“፩ ምዕራፍ” Track 5 ከ፩ምዕራፍ Album ቴዲ ታደሰ 1 meraf Teddy Tadesse vol.4 2016/2023
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- Subscribe To My Channel For My Latest Music Videos.
/ @pastorteddytadesseoff...
You can find my Album Wa! on iTunes
itunes.apple.c...
Follow Me On Instagram / tedddytadessse
Follow Me On FACEBOOK / gospel-singer-teddy-ta...
#ANDMIRAF #Newsong #religion #protestantmezmur #newgospelsongs #ethiopianmusic #newalbum2023
Unauthorised distribution and Re-uploading of this Content is strictly prohibited
Copyright:Teddy Tadesse Official Channel. /Tewodros Tadesse/#፩ ምዕራፍ #አዲስ_መዝሙር #ቴዲ_ታደሰ #yamarenewzemene #Teddy_Tadesse #Ethiopian #protestant_mezmur #2015_2022!
Subscribe To My Channel For My Latest Music Videos.
/ @pastorteddytadesseoff...
Follow Me On
/ tedddytadessse
/ gospel-singer-teddy-ta...
#Andmiraf #protestant_mezmur #mezmure #live_band #Teddy_Tadesse #አዲስ #gospel_song #christian_music #ethiopian #መዝሙር #ethiopian_music #worship #live #new_song #protestant #mezmur #music #studio #church #ethiopia #ፍቅር #ቴዲ_ታደሰ #ዘማሪ #መንፈሳዊ #ቤተክርስቲያን #ዝማሬ #eritrean_mezmur #protestant_oromiffa_mezmur #tigregna_mezmur #affan_oromo_mezmur #tigregna #zimare
#cover_songs #አምልኮ #habesha #pentecostal #melkamwetat #melkamwetat #topvideos # #rhema #eregnaye #dir_ena_mag
Unauthorised distribution and Re-uploading of this Content is strictly prohibited
Copyright:Teddy Tadesse Official Channel. /Tewodros Tadesse/
ይህ የዩቲዩብ ቻናል የዘማሪ ቴዲ ታደሰ ነው !በዚህ ቻናል የተለቀቁ መዝሙሮች በድምፅ እንዲሁም በምስል የተቀናበሩትን ወደፊት የሚለቀቁትንም ሁሉ በዚህ ቻናል ብቻ ያገኛሉ!
አንድ ምዕራፍ ላልመጣ
እልፍ ምዕራፍ አልፈህ ትቀርባለህ
ኧረ አንተ ቸር ነህ/×3
በእርግጥ ፈልጎ ለቀረበህ
ደጅ አታስጠናም ትገኛለህ
የሁሉ ወዳጅ የሁሉ ጌታ
የቅርብ አምላክ ነህ
የልቤ ነህ አዎ የልቤ
ከስትንፍሴ ይልቅ ነህ የቅርቤ
ከምንም ከማንም ትበልጥብኛለህ
ብቸኛዬ ነህ/×2
አይተህ ቤቴን የዘመመውን
ቀና አረከው የወደቀውን
ሳትንቀኝ ገብተህ ጓዳዬ
ወዳጅ ሆንከኝ መወደጃዬ
እንዳተ ለኔ ማንም የለም
ውዴ/ ነህ በቃ ለዘላለም
የፍቅርን ትርጉም ያወኩብህ
ኢየሱስ ብዬ የዳንኩብህ/×2
ይኸው ዛሬ ያሁሉ አልፎ
ደስታዬ ሞልቶ ተትረፍርፎ
የጩኸቴ የእልልታዬ ዜማ
አደባባይ ወጣሁ ላሰማ
እድል ፈንታዬ ካረከው የክብር የደስታ
በሙሉ አቅሜ ላምልክህ/ላክብርህ የኔ ጌታ/×2
ተምችና ኩብኩባ የበላቸው
እነዚያን አመታት መለስካቸው
ውርደቴን ሲጠብቅ የነበረው
አንተ ስትጎበኘኝ አፈረ
እዳለፈ ውሃ ሄደ
እንደ እሩቅ ዘመን ነጎደ
ዛሬ የትላቱ የታል
ትዝታ ሆኖአል/×2
ስንት ዘመን ቆመህ ደጃፌ
እንዳትገባ በሬን ቆልፌ
ታግሰኸኝ ግን የቆየኸው
እንዲያው እስኪ ምኔን ስቦህ ነው
ሳልወድህ እኔን የወደድከኝ
ከጠፍሁበት የፈለከኝ
የነፍሴ ወዳጅ እረኛዬ
እንደ አይንህ ብሌን ጠባቂዬ/×2
እረ ቴድዬ እንደገና እያስመለከኝ ነው ብቻዬን ነኝ እያልኩ ባለሁበት ጎዳዬ
ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ! በፀጋህ ሁሌም እንባረካለን ቴዲዬ ብዛልን! ለምልምልን! ተባረክ! እወድሐለው በጌታ❤
በጉጉት ስጣብቅ ነበር ቴዳ ብሩህ ሰው ተበረክ❤❤❤
ተድሻ ልዩ ዝማሬ ነው ❤️❤️❤️ተባረክ 😍😍😍
...
እንዳለፈ ውሃ ሄደ
እንደ ሩቅ ዘመን ነጎደ
ዛሬ የትላንቱ የታል
ትዝታ ሆኗል ❤
Singer Tedey Tade God blesse you
Tabarki bebuzu❤
ተባረክ🎉አሜን
ተባረክ ወንድማችን❤🙏🙏
ጌታ ይባርከው ዘመኔ ሁሉ የተባረከ ይሁን ። መልካም አድስ አመት !!!!! """
የሚገርም ዝማሬ ተባረክ ወንድሜ ቴዲ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤
Tebare wodemchin Yameyatesenana zemer new
ቴዲሾ በረከታችን አንተን የሰጠን እግዚኣብሔር ይመስገን❤❤
Ameeen Tabareki Egiziabiher yibarikiiiii ❤️❤️❤️
ዋው ቴዲ እግዚአብሔር ይባርክህ❤
Guddaa galatoomii Teddy faarfannaa ajaa'ibaaf nama eebbisan waan nuu afeertef waaqayyoo barakeef jireenyakee haa eebbisu
may almighty God bless you I blessed by your song
ስጠብቀው የነበረ ዝማሬ ቴዲዬ ድንቅ ነው ብሩክ ነህ❤❤❤
እረረረ አንተስ ቸር ነህ tedshio bereketachin mesmat makom alchalkum❤❤
Be semeam altegb alkugn teydesho no words about this song lante yetegeba Hulu yesetk
ዋውው እሚገርም መዝሙር። ዘመንህን ይባርክ
አሜን አሜን ብርክ በልልኝ እሔን መዝሙር ሁሌም በእንባ ነው የሚሰማው የእግ/ርን ቸርነት ሳስበው ወንድሜ ብርክ ብርክርክ በልልኝ::
More Grace in the name of Jesus! !!
አንደ አድስ እየሰማን ነውውው❤❤❤❤❤
Setebekew yeneberew mezmur❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እሰይ እሰይ እሰይ❤❤❤❤❤
...ብሩክ ነህ❤❤❤
Thankyou teduyeee for adding 15 favorite songs on my favorite songs list
❤❤❤blessings TEDAAA
God bless you
Teddiye uuuuuu tebaraki...tsega yibzalik bro...❤❤❤❤❤❤
"Amen."!!❤👍
"God.bless.you.more.&.more."
"Singer.Teddy."❤👍
"You.are.blessed."!!❤❤❤👍
❤❤
Amen amen amen amen amen 🙏💖🤲
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ይህይ ዘመን ላንተአዲስ ነገር የምታይበት ይሁንልህ አሜን
AMENEE AMENE AMENE AMENE AMENE AMENE AMENE AMENE AMENE 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
😍😍😍😍📖📖📖📖📖አሜንንን 🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓💪💪💪💪🤝🤝🤝🤝😇😇😇😇😇
You are blessed!
ቴዲሻ እግዚአብሔር ቀኙን ይስጥህ ተባርክልኝ የአባት ልጅ ❤❤❤❤
Amenamen ❤
Amen
ተባረክ ቴዲ
አሜን ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ቴዲሻ በረካታችን ተባርካሃል !
ተባረክልኝ
Amen! Glory to God
tedy ine min biye libarik kalati atewu zamani yabib yeradak fatari yibaraki አረ አንተ ቸር ነህ አረ ቸር ነህ
Abba ante eko cherr nehe chernthe be hiwot zemene hulu yeketelgnal be bethe le zelalem enoralehu !!!! Teddy ende zemerkew endehu chernetu yektlehe .
Ameeeeeeeeeeeeeeeen
Ameeeeeeeeeeeeeeeen
Ameeeeeeeeeeeeeeen
Ameeeeeeeeeeeeeeeen
Ameeeeeeeeeeeeeeeeen
Ameeeeeeeeeeeeeeen
Ameeeeeeeeeeeeen
Ameeeeeeeeeeeeen
Ameeeeeeeeeeeen
Teddisho zemenih yibarek
Eyesus❤❤
wowwoow tedy geta ybarikik
Teddy All ways you blessed Us and God bless you 🙏
Amen ! Tebarek Tedo
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ May God bless you ጎይታ የሱስ ይባርኽካ ::
Ameeen tabarknebata. Tabarak
♥♥♥
Happy Ethiopian New Year thank you so much for your amazing song bless you I can’t stop listening all new songs 🙏🌹🌹
Amen Amen tabarakii
God bless u I bless with this song glory too god
Amen amen God bless you 😇
አንተ ስትጎበኝ አፈረ 🤴🤴🤴
Wow ❤❤❤❤❤
thank you 🥰🥰🥰🥰
Beautiful song
AmenAmenAmenAmenAmenAme😢😢😢
You're Amazing Teddy Blessing you always my dear❤..Amen🙏🏾
Amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Wow
አሜን አሜን ከምንምህ ከማነሜ ተበለጠሌ እየሱሰ ተበረከሀ
He who saw the goodness of God sings for the glory of God. ተባረክ ቴዲ
😍😍
አሜን አሜን ኢግዚአብሔር ይባረክ ተባረክልኝኝኝኝኝ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
💙💙💙💙💙
ይኸው ዛሬ ያሁሉ አልፎ
ደስታዬ ሞልቶ ተትረፍርፎ 👏👏👏
የጩኸቴን የእልልታዮን ዜማ
አደባባይ ወጣው ላስማ 🕺🕺🕺🕺
❤ ቴዲሻ blessed
Teddy zemanihi yibarekii!
Amennnnnnn God bless you Teddy 🙌🙌🙌🙏🙏🙏
Indalef wha hede god bles
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
🥰🥰🥰
ቴድሻ -i lov so much this song. Bless u lot
Ere zemaw❤❤❤❤❤
GBU Tedi
Amen Amen🌻🌻🌻🌻Amen🌻🌻🌻Amen 🌻🌻🌻Amen 🌻🌻🌻❤❤❤❤❤tebareki ❤❤❤❤❤
❤❤😍😍
❤❤❤❤
❤❤❤👈
Uffff ዘመንህ ይባረክ ቴድሻ
ቴድዬ የእግዚአብሔር ሰው ሁሎ ጌታ ካንተ ጋር ነው መንፈስን የሚያረሰርሱ ዝማሬዎችህ እባረከባቸዋለው አንድ ጥያቄ አለኝ እባክህ አፕል አማዞን የተለያዮ መተግባሪያዎች ላይ ጫንልን የግሌ ማድረግ ስለምፈልግ ተባርከሀል ❤❤❤❤
✝️🙏😭❤❤❤
❤❤❤🎉😮
Salam
Teddy betim now ymwdeh tbierik
❤❤❤❤🎻🎻🎻🎻🫶🫶tabaraki
❤❤❤❤❤❤❤
Amenn🙏🙏🙏cherneh🙏🙏🙏
May God bless you!!