ከደሩ ጋ ነኝ በተናቸው 💪

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 416

  • @nebaneba3746
    @nebaneba3746 Месяц назад +86

    ማሜ እና ደሩ የትግራይ ህዝብ ባለውለታዎች በጣም ነው የምንወዳቹ

    • @harpe123
      @harpe123 Месяц назад +2

      ይህ አማራ ጠል ፋሸሸት ግልሰብ ምናባቱ ነው የሚወደደው??

    • @nebaneba3746
      @nebaneba3746 Месяц назад +3

      @@harpe123 እና ስለ አማራ ምን አገባን

    • @harpe123
      @harpe123 Месяц назад

      @@nebaneba3746
      የወያኔ አዳሪ ተሸካሚዎች ሰለሆኑ ነው ያለሰማቸው ክብር የምትሰጫቻው?? ወይሰ ታላቁን የአማራ ህዝብ ሰለሚሳደቡልሸ??

    • @nebaneba3746
      @nebaneba3746 Месяц назад

      @@harpe123 ሰውየው ሲጀመር በማይመለከት ቤት ገብተህ ኮመንት መፃፊ አስፈላጊ አይደለም ሲቀጥል ሁለቱንም የምወደው በዛ ባስቸጋሪ ወቅት ለእኛ ድምፅ ስለሆኑ እና ድፊን የኢትዮጵያ ህዝብ ስጠላን እነሱ ግን ገንዘባቸው ሁሉ አውጥተው የትግራይ ህዝብ አለውክ ስሉን ነበር እኛ ደግሞ የተደረገልን የምንረሳ ህዝቦች አይደለንም በግል በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው ሰው ናቸው

    • @harpe123
      @harpe123 Месяц назад

      @@nebaneba3746
      ማንም ጥፈራም በሆዱ ብቻ የሚሳብ አሳማ የወያኔ ቀጥረኛ ሁላ ታላቁን የአማራ ህዝብ ላይ ሲያቀረሸ ዝም ብሎ አይታይም። አንቺም በወያኔ አምሮሸ በአማራ ጥለቻ ሰለተሞላ ከነሱ አትለይም። ግም ለግም አብረህ አዝግም አሉ!!

  • @user-dc1wb6td5o
    @user-dc1wb6td5o Месяц назад +13

    ማሜኮ የስው ልጅ የመሆን ምሳሌ ሁሌም ለእውነት የቆምክ.... እንደ እየሩ ሁኔታ የማትቀያየር...ቆራጥ ጀግና እንደ እንተ ያሉትን ያብዛልን እሜን X 3 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🌺🌳🌺

  • @AbebaGebretsadik
    @AbebaGebretsadik Месяц назад +15

    ማሜ ጅግና ትግራዋይ።
    ደሩ ኣንተም ሃጎስ ነህ።

  • @yemdos7222
    @yemdos7222 Месяц назад +42

    በዛን ጨለማ ጊዜ TDF በእርግጠኝነት ያሸንፋል ስትሉ ምን ያህል የእውቀትና የፅናት ሰዎች መሆናችሁ ምስክር ነኝ

    • @user-rq1ty1jy9j
      @user-rq1ty1jy9j Месяц назад +2

      እና እኮ አላሸነፋችሁም27 አመትያከማቻችሁትን ተማምናችሁ ገና 1 አመት ያልሞላውን አብይን ልትጥሉ ነበር አልተሳካላችሁም ዛሬም እየተባላችሁ ነው።

    • @haymanottekle1675
      @haymanottekle1675 Месяц назад

      Betame ❤❤❤❤❤🎉

  • @sitotawberhanu4279
    @sitotawberhanu4279 Месяц назад +18

    ማሜና ደሩ እውነተኛ የህብረብሄሪቱ የትዮጵያ ዜጋ ተምሳሊት ናችሁ። ተባረኩ!!!

    • @haymanottekle1675
      @haymanottekle1675 Месяц назад

      ❤❤❤❤🎉

    • @harpe123
      @harpe123 Месяц назад

      @@sitotawberhanu4279
      Hahaha! Joke of the century🤣🤣🤣

  • @lemlemtigray8788
    @lemlemtigray8788 Месяц назад +44

    አረ የት ገብተህ ነው ደሩ ምን ሆነህ ነው የት ነው እምንሰማህ miss you good to hear your voice ደሩየ 💕💕💕💕💕

    • @harpe123
      @harpe123 Месяц назад

      ይህ አማራ ጠል የትግሬ ቂጥ አጣቢ ልሳኑን ይዝጋው

    • @harpe123
      @harpe123 Месяц назад

      @@lemlemtigray8788
      ደሩ የወያኔ ሆድ አደሩ!!😂

  • @destaAman-xn7td
    @destaAman-xn7td Месяц назад +16

    ሚሜ እና ደሩ ህዝብ ትግራይ ያምሰግናቸዋል ባልወለታወች ናችው

  • @omkhaled6864
    @omkhaled6864 Месяц назад +21

    ማሜ ድሩ ወንድምቼ ለሓቅ የተፈጠርክ ስው ናቹ❤❤❤❤

    • @harpe123
      @harpe123 Месяц назад

      @@omkhaled6864
      ለሀቅ😂😂😂😂😂?? ተብታባ

  • @LovelyEarth-zw8nf
    @LovelyEarth-zw8nf Месяц назад +7

    ደሩ እና ማሚ በጣም ነው የሜወዳችሁ በጨለማ ጊዜ ቤርሀን ስለሆናችሁ ❤❤❤❤❤❤ባድላይ ብትሆኑ

  • @zulfamuktar4333
    @zulfamuktar4333 Месяц назад +19

    ደሩ ጠፋህ ከስንትግዜ በሓላ ያየሁ ቢቸግረኝ ማሜን ጠየኩት አትጥፋብን

  • @abrsh871
    @abrsh871 Месяц назад +16

    ኣረ ማሜ ዋናው ጭንቅላት ነው ቋንቋ መቻል ኣይጠበቅበትም❤❤❤❤❤

  • @lemlemtigray8788
    @lemlemtigray8788 Месяц назад +14

    ኽብረት አዲሜና ጤና ይስጥህ ማሚየ💕💕

  • @PSG31442
    @PSG31442 Месяц назад +10

    ደሩሩሩዬ መዓረይ በሰላም ነው ተናፍቀሀል በጣም ወንድም❤ ማሜ ውዴ ሰላም❤

  • @Yordanos-qu4cd
    @Yordanos-qu4cd Месяц назад +16

    ሰላም ማሜ ለምታርገው ሁሉ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ ደሩ ድምፅ ስለሰማን ደስ ይላል በጣም ጠፍታሀል አትጥፋ ሰላማቹ ይብዛ

  • @abrsh871
    @abrsh871 Месяц назад +18

    ለሓቅ የተፈጠርክ ሰው ነህ❤❤❤❤❤

  • @mamitgebrehiwot6083
    @mamitgebrehiwot6083 Месяц назад +25

    ደሩ እና ማሜ ኣሕዋት ኢኹም እንወዳቹዋለን

    • @harpe123
      @harpe123 Месяц назад

      @@mamitgebrehiwot6083
      የወያኔ እዳሪ ተሸካሚዎች

  • @ecoselam4964
    @ecoselam4964 Месяц назад +7

    My all-time heroes 🙌 you don't haven't idea how much I like you guys. Bless you and your family brothers 🙏 ❤️ 💙 ♥️

  • @Wedi.22haile.weyanay
    @Wedi.22haile.weyanay Месяц назад +10

    ለሀቅ እና ለህሊናችሁ የቆማችሁ እናከብራችኋለን TDF forever❤❤❤

  • @Berheize
    @Berheize Месяц назад +13

    ምርጥ ሰዎች 👍

  • @TilahunMulat
    @TilahunMulat Месяц назад +2

    ሁለት እዉነተኛ ሰዎች ወጋችሁ እራሱ ደስ ይላል ለህሊና የኖረ ሰዉ ሁሌም ፈታ ብሎ የፈለገዉን ቢያወራ ያምርበታል ለትግራይ ህዝብ ባለ ዉለታ ናችሁ እናመሰግናለን በተለይ በሁሉም ተገለን በነበርንበት ጊዜ በናንተ እንፅናና ነበር

  • @bezubb3137
    @bezubb3137 Месяц назад +10

    ማሜ ሰላም ወንድማችን🙏🌳🌳🌳🍁🍁🍁

  • @solomongebrekristos3370
    @solomongebrekristos3370 Месяц назад +12

    ሰላም ሰላም ማሜና ደሩ ዘሃረሩ 👋👋👋

  • @user-gy7bm6bg1r
    @user-gy7bm6bg1r Месяц назад +6

    Mame Kegaa A Man Of Principle 🫶🏽✌🏾👏🏽

  • @tigraytiser1184
    @tigraytiser1184 Месяц назад +3

    My two favorite!! Mame and Deru zehareru Much respect!

  • @tsehaitukiros8361
    @tsehaitukiros8361 Месяц назад +4

    Deru Tbarke God bless you with your family 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZeslassieZerabruk
    @ZeslassieZerabruk Месяц назад +4

    I always appreciate Mamie and Deru, especially your strong stand on the Tigrai people .God bless you.

  • @AinalemMannee
    @AinalemMannee Месяц назад +14

    ማሜ እረ ዱሩ ምን ሆኖ ነው የጠፋው?

  • @hey1232
    @hey1232 Месяц назад +7

    Mame-Koo 🦁🦁🦁❤️💚❤️💪🏾💪🏾💪🏾

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 Месяц назад +9

    ❤❤❤❤ ሰላም ማሜ እና ደሩ አማራ ህዝብ እኮ እናንተን ቢሰሙ እኮ ያሸነፉ ነበር ወላሂ 😂😂😂😂😂

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 Месяц назад +9

    Deru ena Mame Tebareku Fetari yitebkachu. ናይ ባሓቂ ሰብ ማለት ከማኩም ዝበለ እዩ ፡፡ ቋንቋ ፡ ብሄር ፡ ሃይማኖት ፡ እንተይ ፈለኹም ምስ ሓቂ ወይ ምስዝተበደለ ማ/ሰብ ጠጠው ዝበልኩም ሰባት ኢኩም ፡፡ ፈጣሪ ዝፈትዎ ስራሕ እኹም ሰርሕኩም እሞ ምሉእ ዘመንኩም ይባረኽ ቀፅልሉ
    ብሩኳተይ የቀንየልና ፡፡

  • @tigermohamad1663
    @tigermohamad1663 Месяц назад +13

    ማሜ+ደሩ ወንድሞቼ

  • @brhanuMegos-dx5gw
    @brhanuMegos-dx5gw Месяц назад +6

    ስታሊን እየተበቀለ ነው ብዙ እንዳትጠሉት ጦርነቱ እንድፋፋም ነው

  • @letewubnhe2899
    @letewubnhe2899 Месяц назад +4

    ሰው መሆን እንደ ደሩና ማሜ ነው እድሚያችሁ የተባረከ ይሆን

  • @ccasiisismaciil8406
    @ccasiisismaciil8406 Месяц назад +5

    ወ/ት ፋኖ እደሜ ልኩዋን አታሸነፍም ብልፅግና ቂጡዋን እየነካ እኖራል

  • @user-qj7fz8zm4z
    @user-qj7fz8zm4z Месяц назад +3

    ማሜ እና ደሩ የትግራይ የጀረባ ኣጥንት ናቹ በጣም እንወድችዋለን ኑሩልን

  • @homaboneya8527
    @homaboneya8527 Месяц назад +7

    Whee is Deru this time? Please give me his link.

    • @eshetemoges999
      @eshetemoges999 Месяц назад

      He was serving time in jail but he still refusing to stop promoting violence please report this. Channel

    • @homaboneya8527
      @homaboneya8527 Месяц назад

      @@eshetemoges999 I'm sorry. He is more of critics and not promoting that - he has no firm stand to be inclined to one group .

  • @mekonnengurmesa4121
    @mekonnengurmesa4121 Месяц назад +8

    ሰላም ማሜና ደሩ ከተከታቶዮችህ ጋር

  • @t.g4082
    @t.g4082 Месяц назад +6

    Deru we miss you our dear brother 🥰😢

  • @tsegaygkirstosnegash3836
    @tsegaygkirstosnegash3836 Месяц назад +5

    mame long live.

  • @panaden1811
    @panaden1811 Месяц назад +2

    Mame's logical analysis with sense of houmer is great.

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 Месяц назад +6

    ስላም መሀመድ የደሩ ዘሀረሩ ፕላት ፎርም ንገረኝ ትግራዋይ ነኝ መሀመድ ደሩ የዋህ ነው የድሮ❤ ሳያቅ ብሄርተኝነቱ ሽጦት ነበር ተረድቶት ይቅርታ የጠየቀ ስው ነው ❤

  • @abrsh871
    @abrsh871 Месяц назад +8

    ማሜ የኔ ጀግና

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed Месяц назад +7

    Welcome

  • @user-ds8kn1de9m
    @user-ds8kn1de9m Месяц назад +4

    Estalin Tesastowal Fanon Mecham Medgef Yelebetm

  • @Lima-mj6ie
    @Lima-mj6ie Месяц назад +5

    እውነት ሁለታቹህም ጥሩ ሉጆች ናቹህ🎉

  • @Hanna-uc6wv
    @Hanna-uc6wv 5 дней назад

    Mame and Deru thanks for everything
    God bless you and your family guys

  • @tirutashu6
    @tirutashu6 Месяц назад +1

    You know why ? You so smart I proud of you 👍

  • @zulfamuktar4333
    @zulfamuktar4333 Месяц назад +4

    ደሩ ፕላት ፎርምህን ለቤተሰቦችህ አሳውቅ

  • @Tadele-bp1mv
    @Tadele-bp1mv Месяц назад

    ሞሀመድ ከድር ደሩ ዘሀረሩ ጎንበስ ብየ ሰላምታ እየሰጠሁ ነው እድሜና ጤና ይስጣቹህ የትግራይ ህዝብ ልብ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያላቹህ ጀግኖች ናቹህ ኑሩልን ትግራይ ትረጋጋና የናንተን ውለታ እምትመልስ ያርጋት

  • @mebratbeyene2650
    @mebratbeyene2650 Месяц назад +1

    Both of you are my heroes. Thanks a lot for your support and voice to save the Tigray people. Much respect 🎉🎉

  • @zuryashkassa4177
    @zuryashkassa4177 Месяц назад +2

    ደሩና ማሜ መርጦች🥰🥰❤❤

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 Месяц назад +2

    Mammee keenyaa🏆💎⭐️🌟💪🙏🏽

    • @hey1232
      @hey1232 9 дней назад

      🫶🏽🫶🏽🫶🏽❤️💚❤️🫶🏽🫶🏽🫶🏽

  • @user-gj8wf7xe4x
    @user-gj8wf7xe4x Месяц назад +3

    ማሚየ ዶሩ የት ጠፋ ጌታ ክናንተ ጋር ይሁን 🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @klm9872
    @klm9872 Месяц назад +4

    Mama Jigna❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 Месяц назад +1

    Thank you 🙏🏾 Mamy I appreciate you for all your voice for voiceless I missed you Daru the Hareru when you will come back to see you we love you brother ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @azmeratamene7068
    @azmeratamene7068 Месяц назад

    ማሜ እና ደሩ እንደናተ ለእውነት የኖረ የለም ኑሩልን🎉🎉🎉🎉

  • @user-tn4ik6mo2k
    @user-tn4ik6mo2k Месяц назад +1

    ማምዬዬዬ ወንድማችን ደርዬዬዬ ምን ላይ ነው ምናገኘው ባክህ ተባበረኝ እንወድችኃለንንን

  • @didodido4814
    @didodido4814 Месяц назад +5

    Keber lenante 🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️

  • @MisrakBirhane
    @MisrakBirhane Месяц назад +3

    Mame&deru mrt sewoch betam new yemwedachu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tsehaye-tp9mn
    @Tsehaye-tp9mn Месяц назад

    ማሜ 🙏የእውነት እነግርሀለው እስታሊን አንተን በፍፁም እንደ ሌሎቹ አያያቹም እስታሊን ለንፁሐን የአማራ ሕዝብ ነው ድምፅ የሆነውን እመነኝ ወንድሜ 🙏💞

  • @mustafakaweti1783
    @mustafakaweti1783 Месяц назад +2

    To be honest, I'm so happy to hear Darus voice, where where you, my brother,I called you a couple of times but you didn't respond to me please come back

  • @azmeratamene7068
    @azmeratamene7068 Месяц назад

    ማሜ እና ደሩ እንደናተ ለእውነት የኖረ የለም ኑሩልን

  • @user-rd2tl9rs6t
    @user-rd2tl9rs6t Месяц назад +1

    አረ ደሬ ዘመዴን አትንኩብኝ አልክ - ሁሉንም ጠራርጎልህ ያልጠረገው የለም --- አረ ሞትኩኝ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hyab8835
    @hyab8835 Месяц назад +2

    ማሜ በጣምኖው ሚወድህ ደሩም ነወዳህለን ኢናንተ ለኣላማችቹው ጺኑ ናቹው ጊን ኣስታልንም ለኛ ብሌን ኣይናቺነው ከሱ ቺጊር ካላቹው ብሃሳብ ቁጭ ብላቹው ፊቱት የሁሉ ቁምነገር ለኢቴዮጲያ ህዝብ ያርጋቹውት ኢደ ፋኖ ትጊል ነፍሶ ኢንዳይቀር ኢወድውቹውልሁ❤❤

  • @akberethailu32
    @akberethailu32 Месяц назад +2

    My two favorites

  • @kidaneassefa9922
    @kidaneassefa9922 Месяц назад +3

    Thank you M!!!

  • @assaylemlem6939
    @assaylemlem6939 25 дней назад

    both of u are our peace heroes .We Tigrayans love u❤❤❤
    I urge u to support Getachew reda(the only peace seeker leader in Tplf) so that Tigray prevail

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 Месяц назад +3

    2 le ewnet ke tigray hezeb gar yekomachehu netsuh Ethiopiawian ❤

  • @user-ng5tn9fl7n
    @user-ng5tn9fl7n Месяц назад +2

    ጀግኖቺ እንዴት ናችሁ ሠላማችሁ ይብዛ አቦ

  • @Hantiya03
    @Hantiya03 Месяц назад

    Huletachihum yetekeberachuh jegnoch, hulgizie betarik mastawesha wust yezelalem yekbir bota yinorachuhal.

  • @aklilukasaye1224
    @aklilukasaye1224 Месяц назад +2

    ሁለት ምርጦች

  • @fengebi9715
    @fengebi9715 Месяц назад +2

    Mame & Deru selamachihu yibza

  • @denaytgoytom6294
    @denaytgoytom6294 Месяц назад +1

    Love and respect for … hawei Mame ❤️ Hawei Deru ❤️

  • @alulayohanes1918
    @alulayohanes1918 Месяц назад +2

    Where is deru ze hareru
    Please tell me

  • @Tsehaye-tp9mn
    @Tsehaye-tp9mn Месяц назад

    የቀንየልና 💞ማሜ 🙏ደሩ 🙏💞ምርጦች 👍💪✨

  • @beletu7041
    @beletu7041 Месяц назад +1

    በጣም በጣም የምያሳዝን ጊዜ ቁመን ቀርተናል

  • @mengegerami7124
    @mengegerami7124 Месяц назад +1

    ሁለት ጀግኖች❤👌👌👌

  • @life-cg2wd
    @life-cg2wd Месяц назад +4

    ደሩሻ እንዴት ነህ

  • @Hanna-uc6wv
    @Hanna-uc6wv 5 дней назад

    Mame and Deru are good matches

  • @hakimsiraj77
    @hakimsiraj77 Месяц назад +2

    ፋኖን ከፋኖ ነፃ ካላወጣነው መተላለቃቸውነው

    • @hey1232
      @hey1232 Месяц назад +1

      ይልቅስ እነሱ ነፃ እናወጣሀለን የሚሉትን በነሱ የሚነዳውን ያንን የእውር መንጋ ህዝብን ማዳን እንጂ ....እነሱ የእጃቸውን የዘሩትን ነው ያጨዱት…👈🏽

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o Месяц назад

      እህያ ከእህያ ቢራገጥ ጥርስ እይስበርም 👈🏽

  • @user-pi8xg6bj6s
    @user-pi8xg6bj6s Месяц назад +1

    ደሩ ሀውና ምነው ድፅህ ጠፋብን በሰላምነው ማሜና ደሩ ሰላማቹ ይብዛ

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 Месяц назад

    እኔም እምለው ማሜናደሩ እውነትእደሁ እምትሉትነገር እዴት አማራሁነው አማራ ላይ እድህሊያረጉ ይችላሉ ካቤላየለጠፉትን ነው

  • @DejenGMKGMK-fl3tg
    @DejenGMKGMK-fl3tg Месяц назад

    ማሜ&ደሩሻ ፈጣሪ ይባርካቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 Месяц назад +3

    ዶርዬ እንዴትነህ

  • @zuriashgirma9927
    @zuriashgirma9927 Месяц назад +1

    ከውቀት ነጻ መሆናችሁ ያስታወቃል

  • @tigraytiser1184
    @tigraytiser1184 Месяц назад

    My two favorite!! Mame and Deru zehareru Much respect! ጀግኖቻችን!!

  • @user-bm9pi3pr5f
    @user-bm9pi3pr5f 9 дней назад

    ደሩየ ፈልጌ አስፈልጌ መልስ የሚስጠኝ አይቼ ነበር አሁን ግን ከማሜ ጋር አየሁህ ደስ አለኝ እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @zayedzayed9259
    @zayedzayed9259 Месяц назад +1

    ማሜየ እና ደሩ ተኪው🎉

  • @tsige9158
    @tsige9158 Месяц назад

    ደሩ እና ማሜ የ ሕዝብ ድምፅ

  • @kebedetilahun7940
    @kebedetilahun7940 Месяц назад

    አገራችን ሰላም ሲሆን የትግራይ ባለውለታዎች የሆናቸው ከጆኖሳይድ ከተረፈው ህዝባቹ ጋር በመቀለ ተግኝታቹሁ ምስጋና ና ሸልማት እንደምትቀበሉ ምኞቴ ነው

  • @amirmohammed1887
    @amirmohammed1887 Месяц назад

    ማሜ ምርጥ ወንድም ነህ የትግራይ ህዝብ መቼም አንረሳህም

  • @michealtsegay1256
    @michealtsegay1256 Месяц назад +2

    እዴት ናቹ ሰላም ሰላም ሰላም ኑሩልን

  • @iamfree347
    @iamfree347 Месяц назад

    ዘፍጥረት ፡ ም ፡ 1 ፡ ቁ26 ፡ ሰውን ፡ በመልካችን ፡ እንደምሳሌያችን ፡ እንፍጠር ፡ ❤ከልዑል ፡ እግዚአብሔር ፡ ለእናንተ ፡ለምንወዳችሁ ፡ ወንድሞቻችን፡ የተሰጠ ፡ ስም ፡ ይህ ፡ ነው ፡ የክፉ ፡ ቀን ፡ ወዳጆቻችን ፡ ❤❤❤❤❤እንወዳችሁአለን❤❤❤

  • @Haileselassie.MeQ1
    @Haileselassie.MeQ1 Месяц назад +3

    Mame&deru selam

  • @regatgabrou5075
    @regatgabrou5075 Месяц назад +2

    Dery enkane dehen metahe🎉🎉🎉🎉 mhmaedem

  • @eyosiyasgtachew5540
    @eyosiyasgtachew5540 Месяц назад

    ረጅም እድሜ ለእንቆዎቹ

  • @user-lg7dn1mm6t
    @user-lg7dn1mm6t Месяц назад +3

    Mohaye Enwedhalen

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay Месяц назад

    አብራችሁ አቅርቡ በጣም ማራኪና ውጤታማ ነው ። ህሊና ሚዲያ በሚል ተጨማሪ ኘሮግራም ስሩ።😂😂😂

  • @mlbmlb7150
    @mlbmlb7150 Месяц назад +2

    ሁላችንም እናመሠግናለን 🙏🙏🙏

  • @user-pg5mf6rq1b
    @user-pg5mf6rq1b Месяц назад +2

    ኣቦ ይመቻቹ እናንተ ከእውነት ጋ ነው መቆም ያለባቹ