Thank you melian!!!!! i am so Happy to hear your voice! Please continue as you have! All the ideas you are sharing us is the most ever powerful and Helpful THANK YOU AGAIN!!!🙏 God bless you, your family and your friends!!!🙏
Selam, I believe this video can answer your question ውስጣዊ እውቀታችንን ተጠቅመን ከባባድ ውሳኔዎችን እንዴት👇መወሰን እንቸላለን? how to tap in to our intuition? ruclips.net/video/A2Jh4ZV9QhA/видео.html
መከራ ሲበዛ የሆነ ነገር ሊመጣ ሲል ነው ጊዜው ትንሽ ቆይት ብሏል አንድ ሰው ይመጣና አቀዋለው ጎንደር አካባቢ አሪፍ ስራ አለ እንሂድ አለ መኪና መጠገን ነው የአውቶሞቲቭ ባለሙያ ነኝ ሄድኩኝ ሀገሩን ለማየት ጭምር ከዛ ከመተማ ጎንደር የሚመላለሱ መኪኖችን መጠገን ጀመርኩኝ ትንሽ እንደሸቀልኩኝ አዘዞ ላይ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊሶች እና የሱዳን ፓሊሶች መጥተው ያዙኝ እና ሱዳን ጋዳሪፍ ወስደው አሰሩኝ ምን አድርጌ ነው ስል ህገ ወጥ ዝውውር የሚያደርጉ የአዘዋዋሪ መኪና ትጠግናለህ ተባባሪ ነህ ተባልኩኝ እኔ ግን ስራቸውን አላውቅም ነበር ከዛ እዛ እስር ቤት ከጎኔ የሚተኛ ስደተኛ ኢትዮጵያዊ ስጨነቅ አይቶኝ ኬዜን ጠየቀኝ ነገርኩት በቃ እዚህ ከቆየህ መጽሐፍ ቅዱስ ላስተምርህ ጭንቀቱም ይለቅካል አለኝ የቲዎሎጂ ተማሪ ነበር እስከ ጥግ መጽሐፍ ቅዱስ አስተማረኝ ፀሎት አስተማረኝ አንድ ቀን ዮሴፍን ከእስር ቤት ያወጣህ አስበኝ ብዬ ፀሎት አደረኩኝ ከዛ የእስር ቤት ሀላፌዎች መኪና እዛ ሲበላሹ መጠገን ጀመርኩኝ የመንግስት መኪና ነው መኪናውን አሰራን እያሉ ደረሰኝ ሌላ ቦታ እያሰሩ ከመንግስት ገንዘብ መቀበል ጀመሩ እኔን እያሰሩ ከዛ ተንከባከቡኛ ምግብ ተቀየረ ለሌላ እስረኛ ተረፍኩኝ ስደተኛ እስረኛ ወደ ዋና ከተማ ክስ ሊመሰረትባቹው ሲሄዱ እኔን ወደ ኢትዮጵያ ጎንደር ሸኞኝ ጎንደር ድረስ እግዚአብሔር የወሰደኝ መጽሐፍ ቅዱስ ሊያስተምረኝ ኖፘል
ውይ የኔ ወንድም እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ተባርክ።ይህ ታሪክህ ለትውልድ ይጠቅማል።እኔ ዬሴፍ ብየ ሃለው
Wow! ይሄ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው! ታሪክህን ስላካፈልከን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏🏽
Wow!!!
አሚገርም ተሞክሮ ያስተማርከን ተባረክ
በጣም በእግዚአብሔር እርዳታ ብዙ የማናልፋቸው የመሰሉንን ነገሮ አሳልፎ አሳይቶኛል ሂወቴ ያበቃ ያለቀ ሲመስለኝ የተሻለ የምረጋጋበት እርፍፍፍ የምልበትን ነገር ሰጠኝ ከእግዚአብሔር ጋር የጠበቀ ግንኙነት እንዲኖረኝ አደረገኝ የእግዚአብሔር ስሙ ይባረክ አሜን
Melya tebarikee🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሄር ይመስገን ተመስገንልኝ አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ አመሰግናለው እህቴ እግዚአብሄር የ
በጣም ምያሬጋጋ ትምሪት ነው ተባረክ
zere yemejemerawa negne ❤❤ bgugute new metebkewe wud eraselaye mesrate teyayezewalewe ❤❤
fetari yereda she byegne ❤
Wonderful!
ፈጣሪ ይዳሸ sis🙏🏽
@meliansoulscall amen wud
❤ በጣ...ም! እወድሻለሁ!!
ኮንተንቶችሽ ይመቹኛል👌
Thank you so much, Soliana 🙏🏽
መሊሀ እህቴ እናመስግናለን የምስራቹን በቀርብ ነው🙏👍👌
እነጠብቃለን 🙏🏽
Yemityewu hulu ewunet new egezaber yixebksh ❤
Amen 🙏🏽🙏🏽
Thanks❤
ዋዉ የዛሬው ትምህርትሽ የሚገርም ነው ተባረኪ❤❤❤
Amen 🙏🏽
ሰላም ቆንጆ በጣም አመሠግናለሁ በምትሰሪው ቪዲዮ ብዙ ተምራለሁ እና እባክሽ ስለ ቁጥሮች ብትሰሪ ደስ ይለኝል 11:11,22:22......እጠብቃለሁ ተባረኪ ፈጣሪ ይጨምርልሽ❤❤❤
I'm glad the videos are helping. Okay I will!
Thank you melian!!!!!
i am so Happy to hear your voice!
Please continue as you have! All the ideas you are sharing us is the most ever powerful and Helpful
THANK YOU AGAIN!!!🙏
God bless you, your family and your friends!!!🙏
Thank you so much Afewerk! I really appreciate your support and comments
Your creativity and dedication are evident in everything you do. It’s truly inspiring.keep up👌
I’m so glad you’re finding the content inspiring! 🙏🏽
keep going
Thank you!!! This is the most powerfull and Helpful continuou keep up it
I'm glad it helps 🙏🏽
Hello melian "ራሴ እንዴት ልመነዉ" እርግጠኛ ልሁን how to break down the uncertainty way life ❤❤❤❤
Selam, I believe this video can answer your question
ውስጣዊ እውቀታችንን ተጠቅመን ከባባድ ውሳኔዎችን እንዴት👇መወሰን እንቸላለን? how to tap in to our intuition?
ruclips.net/video/A2Jh4ZV9QhA/видео.html
You are really understand how the low of life is work....thank you!
I’m glad you enjoyed the video! 🙏🏽
Thanks
ዎው ብርክ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
እናመሰግናለን
ከልብ አመሰግናለሁ ❤
Thank you
You are very welcome! 🙏🏽
ወድቆ ስለሚገኝ ብር ተናገረሻል እኔ የገጠመኝን ልንገርሽ አንድ ጌዜ በጣም ቆይቷል ምንም ብር የለኝም ነበር ለታክሲ ወይንም ለባስ የምከፍለው ቤተ ክርስቲያን ልሄድ ብዬ ጭንቅ ብሎኝ ነበር ከየት ላምጣ እያልኩ ከቤት ወጣው የሚያበድረኝ ልፈልግ ከዛም 10 ድርሃም መሬት ወድቆ አገኘሁ በስመ አብ ብዬ ድንግጥ አልኩ አነሳሁት እና ልብሴን ለበስኩ ደስ እያለኝ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄድኩ በፍፁም አልረሳውም እሱን ቀን 😊 የተናገገሽው ሁሉ ትክክል ነው ሲገርም
በጣም ይገርማል! Thanks for sharing!
Sile manifestation srilin benatish 🙏🙏🙏
I did! Check out this video 👇
ግን በእውነት የስበት ሀግ ይሠራል - The law of attraction
ruclips.net/video/kS2lCCE9HsM/видео.html
Yemgerm tmrt nw yezare betely❤❤
Thank you so much. I'm glad you like it
Tebarkee❤
እጅግ የሚያስደስት ትምህርት ቀትይበት ማሬ
I'm glad It helps 🙏🏽
my CRUSH 🤪🥰
❤
ምንም አልፈልግም ለአንድ አመት አንድ ወር የቀረው ታከተኝ ቆቅ አለኝ
ሁሉንም ዬተበሮች ማ ምን እንደሆነ ለይቼአለሁ ከኦርቶዶክስ ሌላ የማመልከው አምላክም ገንዘብም አልፈልግም ሀብታሞች ከሆኑ ለራሳቸው ለኔ ከእግዚአብሔር ሌላ የለኝም ሰው ለካ አውቆ አያብድም ምን አይነት ፍጡር ናቸው ህፃን አይደለሁም
ትክክል ነሽ ያው የእግዚአብሄርን ስም እየጠቀሽ መሆን አለበት የእግዚአብሄር ስሙ ብቻ ይበቃል አለምን ያሸነፍ እየሱስ ክርስቶስ መንገድ ነው ሰጪውም ነሺውም እሱ ነው