Dr. Wodaje, you are generous with your words, you are generous with your teachings. Your timing is perfect! Ethiopia needs this right now. May God bless you.
He was one of best students in elementary school. His character was ideal and he was lovable with always smiling face. Thinking that bursts my eyes to tears, but I just say thank you to the lord.
Wish you More Bless. Be strong you will be fine.yoi will be still a hero.for these generations. You are un amazing guy, and I know one thing God loves you.he had a plan ...for you...
ዶ/ር ሰውች እንዲሰሙ ማደረግ ትችላለህ ደግሞም አንተን ዘም ለማለት እጅግ የከብዳል ነፉገነት ነው አንተሰው እረጅም እድሜ የሰጥህ ፈጣሪ
ጌታዬ ተባረክ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ዋው በጣም ገረምከኝ የእውነት መልዕተኛ ጀግና ነህ ምን ብዬ እንኮን እንደማመሰግንህ ቃል አጠረኝ እምለክ ይጠብቅህ ተባረክ
ዳጊየ ላንተኮ ቃል የለኝም የኔ አስተዋይ አላህ እንዳተ ልብ ይስጠን ጤናህ ተመልሶ ቆመህ እንድናይህ አላህን እለምናለሁ💔💔😭😭😭😭😭☝
ዳጊ እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርህ። የመፀሀፉን ርዕስ ንገረን ገዝተን እንድንጠቀም ከአንተ ብዙ ተምሪያለሁ ኑርልኝ። እውነትም ጀግና ነህ
አዲስ ሕይወት እና ከማዕዘኑ ወዲህ
@@LoCoCreative how we can get people that we live out of Ethiopia please
ዶር ወዳጄነህ በጣም የሚወደድ አስተማሪ… እግዚአብሔር ሥራህን ሁሉ ይባርክ…
ዋው በጣም ደስይላል ጌታ ይባረሀክ
የህይወት ትልቁን እና ዋናውን ትምህርት ተምሬያለሁ ።ዳጊ እግዚአብሔር ጨርሶ አድኖህ ቆመህ እንድናይህ ያብቃን ።ደግሞም ይሆናል 🙏
ዶክተር ወዳጄ ነህ በጣም የምናከብርህ ስው ትልቅ ስው ነህ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ዳጊም ፈጣሪ ይችላል ነገ እንደቀድሞ ተመልሶ እንደምናየው ተስፋ አለን
ዶ/ር ወዳጀኒህ የመትገርመኘ ሰው አድናቂህም ነኘ በውነት የወለዱህ
እናት የክበሩ ቢተሰብህ ያደክበት አካባቢም የመሰገን ማመሰገን
ያለበኘ ለዝህ ወንድማ እኒም ተነሰቺ ለለፈጣሪ ምሰጋናዬ አቅቢያለሁ
የበደልን ይቅር እንድንል አሰተማረን ድንቅ ነው ወንድሚ ክበር እላለሁ
ዳጊ አንተ ለስው ልጆች የንሳሀ መንገድ አራስን ማያ ነህ ተባረክ!!!!!!!!!!!!!!
Dr. Wodaje, you are generous with your words, you are generous with your teachings.
Your timing is perfect! Ethiopia needs this right now.
May God bless you.
እምላክይ፟ጠብቅሕ፡
በጣም ድንቅ ኣስተምህሮ dr wedajeneh ወንድማችን ዳጊ ደግሞ የሃገር ሃብት ነህ ጠና ይስትህ
WOW ዋዉ ልብ የሚነካ ታሪክ በጣም አስተማሪ ነው ክይቅርታ ብዙ ጥቅም ይገኛል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትልቅ ሰውች እንደናንተ አይነቶች ያብዛልን. 👌👌👌👌👍👍👍👍👏👏👏
ዳጊየ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔጌታ
ሠላማቹህን የብዛልን ወደሞቼ
የምትደነቅ ልዩ ሰው ነህ! እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ!!
Ygr jegnoch jegnoch fatare ybarkchu fetunm ybrlchu
እግዚአብሔር አምላክ ጤናውን ስላሙን ፍቅሩን ይስጥህ ።
.
ዳግማዊ ወንድሜ እግዚአብሄር በሕይወት አቆይቶህ እንኳን የምታስበው ደረጃ ደረስክልን አንተ እኛ በጤና ለምንኖር ሰው ለተባልን ሰዎች ሁሉ ታስተምረናለህ እግዚአብሄርም ለዚህ ነው ያቆየህ በርታልን አሁንም የበለጠ ትሰራለህ አይዞህ እመቤቴ ትዳብስህ ለሰው ልጅ ብዙ ገንዘብ ቢኖረው ጥቅም የለውም ዋናው አስተሳሰብ ነው እና ስለዚህም ዳጊዬ አንተ ጠንካራሩ እና መልካም አስተሳሰብ ስላለህ ሕልምህ ሁሉ ይሳካል ፡፡
በጣም ነው የማደንቅህ!! ምንም ሳይበግርህ ሁሉንም ችለህ፣ ይቅር ብለህም ለክፉዎች፣ በነዚህ ውስጥ አልፈህ ውስጥህ ያለውን ለመጽሐፍ በቃህ። እግዚአብሔር ይመስገን። የረዳህ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን። ተባረክ ተባረክ። በርታ ሁለቱንም መጽሐፎችህን እንዲልኩልኝ አደርጋለሁ።
May live long Dr.wodajeneh!
“በክርስቶስ ኢየሱስ ያለው የሕይወት መንፈስ ሕግ ከኃጢአትና ከሞት ሕግ አርነት አውጥቶኛልና።”
- ሮሜ 8፥2 ( አንተ የምትኖረው ኑሮ ይኽ ነው እኔም ተጋርቸህ ሕይወትን መርጨ 23 ዓመት በዲያለስስ ላይ እየኖርኩ ነው ከዚህ በኋላ ደግሞ እንደቃሉ ለዘለአለም ኑሮ ታጭተናል ( AUSTIN TEXAS USA )
እኔ እራሴ ብዙ ተምሬያለሁ ዳጊ በአንተ ጥንካሬ የበለጠ አጠነከርከኝ እግዝአብሔር ይመስገን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኑርልን መምህሬ ብያሀለሁ ወንድሜ
Dagi you are the most inspiring person alive.. You are incredible person. God bless you brother 😍
ዳጊ ለኔ ምርጥ መምህሬነህ አምናለሁ እግዚሐብሔር መልካምነው ነገ ደግሞ ካለህበት ሁኔታ ድነህ እደማይህ ባለሙሉ ተስፋነኝ
የመፀሀፉን እርህስ ንገሩኝ የማንበብ ፍላጎቴን ጨምሮ አይደለም መፅሀፍ ለማንበብ ፍላጎት አደረብኝ በእውነት አለማንበብ ያሳንሳል ማንበብ ሙሉሰው ያረጋል የሚለው ዛሬ ገባኝ ዳጊ ከፈጣሪ በታች ያየሁት ሰው አንተብቻነህ ለካ ይቅርታ በአፍ ብቻ አይደለም ከልብ መሆኑን አስተምርህኛል ዶክተር ወዳጄነህ ሁሊም አደንቅሀለሁ የኔምርጥ ሰው ሳታናገር በፊትህ ችግርን የምትነቅለው የተከበርከው ወድ ወንድሜ አቶ በሀይሉ በሚገርም ሁኔታ የዛሬ አገላለፃችሁ ልብ ይነካል ለካ ከትልቅ ብቻ አይደለም ከብላቴናውም እንማራለን ይቅርታ ማለት ከመምህራችን ስለተማርን ነብዬ እንዳላወራ የይቅርታው አባት ለካ የሁላችነው ሰላም ይብዛልህ ወንድሚ ዳጊ ባንተባታ ከጎደሉህ ነገሮች ሆሉ ያየሁት ነገር አንድም ነገር የለም ለምን እንዳትለኝ እኔ ሁሉም እያለኝ መኖሩን ስላልተረዳሁ ዳጊ ሰላምህ ይብዛልኝ ፈጣሪ ምክንያት አለው እርግጠኛ ነኝ እመቤቴ ትለምንልሀለች ፈጣሪ ይምርሀል
እንኳን ለዚህ በቃህ🙏🏿🙏🏿🙏🏿 ቀሪውን ጊዜ ደግሞ እግዚአብሔር ይማርህ ካንተ ጋር ይሁን!! ልብ የሚነካና ትምህርት ያገኘንበት ዝግጅት ነው። እናመሰግናለን!!
እንዳንተ ያለ መልካም ሰዉ ለሀገሬችን ጌጥ ሰለሆንክ የ ኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ!!
እንርወድሃለን!!
Ieaelemmiluaestemarinehaemesegneleh
እሰይ ዛሬ ብቅ አልሽልን እድሜና ጤና ይስጥሽ
በምድር ላይ አርአያ ከማደርጋቸው ሰዎች የመጀመሪያው ነህ ዶ/ር እ/ር ይባርክህ
እግዚአብሔር ምህረትን ያምጣልህ በእርግጥም ድነህ ቆመህ ትሄዳለህ ። ለእኔ መልካምን በጎነትን ይቅርታን ፅናትን አስተምረህኛል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
God bless your heart, Make us a forgiving ppls like you proud of you dagi
A gift from dagi !! Thank you. Impressive,specially the poem by the Ethiopian defence force.
ህሊና ድምፅሽን በመስማቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ፡፡ እግዚአብሔር ይባርክሽ "ከህሊና በፊት እግር ቀድሞ አያውቅም" በትክክል ........... ዳግማዊ ባላውቅህም መልካም ሥራህ አሳውቆኛል፡፡ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ፡፡ ነገ ቆመህ ትሄዳለህ ፡፡ ማን ያውቃል
የበደልከውን ሰው ሒደህ ያቅርታ አድርግልኝ ማለት ቀላል ነው። ግን የበደሉህን ሰወች ይቅር ማለት ከባድ ነው።የሚምሩ ብፁዓን ናቸው ይማራሉና።የማቲወስ ወ ም፭ቁ፯
የ ይቅታ ታላቅነት የገባው ሰው ማለት ይሄ ልጅ እግዝአብለሔር ያድነው።
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርክ እዳተ አስተዋይ ያብዛልን
ወንድሜ ዳጊ የምትገርም ነህ ዛሬ አንተን ሠምቼ ብዙ ተምሬአለሁና እግዚአብሔር እብዝቶ ይጎብኝህ ከጎንህ ያሉትን ሁሉ ይጠብቅ. የመጽሀፉ እርእ ምንድ ነው? እኔ በሥጦታ የምሠጠው ጥቂት ሠዎች አሉና
Tebarek
አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ
ወንድምዬ እኛም በእጅጉ እናመሰግናሀለን ኑርልእና እንድንማር
ደግመህ ደጋግመህ ፃፈልን እናመሰግናለን ይህን የወንድማችንን
የረዳችሁ ሁሉ አኒ እድለኛ ነኘ እርሩህ ለሰው አዛኝ ደጋፊ ህዝብ
ሰላላት ሀገሪ ኢትዮጵያ ክበሩልን እኒ ለሀገሪ ህዝብ ከተቀመጥኩበት
ተነሰቺ እደያቲ እደቅድማዬቲ ብሎም እዳባቲ እደናቲ ከመቀመጫዬ
ተነሰቺ ሰላም ፈቅ ለሀገሪ ኢትዮጵያ ህዝብ እላለሁ
እግዚአብሔር ይማረው ፈጣሪ ይራዳው አሁንም ትልቅ ነው አንተም ተባረክ ዶክተር❤❤❤
good work
Bravo Dagi
በእውነት እግዚአቤሔር አምላክ ጨርሶ ይማርክ የማይሳነው ሁሉን ቻይ የሆነው የድንግል ማርያም ልጅ በቸርነቱ ይማርህ ወድሜ ዳጊ አተ የእውነት ሰው ነህ እርግጠኛ ነኝ ድነህ በሙሉ ጤንነት ቆመህ እደማይህ እርግጠኛ ነኝ እምነት ጥንካሬህ ደሞ ያድንሀል ወድሜ ዳጊ
Wow thank you Dagi u r our teacher
We learn about forgiveness from u wow its unbelievable really I appreciate u
GOD blees u & love u
He was one of best students in elementary school. His character was ideal and he was lovable with always smiling face. Thinking that bursts my eyes to tears, but I just say thank you to the lord.
ዳጊዬ አይዞህ !!!!ፈጣሪ ላያስችል አይሰጥምና!!ምህረቱን እንደሚለግስህ ፅኑ እምነቴ ነዉ!!!!::እግዚአብሔር ይማርህ!!!!!!
It's true lesson for others God bless you all
WoW May God bless you with more health and wisdom Dagiya
ዋው ዋው ዋው ልብ የሚሰብር የሚያም ነው።
ዶ/ር ወዳጆ is pure Ethiopian he is dedicated to giving his time to build the right waty the young generation
በጣም የሚገርም ትምህርት የልብ ጽናት ይቅር ባይነት የቂም በቀል ክፋትን ብዙ ነገር ተምሬበታለው አመሰግናለው::
ኡፍፍ.. አስለቀሰኝ ይሄን የመሰለ ልጅ.. 😥 እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ልጄ🙏
Amen amen legezabhare hulu yichalale
Dagi Ayzoh my brother. If God is with you, nobody is against you.
You will walk again.
very great guy
THANK YOU ABBA
እግዚአብሔር ይማርህ ሁሉን የሚችል ጨርሷ ይማርህ አንተ እኞን ታስተምረናሃለን አንተን አይተን በማይረባ ነገር ስንበሳጭ ይቅር ይበለን አንተን ጤናህን ይስጥህ💕🙏💕
Learn generation From Dagi.
God bless. Hope one day Jesus will heal you completely. you are in our prayers .
እዶው ምን ልበልህ እግዚአብሔር አምላኪ ሰላም ጤና ብርታት እውቀት አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ የኛ ጀግናው ኢትዮጵያዊ ዳጊ ተባረኪልኝ 💕💕💕💕
Please the book title. Ye mesehafu areeste ,
Wow all of you, Dagi lwish you long live and health
Very interedting thank you so much
Wish you More Bless. Be strong you will be fine.yoi will be still a hero.for these generations. You are un amazing guy, and I know one thing God loves you.he had a plan ...for you...
ወድቆ አለመቅረት ነው የብርቱ ሰው ትግሉ ( ህሊና ምርጥ ግጥም)
Dagi Egz/r selamun tena yabzalik .....tinoraleh gena kante bzu entebkalen bzu tiseralehk nuriln ....yetru hiywot astemar honeh nuri!!
Very interesting program Thank you General very sad....very powerful ....Anyway RIP
ዶር እግዚአብሄር ይባርክህ ሁል ጊዜ ልዩ ምክር ትመግበናለህ
Betame ya zadnqaka kibre hawye filye aynte sab eka amlke melue meherte yawerdalka 🙏 nehna kilu nagare kalna namrere gen kabaka bezhe tamhera yaqnyalye amlke kilgeza ab gonka yu 🙏❤🇪🇷
እውነት ነው ጌታ ይባርከው
እውነት ልብ ይነካል ዳግማዊይ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️👊💪💯👍‼️‼️‼️
Thank you dr wedajanhe he is really amazing person!!
Metadel nw ye yekrta leb yalew swe.thanks Dagiya tsebel hide Egziabhar yemrhal wendma🙏
Kebade new.. Yekre malte.. Gen ye Egzabair tsga yerdale. Thank you.
እግዚያቡሔር ከነናቱ ይማርህ ወንድሜ አይዞህ
You talk good
Dage you are created and survived for the people you set up a good example to teach us forgiveness for those who did bad on us
the great grace
እግዚአብሄር ይማርህ ወንድሜ
አንተ የእግዚአብሔር ጀግና በምድር ላይ ሰወች ሁሉ ፍውሰ ነህ: : ነሩ ጌታ በጠላቶችህ ፊት ያቁምህ።
የድንግል ልጅ ሁለታችንም ትጠብቅል 🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ንግግር ነው ዳጊ እግዛብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርክ በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት 🙏🙌🙌❤
ከብዙዎቾ አንዱ የእግዚአብሄር ሚሰጥር ነህ ተዓምራትን እያሰተማረንነው
Dagiye😭😭😭❤❤❤❤❤😭😭😭
le aleme yederese esemamalehu
Wendime egiziyabhir cheriso yimarihi abate ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ዳጊ ይገባዋል የዮናታ ትምርትላይ ኢንተርቪውን ሰምቼ ተገርሚያለው ኢትዮጲያዊው የይቅርታ ጀግናነው ታሪክ ይመዝግበው አንዱም አለህ የአቦውልጅ ጒደኛው በጥይት መቶት ይቅርታ ያደረገው ልጅም አለህ ዮናታለይ አይቻለው ምስክርነታቸውን አዋሳ መልካምወጣትላይ
Egziabher cherso yimarih wedime🙏
Waw, how it is surprising. God bless him.
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ፣ አሜን!!
እርዕስቱን ንገረን
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
Daniyeeeeee Bless
Ahunim stegawun Yabizalik Dagiwoye
yesew lji tenekara egezeabehar chareso yimareh lehulachenm tenekara honehenal ayizoh
EGZIABHER CHERISO YIMAR ANTE TILK SEW NEH KE AMERO BELAY
ከአፍህ ቃል ይጠመድ ኡኡኡኡፌፌፌፌ አባ ሆይ ተነስቶ በእግሩ ይቁም አንተ ትችላለ እርደዉ
waw gerate mane
እኔም ለጁንታ ይቅር ብያቸዋለው፣ ልክ እንደ ዳጊ አድርጎኛል ፣ አሁን ሂወቴይ በውልቸር ነው።♿
የትአግተዉህ ነዉ እነዛአረመኔዎች
የት ሀገር
Ayzon yena gata
@@Sadah-km9oy አሳዘንከኝ
Yekr lmalt mejimrya negegerachu astkakelu
ewnet dr.tileyaleh
betam yegermll
Dr Ye Anitenim Egizabiher Yibarkih