ትዝታችን በኢቢኤስ (የቡልጋርያ ማዞሪያ እና ትዝታዎቿ)/Tizetachen Be EBS SE 14 EP 5 Bulgaria Mazoriya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 126

  • @fitsumtewoldebirhan2827
    @fitsumtewoldebirhan2827 6 месяцев назад +1

    Wow❤❤❤

  • @smilemaker6844
    @smilemaker6844 Год назад +1

    Bulgarian Embassy, I grew up in this vicinity. EBS thank you for your effort to bring all memories back. I hope one day we make a reunion in Addis Abeba. Keep up with the good work & I am proud of you. Born in Asmara and grew up in Bulgarian Embassy. Very Nostalgic!!

  • @addiskassa7729
    @addiskassa7729 5 лет назад +7

    የቡልጋሪያ ልጆች ነን የምትሉ እስቲ እለን በሉ በግተራችን ስፈሬ የፍቅር ስፈር that is my village I missed it.

  • @zizum732
    @zizum732 5 лет назад +4

    ዮወናስ ከበደ ለምታደርጋቸው መልካም ትዝታዎች እናመሰግናለን❤

    • @yonaskebede5611
      @yonaskebede5611 5 лет назад +1

      betam amesegenalu. tebarekulegn

    • @zizum732
      @zizum732 5 лет назад +1

      አሚንን ዮንየ❤😊😊😚😚😚

  • @abiymakonnenberehe8182
    @abiymakonnenberehe8182 5 лет назад +4

    This is my hood. Bulgaria Mazoria you will always be in my heart and soul. Thanks to EBS and the Producer.

  • @nefsoababelew9245
    @nefsoababelew9245 5 лет назад +4

    One of the greatest program
    On RUclips from Addis Abeba Addis history 101

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 5 лет назад +3

    እናመሰግናለን ዯኒ አሪፍ ፕሮግራም ነው መልካም አዲስ አመት ለመላው የኢትዯጲያ ህዝብ ይህንልን

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 лет назад +5

    ትዝታችን እንኳን በደና መጣችሁ ትዝታችን ውስጤ ናቸሁ የሰላም
    #የፍቅር
    #የደስታ
    #ዘረኝነት ከእትዮጰያ ምድረ የሚጠፋ ዘመን ይሁንልን

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 лет назад +1

    እንኳን ድህና መጣህ የውናስ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ግን የምታቀርባችው በጣም ድስስ ይላል የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @yehabetshelij653
    @yehabetshelij653 5 лет назад +3

    እንኳን ባሁኑ ሠአት ሀገሬ ባልሆንም ግን እዛ እንዳለሁ ያህል ነው የተሠማኝ በጣም ደሥ ብሎኛል መልካም በአል

  • @dan13months
    @dan13months 5 лет назад +6

    WOW .wat a pure heart journalist good job yonny

  • @sofantakalu3264
    @sofantakalu3264 4 года назад +1

    Ebs thank u a lot

  • @zekihasss5342
    @zekihasss5342 5 лет назад

    ሰፈሬን ስላየሁት ደስ ብሎኛል
    እናመሰግናለን ዮኒ!

  • @talitube4060
    @talitube4060 5 лет назад +16

    ሰፈሬ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ (ሳይቤሪያ) ቡልጋሪያ ፣ ገነት ሆቴል ፣ 09 ቀበሌ ፣ ጉሊት ፣ ዱባለ ወንዝ ፣ በግተራ

  • @girumketsela7210
    @girumketsela7210 4 года назад

    Simply, You are wondeful!!

  • @helenaraya3752
    @helenaraya3752 5 лет назад +2

    My favourite place# my home sweet home ❤😘❤😘❤ thank you for sharing bulgaria for life ❤💟

    • @Tewodros52
      @Tewodros52 5 лет назад

      I knew arrays family, which one are you.

  • @senait1076
    @senait1076 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን ዬኒዬ ሰፈራችን ናፍቆን ነበር አሳየህኝ ❤❤❤

  • @sofantakalu3264
    @sofantakalu3264 4 года назад

    Woyeeee tebarkulg

  • @sarazebene8695
    @sarazebene8695 5 лет назад +1

    ወይኔ ሰፈሬ ፈረስ ሜዳ 29 ቀበሌ የ44 ቀበሌ ጎረቤት ዩተወለድኩብሽ ያደግኩብሽ ኑሪልኝ ትዝ ታዬ

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 лет назад +1

    ጥሌ ውስጤ ነህ

  • @fkeryohannes
    @fkeryohannes 5 лет назад +3

    ጃዋርን ሳናውቀው በደጉ ዘመን አይ ሰፈሬ ደና ሁኝልን

  • @habtesolomon4974
    @habtesolomon4974 5 лет назад +2

    ...…...I am 1 of BULGARIYA mazoriya Solomon yemane h.m. AGECA now I,m in FRANKFURT 19.08 .2019

  • @yehabetshelij653
    @yehabetshelij653 5 лет назад +1

    በመጀመሪያ እንኳን ለ2012 በሠላም አደረሣቺሁ አዲሡ አመት የሠላም የፍቅር የብልፅና ይሁንልን ቡልጋሪያ በጣም እምወደው ሠፈር ነውምንም

    • @yehabetshelij653
      @yehabetshelij653 5 лет назад

      እንኳን በሁን ሠአት ሀገሬ ባልሆንም የመጣሁ ያህል ነው የተሠማኝ በጣም ደሥ ብሎኛል መልካም አዲሥ አመት

  • @zuberapp4239
    @zuberapp4239 5 лет назад +2

    ይህን ሰፈር እወደው ነበር አሁን ደሞ ይበልጥ ወደድኩት

  • @da8387
    @da8387 5 лет назад +1

    Sefere Bulgaria, B meda, Atelefugn, mama Admase gebi.

  • @asmeromembaye419
    @asmeromembaye419 5 лет назад +1

    ኧረ ተው ትዝታ ላይ አትጣለኝ (በርታ ዮኒ)

  • @RootsInTheCity
    @RootsInTheCity 4 года назад

    Sefere ke ayn yawtash,tnx yoni

  • @sarabebale3180
    @sarabebale3180 5 лет назад +5

    😀😀😀አይ አለልኝ ሁሌ ራቁትህን እደ ሄድክ ክረምት አትል በጋ ለማንኛውም ቡልጋሪያ ስላየው ደስ ብሎኛል።

    • @MimiMimi-rm5pg
      @MimiMimi-rm5pg 5 лет назад

      Yes ewnetshen nw sis

    • @ephremhaile2181
      @ephremhaile2181 5 лет назад

      Sara Bebale እኔን ይገረምኝ ቡና ቤቶቹን ብቻ የሚጠሪው ነገር ነው

    • @sarabebale3180
      @sarabebale3180 5 лет назад

      @@ephremhaile2181 ፈርተውት ነው 😀😀

    • @fabenfeseha6293
      @fabenfeseha6293 5 лет назад

      Eza selmiwl newa men yetra tadiya sew miyakwen eji mayakwen kit yamta

    • @sarabebale3180
      @sarabebale3180 5 лет назад

      @@fabenfeseha6293 እኮ ልክ ነሽ እህት

  • @አበበችጌታየ
    @አበበችጌታየ 5 лет назад +3

    እንኳን በስላም መጣቹህ እምወደው ብሮግራም። ብጉር የንጉር ጠባሳ ማዲያት ቦርጪ ማጥፋት ለምፈልጉፎቶየን በመጫን እዩት

  • @senait1076
    @senait1076 5 лет назад +3

    ሰፈሬ ያደኩብሽ ❤❤❤

    • @Tewodros52
      @Tewodros52 5 лет назад

      I do ID check. Identify your self

  • @emuemu7169
    @emuemu7169 5 лет назад

    Sefara weye edat edemwedeshi yefikr sefer❤

  • @addischelseacherkose5426
    @addischelseacherkose5426 5 лет назад

    Thanks, Yoni I love ❤️u programs....
    Please Bezaw Cherkosin bezaw check argew.

  • @mannykebede7308
    @mannykebede7308 5 лет назад +7

    ከፋፋይ ዘረኞች እድሚያችሁ ይጠር ድሮግን እደዚህ ተኖሮአል

  • @demekegetachew6223
    @demekegetachew6223 4 года назад

    ሰፈሬ።ከፍተኛ 21,ቀበሌ 21።

  • @RuhamaMengistu-cm5tf
    @RuhamaMengistu-cm5tf Год назад

    RIP Aneley abebe zare elete segio hiwotu alfwal mirtu abatachin ye Bulgaria nigus nefseun yemar ENWEDHALEN

    • @smilemaker6844
      @smilemaker6844 Год назад

      Really? Anelley passed away? Alamnim weyne wendime. I have to call the family asap. RIP my brother.

    • @RuhamaMengistu-cm5tf
      @RuhamaMengistu-cm5tf Год назад

      Awo zare ende keld 9 day's without aneley oh my God it's pain full really bro

    • @smilemaker6844
      @smilemaker6844 Год назад

      Betam yasazenal. Nefs yemar.

    • @Toronto6
      @Toronto6 10 месяцев назад

      ምን ገጠመው በናታቹ አንለይ? 😢

    • @dcghetto
      @dcghetto 10 месяцев назад

      R.I.P aneley abebe , ye yosef abebe , ghenet abebe, wendem ke ghenet ena josi gar elementary school kidus yared abren temerenal

  • @zuberapp4239
    @zuberapp4239 5 лет назад

    አቦ ይመችህ ይልመድብህ እደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ይመቹኛል ቀጥልበት ትላንትን አይበታለሁ

  • @temesghensemere9345
    @temesghensemere9345 5 лет назад +4

    የድሮ የልጅነት ሰፈሬ ቀበሌ 21 ቡልጋረያ።

  • @zizitino6301
    @zizitino6301 5 лет назад

    Berkti betami tenshe leje eyalehu newi yemawekeshi betami gobe neshi

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 3 года назад +1

    ቡልጋርያ ማዞርያ ማለት 60% በላይ የነበረው ህብረተሰብ ኤርትራዊ ነበር: የፍቅር ሰፈር፣ እድሜ ለነዛ ተንከሲሶች ሰፈራን እንዳነበረች አረጔት

  • @sofantakalu3264
    @sofantakalu3264 4 года назад

    Yaleyyy hulim semesh yezekar degua enatiii

  • @ethiopialezelalemtenur1206
    @ethiopialezelalemtenur1206 5 лет назад

    Sederachen😭😭😭❤️ thanks yoni

  • @ሊመክሊትመክሊት
    @ሊመክሊትመክሊት 5 лет назад

    ❤❤❤

  • @эфиопияиАддис-Абеба

    አረ አዱ ኑሩልን ።

  • @Kuwait-tp3kg
    @Kuwait-tp3kg 5 лет назад

    ዮኒ የኔ ውብ አንተን ሳዳምጥ ያን ዘመን ላይ የኖርኩ ይመስለኛል በፍቅር ውድድድ ነው ማደርግክ ከነስራዎችክ

  • @mahaletassefa8002
    @mahaletassefa8002 5 лет назад

    እረ የሌለ ፈራርሶ የለ እንዴ ..ፕሮግራምህ በጣም ነው ደስ ሚለው..

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 5 лет назад +2

    ስለ ቡልጋሪያ ጨረፍ አደረጋት። ሰፈሬ የቄራ ዋና ከተማ ማን ቢወልድ የማን ኳስ ስንጫወት ያደግንበት ሌላው እውን ፍቅር እስከመቃብር ነው። የእናቴን ቀብር እንደ እናታቸው አርገው በወግ የቀበረ የፍቅ። ደባብ ያለው ሕዝብ ነው። ካለን ፍቅር በኔ እድሜ ሰፈራችንን የማናፍቅ የለንም። ያባባ አብረ። ሱልጣን፣ አቡ ስጋ ቤት፣ አያልነሽ ጠጅ ቤት፣ ተመስገን፣ አቶ ገብረህይወት፣ ዘርአይደረስ፣ አትለፋኝ፣ ጅማ ቤት፣ ዴዴሳ ፋርማሲ ያካባቢው የንግድ እንዱስትሪዎች በዛ ክልል ያደግን የአዲስ አበባ ደጀኖች ነን። ይቀጥላል።።።

    • @sarazebene8695
      @sarazebene8695 5 лет назад +1

      አባቱ እኔም እንባዬ ነው የመጣው ያርባራት ልጅ ነኝ ቡልጋሪያ ቄራ ቂርቆስ የፍቅር ሰፈር የትብብር ሰፈር

    • @dcghetto
      @dcghetto 10 месяцев назад

      ​@@sarazebene8695enem 44 kebele neberkugne minugar neber betshe ende ye gashe zebene amde lij neshe yederow 44 meznagna fitlefit neber betachu agoteshe berhanu amede neberu ene Solomon kasa bet ategeb gashe telahun wefcho bet , siseye, Hora kene,aster berhe, ene kelemuwa kassa, artist telela kebede, tesfaye sahlu, e.t.c

  • @Exploratorium360
    @Exploratorium360 5 лет назад

    Gobez. You. # 1

  • @Tube-fp8fo
    @Tube-fp8fo 5 лет назад +1

    😍

  • @GHaile
    @GHaile 5 лет назад +9

    ብዙ በኣጼ ሃይለሰላሴ ዘመን ባለስልጣኖችና ከፍተኛ ባለሙያዎችህ የነበሩ የቡልጋሪያ ማዞሪያ ነዋሪዎችህ መካከል እነዚ ይገኙባቸዋል፥
    1) ቀኛዝማች ከደር ኤባ - ቡና ነጋዴ
    2) ሌተና ጀነራል ሃይሌ ባይከዳኝ - ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማጆር ሹም
    3) ሌተና ጀነራል ይልማ ሺበሺ - ፖሊስ ኣዛዥ
    4) ቢተወደድ ኣስፋሃ ወልደሚካኤል - ዘውድ ኣማካሪ
    5) ሜጀር ጀነራል ኣበበ ተፈሪ - ጦር ሰራዊት
    6) ብርጋዴር ጀነራል መብራህቱ ፍስሃ - ፖሊስ
    7) ኮሎኔል ሰለሞን ከድር - ጸጥታ ኣዛዥ
    8) ኣቶ ኣማኑኤል - የማእድን ሚኒስትር
    9) ኣቶ ኢያሱ - ነጋዴ
    10) ኣቶ ኢያሱ - ጋራጅ ቤት
    11) ካፕቴን ኣለማየው - ኣየር መንገድ ፓይለት

  • @sofantakalu3264
    @sofantakalu3264 4 года назад

    Yeni wed akesty selayewosh des beloganl yetenuy konjooo

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 5 лет назад +1

    Eyob lads is my brother. Teddy Bulgaria kebele 29

  • @sabatekle2023
    @sabatekle2023 5 лет назад

    Men beya limsgneh egzabhr ybrkh bate astawskn way safra.

  • @ahmdhussein159
    @ahmdhussein159 2 года назад +1

    ማንጉዶ

  • @selinag6848
    @selinag6848 5 лет назад +2

    ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ ይባል የለ ።

  • @nhf6449
    @nhf6449 5 лет назад

    እስኪ ኮልፌንም ብዙ ታሪክ ያላት አገር ናትና በተለይ ዊንጌት ትምህርት ቤት ሚሊኒየም ትምህር ቤት

  • @notificationcenter5382
    @notificationcenter5382 5 лет назад +3

    አኒቲ ያራዳ ልጅ

  • @shumetewalelegn4082
    @shumetewalelegn4082 5 лет назад +1

    ስራህን አድናቂክ ነኝ ግን እስኪ ስለ ኮልፌ አስተዋውቀን

  • @FIKERish
    @FIKERish 5 лет назад +2

    How about beklo bet?

  • @forever4883
    @forever4883 5 лет назад

    With All respect your next segment have to be Addisu Gabeya saint Mary Lazarists shola.እኛም ታሪክ አለን ::

  • @TradewizChina
    @TradewizChina 5 лет назад

    Bulgaria😭😭😭

  • @ayalneshtaye621
    @ayalneshtaye621 5 лет назад

    weyeneyyyyyyyyyyyyy esferey tewelejey yadekubesh seferey ferese yeseferey lejochhhhhh oooooooooo

  • @ermeasmehari6538
    @ermeasmehari6538 5 лет назад +1

    Aneley yetentu yetewatu yarada lej

    • @fabenfeseha6293
      @fabenfeseha6293 5 лет назад

      የቡልጋርያ አራዳ አላየህም እራቁት መሄድ አራዳ አያስብልም አሪፍ አስተሳስብ እጂ

  • @GHaile
    @GHaile 5 лет назад +2

    ኣቶ ቃልኣብ ሃይሌ - የረጅም ዘመን የኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ባለስልጣን የነበሩ በዚሁ ሰፈር ኖረዋል።

    • @bezonshbezonsh58
      @bezonshbezonsh58 5 лет назад

      ዬናስ ዋው ሀሪፍ ስራነው በርታልን በጣም ደስ ይላል

  • @እስኩየእማልጅ
    @እስኩየእማልጅ 5 лет назад +1

    ዮናስ ትዝታና ታሪክ ሸገር ብቻ ነው ያለው የሸገርን መንደር መቁጠር ሰለቸኝ ወጣ በል ወደ ክፍለሀገር እኛ ንም ትዝታችንን ቀስቅስብን እንጂ

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 5 лет назад +3

    Bulgaria yeEritrean sefer new

    • @Tewodros52
      @Tewodros52 5 лет назад +1

      We all grow up in Bulgaria. I never ask who is whom

    • @wondante
      @wondante 4 года назад +1

      Feven ye Eritrea sewfer Aba schawel new , this my home Addis for Ethiopian 👈

    • @TM-kq1ku
      @TM-kq1ku 4 года назад +2

      You’re absolutely right 85% Eritrean

    • @smilemaker6844
      @smilemaker6844 Год назад +1

      Bezu eritrawyan yenoru neber

  • @neimamohammed5183
    @neimamohammed5183 5 лет назад +1

    Batam mewadew sefara

  • @muridadesign7918
    @muridadesign7918 5 лет назад

    በጣም ደስ የሚል ሠፈራችንን መንግስት እንደርችት በታተነን ትዝታው ብቻ ያደግንበት ዛሬ ዛሬ ሁላችንም ተበታትንን ሰፈራችን ፈርሶ በጣም ያሳዝናል ብርጋርያ የማረሳ ስፈሬ ነው ሁኔም አካባቢውን እጎበኛለን ትውልዱ በየ ተለያየ ቦታ ተበትኖ ያሳዝናል የኛ ትውልድ መንግስት በሰራው ነግር ሁሌም ከመረገም አያልፍም

  • @sofantakalu3264
    @sofantakalu3264 4 года назад

    Woyeee yeni wed enat ayaley semesh huli yezeker

  • @ermiyasatikiltiedmasu3964
    @ermiyasatikiltiedmasu3964 4 года назад +1

    Bulgarian Odachuhlew

  • @habtamuayta3890
    @habtamuayta3890 5 лет назад +1

    Serfra btame ymrale

  • @johnawake9870
    @johnawake9870 5 лет назад +6

    ምነው ዬኒ አትለፉኝን አለፍከው?

  • @abcabc.2139
    @abcabc.2139 5 лет назад +1

    ለስሙ አዲስ አበባ ተወለድኩኝ 6 ኪሎ ግን በደንብ አላውቃትም ።

  • @sofantakalu3264
    @sofantakalu3264 4 года назад

    Buzu yeserach degentua bezu gen yaletengerlat denk enat wezero hayalenash hyelmekail nat ya nedayan enattt

  • @fabenfeseha6293
    @fabenfeseha6293 5 лет назад +4

    ይሄን የመሰለ ሰፈሬን ነው የፈነቀላቹት አሁን ትዝታውን ምን አመጣው

  • @tesfanehegisso1547
    @tesfanehegisso1547 5 лет назад

    Bulgaria sefere

  • @Exploratorium360
    @Exploratorium360 4 года назад

    👍 You like me I left my key 🔑 all over the place ! My car ... My door ...grocery store...

  • @BesufekadAssefaB
    @BesufekadAssefaB 5 лет назад

    sefere

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 5 лет назад

    Sefere duro kere bulgaria

  • @sofantakalu3264
    @sofantakalu3264 4 года назад

    Yetenu yeni konjo akest des beloganl woyinn des seill ye metyi tarik ema meneger alebt batammm

  • @demekegetachew6223
    @demekegetachew6223 5 лет назад +1

    አሁን ለልማት ፈራርሶ የነበረው የሠፈሩ ፍቅር ጠፍቶአል።መምህር አስቴር አድማሱ ምን ሀዘን ገጠመሽ?

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 5 лет назад +3

    አማራ ይገነባል ቁልቋል ትግሬ አፈረሰው ሀገሩን እነዚህ እግረ ደረቅ ችጋራም ሁላ ቅማላም

  • @habtesolomon4974
    @habtesolomon4974 5 лет назад +2

    ..THE NAZRAYNS rege singers MEDISH and ARAYA TEWOLDE from bulgariy by now they r in Sweden (PEJOT 404 FAMILY)
    TEWOLDE KAHSU keren mama LEMLEM v. kind mam....

  • @yigo1010
    @yigo1010 5 лет назад +1

    Ye adis abeba meseret yehonuten entoto sheromeda ferensay legasyon menaw eresahew yoni donat ena burger yalebet becha naw enda sekeled naw

    • @yonaskebede5611
      @yonaskebede5611 5 лет назад

      hey dear...haha eneko endewem ambasha new yemewedew;;;lol by z way bekebu feresayen ensera

    • @yigo1010
      @yigo1010 5 лет назад

      Yoni kehaget kewetahu 20 amet honegn altemeleskum ahun anten naw blame yemaregew lol becouse ezeh kuch beye yenafekegn neger selemetasayegn bless you dear ayeh yoni sheromeda eko betam tarik yalew sefer naw negestatoch yenorubet ene amaha desta ene abebe aregay ene ye ethiopia baher haiel memerya he leul mekonen yene comodor eskender desta yene lelet tenagne werq menorya betam bezu artistoch yewetubet kezam alfo yetebeb sera balebetoch ye dorza behereseb yalebet tebeb yemifelkebet me megeb ene kasheka ene fetela ene gomorocho enkatel kehulu belay entoto yenegus minlik ye etega tayetu ye adis abeba meseret naw enem yeza sefer lij negn yoni thank you for your respond hey left me your phon if you can I will send you a barneta esat yehone barneta sheromedan setsera yemetaregew bless brother

    • @yonaskebede5611
      @yonaskebede5611 5 лет назад

      tebarekelegnnnn my dear bro..0911370677

  • @mulukenhailu3317
    @mulukenhailu3317 5 лет назад

    ዬኒ thanks
    አንላይ አበበ rapper ሆነ እንዴ ክክክክክ...

  • @Lobo-Lobo
    @Lobo-Lobo 5 лет назад +1

    *ዮኒ, የ ጋቭሮቭ እያልን የምንለው የስግብግቦች ተረትና ምሳሌ የመጣው gabrovo ከሚባለው የቡልጋሪያ አገር አንድ ከተማ ነው !*
    -ጋቭሮቭች መጽሐፍ ሲያነቡ ለምን መብራቱን እያበሩ ያጠፉታል?
    *ምክንያቱም ገፁን ሲገለብጡ መብራት ማባከን ስለማያስፈልግ ነዋ :)

    • @zeusartemis3428
      @zeusartemis3428 5 лет назад +1

      ➋➎➊ 【L】【A】【N】【D】【L】 【L】【A】【N】【D】 😂😂😂ከጋቪሮብ ምድር አንብብያለሁ

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 5 лет назад

      @@zeusartemis3428 Nice! ብዙ ግዜ ተለቅ ያሉ ሰዎች ስለጆኮቹ ሲያወሩ ሰማ ነበር...በተለይ ራሽያ ሄደው የተማሩ ሰዎች...Gabrovo Jokes የተባለ የቆየ book በእንግሊዘኛ ነው እኔ ያየሁት

    • @zeusartemis3428
      @zeusartemis3428 5 лет назад +1

      ➋➎➊ 【L】【A】【N】【D】【L】 【L】【A】【N】【D】 bro ይህ መፅሐፍ ከጋቪሮባዊን ምድር የታተመው በ1982 በመጀመሪያዎቹ ዓመት ላይ ነው የትርጉም መፅሐፍ ነው እኔ እንግሊዝኛውን አላውቀውም የጋቨሮቭ ሰዎች አንድን ክብርት እንጨት ለሁለት ሰንጥቀው ነው የምጠቀሙት እቤታቸው እንግዳው ስጋብዙ እንግዳው ባዶ እጅ እንዳይመጣ ለምልክት አንድ ነገር አንጠልጥሎ እንድመጣ ይጋብዙ ነበር ተርጉዋሚውን አላስታውስም መፅሐፉ ስሸጥ የተመለከትኩት የገዛሁት ከጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ፍት ለፍት ስሸጥ ነው የመፅሐፍ አንባቢ ከሆንክ ተወዳጁ መፅሐፍ የሲሳይ ንጉሡ ድርሰቶች የማሞ ውድነህ የትርጉም መፅሐፍት ሳበላ እዛው ታገኛቸዋለህ ይቅርታ ዜና ስላነበብኩብህ ትዝታ ጭሮብኝ ነው ያንተ ኮሜንት ሠፈረ ወደ አዲሡ ገበያ ነው

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 5 лет назад

      @@zeusartemis3428 አሪፍ ነው ትዝታው:) ስለክብሪት መሰንጠቅ ያነበብኩት book ላይ ትዝ አለኝ አሁን...ይመችህ!

    • @zeusartemis3428
      @zeusartemis3428 5 лет назад

      ➋➎➊ 【L】【A】【N】【D】【L】 【L】【A】【N】【D】 you are appreciated thank you bro
      🎩
      😁
      👕👍Great!
      👖

  • @ሊመክሊትመክሊት
    @ሊመክሊትመክሊት 5 лет назад

    ❤❤❤