አህሙን የግል ሹፌሯ ልታደርገው ነው || አህሙ ተበሳጨ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2025

Комментарии • 817

  • @seadaJemal-ym8zp
    @seadaJemal-ym8zp 28 дней назад +101

    ሚኪ አህሙ የማይፈልገዉን ነገር አታርግ ስርኣት ያዝ

  • @HilaleMifta
    @HilaleMifta 27 дней назад +9

    ማነው እንደኔአትንኪኝ ሲላት ደስ ያለው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ አሏህአህሙዬ የኔ ጀግና ትለያለህ❤💪💪❤❤❤

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 28 дней назад +87

    ጀግና ነህ አህሙ የምትሉ በላይክ

  • @ስደተኛሚስኪንነኝ
    @ስደተኛሚስኪንነኝ 28 дней назад +203

    የተገላለጠ ሴት በአህሙ ቤት ማየት አንፈልግም😊😊😊

  • @luluTube-f9p
    @luluTube-f9p 28 дней назад +151

    እናት ያላችሁ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ አሚንንን በሉ🤲🤲🤲🤲 እኔ ግን💔😢😢😢😢

  • @GENZB5
    @GENZB5 28 дней назад +154

    ነባዬ የኔ ንግስት የለችም እሳ ነባን የምቶዱ ደምርኝ👍👍👍🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @NasirTube327
    @NasirTube327 28 дней назад +126

    ቁርዓን መስማት በልባችን ውስጥ
    ውብ የአበባ ስፍራ እንደመገንባት ነው ።
    ከሌላው ጫጫታ ተነጥለን በልባችን
    የአበባ ስፍራ እንደሰት ዘንድ ከቁርዓን
    ጋር እንወዳጅ ።
    በቅንነት አበረታቱኝ

    • @አልሀምዱሊላህ-ሸ2ወ
      @አልሀምዱሊላህ-ሸ2ወ 28 дней назад

      ኢሻ አላህ

    • @እኔውለኔ-ሐ7ኘ
      @እኔውለኔ-ሐ7ኘ 28 дней назад

      ኢሻ አላህ

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 28 дней назад

      @@NasirTube327 ❤️❤️❤️

    • @HayatBedru-vl2bq
      @HayatBedru-vl2bq 27 дней назад

      ያኔ እናት ለዚ ጣፋጭ ላሆና ንግግርሽ ሳብስክራይብ ኣርጌሻላው መሻ ኣላህ በጣም ናው የወዳድኩት ወላሂ አለህ ያግራልን ህንሻ ኣላህ

  • @Afleza
    @Afleza 28 дней назад +103

    አልህምዱሊላህ ሙስልም ላአደራከኝ. ጌታ ምስገነ ላአለመቱ ጌታ ❤
    አላህ አንድ ነው መልክታኛው ሙህመድ ነው ሰለላሁ አላይ ወሰልም ❤

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 28 дней назад +185

    ያኡመተ ሙሀመድ ሰሉ አለ ረሱል

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 28 дней назад +2

      ሠለላሁአለይሂወሰለም

    • @sdffdf-i1k
      @sdffdf-i1k 28 дней назад +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @shfeekshfeekgg4594
      @shfeekshfeekgg4594 28 дней назад +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @فاطمه-سعيد-ر3ن
      @فاطمه-سعيد-ر3ن 28 дней назад +2

      ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም ደመርኩሽ መልሹ

    • @HawaAbdi-q3t
      @HawaAbdi-q3t 28 дней назад +2

      S,a,w

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 28 дней назад +113

    ለነባ ልነግራት ልሄድ ነው 🙌 ማገዝ የምትፈልጉ ላይክ 😂😂😂

    • @AminaHussen-h7p
      @AminaHussen-h7p 28 дней назад +1

      እኔም እየሄድኩ ነዉ ጭራሽ ትሥመዋለች

    • @khadijahuseen5320
      @khadijahuseen5320 28 дней назад +1

      ነገረኛ 😂😂😂😂

    • @ነጭናጫዋ
      @ነጭናጫዋ 28 дней назад

      😢😢😢😢😢😢

    • @Samera-d7j
      @Samera-d7j 28 дней назад +1

      😂😂😂😂አላለቺም

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 28 дней назад

      ዉሸተም የተየ ሁሉ አይወረም😅😅😅😅😅ደምርኝ ሁለቹሁም ደምሩኝ የለቹሁ እመልሰለዉ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 28 дней назад +73

    እናቴን አሞብኛል ዱአ አድርጉልኝ ውድ ሙስሊም እህቶቼ እንድሁም ክሪስታን ወገኖቼ ፀሎት አድርጉልኝ አሏህ ሙሉ አፊያዋን እንድመልስልኝ በስዴት ላይ ሁኖ የእናትን ህመም መስማት ከባድ ነው እናቴና አባቴ ህይወቴ ናቸው አሏህዬ እናቴን ሙሉ አፊያዋን መልስልኝ እድሜዋን ረዝም አድርግልኝ ያረብ🤲🤲😥😥😥

    • @halima635
      @halima635 28 дней назад +1

      አሏህ አፊያ ያድርግልሽ እህቴ

    • @Iman-h1o
      @Iman-h1o 28 дней назад +1

      አላህ አፊያ ቸዉን ዪስጥልሽ

    • @NuriaDetemo
      @NuriaDetemo 28 дней назад +1

      አላህ አፊያያርግልሽ🎉🎉🎉🎉

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 28 дней назад

      @@halima635 አሚንንን ያረብ 🤲

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 28 дней назад

      አሚንንንን ያረብ ውድ እህቶቼ 🤲🤲

  • @የደሴዋ-ቈ9በ
    @የደሴዋ-ቈ9በ 28 дней назад +34

    ብራክ የሚባል እደዚህ ነገር ኢተቁላህ አላህን ፍሩ ሀራም አለይክ 😢😢😢

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 28 дней назад +57

    ሱብሀነ አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ላኢላሀ ኢለላህ
    አላሁ አክበር🎉🎉

  • @Hayu-d8p
    @Hayu-d8p 28 дней назад +77

    አህሙ በገንዘብ አታለሽ ልወስጅው ነው🙆🙆 ,😂😂😂አይታለልልሽም እሽ ,በራሱ ሰርቶ ነው የሚኖረው የኔ ወንድም ጀግና💖💖💪💪

    • @khadijahuseen5320
      @khadijahuseen5320 28 дней назад +2

      ሳህ😂

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 28 дней назад +3

      ሳህ የኔ ዉድ በገዘብ እሚገዛ መሰላትደ መቶ ሺ እከፍላለሁ አላለችም😂😂😂😂

    • @Hayu-d8p
      @Hayu-d8p 28 дней назад +1

      ​@@ያኢላሂ እቃ መሰላትዴ 😂😂😂😂

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 28 дней назад

      ትክክል የወንዶች አበል እምንኮርበት

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 28 дней назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @HawaHawa-n3x
    @HawaHawa-n3x 28 дней назад +20

    አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገን ጌታ❤❤❤❤❤

  • @Alika-l2g
    @Alika-l2g 28 дней назад +96

    አልሀምዱሊላህ በሉ ሙስሊም ላረገን አላህ❤❤

    • @SaadRak-k4y
      @SaadRak-k4y 28 дней назад +3

      አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ሱመ አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን

    • @Alika-l2g
      @Alika-l2g 28 дней назад +1

      🥰🥰🫶🫶🤲🤲🤲🙏🙏💝💝

    • @NejatAhmed-x9x
      @NejatAhmed-x9x 28 дней назад +1

      አልሃምዱሊላህ

    • @Susususu..2
      @Susususu..2 28 дней назад +1

      አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ❤❤❤

    • @حياةاثيوبيا-د5ك
      @حياةاثيوبيا-د5ك 28 дней назад +1

      አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤

  • @ZA-wv5dj
    @ZA-wv5dj 28 дней назад +21

    አህሙ ጀግና💪በድንህ ጠንካራ ነህ እንዳተ ያለውን ያብዛልን

  • @HaminatEtophia
    @HaminatEtophia 28 дней назад +19

    አልሀምዱላህ እረቢል አለሚን ሙስሊም አላደከኝ ምስጋና ለአላህ ሽኩር

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 28 дней назад +36

    ሚኮ በዲናችን ቀልድ የለም እድንጠላህ አታድርገን😡

    • @nejatahmed4030
      @nejatahmed4030 28 дней назад +1

      አዎ እንደዛ አይነት ፕራንክ አታርጉ

    • @fathimafathima1409
      @fathimafathima1409 27 дней назад

      ወላሂ አወ እህቴ

  • @amaamm-pc3sb
    @amaamm-pc3sb 28 дней назад +23

    ሡበሀን አላህ
    አልሀምዱ ሊላህ
    አሏሁ አክበር

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 28 дней назад +42

    አህሙ እረ ነባ ናፍቃናለች ነባየ ነባየ ነባየ ነባየ ነባየ ንፍቅ የኔ ሴት❤❤❤❤ የማነሽ መንቃራ😂😂😂😂😂😂😂

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 28 дней назад

      @@ነጭናጫዋ ወየዉ በሳቅ ዉነትም መቃራ😃😃😃😃😂😂😂

  • @zzzzz-b3s
    @zzzzz-b3s 28 дней назад +25

    እኔ እንዳስተያየት ሚኪ እቃወምሀለሁ እማያስፈልጉ ነገሮችን መጠበቅ አለብክ እየተገላፈጡ ሰላም በለኝ ሳመኝ ምንድነው መስራት ከለለበት ማራቅ ጎደኝነት ነው. ምንም ደስስስ አይልም ፕራኩ. ማነው እነደኔ ያልተመቸው በላይክ ግለፁልኝ

  • @maryammiss7524
    @maryammiss7524 28 дней назад +30

    _በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካምን ይናገር ካልቻለ ዝም ይበል ብለዋልረሱልስለላሁ አሊሂወሰለም🌺📝📝📝📝_

  • @MubarikAdisse
    @MubarikAdisse 28 дней назад +33

    ዛሬስ አጀማመሩም አልመሰጠኝ እስኪ ትግስጡን ስጠኝ መጨረሻውን እስካይ አወ ቆንጆ የሆነ ሙስሊም ነው ደመቁ

    • @SSs-dd5kn
      @SSs-dd5kn 28 дней назад

      😅😅😅

    • @እኔውለኔ-ሐ7ኘ
      @እኔውለኔ-ሐ7ኘ 28 дней назад

      😂😂

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 28 дней назад +2

      እኮ እኛ እምንጠብቀዉ ሌላ እምመጣዉ ሌላ😏😏😏

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 28 дней назад

      የኔ ውድ ፍራክ እደሆነ ተስፋ አለኝ አይዞን😊

    • @MubarikAdisse
      @MubarikAdisse 28 дней назад +1

      @@حبشي-ف2ي እኔማ መጨረሻውንም እየተበሳጨሁ አየሁት አጋጫት አጋጫት እያለኝ ቢሆንም የሚጎዳው ስሌኬ ባይሆን ከዛፉ ጋር ላመሳስላት ነበር 😂

  • @ZainabZainab-x2o
    @ZainabZainab-x2o 28 дней назад +23

    ነባየ የኔቆጆ የለቺም ዛሬ አህሙ ከነባጋ ኑ እደኔ የሚወዳቸዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RomanaAlRomana
    @RomanaAlRomana 28 дней назад +15

    አህሙየ ስንወድህ እኮ በምክኒያትነው የኛጀግና አላህያስደስትህ አልሀምዱሊላህ አላ ኒኢመተል እስልምና❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹🥰🥰🥰💓💓💓👍👍👍👍💪💪💪💪

  • @RዬነኝTube-q5w
    @RዬነኝTube-q5w 28 дней назад +39

    አዬ አህሙ መሸአለህ ከሴት ከመጨበጥ ያራቃ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አለህ ይጣቢቅህ❤❤❤❤❤❤❤ አለህን ፈሪ መሸአለህ😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 28 дней назад +30

    አህሙዬ እረ ነባን አምጣልን ነፈቀችን ነባዬ የኔ ቅመም 😢😢😢 ደሞ አች ከየት የመጣች እብድ ነሽ የነባን ባል ዘለሽ እምስሚ ዉርደታም ፕራክስ ቢሆን😏😏😏 አህሙዬ የኔ ጀግና ወድም ትለያለህ ኮሜቶች ሁላችሁም ሸር ሸር አርጉ እና 100k ይግባ ስጧታዉንም እድናይ

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 28 дней назад +1

      ግድ ይለል

    • @Heybawedaj
      @Heybawedaj 28 дней назад

      አጋብተሻል አፍ ሙልቱ ባል ለማለት

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 28 дней назад

      @@Heybawedaj አወ አጋብቻለሁ

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 28 дней назад +74

    ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ላኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን

    • @GfjSjf
      @GfjSjf 28 дней назад

      👍🥀🥀🥀🥀😘😘

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 28 дней назад

      ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም

    • @AnwarUmat
      @AnwarUmat 28 дней назад

      S A W

  • @zainabHusain-o2m
    @zainabHusain-o2m 28 дней назад +11

    አልሀምዱልላህ ሙሥሊምላረከኝጌታ

  • @tobu4603
    @tobu4603 28 дней назад +23

    አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ

    • @zemzemAli-q5r
      @zemzemAli-q5r 27 дней назад +1

      አልሀምዱሊላህ አላኒእመቱልኢስላም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tobu4603
      @tobu4603 27 дней назад

      @zemzemAli-q5r ናአም አልሀምዱሊላህ

  • @lubabayimam7977
    @lubabayimam7977 28 дней назад +4

    ይች ፋወል አላት ይርብኝ ሚኪ ሲል ማነው እንደኔ የሳቀ😂😂😂
    ማሻ አላህ አህሙ ወንድማችን ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ አንተ ስራአት ያለህ ልጅ ነህ🎉🎉🎉

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 27 дней назад +2

    አህሙ የኛ ጀግና አትንኪኝ ሲላት እንዴት ደስ እንዳለኝ

  • @AminaAmina-f8t
    @AminaAmina-f8t 28 дней назад +8

    ወዉ፡አህሙ፡ወለሂ፡እንዴት፡ደስ
    እንደለኝ፡መሸአለህ፡አለህ፡ይጨምርልህ
    ወንዲሜ፡አልጨብጥም፡ስትለት፡አቦ፡ይመች❤❤❤❤❤

  • @seadaJemal-ym8zp
    @seadaJemal-ym8zp 28 дней назад +10

    የካፊር ጓደኛ ውጤቱ ይሄ ነው

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 28 дней назад +6

    አህሙ ጀግና እኮነህ በገዘብ ሥበብ ሀይማኖታችን ከሚያዘን ውጭ ለምትወጡ ሠወች ያሥተምራል አላህ መጨረሻችነን ያሣምረው አሚን❤❤❤🎉🎉

  • @LubabaSaid-t7f
    @LubabaSaid-t7f 28 дней назад +4

    አኡዙቢላህ አላህ ይጠብቅህ አህሙ ነባን አምጣልን ሚኪ ስረአት

  • @RahemaEndrise
    @RahemaEndrise 28 дней назад +12

    አህሙ ሁለተኛ ነባን ትተህ እዳት መጣ እዴት በጉጉት ነው የምጠብቃቹ

  • @fatum164
    @fatum164 28 дней назад +6

    አህሙዬ ጎበዝ👍😍
    ነባዬ ፍልቅልቋ የለችም ዛሬ😥🌷🌷🌷

  • @Sphoo-j1x
    @Sphoo-j1x 28 дней назад +13

    አዎ የተገላለጠች ሴት አህሙ ቤት ማየት አንፈልግም ነባን አምጣልን ኤጭጭጭ ኧረ ሚኮ ነባንንንን

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 28 дней назад +10

    አኡዙቢላ ሣመችዉ ልበል ወለ ምንዲን ነዉ አይኔ ነዉ 😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 28 дней назад +19

    ካናባ ውጭ ወዳ ውጪ ያምትሉ ብቻ 👍😏😌

  • @CharaMai
    @CharaMai 28 дней назад +3

    አህሙ የኔ ወድም ጀግናነህ የምር አላህ መልካምነትህን ወድሜ❤❤❤

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 28 дней назад +20

    በዚሁ አጋጣሚ አህሙን በገዘብ እምታሸንፉት የመሰላቸሁ ለናተ ለማረግ ያሰባችሁ ሰወች ሀላችሁ ለናተ ተምህርት ነዉ አህሙ ጥቅመኛ አይደለም ይግባችሁ የኔ ኩሩ የኔ ቀብራራ ወድም በገዘብ አይገዛም❤❤❤❤🔥🔥🔥

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 28 дней назад +3

      ትክክል በተለይ እኛ ወንዶች

    • @Hayu-d8p
      @Hayu-d8p 28 дней назад +1

      ደፋር ሳመችውኮ 😅😅😅

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 28 дней назад +2

      @@Hayu-d8p ወድሜ ደነገጠ ዘለሽ ተስሚኛለሽደ አለ😂😂ወየዉ እሷማ እፍረቷን ጥላለች😜😜😂😂😂😂😂ከዚህ ሁላ ቅመሙ ጋር ቢመጣሳ የራሱ ጥፈት ነዉ ዘላ ዘረፈችዉ😂😂

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 28 дней назад +1

      @@IsekMohammed ወዶቹም ብዙ ልክስክሶች አሉ ግን አህሙዬ ይለያል የጥቅም ሰዉ አይደለም አተም እደ አህሙ ከሆክ አላህ ይጨምርልህ

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 28 дней назад +2

      @@ያኢላሂ ብዙ ጥሩ እና ጀግና ወንዶች አሉ ከነሱ አንዱ አህሙ ነው

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 28 дней назад +5

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ ኢላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muhemedahmeሙሀመድአህመድ
    @muhemedahmeሙሀመድአህመድ 28 дней назад +3

    ማሻአላህ አህሙ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @Zedo_Ke-6
    @Zedo_Ke-6 28 дней назад +12

    ስድ በለጌ ዘለ ትስመለች እዴ 😢😢😢😢ምክ ደሞ የመይሆን ቀልድ አትቀልድ😢😢😢😢አኡዙብለህ

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 27 дней назад +3

    የተገላለጠች ለአህሙ ቤት የማትገባ ሴት አታምጡብንንንንን😢

  • @Mnaa-u7v
    @Mnaa-u7v 28 дней назад +18

    ነባሳ ኤጭ❤❤❤❤❤እስዋከሌለች ወላሂ ማየቱሚያስጠላኝነገርስ

  • @tube6846
    @tube6846 28 дней назад +11

    አሰላሙ አለይኩም አህለን አህሙን የሚዉድ ልይኩኝ ኡኡኡኡኡኡ

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 28 дней назад +4

    ዉይ አለባበስ. እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ😢

  • @Tia-c2u
    @Tia-c2u 28 дней назад +8

    አይዞህ አህሙ የኔ አባት😘😘😘

  • @NimeAaAa
    @NimeAaAa 28 дней назад +1

    ጀግናአህሙየ አበሳ የኛጀግና

  • @hayuhabeshawittube6745
    @hayuhabeshawittube6745 28 дней назад +3

    በአህሙ ቤት እንደዚህ አይነት ነገር ማየት የማይፈልግ በላይክ ያሳየኝ

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 28 дней назад +5

    አህሙ ወንድማችን ጎበዝ አስረግጠህ ነገርካት

  • @Manba-k8f
    @Manba-k8f 28 дней назад +10

    መጥፊ አጩለሀት በነበር ምን ትመስላለች ነጃሳ

  • @khadijahuseen5320
    @khadijahuseen5320 28 дней назад +6

    አሙ ጀግና እኔኮ በምክንያ ነው የምወድህ

  • @nesraMuhamed
    @nesraMuhamed 28 дней назад +4

    እኔ እስካሁን ኮምቸ አላውቅም በአህሙ ቻናል ግን እከታተላለሁ የሚስሩትን ሁሉ ~~አተ አህመድ የምትባል ልጅ ነህ ግን ግን ከሴቶችጋ ከማነካካህ ነገር ብትሪቅ ይሻላል መልካም ልጅ ነህ ለሴቶች ክብር ያለህ ስው ነህ ስቀጥል ስምህ እራሱ የነብያችን ስለላሁ አለይህ ወስለምን ሥም ነው ያያዘከው ጭራሽ ከካፊሪ ሴት ጋ ቁመህ ትገላፈጣለህ እዴ አኡዙቢላህ ፕራንክ የሚባል ነገር የለም በእስልምና ውስጥ ሀራም ነው so አትዘናቆል ከእውቀት ባለቤቶች ዲህን ተማር አላህ ሁሉም ነገር ያሳካልሃል ቢኢዚኒላህ

  • @Ikrm-e6e
    @Ikrm-e6e 28 дней назад +10

    ነበዬ እንወድሸላን ሌላ ጋጋታ አታምጡብኝ❤❤❤❤

  • @SaedSaed-n3b
    @SaedSaed-n3b 28 дней назад +7

    አህሙግን ጀግና ነህ ❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 28 дней назад +12

    ወይኔ መመላቀጥ😅😅😅😅😅ነባየ ነይ ጉድሽን እይ

    • @Yasmin-p3r8p
      @Yasmin-p3r8p 28 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @UaqDxb-li4xu
    @UaqDxb-li4xu 28 дней назад +4

    ኡኡኡኡኢኢ ወደየትነው መንገዱ በለው😮😮😮😂😂😂😂

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 27 дней назад +2

    የአህሙ ቤት ከተገላለጠች ሴት የፅዳዳዳ ነው🌹🌷

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 28 дней назад +7

    ነባዬ ድረሽ😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahmahJamal-b8i
    @RahmahJamal-b8i 28 дней назад +5

    የተገላለጠች ሴት ከአህሙ ጋር መገኘት የለባትም ሚኪ በእንደዚህ አትምጣ

  • @KedirZeyne-d3w
    @KedirZeyne-d3w 28 дней назад +6

    ኢሄ ምን ገልቱ ነገር ነው አህሙ እኮ ሙሥሊም ነው አታጃጅለው ሢያሥጠላ💔💔💔💔💔💔💔🚘🚘🚘🚘

  • @Mariam-od7zc
    @Mariam-od7zc 28 дней назад +7

    ሚኮ ስርአት ያዝ እደዚህ ያለ ፕራክ ይደብራል ነባዬ ደሞ ናፍቀሽኛል ምን አባቴ ልሁንልሽ ነይልኝ የኔ ቆጆ

  • @سبحاناللهياالله-ق4ن
    @سبحاناللهياالله-ق4ن 28 дней назад +2

    አህሙዬ❤❤❤🎉🎉😢😢አች ግን ምን ጉድ ነሽ لا إله إلا الله محمد رسول الله صلى الله عليه وسلم❤😢 سبحا ن الله الحمد الله 😊❤

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 27 дней назад +1

    እይ አህሙ የመንግስትስ አላለም የኛ ጀግና 😊😂

  • @gsgssj6246
    @gsgssj6246 16 дней назад

    ማሸ አለህ ማሸ አለህ ማሸ አለህ ታበረክ አረህማን አህመድ ጀግና ነህ ሁሌሚ እድነዉ መሆን አለብህ

  • @ጋልመቀለ-የ8ኸ
    @ጋልመቀለ-የ8ኸ 28 дней назад +7

    ነባየ ነይ ጉድሽን አይ😂😂😂😂

  • @ሰመር4212
    @ሰመር4212 28 дней назад +7

    ፈጣሪዬ ! ምኗን አመጣህብን ዛሬ ደሞ" እስኪ ልየው።

  • @ZebaHussein-fd8nh
    @ZebaHussein-fd8nh 28 дней назад +1

    አህሙ ወዱማችን ጀግና ምን ጉዱነዉ ነባየ ነባየ ነባየ❤❤❤❤❤❤

  • @yaallahyaharib7206
    @yaallahyaharib7206 27 дней назад +1

    አኡዙ ቢላህ
    አኡ ዙቢላህ
    አኡዙ ቢላህ
    ሚሸይጦን እረጁም
    መልካም ጎደኛ ምረጡ እሡ ብራሀን ነው
    የሌላ እምነት ተከታዩችን ጎዳኛ ማድርግ
    በሥሡ ነው መሆን ያለበት ቅርብ ዘመድ እኮ ቢሆን ብለውን ሀቢቢ ሙሥጠፋ

  • @MymunaMymunaHussen-y5j
    @MymunaMymunaHussen-y5j 27 дней назад +1

    ትክክል እምነት ቀይ መስመር ነው አትላላጭ

  • @NejatAhmed-x9x
    @NejatAhmed-x9x 28 дней назад +3

    ሱብሀንአላህ ወቢሀምዲሂ ሱብሀንአላህ ለአዚም

  • @R-sr6co
    @R-sr6co 28 дней назад +4

    አህሙ እንደዚህ ከለ ሰው ጋራ አትሰራ😢😢😢

  • @SaydahSaydah-r1m
    @SaydahSaydah-r1m 27 дней назад

    ሙስልምነኝ አትንኪኝ ስትል ተማቼኝ ወንድሜ ማሻ አላህ ይማችህ ተኮራላህ ፣👳💪💪💪💪💪🛳️ለንቴ እሄ መኪነ ስይሆን ብቻ ሙስልምኝአትንክኝ ቃል ቃል ቃል

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 27 дней назад +2

    የአህሙ ቤት ይጠራ ነው የተገላለጠች ሴት ማየት አንፈልግም😢

  • @DbDb-m6j
    @DbDb-m6j 13 дней назад

    ማሻአላህ አህሙየ ወላሂ በጣም ነውደስ ያለኝ አልጨብጥም ስላልካት ደግ አደረካት በድንህ እንዳትደራደር

  • @IfjtDjvጢባራሟ
    @IfjtDjvጢባራሟ 28 дней назад +11

    ነባ የለይም ደሥ አይልም😢 ነባየን አጣ😮

  • @Afleza
    @Afleza 28 дней назад +5

    ሚልኮ. እደዘ ፕረክ አተድራገው አህሙን ደስ አይልም😢 አኡዙቢላህ

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 28 дней назад +8

    ነባዬ የለችም😢ደሞ 100k እናስገባው😢🎉ሌላው አይቼ እኮምታሐው😂😂

  • @AmenatAdem-y2r
    @AmenatAdem-y2r 28 дней назад +2

    ሚኮ እደዚህ አይደረግም ሁላችንም ሀይማኖታችንን እናክብር

  • @ارما-ص8و
    @ارما-ص8و 28 дней назад +4

    ፈጠሪሆዪ ትግስቱን ስጠዉ ለሂሙ😂😂😂😂😂

  • @Frhdgy
    @Frhdgy 28 дней назад +2

    ያማነሽ ቀበጥ ደሞ እሡ እኮ የነባዬ ብቻ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NameLost-ll2ky
    @NameLost-ll2ky 28 дней назад +4

    አህሙዩ♥️♥️♥️♥️♥️♥️😂😂😂😂

  • @فتياابراهيم
    @فتياابراهيم 28 дней назад +3

    አሠለሙአለኩም
    ዉረመቱለሀ
    አለሐምዲሊለ ሙሲልም ለደረገን
    አለሀ ኢንደ ዉሸ ዘሎመሠም አኡዙቢለ🙅

  • @ነጁቲየአህሙወዳጅ6011
    @ነጁቲየአህሙወዳጅ6011 28 дней назад +8

    ከነባ ውጭ ያለች ሴት ደስ አትለኝም 🤔🌚🤣

  • @lubabaomar5013
    @lubabaomar5013 27 дней назад

    አህሙ አላህ ፍሩ የምትሉ

  • @Alika-l2g
    @Alika-l2g 28 дней назад +6

    ማሻ አላህ በሉት አህሙዬን እንደሌላ ወንዶች ከሴትጋ❤❤???????

  • @ZarraZarra-zq4xt
    @ZarraZarra-zq4xt 28 дней назад +1

    ከሴቷሀ አለበበሲ ዬወንዱ ይሸለል ሱበሀን አለ አህሙ ድንይን ጠከሪ አሪጌይ የዝ❤

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 28 дней назад +8

    ሚልኮ ስርአት ያዝ እንደዚሕ አይነት ፕራንክ ይደብራል ደግሞ ልጂቷ🙄😂ተላላጠችብንኮ ነባዬ የኔ ቆንጆ ከጸባይ አስከ አለባበስ አሟልቶ ያደላት❤😘 ምኒቱ መጣችብን 😂

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 28 дней назад

      ትክክል ነሽ ዉደ

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 28 дней назад

      @ያኢላሂ 😘❤

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 28 дней назад

      ካካካካ 😂😂 አር ግፍ ነው

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 28 дней назад

      @@IsekMohammed አውነቴ ነው ውደ🤣🤣🤣

  • @Sphoo-j1x
    @Sphoo-j1x 28 дней назад +4

    አህሙ ነባዬስስስስ ኧረ ምን አመጣክብን ደግሞ

  • @EdtZdt
    @EdtZdt 28 дней назад +3

    ወላሂአላህንፍራአህሙአንዲህአይነትብራክይቅርብህ

  • @NajatAsafa
    @NajatAsafa 28 дней назад +6

    አረ ሴቱ መድፈር ነው የቀራቸው አይ ካፊር😂😂😂

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 28 дней назад

      ካፊር ምድነዉ ይቺ ሀይማኖት አወክልም😢

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 28 дней назад

      ስርአት ያዥ ሴትዬ

    • @NajatAsafa
      @NajatAsafa 28 дней назад

      ሹ ዴከለሽ😂​@@አማራዊቷ

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 28 дней назад

      @@NajatAsafa ማለት ካፊር እምትይ ለምን ደግሞ ሲጀመር ካፊር አትበይ ክርስቲያን በይ ለምን አያገባኝ🙄

    • @ZeynebaHuseen
      @ZeynebaHuseen 28 дней назад +1

      አትጨርጨሩ ካፊሮች

  • @MareNguese
    @MareNguese 28 дней назад +9

    ሆሆሆ ጌታየ😢 ነባ ዲረስ የኔ ሳቅታ😂😂

  • @ሰመር4212
    @ሰመር4212 28 дней назад +8

    ሚኪ ባለጌ ነህ ። ለሰላምታ እምቢ እያለ ጭራሽ ታስመዋለህ? አዑዙ ቢላህ ። ሰው ሲያደርጓችሁ ሰው ሆናችሁ የማትገኙ።

  • @gsgssj6246
    @gsgssj6246 16 дней назад

    እኛ ዱንየ አንሸዎድም አለህን እንፈራሌን አለሀሚዱልላህ አህሙ ሙስልሚ ዎንድሚ ለአለህ ብዬ እዎደሀሎ

  • @Sadh220
    @Sadh220 28 дней назад +2

    አልሀምዱሊላህመሰልምላረገኚ❤❤❤❤