በሀዋላ የተላከ ገንዘብ ይወረሳል ጥቁር ገበያ ሊቀር ነው የመንግስት አስደንጋጩ አዋጅ በጠበቃው አንደበት | Hawala currency

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 июн 2024
  • ሀዋላ ጥቁር ገበያ የምትጠቀሙ መንግስት አመረረ በሀዋላ የምትልኩ ተጠንቀቁ እንዳትከስሩ | The dollar currency euro #donkeytube
    ዶላር ቀነሰ በጥቁር ገበያ የዶላር ዋጋ ወደቀ በሀዋላ ብር የምትልኩ ተጠንቀቁ እንዳትከስሩ | The dollar currency
    Dollar $ exchange rate €
    የዶላር ዋጋ በጣም ቀነሰ ሀዋላ ጥቁር ገበያ ወደቀ አቤል ብርሀኑ | The dollar has dropped a lot $ euro €
    ዶላር በጣም ጨመረ በጥቁር ገበያ በሀዋላ ባንክ ቤት አዲስ ህግ አወጣ | The dollar increased a lot
    ዶላር ምንዛሬ, ዶላር ጨመረ, ዶላር ምንዛሬ ዛሬ,
    ዶላር ምንዛሬ 2014, ዶላር በጥቁር ገበያ ዛሬ
    ዶላር ምንዛሬ ዛሬ2022, ዶላር በጥቁር ገበያ
    ዶላር ምንዛሬ በኢትዮጵያ, ዶላር ምንዛሬ 2022
    ዶላር ቀነሰ በጥቁር ገበያ የዶላር ዋጋ ወደቀ በሀዋላ ብር የምትልኩ ተጠንቀቁ እንዳትከስሩ | $ The dollar currency euro € #donkeytube
    ዶላር ቀነሰ , ዶላር ምንዛሬ ዛሬ በኢትዮጵያ , ዶላር ምንዛሬ ,
    ዶላር ምንዛሬ ዛሬ , ዶላር በጥቁር ገበያ ዛሬ 2023 , ዶላር ,
    ዶላር በጥቁር ገበያ ዛሬ 2024 , ዶላር ስንት ገባ ,
    የዶላር ምንዛሬ በኢትዮጵያ , ሀዋላ ምንዛሬ , ሀዋላ , ሀዋላ , ምንድን ነው , ሀዋላ አገልግሎት , ሀዋላ በኢስላም ,
    ጥቁር ገበያ , ጥቁር ገበያ ምንዛሬ ዛሬ , ጥቁር ገበያ ምንዛሬ,
    ጥቁር ገበያ ምንዛሬ ዛሬ 2023 , ጥቁር ገበያ ዛሬ ,
    ጥቁር ገበያ ምንዛሬ , የዛሬ ጥቁር ገበያ , ሪያል ምንዛሬ ,
    የሳኡዲ ሪያል ምንዛሬ , ዲናር , ዲናር ምንዛሬ , 30 ዲናር ,
    ዶላር ምንዛሬ, ዶላር ጨመረ, ዶላር ምንዛሬ ዛሬ,
    ዶላር ምንዛሬ 2014, ዶላር በጥቁር ገበያ ዛሬ
    ዶላር ምንዛሬ ዛሬ2022, ዶላር በጥቁር ገበያ
    ዶላር ምንዛሬ በኢትዮጵያ, ዶላር ምንዛሬ 2022
    ዶላር ቀነሰ በጥቁር ገበያ የዶላር ዋጋ ወደቀ በሀዋላ ብር የምትልኩ ተጠንቀቁ እንዳትከስሩ | $ The dollar currency euro € #donkeytube
    I made this video to educate and entertain my followers using images of cars and various dollars downloaded from Google
    ethiopian market in addis ababa
    ethiopian traditional clothes price
    what time is it in ethiopia
    countries that support egypt vs ethiopia
    capital market in ethiopia
    cost of living in ethiopia
    what year is it in ethiopia
    tv price in ethiopia , Low volume
    today dollar rate in india
    ethiopian indian song
    paypal account in ethiopia
    how to eat ethiopian injera
    ethiopian calendar date today
    forex trading in amharic
    ethiopian national anthem lyrics
    how to make samosa at home ethiopia
    how to make injera ethiopian food
    ethiopian raw meat food
    what if ethiopia industrialized
    ethiopian men's traditional clothing
    ethiopian and eritrean international night
    ethiopian commercial bank new building
    ethiopian dna results
    ethiopian palace addis ababa
    chinese factory in ethiopia
    ethiopian airport addis ababa
    mexico currency exchange rate
    why is the ethiopian bible different
    ethiopian vegetarian food
    how to eat ethiopian injera
    ethiopia car price
    how to open paypal account in ethiopia
    what does the ethiopian bible say
    what is the ethiopian bible
    why are ethiopian runners so good
    are ethiopians african
    rastafarians in ethiopia
    thailand money exchange to dollar
    electric car in ethiopia
    ethiopian bible oldest in the world
    how ethiopia defeated italy
    amharic tereka , siri find me youtube
    earning with money , meseret bezu
    creating the perfect youtube marketing video
    kom takai valo business , yeneta media
    online income bd , elsy lifestyle
    reels chusthu money earning app
    online poisa kenekoi income koribo pari
    piassa addis ababa ethiopia
    I made this video to educate and entertain my followers using images of cars and various dollars downloaded from Google.

Комментарии • 28

  • @fjddgkfjd2404
    @fjddgkfjd2404 12 дней назад +13

    ህዝብን ኡፁሀን ሠወችን ከመጨረስ ማቆም አይሻልም እኝ በአረብ ሀገራት እየተሰቃየን ያገኘነዉን ገንዘብ ከመንቀጥ አሏህ ይድፍችሁ አሏህ ይጨርሳችሁ እኝ ያልሰረቅነዉ መከራችንን አይተን ያገኝነዉን ንብረት 😢

  • @fjddgkfjd2404
    @fjddgkfjd2404 12 дней назад +8

    ቢገድልን ቢገድለን አላልቅ ስንል በንብረታችን መጣችሁ እሏህ ይጨረሳችሁ የህን ሀሳብ ያመጣችሁ

  • @FikralemMengestu
    @FikralemMengestu 12 дней назад +5

    ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም እናአንድነት ለህዝባችን ፈጣሪ ይገላግለን እንጂ መንግስት ወደየት እየሄደነው

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 12 дней назад +2

    ሠለሠጠሕን ሐሣብ ገለፃ አመሠገንኩሕ ❤❤❤👍

  • @zabibakeder1542
    @zabibakeder1542 12 дней назад +2

    Machem be bank anlikim yizen ingabalen inji Hawala machem maskarat atchlim sint wanjal iyetesera nw kazi balay

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z 12 дней назад +1

    እግዝይቢሒራ አምላክ ይድረስልን ይማዳም ቢት ተቃጥለን ይመጣነውን ልውስድብን ነው😢😢😢

  • @ixjejhshe5142
    @ixjejhshe5142 11 дней назад +1

    ህዝቡ ባድላይ ተባብሮ እነዚ የሰው ልጅ ስብእና የሌላቸው ፅረ ትውልድ የሰው ጅቦችን ተባብረን ማስወገድ።

  • @user-vj7jn7sd9g
    @user-vj7jn7sd9g 12 дней назад

    እኛ ስደተኞች ሚስኪኖች እናሳዝናለን ስራ መፍጠር ማቋቋም ነዉ ያለበት የሠሩትን መቀማት ይሄ ህግ ዉነት ተሆነ ያላህ እርግማን ይዉረድበት

  • @user-yr9vv1or5s
    @user-yr9vv1or5s 12 дней назад +7

    እሱ ሰዉየ አገሬቱን ለመጨረሰ ነዉ እምጥረዉ እረ ገልግሉን ወደየት እንሂዲ አደሮ አዲሥ ነዉ ሁልጊዜ እሚፈጥረዉ መቸ ነዉ እምንገላገለዉ ያረብ

  • @user-lf9lk5iv7z
    @user-lf9lk5iv7z 11 дней назад

    ‏‪0:58‬‏ ‏‪6:15‬‏ ‏‪6:17‬‏ 😊😊😊😊

  • @edumolla1530
    @edumolla1530 12 дней назад

    Sewyew brr ende demem new yetmawe fetare enqan habtam yararkge sew eko menor alchialem le deham lehabtamem fethawe aydelem be wenjel yemeta eshi gen sew serto gefe new fetary bechia hagerachinen yetebeklen selamun yeseten esun leklolen

  • @zahraali1136
    @zahraali1136 10 дней назад

    Abicho man laba idahon yawqal ymachaw

  • @user-pd5ic7gg4v
    @user-pd5ic7gg4v 12 дней назад +1

    አረምን ጉድነው

  • @kaliyattammeembiriyani4712
    @kaliyattammeembiriyani4712 11 дней назад

    በሰዉ ሀገር ተሰቃይተዉ ኑሮን እናሸንፋለ እራሳችንን ከችግር እናወጣለን ብሎ በላይም በታችም ይሰደዳል ያገኛትን ትዘረፋለህ መባል ከባድ ነዉ ሰዉ መሆን ከበደ አሁንስ ምንማለት እዳለብኝ አላቅም ደሀዉ ተካብታሙ ሰርቶ እዳይበላ በጦርነት ያሰቃያል ተሰዶ ሲሰራ ደሞ ተዘረፍ አላህ ያዉቃል

  • @user-wv7ex2sj4x
    @user-wv7ex2sj4x 12 дней назад +2

    ውይይይ አብይምነው። የሚገባበት። የማያመጣው። ጉድየለውም። አንደየበጦር። ሁለት። ብር። መውረስ። ሦሥት። ጭፍጨፋ። መላውን። ፍጥረት። ይመልከትሕ። እደስራሕ። ይሥጥሕ

  • @dst1684
    @dst1684 11 дней назад

    If you are US citizen and Ethiopia gov. confiscate your property. You can sue Ethiopia gov in US court.
    Based on the court judgments, Ethiopia gov will be forced to pay you in dollar or risk sizing of Ethiopia gov bank accounts and/or properties in the US, including Ethiopian airlines planes. You can also talk to your senator and congressman about the theft of your property, and they can put a hold on US government support to Ethiopia until you get paid or

  • @AzaloAljariri
    @AzaloAljariri 4 дня назад

    እደሰው እግዛብሄር የጠላው መንግስት ሁሉ ይሞታል ሀሉ ይታመማል ምነ መቅዘፍት ቢወርድለት

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 12 дней назад +1

    በማዳም ቤት በበረሃ ተቃጥለን ሰርተን አጠራቅመን የሰራነውን ቤት አፈረሱቡን 😢😢😢😢አሁን ዳሞ ወደ አካወንታችን መጣብን😢😢እሽ ምን እንሁን በሰው ሀገር እንበድ ቆዩ ሰዎች😢😢😢😢

  • @SalenMobile-dv7kj
    @SalenMobile-dv7kj 12 дней назад

    fetari..lebona.yestachu.mekinatum.yesew.hager.tesqayew.sentochu.alu😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @REd-jl5tc
    @REd-jl5tc 12 дней назад

    የህግ አካላት እራሣቸው ሌቦችናቸው ህገወጥ ቡሎ ቤት አፈርሰቡን ለቀበሌወች ሙሥና የሠጡ ዳነላቸው ያልከፈልን ግን ፈርሰቡን አሁን ደሞ በዚህ መጣ

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 12 дней назад +1

    ዘረፋ መሆኑ ነዉ መጀመሪያ ለሀገር ሰላም ቢሰራ የት በደረስ ያንድ ጠቅላይ ሚንቴር ስራ ሀገር ሰላም መስራት ነዉ በስንቱ እንቃጠል

  • @SalenMobile-dv7kj
    @SalenMobile-dv7kj 12 дней назад

    sewoch.eytegadelu.nw.lela.weraa.yawralhu

  • @fanayewoldkidan4067
    @fanayewoldkidan4067 12 дней назад

    የኢትዮጰያ ህዝብ ሆይ ይህን አውሬ እሥከነግብራበሮቹ ፈንቅለን እንጣል እንደሢሪላንካ መንግሥት አንድ ሆነን የምትሉ

  • @ZzZz-wd7cb
    @ZzZz-wd7cb 12 дней назад

    ደሞ እኮ አንድወይም ሁለት ሰው አይደለም አጠቃላይ የህዝብ ጉዳይ ነው ይህ ሁሉህዝብ ከሶ ወርሶ ይጨርሰዋል?ደግሞህዝብን ለማጫርስ የተጀመር ሲሆን አንዶ አናቱን ይለዋል ያርፍል

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p 12 дней назад +1

    የስደተኛውን ገንዘብ ሊበላ አስቦነው መንግስት ራሱ የኢትዮጵያ ህዝብ በድህነት አሽቆልቆሎ ጨርሶል አሁን ደሞ በስደተኞች ገንዘብ ሊልፈልት ይሞከራል ጅል መንግስት አላህ ያጥፋው አቦ ራሱ መንግስት ካአስር አመት በፊት መቸ ስልጣን ያዘና እንደዛ ይደነግጋል ገድል ይግባና

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 12 дней назад +5

    ኡኡኡኡ፡አብይ፡አህመድ፡ለምን፡ይዘርፈናል፡ተነሱ፡እንቃወም፡ተነሱ