ባሌን ተይልኝና ወንድሜን ልዳርልሽ ብላኝ በ15 ቀን አግብታዉ አረፈችዉ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 ноя 2023
  • Love and sacrifice.ፍቅር እና መስዋእትነት።#ethiopia #እርቅ_ማእድ #sami_studio
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    A sad story of a woman who went through many trials from childhood to motherhood.
    ሲጀመር ለዚህ ሁሉ ያበቃኝ ጥፋቴ አረብ ሀገር ለመሄድ መወሰኔ ነዉ! እህቶቼ ከኔ ተማሩ!
    አሁን ግን አልቻልኩም ደከመኝ ከፍቶኛል!
    ከልጅነት እስከ እናትነት በብዙ ፈተና ያለፈች ሴት አሳዛኝ ታሪክ።
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፣
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
  • ВидеоклипыВидеоклипы

Комментарии • 76

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadik  8 месяцев назад +8

    ሲጀመር ለዚህ ሁሉ ያበቃኝ ጥፋቴ አረብ ሀገር ለመሄድ መወሰኔ ነዉ!
    አሁን ግን አልቻልኩም ደከመኝ ከፍቶኛል!
    ከልጅነት እስከ እናትነት በብዙ ፈተና ያለፈች ሴት አሳዛኝ ታሪክ።

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 8 месяцев назад

      በትክክል በህጋዊ ስትሰሪ

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 8 месяцев назад +20

    እውነት ነው የአዲሳባ ልጅ ወደውጪ ሲወጣ ሞኝ ነው ሰላም ላንቺ ይሁን በርቺ እታለምዬ ያልፋል

  • @afiyatube_
    @afiyatube_ 8 месяцев назад +8

    ሳዉዲ አላማዉ ስራና ስራ ለሆነ ሰዉ ምርጥ ሀገር ነች ብዙወች አረቦችም ለሰራተኛ ክብር አላቸዉ እነሱ ሳይበሉ ነዉ ቅድሚያ ለሰራተኛ ምግብ ቀንሰዉ የሚሰጡት ሳዉዲ❤

  • @user-er1fd1dl2v
    @user-er1fd1dl2v 8 месяцев назад +11

    ይሄ ታሪክ የኛ በአረብ ሐገር ያለን ሴቶች የሁላችንም ታሪክ ነው ቤተሰብ እራሱ የሆነ ነገር ሲጎላቸው ነው ትዝ የምትያቸው ካለዛ እኛ ሰው አይደለንም የኔ እህት አይዞሽ

  • @sirgutshawull9106
    @sirgutshawull9106 8 месяцев назад +14

    ለመጀመርያ ግዜ እዉነት ያወራች የአረብ ሀገር ጀግና❤❤

  • @makekonjo1253
    @makekonjo1253 8 месяцев назад +17

    ይሄ ታሪክ የሁላችንም ታሪክ ነው ቤተሰብ ለመርዳት ነው

  • @ansiajhonkerose6802
    @ansiajhonkerose6802 8 месяцев назад +5

    ከረጂ ወደ ተረጅነት በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ ።እንካን ወለድሽ የአረብ ሀገር ስራ ሰውነት ይበላል ።አይዞሽ

  • @yeshitikse6008
    @yeshitikse6008 8 месяцев назад +5

    ይኽ ታሪክ የኹሉንም ታሪክ ነው ወንዶች በእጅ በእግርብለው ከአገኙ በኋላ እንዲኽ ናቸው ይኼ ለየት ያለው አንቺ አረብ ሐገር ኼደሽ ገንዘብ እድትልኪ ነበር ያስለቀረ ነው እኽቴ አይዞሽ እግዚያብሔር ይረዳሻል

  • @Arsenal539-e7p
    @Arsenal539-e7p 8 месяцев назад +5

    ከአገር ለመውጣት ያሠባችው ሆነ ስድት ላይ ያላችው ከዝህ ተማሩ ስደት ያላችው ቅድያ ለራሳችው ኑሩ ቁጠባ ልመድ ሁሉም ለቤተሰብ አይሰጥም ለነገጋችው አስቡ ከቻለ ቤት ግዙ የቸገር ቀን ገቢ ያመጣል አሁን እህታችን ቤት ቢኖርሽ እንደዝህ የሰው ፊት ባለሽ ልጅሽም ባልተሳቀቀች ከረጂነት ወደ ተረጅነት ከባድ ነው ሌለው ከጋብቻ በፊት ልጅ ባይወድ ይሻልል መጠቀቅ ጥሩ ነው ብየ አስባለው እኔ ስደተኛ ነኝ ብዙ ነገር አለ ስደትን ያየ ብቻ ያወቀዋል ❤ እህቶ እራሳችውን ጠብቁ እህቴ ብረች አምላክ ይርዳሽ❤ ክፍል ሁለት በጉጉት እጠበቃል

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 8 месяцев назад +6

    የኔ ክርታታ 😢😢😢 ስደት ስደተኛ ነው ይሚውቀው

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew 8 месяцев назад +1

    ሳዑዲ በጣም ጥሩ ሀገር ነው እራስሽን ከብዙ ነገር ቆጥበሽ በስርአቱ ህጉን አክብረሽ ከኖርሽ ሳዑዲ በጣም ጥሩ ሀገር ነው እሄው እኔ ከ 10 አመት በላይ ሁኖኛል እግዚአብሔር ይመስገን ብዙም የተለወጥንበት ሁለተኛ ሀገራችን ናት ❤❤❤❤

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 8 месяцев назад +21

    በጣም የተሳሳትሽው ነገር ግን የክፈለ ሀገር ልጆች ቅድምያ ለራሳቸው ያልሽው እንደ ክፍለ ሀገር ልጅ ለቤተሰቡ የኖረ በኢትዮጵያ አይደለም በአለም ላይ የለም ቫዝሊን መግዣ እንደሌላት እያወቀች ያላትን ነው ለቤተሰብ የምትልከው

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 8 месяцев назад +13

      ጎበዝ ናቸው ነው ያለችሁ እውነቷን ነው ጎበዞች ናቸው ብልጥ ናቸው ለቤተሰብና ለራሳቸው ነው ሚኖሩት እኛ የሸገር ልጆች ቸገረኝ ላለው ውሉ በትነን ባዶ ነው ምንቀረው

    • @yelijeenat6425
      @yelijeenat6425 8 месяцев назад

      @@clickcell4333 ቅድሚያ ለራሳቸው ያለችው በፍፁም ትክክል አይደለችም

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 8 месяцев назад

      በትክክል😢😢❤

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 8 месяцев назад

      ​@@clickcell4333
      ስትሄዱም መዝናናት ትወዳላችሁ😂😂😂😂

    • @muntihabeshaethiopianfooda2859
      @muntihabeshaethiopianfooda2859 8 месяцев назад +5

      ብዙ የክፍለሀገር ልጆች ጋር አብሬ ኖሪያለሁ እውነቷን የክፍለሀገር ልጆች ለራሳቸውም ያስባሉ ብልጦች ናቸው ሙሉ በሙሉ ለቤተስብ አይሉም

  • @JagerAbuhia-kv2fb
    @JagerAbuhia-kv2fb 8 месяцев назад +4

    ከጠያቂዋ ተጠያቂዋ አዋቂነች

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 8 месяцев назад +7

    አትሳሳች በእርግጠኝነት የክፍለ ሀገር ልጆች አታዉቅያቸዉ እንደ ክፍለ ሀገር ልጅ ለቤተሰብ የሚኖር የለም ያወራሽዉ ስህተት ነዉ ስጀመር ወደ ስደት የምይስወጣን የቤተሰባችን ህይወት ለመቀየር ነዉ አንች እንደ አወራሽዉ አይደለም

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 8 месяцев назад

    ይህ አረብ ሀገር የነበርን ሴቶች ሁሉ ስሜት ነው አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ዛሬ ሌላ ቀን ነው ትችያለሽ።

  • @etetu7155
    @etetu7155 8 месяцев назад +1

    ማሬ እግዚአብሔር ይርዳሽ እኔ ብዙ አመት ነው የስራውት ይስው ቤት የአርብ አስችጋሬነው መግባት ፈልግ ምን ይዤ እራሲን ይምችልበት እይፍለኩ ነው በጣም ይስለቻል ቤትስብ ብር ሲፍልግ ይደውላሉ ብር ካለስፍለጋችሁ ትዝም አትያችሁም ብቻ በስደት ያሉ እግዚአብሔር ያሳባችሁ ይሙላለችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃች

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 8 месяцев назад +5

    ጠያቅዋ አስር ጊዜ እድሜዋን የሚትጠይቂያት ምን ሆነሽ ነው እኔም አለው ልክ እንደ እሷ በአስራ አምስት አመት ዱባይ መጥቼ ዛሬ 30 ዓመት ሞልቶኛል ዱባይ ነኝ ጋዜጠኛዋ አትደነቂ የሰው ልሽ ራሱን እና ቤተሰቡን ለመለወጥ ምንም ይሆናል እድሜ አይገድበንም

    • @Oumlizaaa
      @Oumlizaaa 8 месяцев назад

      ወልደሻል ልጆች አሉሽ??

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 8 месяцев назад

      ​@@Oumlizaaaልታስወልዳት ነው😂

    • @hirutgirma3499
      @hirutgirma3499 5 месяцев назад

      ጠያቄዋ የመንደር ወሬ አዳማጭ እንጂ ምንም የጋዜጠኛ መልክ የላትም

    • @martaseyim1853
      @martaseyim1853 2 месяца назад

      😂😂😂😂​@@Oumlizaaa

  • @RihanaHassen-lh5em
    @RihanaHassen-lh5em 8 месяцев назад +1

    ማነው ያለሺ የክፍለሀገር ልጀ ለቤተስቡ አያስብም ጤነኛነሺግን. ተረጋጊ. አንች ተበድለሺ ይሆናል ነገርግን ሰው አትኪ ጥሩ አይደለም አንችን አላህ ይርዳሺ. የለፋሽበትን. አላህ ይክፈልሺ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 День назад

    እኔ የሚገርመኝ ድፍረታችሁ ነው የማታውቁት ሀገር ማንም ተቀባይ በሌለበት ሄዶ ሥራ መፈለግ በዛ ላይ መደፈር ያልሽው አተርፍ ባይ አጉዳይ መሆን የዝይንም ያህል በሽታ መያዝ አለ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እንደዛም ሆኖ የለፋችሁበትን ቤተሰብ ይክዳችሗል ፍቅረኛ ይዘርፋችሗል

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha3148 8 месяцев назад

    የኔ ውድ የስደቱ ነገር አንድ ነው ታሪካችን እኔም ሳዊዲ ትመቸኛለሽ ለስራ ጥሩ ነው

  • @bettygettu9702
    @bettygettu9702 8 месяцев назад +3

    በጣም ታሪኩ አስረዘመችው

  • @selamhabteyesus7963
    @selamhabteyesus7963 8 месяцев назад +1

    Your family love your money more than they love you

  • @genetadamu8130
    @genetadamu8130 8 месяцев назад

    በጣም፡ሁሉም፡ትክክል፡ይህ፡ህይውት፡እኔብዜ፡ዓመት፡ሰራቻለሁ፡እኔም፡በመሄድ፡ሴት፡የምታገኘ፡ነገር፡ጊዜ፡አጣህ።ሲይመኝ፡አውጥተው፡ጣሉኝ

  • @medinaeibrahim3584
    @medinaeibrahim3584 8 месяцев назад +1

    አይዞሽ

  • @misrakenegash8149
    @misrakenegash8149 8 месяцев назад

    እውነት ነው

  • @user-gl8cs3fb1d
    @user-gl8cs3fb1d 8 месяцев назад +20

    እምይ ሳውድ አረቢያ ካረብ አገር በሙሉ ሳውድን እሚያህል አገር የለም ለስራ ስው እኔም ዱባይም ስርቻለሁ ግን ሳውድ ነው የተቀየርኩት 🇸🇦🇸🇦💓💓🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

    • @hayatbinterdogan
      @hayatbinterdogan 8 месяцев назад +2

      በትክክል ሳውዲ ባለውለታችን ናት❤

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 8 месяцев назад +2

      እዉነት እኔም እንዳንቺ ዱባይ ነበርኩ ግን እንደሳኡዲ ምርጥ የለም ገንዘባቸዉም በረካ አለዉ ጥሩ ነዉ ❤

    • @user-gl8cs3fb1d
      @user-gl8cs3fb1d 8 месяцев назад +1

      @@hayatbinterdogan በጣም አላህ የት ብቃት ታ

    • @user-gl8cs3fb1d
      @user-gl8cs3fb1d 8 месяцев назад +1

      @@hayatbinterdogan በጣም አላህ ይጠብቃት 🇸🇦🇸🇦🙏🙏🙏💓💓🇪🇹

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 8 месяцев назад

      Tikkl dsudi❤

  • @juhdihikema5784
    @juhdihikema5784 8 месяцев назад +3

    ውስጤን ያነበበች መሰለኝ ስህተታችን መጀመርያ መሄዳችን ነው።

  • @waaaaawnn
    @waaaaawnn 8 месяцев назад

    የኔ እናት ሳዉዲ አሁን ሌላ ሀገር ሆናለች

  • @lajajjhehe5155
    @lajajjhehe5155 8 месяцев назад

    ጠያቂዋ ሆ እረ ተረጋጊ

  • @user-wm1gu7kl1p
    @user-wm1gu7kl1p 8 месяцев назад

    እናቴ ያልሽበትን ልጅ ሰጥቶሻል በልጅሽ ይከፍልሻል ሲቀጥል አባቷን አስወርጃት ያለሽ ሰው ነው ፣ለሱ ልጅቷ የለችም ያኔ ከሆድሽ ገሏታል ለአንቺ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ አይዞሽ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 8 месяцев назад +2

    ሲጀመር እዛ ሄደሸ ብር እንድትሊክለት ነበር ፍላጎቱ እነኝህ ውሾች

  • @fennybrukfennybrukfenny914
    @fennybrukfennybrukfenny914 8 месяцев назад +5

    ውሰብሰብ ያለብኝ እኔ ብቻ ነኝ አልገባኝም

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 8 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂አታስቅኝ

    • @user-mt1vn5nf2n
      @user-mt1vn5nf2n 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @fatimamohammad514
      @fatimamohammad514 8 месяцев назад

      እኔም አልገባኝም😅😅

  • @user-gl8cs3fb1d
    @user-gl8cs3fb1d 8 месяцев назад +3

    እኔን የገባኝ ነገር ስው እደት ከሀባን ይደፍራል ሌላውን ዋሽ ፔሬድ ነኝ ማለት ትችይ ነበር ግን አየሽው ሂወትሽን 😢

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 8 месяцев назад +1

    ታሪኩ ብዙ ቦታ ላይ የተጋጨ ነገር አለው ተዘበራርቋል ሲቀጥል ባለ ታሪኳ እምነትሽ ኦሮቶዶክስ ከሆነ ቄዳር ተተምቀሻል ወይ ማለቴ ካባ ድንጋይ ላይ ስለ ሰገድሽ ብዬ ነው ሲቀጥል ፀበል ተፀበይ ለጤናሽ

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 7 месяцев назад

    ሲጀመር የክፍለሀገር ልጅ ቤተሰብ አይረዳም ያለሽ ማነው እኛ የክፍለሀገር ልጆች ቅድሚያ ለቤተሰብ ነው የምንኖረው እናንተ የአዲስአበባ ልጆች ለራሳቹም ለቤተሰቦቻቸው አትሆኑም አላማ የላቹ ከኛ ጋር ትዳደርያለሽ😮😮

  • @fatimamohammad514
    @fatimamohammad514 8 месяцев назад +4

    እውነት የማይመስል ታሪክ ኤጭ

    • @user-ez9qt6yt6c
      @user-ez9qt6yt6c 8 месяцев назад +4

      ካልደረሰብሽ አታቂውም አትፍረጂ

    • @fatimamohammad514
      @fatimamohammad514 8 месяцев назад +2

      @@user-ez9qt6yt6c ልክ ነሽ መፍረድ ከባድ ነው ግን ሳይሳካልን ሲቀር በሰው ምክንያት ማድረግ እንወዳለን ከእኔው ጀምሮ

    • @user-ez9qt6yt6c
      @user-ez9qt6yt6c 8 месяцев назад

      ​@@fatimamohammad514እውነት ነው

  • @hddi491
    @hddi491 8 месяцев назад +1

    7+8=15+2=17አመቷ ላይ ወጣለች ተመዝግቧል 😂😂😂😂😂😂

  • @fehuyoutube
    @fehuyoutube 8 месяцев назад +1

    ወይ ጉድ መቼ ነው ከሙስሊም ራስ የምትወርዱት አክራሪ ሙስሊም ነበርች እሷ በእምነቴ ትነቅፈኝ ነበር አንደኛ አክራሪ ከሆነች ቁርአን የሰውን መብት እንዳትጋፍ ስለሚያስተምራት አትጋፍሽም እሷም አታውቅም አንቺም አታውቂም ስለምነታችሁ ትነቃቀፍላችሁ እንጂ ትነቅፈኝ ነበር አትበይ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 8 месяцев назад +7

      ኮልከሌ አታካብጂ እንደአንቺ ዓይነት ከራራ ገጠመኝ አለች እንጂ ሁሉም አላለችም

    • @fehuyoutube
      @fehuyoutube 8 месяцев назад

      @@clickcell4333መጀመሪያ ከስድብ ውጭና ለምክሩ ትደርሻለሽ እኔ ያልኩት አክራሪ ሙስሊም ብትሆን አትነቅፍሽም ሁለታችሁም ስለማታውቁ ተነቃቀፍን እንጂ ነቀፈችኝ ብቻ አትበይ ነው ያልኩት

  • @user-bl5ws4lo1q
    @user-bl5ws4lo1q 8 месяцев назад +5

    ኢንዲህ አይነት ባህልም ልምድም የለን ሴትነትን የሚነካ አታውሩ ባሌጌዎች ናችሁ አዘጋችዎች

    • @user-ez9qt6yt6c
      @user-ez9qt6yt6c 8 месяцев назад +2

      አትፍረጂ ባክሽ ካልኖርሽው አይገባሽም

  • @senaa9947
    @senaa9947 8 месяцев назад

    እቺን ጋዜጠኛ ስጠላት ሰአቱን እኮ በሳ ጥያቄ እርዝመት ነው የሚያልቀው ምኗ ነው ደደብ ጋዜጠኛ ነው ያመጣችሁብን

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 5 месяцев назад

    የኢ/ያ ኣስሪዎችስ 🙄🙄🙄🙄🙄አበሻ ለ አበሻ 😄😄😄😄😄

  • @Gene-kg1or
    @Gene-kg1or 8 месяцев назад +2

    እረ ውሸት እድሜ 14 በለው መቀደድ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 8 месяцев назад

      ይሆናል ውሽት አይሆንም እኔም በ15 አመቴ ነው 23 ብየ ፓስፖርት አውጥቸ አርብ ሀገር የተስደዲኩት😢😢😢