❤️😍❤️😍Tewodros Tadesse ቴዎድሮስ ታደሰ Hulemenash Mulu ሁለመናሽ ሙሉ Lyrics Video❤️😍❤️😍

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 июн 2020
  • Ethiopian Music - Tewodros Tadesse ቴዎድሮስ ታደሰ Hulemenash Mulu ሁለመናሽ ሙሉ Lyrics Video - New Ethiopian Music
    New Eritrean Music 2019 | Eritrean Music 2020
    Amharic music 2019 | Tigrinia Music 2020
    Eritrean Music 2020 | New Eritrean Music 2020
  • ВидеоклипыВидеоклипы

Комментарии • 27

  • @natnaelnatnael1623
    @natnaelnatnael1623 2 месяца назад +4

    the curves ( his techniques )❤
    Melody phrases

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj Месяц назад +2

    21 ጊዜ ነው ያዳመጥኩት ❤️❤✌️😘

  • @hermellawonde2429
    @hermellawonde2429 14 дней назад +1

    My husband, the love of my life dedicated this song for me. Afekrhalew abiye

  • @smoking701
    @smoking701 7 месяцев назад +6

    Zefen diro kere

  • @yomilove9254
    @yomilove9254 Месяц назад

    በጣም ነው ምወደው ዘፋኑን ❤❤

  • @Sebasti371
    @Sebasti371 10 месяцев назад +1

    best musics for all couples which i had listen❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @roseassefa3758
    @roseassefa3758 Год назад +1

    aelemtsey mert getem zemen teshagari zefen❤❤❤❤

  • @SelamawitsamualeNegusse
    @SelamawitsamualeNegusse 5 месяцев назад

    My legend ❤

  • @user-qx2pc8jq9s
    @user-qx2pc8jq9s 7 месяцев назад

    I LOVE THIS SONG

  • @NetsanetDessalegn
    @NetsanetDessalegn 9 месяцев назад

    best of best music

  • @ealdanamulu1785
    @ealdanamulu1785 4 года назад

    good job with the lyrics

  • @AkkamNaguma
    @AkkamNaguma 2 года назад +16

    የባህር ፈርጥ ነሽ ሽሽግ ድብቅ እንቁ
    የንጋት ድርሳኔ ያገር ብቃይ ስንቁ
    ሁለመናሽ ሙሉ የሴት እፁብ ድንቅ ውብ
    ብርሃኔ ነሽና ለኔስ ማታ ማታ
    አትጥፊ ከጎኔ ነይ የኔ ዘንካታ
    የቀኑማ ቀን ነዉ ያልፋል በጨዋታ
    የከንፈሯ ድባብ ጥዑም ቃል ማስፈሪያ
    አጀብ የንብ ንግስት የማር መናኸሪያ
    ውበት አርከፍክፎ ተፈጥሮ የመጠናት
    የቁም ነገር መዝገብ የእምነት ማህተብ ናት
    የእምነት ማህተብ ናት
    የእምነት ማህተብ ናት
    ማርና ወተቴ ነሽ ደጋፊዬና ክብሬ ለቤቴ
    እስኪ ስሚኝ ልንገርሽ ላዚም ስላንቺ ካንጀቴ
    አንቺ ነሽ ህይወቴ
    የፍቅር እመቤቴ
    የባህር ፈርጥ ነሽ ሽሽግ ድብቅ እንቁ
    የንጋት ድርሳኔ ያገር ብቃይ ስንቁ
    ሁለመናሽ ሙሉ የሴት እፁብ ድንቅ ዉብ
    የጥርሷ ብርሃን ህይወት የሚዘራ
    ተፈጥሮ አበባ እንቡጥ ያላፈራ
    እንደ እውነት አንደ ዉሀ እያደር እየጠራ
    ለምልክት ላይነት ለይታ የተሠራ
    ለይታ የተሠራ ላይነት የተሠራ
    ባዘንም በደስታዬ ምሶሶዬ ዋልታዬ ለቤቴ
    ውዳሴ ገዴ ክብሬ አብይ ጉዳዬ ህይወቴ
    አንቺን ያበቀለ
    ቀዬው እንዴት ዋለ
    ማርና ወተቴ ነሽ ደጋፊዬና ክብሬ ለቤቴ
    እስኪ ስሚኝ ልገርሽ ላዚም ስላንቺ ካንጀቴ
    አንቺ ነሽ ህይወቴ
    የፍቅር እመቤቴ
    አንቺን ያበቀለ
    ቀዬው እንዴት ዋለ
    አንቺን ያበቀለ
    ቀዬው እንዴት ዋለ

  • @HabtamuKunche
    @HabtamuKunche 18 дней назад

    ❤❤143❤❤

  • @mickyayalew4682
    @mickyayalew4682 2 года назад

    Tewodros tadesse😍

  • @hiwotfetenanat9911
    @hiwotfetenanat9911 Год назад

    megeb yehone music wuye besemam

  • @bellas9189
    @bellas9189 3 года назад

    i cant thank you enough for uploading the lyrics .i love this song.

  • @hayathabeshawit5086
    @hayathabeshawit5086 2 года назад

    💃😍😍

  • @munahamiltn6458
    @munahamiltn6458 Год назад

    What a musician

  • @keabgetachew6785
    @keabgetachew6785 Год назад

    ❤️❤️❤️

  • @mulemulee8484
    @mulemulee8484 4 года назад +1

    Ewdeshalew buzeye my boo😍😍😍

  • @Bemni-getu
    @Bemni-getu Год назад

    ❤️❤️❤️❤️