የማሰብ ፍጥነት ማሳደግ 8 መንገዶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Комментарии • 357

  • @tube-zq2yh
    @tube-zq2yh 2 года назад +154

    አንተ ልጅ ግን ስወድህ ውይ ምንእም ብታወራ አትሰለቸኝም እኔ በተፈጥሮዬ ሰው እረጅም ወሬ ሲያወራ መስማት አልወድም እረጅም ፊልም ሙዚቃ ቪዲዮ መጨረስ አልወድም አንተ ግን አትሰለቸንም እውነት ሲደብረ. ሲከፍኝ ግራ ሲገባኝ ከፈጣሪ በታች ያንተ ቪዲዮ ያነቃቃኛል የምር በርታ ወንድም አለም 👏👏👏👏👏

  • @hiwotmolla1894
    @hiwotmolla1894 2 года назад +93

    አንተ ማለት ከፈጣሪ የተሰጠከን ትልቁ ሰጦታችን ነህ በርታልን ❤️❤️❤️

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 2 года назад +19

    እውነትም ኢንስፖየር 👍 :: ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ይሉሃል ላንተ ነው

  • @emanethiopian4222
    @emanethiopian4222 2 года назад +20

    ሁሉም ወሳኝ ነጥብ ናቸው እናመሰግናል

  • @user-dq1vh2lt2b
    @user-dq1vh2lt2b 2 года назад +6

    የኛ ጀንትል ማን እናመሠግናለን አድሜ ጤናውን ጸጋው ያብዛላችሁ የዚህ ዘመን ምርጥ ወጣቶች

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 года назад +7

    ምርጥ ስው ስኔ በጣም እናመስግናለን

  • @salmesalme2456
    @salmesalme2456 2 года назад +2

    በመጄመርያ እንተን ያወኩህ ቀን ለኔ ልዩ ነው በመቀጠል በደነብ ሥለተለወጥ ደሥ ብሎኛል ፈጣሪዬን አመሠግነዋለሁ🙏😍

  • @MengstuMinaleeu
    @MengstuMinaleeu 2 месяца назад

    አንተ የምታስተምረን ደስየሚል እዲገባን አድርገህ ስለምታስተምረን በጣም እናመሰግናለኝ

  • @lubabaendries4434
    @lubabaendries4434 2 года назад

    ዋው ወንድሜ በአንተ እራሴን መቀየር ጀምሬ አለሁ
    እናም ከልብ አመስግናለሁ አአካል ብታደም ደስ ይለኝ ነበር ስልኬ የሞላው አንተ ብቻ ነህ ስነወርቅ

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 2 года назад

    ይህ ሰውየ ማነው ስሙ እሚገርም ነው ወደ አምስት ቢዲው አየሁ ዋውው ነው

  • @fikr7963
    @fikr7963 2 года назад +1

    ንግግሮችህ ሁሌም ያበረቱኛል

  • @ayafaruk700
    @ayafaruk700 2 года назад +1

    አነጋገርህ አወራርህ ጣእም አለው አትሰለችም ይመችህ ረጅም እድሜየ አላህ ይስጥህ ስወድህ አግባኝ ሚስት ከሌለህ

  • @sanjkonjo4904
    @sanjkonjo4904 2 года назад +5

    እውነት ለመናገር ሁሉም በጣም እርፍ ነው ግን መደጋገም እምሎውን ሰርቶልኛል እውነት thank you ❤😍

  • @semhaldesta5266
    @semhaldesta5266 2 года назад +4

    ወይ በጣም እወዳቸዋለሁ ህይወት ነው የምትቀይሩት

  • @user-cx5zz3fz2s
    @user-cx5zz3fz2s 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ የእውነት በጣም አመስግናለሁ አንተን ያገባች ታድላ ውይ

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 года назад +1

    በጣም እስማርት ልጅ ነህ እናመሰግናለን ❤።ያልካቸው በከፊል በኔ ህይወት አሉ። ለምሳሌ እስረፖርት እሰራለሁ አዳድስ ነገሮች እሞክራለሁ። እስፓርት ወሳኝ ነገር ነው። አዳድስ ነገሮች እዳስብ እድሰራ እድማር በስልኬ ያድደገኛል።
    አሁን ግን በሀገራችን ሁኔታ ቤተሰቦቻችን በጦርነት ዉስጥ ሆነው የለ😥ማሰብም መስራትም አቃተኝ ውስጤም ጤነኛ አይደለም እማየውም እምሰማው ጦርነት ሆነ እፍፍፍ😥።ብቻ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን ችጅ ወደነበረው ሰላሜ እና ደስታየ እመለሳለሁ ከእግዚአብሔር ጋ።

    • @yonaswubet4601
      @yonaswubet4601 2 года назад

      Ayizoh wendme hulum yalifal betesifa teramed

  • @fafihussein5252
    @fafihussein5252 10 месяцев назад

    ሁሉም እስማርት ናቼው !! በርታ ብዙ እጠብቃለን ጥሩ ደረጃ ድረስ ወንድሜ

  • @aymenawel5593
    @aymenawel5593 2 года назад +5

    ጠዋት ተነስተ ስፖርት መስራት እና ገላህን መታጠብ እውነት ቀኑ ሙሉ ነቅተህ ትውላለህ እንዲሁም ጥሩ ሀሳብ ታስባለህ🙏Thank you

    • @firdewsmelesew5858
      @firdewsmelesew5858 2 года назад

      መደጋገም እና ዉሀመጠጣት ተመችቶኛል

  • @addisufekede5868
    @addisufekede5868 2 года назад +2

    ስራዉን እንደመዝነኛ የሚለዉ ሀሳብ በጣም ወድጄዋለሁ በአጠቃላይ ምርጥ እርዕስ ነበር እናመሰግናለን ይሄ ስልጠና በራሱ ይለያል

  • @makitube8870
    @makitube8870 Год назад

    ሁሉም ምርጥ ነው አብሶ 6 በጣም ይመቻል ክበርልን ወንድማችን

  • @user-ri9xr1tz5v
    @user-ri9xr1tz5v 6 месяцев назад

    በእውነት ትለያለህ አመሰግናለሁ

  • @user-hl6zf6ei8n
    @user-hl6zf6ei8n 10 месяцев назад

    ምርጥ ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤

  • @michaelashenafi7425
    @michaelashenafi7425 2 года назад +2

    ሁሉም በጣም ደስ ይላሉ በተለይ መፃፍ እና ትክክለውን ጠይቅ እጅግ በጣም ምርጥ መፍትሄ ናቸው እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ይስጥልኝ

  • @khadejaabdullah95
    @khadejaabdullah95 2 года назад +1

    ሰነ ዉርቆ በጣም ጀግና ልጅ ነክ አላህ ይጣብቅህ

  • @ahmedinjemaltemam
    @ahmedinjemaltemam 2 года назад

    በርታልን ወንድማችን አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ እኔ በአንተ ምክር በጣም ንቁ ሆኛለው አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Turinafa
    @Turinafa 2 года назад

    ዘመንህ የተባረከ ይሁን ሰላምህ ይብዛ ምንኛ ታድለዋል ወላጆችህ

  • @hayatjemal6208
    @hayatjemal6208 2 года назад

    በጣም አመሰግናለው በርታልን የወደድኩት መደጋገም የሚለውን ነው

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ውድሜ የሚገርም እኮነው የምፈልጋቸውን ሁሉ ሳልናገር ጥያቄየን እየመለስክልኝ ነው የምር ጎበዝ ተማሪ ቋንቋችን መማር እፈልጋለሁ እየተማርኩም ነበር ቀጥልበት💪🇪🇹

  • @muhbatube7583
    @muhbatube7583 2 года назад

    ሁሉም ጠቀሚ ትምህርት ነው እናመስግናለን ማሻአለህ

  • @selamawittegbaru3067
    @selamawittegbaru3067 2 года назад +6

    Thank you for sharing this important information with us sina

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 2 года назад

    ❤️❤️❤️❤️ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🏽🙏🏽

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 2 года назад

    ሁሉም ይመቻል ይለውጣል አይምሮዬን እየቀየርከው ነው ዋው በጣም ጎበዝ ነህ በየጫት በየ ሺሻ ቤት ያሉ ወጣቶች ቢከታተሉህ ደስ ይለኛል ስራ ለሚንቅ ሰው ስራ ክቡር መሆኑን ብትስራልኝ ብዬ እጠይቅካለሁ እኔ ሂወቴን ለመቀየር ከሰው እጅ ላለመጠበቅ ብዙ የተለያዩ ስራዎች ሰርቻለሁ ስራውን ባልወደውም

  • @yohanneseshetu6143
    @yohanneseshetu6143 2 года назад +1

    የሚገርም ተሰጦ ነው አቀራርብህ በጣም ጥሩ ነው በርታልን ወንድማችን

  • @temesgenfetari1535
    @temesgenfetari1535 2 года назад

    Egzabihier yistih ahun litenga neber ena yante mikir gin tekemey thanks

  • @abelalebachew2568
    @abelalebachew2568 2 года назад +9

    Wow🥰

  • @frehiwotdesta764
    @frehiwotdesta764 2 года назад

    ሁለተኛ በጣም በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ እኔ ይመቸኛል እንዳውም ለመዝናናት እምሲሪ ነዉ እሚመስለኛ እናመሰግናለን ውንድማችን በርታልን

  • @seadibint9112
    @seadibint9112 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ለህይወታችን ጠቃሚ መረጃ ነው ሁሌም የምትሰጠን

  • @MehammedTeshome
    @MehammedTeshome 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ወንዲማችን
    ለማጠቃለል ያክል
    በ ፍጥነት ለማሰብ የሚረዱ ነገሮች
    1 እንቅስቃሴ ማድረግ
    2 ስራን እንደ መዝናኛ መቁጠር
    3 መደጋገም
    4 የህይወት ሀይቤን መምርጥ እና ማስተካከል
    5 ጥሩ አየር ላይ መሆን (ቀዝቀዝ ያለ
    6 ዉስጣዊ እና ዉጫዊ ሽልማቶችሂን እራሳችሂንን መሸለም
    7 ችግርን በ ግልጽ መጳፍ
    8 ትክክለኛ ጥያቄን መጠየቅ
    እናመሰግናለን ።

  • @BetelhemGetahunabawu
    @BetelhemGetahunabawu 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ጎደኛችን እግዚብሔር እደሜና ጤና ይስጥክ🙏🙏🙏🙏💪🇪🇹

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ብዙዎቹን ዘዴዎች ወድጃቸዋለሁ

    • @sofyaabi2448
      @sofyaabi2448 2 года назад

      ማሻአላህአላህይጨርልህበጣምደስትላለህ

  • @dawitalie4214
    @dawitalie4214 2 года назад +8

    Personally i respect you so much and follow you the lesson is great thank you God bless you❤

  • @user-id5pp4qs3y
    @user-id5pp4qs3y 2 года назад

    እናመስግናለን የእኛ እንቁወች በርቱልን እኔ ሁሌ ነው የምከታተላችሁ. የእራሴ የሆነ confidence እንዲኖረኝም እያገዛችሁኝ ነው. ስው ደውሎ ማማከር ቀረ እናንተን በመከታተል

  • @rahelgulilat8163
    @rahelgulilat8163 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @firdewsmelesew5858
    @firdewsmelesew5858 2 года назад +1

    ዉሀ መጠጣት ሚለዉ ተመችቶኛል እራስን መሸለም አሪፍ ነው በጣምአሪፍ በዚዉ ቀጥል

  • @madinadeen3419
    @madinadeen3419 2 года назад

    ሁሉም ይመቻል ጀግናየ እዳተ ያሉ መልካምቹን ኢትዮጵያ ሀገራቺን አላህ ያብዛልንንንን💞

    • @eliyasabeje8107
      @eliyasabeje8107 Год назад

      መፃፍ የምትለው ነገር ተመችቶኛል

  • @hamocell3790
    @hamocell3790 2 года назад +1

    Betam amesegnalew lene hulum temechtewgnal gn smtegnam atbke wedjewalew fetari ybarkachu edemi lenate kenenen ende gegna eyasalefkut new dero yemadam serategna mehone bcha nber mitayegni ahun gn neka ezi botalay yalewt hlmen lemasakat negeyen yeteshale lemadereg endehon endereda adrgachugnal betam amesegnalew beru ♥♥

  • @user-zr3tb4bq7h
    @user-zr3tb4bq7h 2 года назад +1

    መጨረሻ ላይ 8ቱን መንገዶች ክለሳ ብታደርጋቸው አዳምጠን ኖት ለመያዝ ይመቸናል ሌላው በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል

  • @germabeyene60
    @germabeyene60 2 года назад

    Yamegerm tafatero naw batam batam naw yamadenkeh yabezochen hewat tekeyeralh barta 👍👍👍

  • @meseretmeseret4731
    @meseretmeseret4731 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ 5/8/7

  • @rehmetkedir9403
    @rehmetkedir9403 2 года назад +1

    I apprtiat you you are best brother for every one

  • @TemamenGebo
    @TemamenGebo Год назад

    inside and out side inspiring can I used changes my life in great thanks

  • @azeyzahazazah8666
    @azeyzahazazah8666 2 года назад

    ሊዪ ሰዉ አለህ ይጠብቅህ

  • @user-qu5gz7vn3o
    @user-qu5gz7vn3o 2 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @kawulibintbabatube
    @kawulibintbabatube 2 года назад

    አህለን ወንድማችን በርታ ምርጥ ሰው።

  • @nigussolomon6871
    @nigussolomon6871 2 года назад +1

    Tebarek!!! wendmachn

  • @user-xx3hu1ow5v
    @user-xx3hu1ow5v 10 месяцев назад

    ወንድሜ በስራህ በጣም ጎበዝ ነህ እኔም እንዳንተ መሆን አፈልጋለሁ እርዳኝ 👍👍👍👍

  • @eliasgetiye3316
    @eliasgetiye3316 2 года назад +3

    Thank you very much❤❤❤

  • @anahna5338
    @anahna5338 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ጡሩ ትመህርት ነው በርቱ

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 2 года назад +1

    Thank you my dear 7ኛው🖋️🖊️🖍️📙 በጣም ተመችቶኛል

  • @josisolomon519
    @josisolomon519 2 года назад

    waw betam new yetemarkubet kelib amesegnalehu

  • @foziyaethiopia9
    @foziyaethiopia9 2 года назад

    ከልቢ እነመሰግነልን ለኔ ሁሉም ታመቺቶኛል አለሃ እቀታቹን ይጨሚሪለቹ እኛም በሰመናው ያሚንጣቃም ሰው አለሃ ያዲርገን

  • @user-mx9fn7ym4w
    @user-mx9fn7ym4w 2 года назад

    በጣም ነዉ የሚስደምመዉ ምክርህ

  • @sabletube3397
    @sabletube3397 2 года назад +1

    የምንግዜም ምርጥ ሰው😍😍😍

  • @habtamuasres4077
    @habtamuasres4077 2 года назад +4

    Thousand thanks. I don't wanna to say good or excellent since it is beyond that. I hope u will keep this potential further more. To me I like the last one very much.

  • @user-gb9gj2wl4b
    @user-gb9gj2wl4b 2 года назад

    እናመሠግናለን

  • @fatumamohammed8618
    @fatumamohammed8618 2 года назад

    የኛ ምርጥ ወንድም እድሜና ጤና ከሰላም ጋር ይስጥህ

  • @hopetube2866
    @hopetube2866 Год назад

    ሁሉም ልክ ናቸዉ ስፖርት መስራትና ችግርን መፃፋ ተመችተውኛል

  • @SaraSara-cq1yl
    @SaraSara-cq1yl 2 года назад

    የምታነሳቸው አሳቦች በጣም ጠቃሚ ነው ከእናንተ ብዙ ተምሪለሁ

  • @fentahunfentahun9947
    @fentahunfentahun9947 2 года назад

    ዋው በጣም ይገርማል

  • @danbdm4394
    @danbdm4394 2 года назад +4

    Respect!!

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 2 года назад +1

    በጣም ምርጥ ነህ ወገኔ

  • @user-yh4zi6ku4q
    @user-yh4zi6ku4q 2 года назад

    ታታሪ ስው ነህ እግዛብሔር ረጅም እድሜ ይስጠህ እኔ የተመቸኝ ዶሞ መፃፍ

  • @ElhamKeder
    @ElhamKeder 2 месяца назад

    ወላሂ ምርጥ ሰው ነክ

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f 2 года назад

    እኔም በጣም አመሰግናለሁ ወንድም አለሜ

  • @JAMES-tj4tx
    @JAMES-tj4tx 2 года назад

    በጣም ነው የማመሰግነው ያለኝን ነገር እንዳውቀው ስላደረከኝ

  • @andualemmelesse
    @andualemmelesse 2 года назад

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ምከረ ሃሳብ ነው፡፡

  • @fikermelakutube5423
    @fikermelakutube5423 2 года назад

    Shalom waw betam yegermal amsgnalhu 🌹🌹🌹

  • @meleman7205
    @meleman7205 2 года назад

    ችግርን መፃፍ የሚለው የመፍትሔ ሀሳብ ተመችቶኛል አሪፍ ነው

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 2 года назад

    ክበሩልኝ በእውነት
    እንደመዝናኛ መቁጠር እሚለው
    በጣም ጠቃሚነው በኔላይ ስለማየው

  • @aroman5867
    @aroman5867 2 года назад

    Tebarek wendeme berta

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 года назад +1

    *እንኳን ደና መጣቹ ስጠባበቃቹ ነበር👍👍*

  • @frehiwotmengistu7021
    @frehiwotmengistu7021 2 года назад

    ጎበዝ ነህ 👍

  • @haylabyared5717
    @haylabyared5717 2 года назад

    በጣም ልዩ ነህ

  • @saraa9564
    @saraa9564 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @hirutgetu9298
    @hirutgetu9298 2 года назад

    Hine zare masirate jamariku lawixune hache nagiranlow thanks bro

  • @FARRESTUKAA
    @FARRESTUKAA 2 года назад

    Yeah u are right bro merci.....

  • @bgnews7792
    @bgnews7792 2 года назад

    Hulum arif new gin werawi gebin etfe masadeg

  • @sabatesfay1655
    @sabatesfay1655 2 года назад

    Thanks, weha metetat leka lezi new mitekmew. Kezare behala dembena weha techi new mihonew

  • @yerongenene9118
    @yerongenene9118 Год назад

    That is very good idea thanks 🙏 bless you

  • @fasikadamte7978
    @fasikadamte7978 2 года назад +1

    Wow! It's very interesti ng learning. You are great teacher. Keep it up!!!✔✔✔

  • @endalealehegn2816
    @endalealehegn2816 2 года назад

    ለእኔ ሁሉም እጅግ አሪፍ ናቸዉ ግን ስምንተኛ በጣም የተለየ ምርጥ ነዉ መፍትሄ ነዉ

  • @user-qi8ro8qs9j
    @user-qi8ro8qs9j 2 года назад

    የስምንተኛው በጣም ተመችቶኛል

  • @emanethiopian4222
    @emanethiopian4222 2 года назад +1

    ዋውውው ዛሬ ተሳካልኝ ጀመሪያ ሆኩ

  • @user-lt2il5ce1w
    @user-lt2il5ce1w 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን የኛ ጀግና 👌👍

  • @solution365
    @solution365 2 года назад

    በርቱልን በጣም አድናቂያቹ ነኝ

  • @messisolo6625
    @messisolo6625 2 года назад

    Tnx for sharing this information bro

  • @firaolkasahun3179
    @firaolkasahun3179 Год назад

    Ohh great man thank so much always.

  • @tinseawyassin2637
    @tinseawyassin2637 2 года назад +1

    ኣቦ ስነ ወርቅ ከ ወርቅ የሚበልጥ ትምርት ነው ያለህ ኣመስግናለሁ

  • @mihretabtesfay3476
    @mihretabtesfay3476 2 года назад

    አንተን በ ዩቱብ ከተዋወቁህ ግዜ ጀምሮ የት መዋል እንዳለብኝ ማንን ማግኘት እንዳለብኝ ምን መብላት እንዳለብኝ ምን መስራት እንዳለብኝ በደምብ እንያሳዉቅከኝ ነህ አመሰግን አለዉ ወንድሜ ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ ባንተ ምክንያት ነገሮች ሁሉ ጥሩ እየሄዱልኝ ነዉ አመሰግን አለዉ

  • @hananahmed5444
    @hananahmed5444 2 года назад

    Hulum...tnx eahi...