የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 сен 2024

Комментарии • 36

  • @Ismr2716
    @Ismr2716 Год назад +2

    ህገ ወጥ ክልል ነው የህዝብን ድምፅ አፍኖ የሚመሰረት ክልል በአለም ታሪክ የለም

    • @biniam6655
      @biniam6655 Год назад

      እስኪ ሌላ አማራጭ አቅርብ

  • @markwoncheso7744
    @markwoncheso7744 Год назад

    Good point kabata guys

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 Год назад +1

    Welcome to new region ''central Ethiopia region!The same background and cultural similarities

    • @TADESSADEMEKEDARSE-ue2vf
      @TADESSADEMEKEDARSE-ue2vf 11 месяцев назад

      ፍትህ ለዶንጋ ብሔረሰአብ ልዩ ዎረደ ጥያቄ😭😭😭

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 Год назад

    Good solution

  • @zejizeji7637
    @zejizeji7637 Год назад

    Thanks to prosperity party

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Год назад

    ፉትህ ከስልጤ ለተፈናቀሉ አናሳ ክርስቲያኖች😢

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Год назад +1

    ደሰ የሚለው የወያኔን የ30ዓመት በመሸንሸን ብሔር ብሔር ሰቦች በማለት የገነባው የሾህ መርዝ አጥርን አፈራርሶ ወደ ቀድሞው ክልል በማለት መገለፁና የአገሪቷም ቀዳሚ የመግባቢያ ቋንቋም አማርኛና እንጊሊዝኛ መሆኑ መገለፁ ደግሞ እጅግ ዴንቅ ነው 🙏

  • @andenetashenafi814
    @andenetashenafi814 Год назад

    ስሞቹ ጥሩ ናቸው። ግን ህዝባዊ ድጋፍ ላይ የተመሰረተ እና በህዝብ ውሳኔ የተደገፈ ካልሆነ ብዙ ዘላቂነት አይኖረውም።

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Год назад +1

    የአንድ ክልል ልማትና ዕድገትን ሊያመነጭና ሊያሰፋፋ የሚችለው ዋናው መሰረት የመገናኛ የመንገድ መሰመሰሮችን ከክልል ከተማዎች እሰከ ወረዳዎች በሰፊው በመዘርጋት መሆኑን ተገንዝቦ ቅድሚያ ይሰጠው 👍👍👍

  • @wt974
    @wt974 9 месяцев назад

    You have nothing better to do than dividing people?

  • @Yehulu-Media
    @Yehulu-Media Год назад

    የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ላይቭ ለምን አቆማችሁ?

  • @tube-key
    @tube-key Год назад

    እንዳሻዉ የመከላከያ መምህር የነበረ ነዉ። ጥሩ ተላላኪና በራሱ አቅም መወሰን የማይችል የእነ አብይ ተላላኪ ነዉ። በመምራት አቅም ከለካነዉ ከርስቱ አይደርስበትም ።

  • @ZubaidaZubi-c5q
    @ZubaidaZubi-c5q Год назад

    በጠመንጃ አስፈራርቶ ማእከላዊ ክልልንመመስረት አይቻልም

  • @abdellahussein2251
    @abdellahussein2251 Год назад +1

    ምን አይነት መጭባር ነው

  • @abu-hisham
    @abu-hisham Год назад

    30 min lay yetenagerew aleqlaqi new

  • @meleseamiro1487
    @meleseamiro1487 Год назад

    የምን አፋና ነው

  • @MustefaMudasir
    @MustefaMudasir Год назад

    ሙስጠፋ ከቀቤና ልዩ ወረዳ ማእከላዊ ክልል ፀድቆ ወደልማት መግባት ሚችለው የአስሩም ቢሄረሰብ መብትና ግዴታ ተከብሮ መቀጠል ሚችል ከሆነ ብቻና ብቻ ነው ካልሆነ ማእከላዊ ኢ ክልል ፈራሽ መሆኑ መግስት እዲያቅ እፈልጋለን

  • @brainfuel9593
    @brainfuel9593 Год назад

    ሌላ የድንበር እሳት

  • @garamuyohans
    @garamuyohans Год назад

    Kembata Kelil new kilaster bomb new

  • @MustefaMudasir
    @MustefaMudasir Год назад

    ማእከላዊ ኢ ክልል የአምስት ዞን እና የአድ ልዩወረዳ መዋቅር ሆኖ መቀጠል አይችልም መቀጠል ሚችለው የአምስት ዞን እና የስድስት ልዩ ወረዳ መዋቅር ሲሆን ብቻና ብቻ ነው

  • @ZubaidaZubi-c5q
    @ZubaidaZubi-c5q Год назад

    በግድ እሺበሉ ኢሀዲግ

  • @ZubaidaZubi-c5q
    @ZubaidaZubi-c5q Год назад

    ፋጤስርሞሎ ምነውአፈላሽ በስባሳካድሬ

  • @masoreNukuro-xc4vr
    @masoreNukuro-xc4vr Год назад

    icet.Yigibechu.Bamani.midir.Lay.yeman.konika.yebalayinetun.yizel?

  • @masoreNukuro-xc4vr
    @masoreNukuro-xc4vr Год назад

    Anite.sinitayu.basint.birr.Naw Hadiyanatu.yeshexkew? Esik.bawachamo.kuc.bilo.ba Engilsh.ina.ba.Amaragn.masitawokiyan.siyawoxu.inayalen!!

  • @yaredabebe7521
    @yaredabebe7521 Год назад

    ዝምታ ፍርሃት የመሰለው ይህ ጉባኤ ለመሆኑ ይህ ሁሉ በሞሽን ሲያፀድቅ ቀድሞ ከብዙ ዓመት በፊት ደብዳቤ የተሰጠው የዶቢ ክስታኔ ጉራጌ ጥያቄ ለምን ታፈነ??....

  • @tarekegnmekonnen4359
    @tarekegnmekonnen4359 Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @masoreNukuro-xc4vr
    @masoreNukuro-xc4vr Год назад

    Mayikalew.malat.Hadiyyan.kambatan.silixen.Marakon.yemin.Ayiwokilim::

  • @masoreNukuro-xc4vr
    @masoreNukuro-xc4vr Год назад

    Enagni. Leboch.konikachinin.bahilachinin. Lamaxifat.Yetaxaku.bandawochi.Nachu:: bahilachin.konkachin.Axifitan. inkohan.kilil.fedral.katama.kaminibel.yikribin::

  • @umerakmell2399
    @umerakmell2399 Год назад

    Erstu lleba kosha ye a by Ahmed kit lash guragen matalel atichilim ante dedeb

  • @samsungacountacount8412
    @samsungacountacount8412 Год назад

    ውድቅ ውቅድ ውድቅ ነው ማአከላዊ ክልልል ህዝብ አይደግፈውም ፅንፈኝነት stop

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Год назад

    በወያኔ አገዛዝ ዘመን በዝባዥና የዝርፊያ ሌብነትበመንግሰትም ይሁን በግል የተቋቋሙ ተቋማቶችን በሙሉ በማፍረሰ በሌላ ተቋም ሰም መለወጥ አለበት ። እንደ ጉነዳን የፈሉትን የግል ባንኮችንም እንዲሁ ውሰን ባንኮች እንዲኖር ይደረግ!!!👍👍👍👍👍
    መለወጥና

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 Год назад

    የ30 ዓመታት የሥራ ልምድ ያላቸው ነገርግን 49 ዕድሜ? ውሸት የማይሰለቸው የኢትዮጵያ ፖለቲካ።

  • @ZubaidaZubi-c5q
    @ZubaidaZubi-c5q Год назад

    እርስቱ አንተሽልጦራስ

  • @meleseamiro1487
    @meleseamiro1487 Год назад

    ውሸታም ነህ ስንታየው