +2

    ኢትይጵያ ትቅደም!

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Год назад

    ተመስጊን ጋዚጠኛም ባማራነትዉም ከህዎሀትም ግዝየም ከኢፒአርዲንም ታህት ህዎሀት ፈደራም አማራም እናጠፋዋለንም ሙርሃናትዉም እየገደልንም እያፈናቀልንም ድራማወ ከኤህደድዉንም ኦነግዉንም ድርጅትም በህብረትም አማራም ማጥፋትም ማሰርንም በጦራቸዉ በመከላከያም አመራራቸወፕም አማራም ከማጥፋትም ከማሰርንም ወደኻላም ብለውንም አያወቅዉም ይህንም ድራማንም በክንዳችንም ነዉ ሰላምችንም ምናስከብረዉ አሳሪህም ማሰር ገዳይህንም መግደልም ያከባብራልም በይቅርታም ገድለህዉ ማለትም ይሻላል አማራ በለዉ ግንባርንም ግንባርዉ መከላከያዉንም አመራርም ከዛም ይቅርታም በለዉ እስወም እንደሚሰራም ስራዉ ማድረግም ግድየታም። ነዉ የጫነህም ጫነዉ የደበደበህንም ደብድበህም እረሽነዉ ወንድዉ ጅግናዉ አማራም ።

  • @fitbrfilwha7171
    @fitbrfilwha7171 2 года назад

    በሬ ከአራጁ ይወዳጃል ። የ ኤርትራና የ ኢትዮጲያ ወዳጅነት በተለይ አማራ እና ኤርትራ አስካሪ ጦር እንደገና በ አዲስ አበባ

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 2 года назад

    ጀዋር ሲለሳለስ እኔም ፈርቼ ነበር ወይ ፖለቲካ

  • @sisayworkineh
    @sisayworkineh 2 года назад +2

    እነዚህ ጋዜጠኞች ሳይሆኑ የፌስቡክ ፊታውራሪ ተራ አክቲቪስቶች ናቸው እንጂ " ጋዜጠኞች " አይደሉም ። ጋዜጠኝነት የተከበረ ሙያ ነው.. ማንም አይጨማለቅበትም ።

    • @melakaeyouba6782
      @melakaeyouba6782 2 года назад

      አብይ ነው ያለህ አንደዚ? ሆዳም ካድሬ

  • @Arada4
    @Arada4 2 года назад +1

    የይኩሬን መረጃ የለም እንዴ

  • @ታመነ
    @ታመነ 2 года назад

    ፈትሽ አንበሳው ፈታ እንኳን ደህና መጣህ

  • @abyssiniaethiopia5331
    @abyssiniaethiopia5331 2 года назад +2

    I wish we never ever beg or import WHEAT ( ሰዴ) Any more, god blessed Ethiopia.!! During C.M.H. was a war 17 years, can't be achievable economy growth , how on earth D.A.H managed its astonshing, we should appreciated our beloved leader D.A.H.

  • @debelae
    @debelae 2 года назад +6

    ፈታዎቼ በቅርቡ በእንግሊዝኛ እንደምትመጡ ደሞ ትልቁ ተስፋችን ነው💪🏾 በርቱ

    • @Zabiba85
      @Zabiba85 2 года назад +2

      ክክክክክክለምን በንግሊዘኛ አብዛሀኛው ሰው አላርጅግ አለበት

    • @debelae
      @debelae 2 года назад

      @@Zabiba85 ውጪ ተወልደው ያደጉት ልጆቻንም ኢትዮጲያዊ ያልሆኑን ወዳጆቻችንን ማስተማር አለብን

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 2 года назад +1

      @@debelae አማርኛውንም በቅጡ አልቻሉበትም። እንግሊዝኛን ለእንግሊዞች ተዉት።

  • @yeshiworkalemu7932
    @yeshiworkalemu7932 2 года назад

    አቦ አታላግጡብን ስለየትኛው ስንዴ ነው የምታወሩት በሚሊየን የሚቆጠር ህዝብ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ በሚያስፈልግባት ሀገር

    • @Neelofer112
      @Neelofer112 2 года назад

      Yebuna bet ametegna! Are you dumb? It is international organizations report not the government!

  • @TAH-wr6hc
    @TAH-wr6hc 2 года назад

    ምን ኣደረጉ

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 2 года назад

    I love Ledetu 💓and free anto Tadyos free all prisoners ✊✊✊✊✊

  • @yejutube
    @yejutube 2 года назад

    እየመረረክ ቢሆንም ዛሬ የመንግስት ጠካራነት ተናገርካት (ስንዴ)!!!!!

  • @mohamednegus4517
    @mohamednegus4517 2 года назад

    ሀያማኖት ከሀያማኖት ብሂሬ ከብሂሬ እማጣሉ ሰዉች መፈታት የለባቸዉም

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 2 года назад

    ኢትዮጵያ በዘር ተለይቶ በሚገደልባት ሀገር እያለች የሳውዲ ነገር አሳሰባችሁ እርኩሶች ሳውዲ የኢትዮጵያ ባለውለታ ናት

  • @kinfedan5041
    @kinfedan5041 2 года назад

    ስለ አንድ ተራ ጋዜጠኛ ጊዜ ከምታባክን ለአድማጮችህ ደህና ነገር አቅርብ።

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612
    @hulumtadergizedichaneamilk2612 2 года назад

    Egzhberi agern Ethiopian amilakishi yitebekishi

  • @okay456
    @okay456 2 года назад

    አለም አቀፍ ማህበረ ስቡ አድሎአዊ የሆነና ማይታመንነው !

  • @Gondarpower1
    @Gondarpower1 2 года назад

    Wendeme temesegen enkuwan dese aleh ,gena weredetachewen aberen enayalen🙏🙏🙏👑💚💛❤

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 2 года назад

    ለምንድነው የፍንፊኔ ብለህ የምትዘግበው አዲስ አበባ በህግ የሚታወቅ ስም ነው ፍንፍን ያርጋችሁና