ኮሚዶሮ ሽጬ ልጄን ልገድር ነው።|oumer_zemuye|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 52

  • @Mነኝሀላሌንአፍቃሪ
    @Mነኝሀላሌንአፍቃሪ 2 года назад +3

    ወላሂ አትበል ወድም ለቀልድ ሌላው ሢያምር ቲማቲሙ

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 2 года назад +3

    በርታ ኡመሬ ቲማቲም ጥሬውን አትብላ አቢባ እዳይዝህ ወድም አለም

  • @حليمهحسن-ر7ث
    @حليمهحسن-ر7ث 2 года назад +2

    አይይ ያንተ ነገር ጠፋህ ስንልህ ብቅ ትላለህ አለህ ስንልህ ትጠፋለህ እንደ ሀገራችን መብራት አትሁንብን በየቀኑ ልቀቅ

  • @saadasaeed3888
    @saadasaeed3888 2 года назад +2

    በርታ ያገሬ ልጂ ትችላለህ ቀጥልበት አደኛ ነህ

  • @አሚናትሠኢድወሎ
    @አሚናትሠኢድወሎ 2 года назад +1

    ኡመሬ ማሻአላህ ያገራችን ኮሚዶሮበጣምያምራልክክክክክ ወሬህያስቀኛል

  • @hawatube4639
    @hawatube4639 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዋው በጣም ቆንጆ አዝመራ ነው ዋውውውውውው

  • @tb463
    @tb463 2 года назад +1

    ኡመርዬ ማሻ አላህ

  • @abduhussenhussen5697
    @abduhussenhussen5697 2 года назад +1

    ኡመር ጎበዝ ነህ በርታ

  • @samuye249
    @samuye249 2 года назад +1

    ወላሒ ኡመርየ። እንወድህአለህ አለሜዋ

  • @yonwoldie4495
    @yonwoldie4495 2 года назад +1

    Stay strong Oumer!

  • @አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ

    ማሽ አላህ ሥመጣ መቸም አትክልቱ መምጣቴ አይቀሪም ወዲም አለም

  • @Emabet755
    @Emabet755 2 года назад +2

    አባቴን አስታወስከኝ የኔ ውብ ሀገሬ ውሎ

  • @ancharotube7658
    @ancharotube7658 2 года назад +1

    🤣🤣🤣 ዑመርዬ አላህ ያቆይህ አቦ

  • @zahara4809
    @zahara4809 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ኡመሬ እኳን ደህና መጣህ

  • @ሠያ
    @ሠያ 2 года назад +1

    ጎበዝ

  • @RoDu-hy2yo
    @RoDu-hy2yo Год назад

    በርታ ኦመር ድልድዩ ባንተ ምክንያት ቢሰራ ለን

  • @siedahmmed189
    @siedahmmed189 2 года назад +1

    ኡሙረ ዘሙየ ውገኔ

  • @Salman-hs3xw
    @Salman-hs3xw 7 месяцев назад

    በርታ ❤❤❤

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 2 года назад +1

    ያላለህ ኡመሬ ሸማ አላልክም

  • @maremasied4555
    @maremasied4555 2 года назад +1

    ማሻአሏህ ጎበዝ

  • @سعيدسعيد-ف5ز3ي
    @سعيدسعيد-ف5ز3ي Год назад

    ማሻአሏህ😊😊😊😊

  • @mohammdAL-eg3ke
    @mohammdAL-eg3ke Год назад

    ያገሬ ልጅ በርታ

  • @Sada-wu7fb
    @Sada-wu7fb 2 года назад +1

    በርታ አገት

  • @sadamuhammed9524
    @sadamuhammed9524 8 месяцев назад

    አይ ኡመረ ዘሙየ አንተ እንኮን ልታመረተው እረግጥ በመብላት አመረትከው መገን ወሎ ሀረቡ ሽኮራው ሺኩረቱ ቲማቲምሺ እረ ብዙ ይወጣል የሀገሩስው ምንም ሳያገኝ አይ ሀረቡየ😂😂😂

  • @Cityboy-n8j
    @Cityboy-n8j 2 года назад +1

    አብሽር ጠንክር

  • @geberewtube258
    @geberewtube258 2 года назад +1

    አንዱ ስንት ኪሎ ነው ዋጋስ

  • @user-rq9rz7ur5b
    @user-rq9rz7ur5b 2 года назад +1

    አይ ያገሬሰዉ ወይኔ 😜😘😘

  • @KedirEbrahim-gr3jv
    @KedirEbrahim-gr3jv Год назад

    ኡመር ሀርቡ❤❤❤❤❤❤

  • @ddkdjd7781
    @ddkdjd7781 2 года назад +1

    አዪዞክኡመርዘሙየ

  • @tb463
    @tb463 2 года назад +1

    ወይኔ የፈሠሠዉ ሢያሣዝን

  • @weynshetmarem5579
    @weynshetmarem5579 2 года назад +1

    ወይኔ ስያምር

  • @መካዩቱብ
    @መካዩቱብ 2 года назад +1

    ኡመር ያላለህ 😁😁😁👈👈😆😆😆😆

  • @Sofiyahusen102
    @Sofiyahusen102 6 месяцев назад

    ማሻአላህ

  • @ddkdjd7781
    @ddkdjd7781 2 года назад +1

    መሻአላነዉ

  • @سميرهمحمد-ح2ه
    @سميرهمحمد-ح2ه Год назад

    ኡመሬ

  • @saadahappy6415
    @saadahappy6415 2 года назад +1

    ጓበዝ 😜😁😁😁😁😁😁

  • @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ
    @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ 2 года назад +1

    ኡመር ከቲማቲሙ ማጫ ጣል ክክክክ መገን የወሎ ሠው

  • @አሏህወኪል-ኘ5መ
    @አሏህወኪል-ኘ5መ 2 года назад +1

    ክክክክክክክክ💝💝💝💝💝

  • @bekeronline6247
    @bekeronline6247 2 года назад +1

    👍oumere try tiktok?

  • @Fatima-bq6bl
    @Fatima-bq6bl 2 года назад +1

    ክክክክክ

  • @fatimayimer2436
    @fatimayimer2436 2 года назад +1

    ያገ😂😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሬልጂኡመሬ፣

  • @Jazancom
    @Jazancom 2 года назад +1

    ✅✅✅✅✅

  • @حليمهحسن-ر7ث
    @حليمهحسن-ر7ث 2 года назад +1

    ግን እንድህ ሞልቶ ሲጫነው ሲደራረብበት አይፈርጥምደ ቲማቲሙ

    • @oumerzemuye
      @oumerzemuye  2 года назад

      አይፈርጥም ሸጋየዋ

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 2 года назад +1

    😂😂😂😂

  • @ሙሀመድከወሎግድም
    @ሙሀመድከወሎግድም 2 года назад +1

    ❤❤❤❤❤💋💋💋💋

  • @MohamedabdiKhaireh
    @MohamedabdiKhaireh Год назад

    ኮሚ ዶሮ 😆😆

  • @tibat5267
    @tibat5267 Год назад

    ❤❤😂🎉🎉

  • @zeharamohammed7155
    @zeharamohammed7155 2 года назад

    🤣🤣🤣🤣

  • @JdjdjdJrjrj-i7r
    @JdjdjdJrjrj-i7r Год назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @Rabia-h7x
    @Rabia-h7x 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂