It's nice seeing you again Wube ; What I get know is that peoples who play and laugh a lot has something behind deep down. Keep your track and impressing us. hope you gone mention your hassle through covid-19 having this condition in part 2. keep going 👍
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ያደረስገን የድንግልን ማርያም ልጂ ቸሩ መድኃኔአለም ምስጋና ይገባዋልን ተመስገን ሉዑል እግዚአብሔር ሆይ ስምህን ተርቶ ያፈረ የለም ለዘላለም ይክበር ይመስገን እሼ መልካም ሰው እናመሰግናለን
እግዚወ መቀባጠር በፈጣሪ
Couldn't find her RUclips Please
ሁሌም በእንጀራ እናት ያደጉ ልጆችን ሳይ ሁሌ አባቴን አመሠግነዋለሁ 8 ልጆቹን የዚህ ገፈት ቀማሽ ስላላደረገን ቀሪ ታሪኩን በጉጉት እንጠብቃለን!
እኔም ለናንተ አመሰገንኩ ጀግና አባት ነው ..የዚህ ገፈት ቀማሽ ነኝ
እጀራእናት ማለ ሰዉ አደሉም እደ ይሄን ያህል ክፋት ብዙጊዜ እሰማለሁ አያለሁ በእጀራእናት የተሰቃዩ
እናቱ ገበያ የሄደችበት እና የሞተችበትም እኩል አልቅሰዋል በ19
97ታህሳስ1 ያረፈች እስካሁን አላገባም ብቻውን ወድሜጋ የሚኖር ለኛ እደፈለግን እድንኖር እንጀራ እናት ጥሩም አለች ሠጥፎም አለ ብዙ የማቃየው እንጀራ እናቶች አሉ የሚበዙት አረመኔ ቆሎ በስኒ ለክተው የሚምጡ አቃለሁ ዛሬ ቤታቸው በበረከት ሞልቶት ትዳርቤት ይዘው ወዶችም ሴቶችም አግብተው ይኖራሉ ያች እንጀራ እናት በስኒ ለክታ የምሰጠዋ በልጆች እየተቀጣይነው ውል ስለለላቸው ስለዚኸ መገፍት ጥሩነው ለገፊ እጂ በጣም የሚወደዱ እንጀራ እናቴ ለማለት የሚያሳሱ አቃለሁ እንጀራ እናት እናት አሆንም አሉ ፈጣሪ አያሳይሽ በጎረቢትም እንኳን በራስ ፊልም የሚመሥል@@bintomer6193
❤❤❤
አምላኬን ሁልጊዜ የምለምነው ነገር ቢኖር ልጆቼ እንደዚህ አይነት መከራ አታሳይብኝ ለቁም ነገር ሳላደርሳቸው አትግደለኝ የዘውትር ፀሎቴ ነው ።እና አይዞሽ እግዚአብሔር ከመከራ ሁሉ የሚያሻግር አምላክ ነው ግን የአባትሽ መሞት እጅግ አሳዝኖኛል እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው አይዞሽ እህቴ
እኔም ሁልጊዜ ፀሎቴ ልጄ ራሷን ሳትችል እንዳትገለኝ ብዬ ነው😢
Ename
ᴀᴍᴇɴ ᴀᴍᴇɴ ᴀᴍᴇɴ
የልጆቷ አንደበት ግን እንዴት ደስ እንደሚል ስታወራ😊
ውቤ ትክክል ነሽ እህትሽ (የኔ) ጠንካራና ጎበዝ በአንቺ የማትደራደር ናት:: ታላቅ እህቷ በጣም ትልቅ ሰው እንዳትመስላችሁ ምንም ታላቋ ብትሆንም ግን መንትያ ማለት ናቸው በጣም ጎበዝ ናት የስራ ሰው:: ውቤ ክእዚህም በላይ ደርሰሽ እንደምታስደስቻት ተስፋ አለኝ:: ሁለነገሯ ነሽና እኔም አንድቀን አግኝቼሽ ይቺ ትንሿ እህትሽ ጎበዝ ናት ብያት ነበር ልክ ነኝ ለካ...
Thank you Tenebibe ❤❤
የሻሼ ልጆች ግሩፕ ጀምረናል እንደድሮ እንደፍቅራችን አንድ እንሁን ግሩፑን ተቀላቀሉ
እሼ ቤት የሚቀርቡ ታርኮ ማነው እደኔ ተመስጦ የሚያዳምጣቸው በተለይ የሱስ ባለታሪኮች ታሪካቸው በጣም ነው የሚያዝናናኝ😂😂😂😂
እኔም ይድናል ፕሮግራም በጣም ይመቸኛል ኣነጋገራቸው ራሱ እንዴት ደስ እንደሚለኝ😂😂😂
@@ዮርዲ-Tube 😂😂😂😂😂😁😀😀ሱሱ እራሱ ምርጥ ሙድ አለው
ጎደኛ አለኝ 😂😂😂😂ይድናል የሚለው ፕሮግራም ይመቸኛል
እኔ ሲስቁ አብሬ ስቄ ሲያለቅሱ ደሞ እንባዬ ሳላስበው ይፈሳል 😢😢
😂😂😂😂😂 አዎ
አባትሽን ነፍሳቸውን በገነት ያኑራቸው 😭😭😭 :: አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ነሽ ድንግል ፍጻሜሽን ታሳምርልሽ።
ቁጭ ብዬ ታሪክ ሰምቼ አላውቅም ከስራ አንፃር ዛሬ ግን ሞልቶልኝ ቁጭብዬነው ያያሁሽ ከመስማቴ ባለፈ አዳመጥኩሽ. አየሁሽ ተመሰጥሁብሽ ደሞኮ እባሲተናነቅሽ እኔም ይተናነቀኛል ፈገግስትይ ፈገግ እላለሀ የኔ ውድ እህት የምትወጃት ቅድስት ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ ሙሉውንለመስማትጓጉቻለሁ
ዛሬ አንደኛነኝ ምታቀርቡት ፕሮግራም አስተማሪ መካሪ አፅናኝ የተለየ ነዉ እናመሰግናለን እንኳን ደና መጣችሁ ልያችሁ
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በጥንካሬሽ እደነቅ ነበር ፡፡ ዛሬ ታሪክሽን በጥልቀት ስሰማ ደሞ ይበልጥ ተደመምኩ ውቤ እግዚአብሔር ሁሌም ስራው ትክክል ነው፡፡
የመጣሽበት ጎዳና ፍፁም ጥንካሬን አላብሶሻል፡፡
በነሮች ሁሉ የረዳሽ የታመንሽለት አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምርልን፡፡
አንዳንድ እንጀራ እናቶች ገፊዎችና እርኩሶች ናቸው:: እናትስ ልጆቿን ጥላ አትሙት የዛንም ያህል ጥሩ አባቶች እናት ሆነው ያሳድጋሉ:: ብዙ ጊዜ አባቶች ሌላ ሴት ባያገቡ ጥሩ ነው ለፍተው አሳድገው እራሷ ሰርታ በምትችልበት ሰዓት ሌላ ሴት ማምጣት ችግሩ ለራሱ ይተርፋል በትክክል እኝህ አባት በብስጭትና ሀሳብ ነው ሞታቸው የፈጠነው እግዚአብሔር ጠብቋት ነው እንጂ ብዙ ጊዜ ፆታ ጥቃት ያገኛት ነበር:: ወላጅ የሌላቸው ልጆች ሥቃያቸው ይበዛል ማንም የሚከላከልላቸው ሰው ስለሌለ:: በብዙ ቦታ የምንሰማው ይሄንኑ ነው::
እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ ለብዞዎች ውጤቶች የሚስተምር ነው በርቺ እሼ እንዲ አስተማሪ ቪድዮ ስለምትለቅልን እናመሰግናለን እንወድሀለን ❤❤❤
የሚገርም አባት ነው የነበረሽ ነፍሱን ይማረውና የኔም አባት ልክ እንደአንቺ አባት ነበር አባትሽን ነፍሳቸውን በገነት ያኑራቸው
እደ ፈጣሪ ፍቃድ አድ ቀን አገሬ ስገባ እደ ፈጣሪ ፍቃድ እሼ የአንድ ሰዉ ሂወት ላይ እደምቀርብ አምናለሁ ሂወቴ አጋራችሁ አለሁ 🙏🙏😚😚
አይዞሽ እህቴ በቅርቡ ይሳካል ፈጣሪ ይርዳሽ 🥰🥰🥰
እግዚአብሔር የዛ ስው ይበልን ለመስማት❤
Aameen
በጣም ደስ ይላል ለሁሉም ነገር የእግዚያብሔር ስጦታ ነው መታል ነው እኛንም ልቦና ይስጠን ጠንካራ እንሁን ከሷ ብዙ ነገር ተምረናል
ኡፍፍፍ የኔ እናት ስታዛዝን 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን 🙏🙏🙏አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ነሽ በርቺ❤❤❤❤❤
አሏህዬ ልጆቸን ለሌላ እንዳትሰጥብኝ ከወፈከኝ እራሴ የማሳድጋቸዉ አድርገኝ😢
ውብዬ የእውነት ጀግና ነሽ በጣም ነው ድስ ያለኝ ያስብሽው ሃሳብ ምኞቶሽን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ያስካልሽ
የኔ ውብ ገና በዓለም ታበሪያለሽ ታንጸባርቂማለሽ ፈገግታሽ ከገጽሽ አይንጠፍ🙏🙏🙏❤❤❤
Amen Amennn Yene enate Thank you🙏🙏❤❤
እባክህ ቀጣዩን ክፍል🙏🙏🙏
ያሳደገሽ ሰማዕቱ መጨረሻሽን ውብ ያድርግልሽ እህቴ😍😍😍
ቀጣይ እሼ በማርያም የዚችን ጀግና ሴት ታሪክ እንስማውና እንማርበት❤
እሼ መልካም ሰዉ እግዚዓብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሠቦችህ
እሼ ቤት የሚመጡ ልጆች ግን ሴቶቹም ወንዶቹም ውበታቸው ታሪካቸውና ጥንካሬቸው የሚገርም ነው🎉
አይ የሴት ልጅ ፈተና አይልቅ የሰው ልጅ መጀመራያ ተፈትነው ከፈተናው አልፈው ስኬት ላይ ስደርስ ደስ ይላል እኛ ሴቶች እኮ ላሰብንበት አላማ እና እቅድ ከተነሳን ያሰብንበት እንደርሳለን የምር ጀግና ነሽ አይዞን የመዳም ቅመሞች ሪመዳን እየደረስ ነው አመት በአመት አገር ገባለው እያልኩኝ እነሆ ሪመዳን 3ወር ብቻ ቀረው😢
ዛሬ አመስግኚ ረመዳን ለመድረስ እያሰብሽ ዛሬ አትጨነቂ ዝም ብለሽ ኑሪ😂😂😂
@TarikuaGetu-rs2bu 🤣እሺ
Asab honesh aydel ehte ayzosh
እኔም 😢😢😢
ውቤ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ እቅዶችሽ ሁሉ አንድ ባንድ እየተሳኩልሽ ነው። ድንግል ፍጻሜሽን ታሳምርልሽ።
ፈጣሪየ ሆይ ልጆቼን ራሳቸውን እስከሚችሉ ድረስ እድሜና ጤና ስጠኝ
ውብርስት ድንቅ ሴት ናት ❤❤❤ ጀግኒት
እግዚአብሔር የማንችለውን አይሰጥም ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢😢
የሰጣችሁኝ አሳብ አስተያየት ሁሉ ብርታት ሆኖኛል አመሰግናችኋለሁ🙏❤❤
የእናት ሞት ፍዳው ለልጆች ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቶች አይዞሽ እህት አለም አባትሽንም ነፍሳቸውን ይማራቸው
ዉብ ❤❤❤ እንደ ስምሽ ውብ ነሽ:: አባትሽ ያረፈበትን ጊዜ ግን እንኳን እንቺ አኔም አረሳውም:: ግን ደግሞ ፈጣሪ ምድራዊዉን አባት ወስዶ አባት ሆኖ እዚ አድርሶሻል ... በርቺልኝ የኔ ውድ
የአሸ እንግዶች በጉጉት ነው የምጠብቀው መሳጭ የሆነ ታሪክ ስለሆነ ኦፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት ፈጣሪ ያፅናሽ😢
ክፍል ሁለት ቶሎ ይለቀቅ
እሼ እግዚአብሔር ህይወትህን ይባርክህ የእኔም ምኞት እንዳተ መሆን ነው ሆኜም አንተ ጋር እቀርባለሁ ❤❤
ኡፍፍፍ ያባትሽ መታመመ ስታወሪ ፈጣሪ ይማራቸው እያልኩ ሞትን ስትናገሪ በጣም አለቀስኩ ፈጣሪ አዋቂ ነው በማራቸው ድስ ይል ነበር እሱ ግን😭😭😭😭😭😭😭 አይሳሳት ።
እሼን 3M እንስገባዉ❤🎉🎉
Ethiopiawinet ehe nw❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ውይይ ስለ አባትሽ ድታወሬ እኔም ካንች ጋር አያለቀስኩ ነበር ያዳመጥኩሽ እኔም አባቴን የስድስኛ ተማሬ ሁኜ ነው ያጣሁት እና ህመምሽ አመመኝ አይዞን የሚቀጥለውን ለመስማት በጣም ጓጓሁ
Such a beautiful, woman. Your smile is a million buck. God bless you
የኔናት በሳቅም በለቅሶም የሰማሁት 😢😢 ማን እደናት❤❤❤
እንኮን አደርሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ በዓል
ኣስተማሪ ታሪክ ነው ቀሪ ህይወትሽ ይባርክልሽ ፈጣሪ ❤❤❤🎉🎉🎉
የተቢን አትመስልም ነው ለኔ ብቻነው የመሠለችኝ
የኔ እናት እንዴት እንዳሳሰነችኘ😢😢 እንደ ዛሬ አልቅሸም ስቂም አላቅ ህይወት ካባድ ነት
በጣም ነው ውስጤ የተሰበረው ነፍሳቸው በገነት ይረፍ በፍቅር ነው ያዳመጥኩት
የምወደውን ሰማዕት ስትጠሪው ❤❤❤❤
እሸ ፈጣሪየ እዳተ አይነት ወድም ስለሰጠኝ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪየን ኑርልኝ በአካል መጥቸም እደማገኝህ እርግጠኛ ነኝ ከፈጣሪ ጋር❤❤
የሚያውቅ ያውቀዋል ታሪክሽ ታሪኬ ነው
ቅድስት አርሴማ ሕይወትን ታሳምርልሽ የኔቆንጆ እድሜ ዘመንሽን ታስተካክልልሽ እኔም ይርጋለም ቅድስት አርሴማ ልጅ ነኝ
ምን ስልጣን ኖሮዋት ነው የሰውን እምባ የምታብሰው. አረ ተው ከእግዚአብሔር አትጣሉ እምባን የሚዳብስ እርሱ ብቻ ነው. ድሮ ማርያምም ነበር የምትሉት 30 አመት ኢትዬጵያውስጥ ያልሞላትን አርሴማ ታድን ልብስ ማለት ሀጥያት ነው የእየሱስን ሞት ማርክስ ነው
ዋው እንኳን ደህና መጣችሁ
ወላሂ ሡመወላሂ የኔ እጀራ እናት ተለያለች አመሥግኑልኝ በድብ አድርጋነው ያሥዴገችኝ ድራኝ ወልጃለሁም አሁንም አለችልኝ እወድሻለሁ
Fatar yetabijat😢🥰🥰
Yetabikat🥰🎉
It's nice seeing you again Wube ; What I get know is that peoples who play and laugh a lot has something behind deep down. Keep your track and impressing us. hope you gone mention your hassle through covid-19 having this condition in part 2. keep going 👍
ወይኔ አባትዋ የሚሞት አልመሰለኝም ነበር ውጤትዋን ሳያይ በመሞቱ አዘንኩ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር
የኔ ውድ እንዴት እንደወደድኩሽ ወርቅ
ማነው እንዴ የዶንክ ይቲብ ተከታታይ
አላህዬ ልጆቸን በእንጀራ እናት እንዳጥልብኝ ያረብ ወላሂ ካለ እናት እኮ ሁሉም ነገር ባዶነው😢😢የምር እያሣዘነችኝ ነው የሠማሁት
ሻሸመኔ በጣም ደስ የምትል እና እስደሳች ልትሆን ትችላለች ነችም ነገር ግን ሃገር ሳትሆን ከተማ ነች በኢትዮጵያ የምትገኝ አንድ ከተማ
ውብዬ የኔ እህት ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ውብ አንች ጀግና ሴት ነሽ ስታለቅሽ አልቅሼ ስትስቂ ስቄ ጨረስኩ ❤
Very interesting story. Sorry for your loss Ayzosh thank you Eshe
ጎበዝ ጀግና ነሽ አመብርሃንን ይዞ ያፈረ የለም
ከታሪኩ ባሻገር ፣ እኔን የሳበኝ ምንም ሳትቀባ ናቹራል ውበቷ ነው ።👍 ድንቅ ውበት ተፈጥሮዋዊ ፣ ስንቶች በአሪቴፊሻል ውበት ነው የሚለላጡት
plsss part two
Are esha be geta le bala sera felgelte
Dagmo jegna lij nate ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ፈታ ያለች ልጅ
Wubye yene tenkara berchilegn ehte.....yaleshin tilek hilm endemtasakiw amnalehu🥰🥰
Periy yene Bertate Thank you Enate🙏❤❤
ውይ አንዳንድ የእንጀራ እናት ግን !
አሁን ምን አለበት የሙት ልጅ ናት እናት ብትሆኚያት
ያሳያንሳት መከራተቷሳያንስ አባትየው እርር ብለው መሞታቸው የበለጠ ያማል
ግን እግዚአብሔር ለኹሉም የእጁን ይሰጣል!
ሠላም እንደናች ስሜ ሳራነው ያለሁ አረብአገርነው። የሚጥል በሽታ በጣም አመኛልለድንግል ማርያም ጥላና መጋረጅ እገዛለሁ ከዳጉኝ በፆለታች አስቡኝ ከስራሁላአሶጥተውኛል እርዱኝ በፆለታችሁ
አይዞሽ እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ትማርሽ
አይዘሽ አመቤቴ ትማረሽ😢😢❤❤❤❤
እመቡርሃን.ትማርሽ
አይዞሽ ጸሎት አርጊ ስግደት ስገጅ እመብርኃን ትማርሽ❤❤
እግዚአብሔር ይማርሽ ገጠመኝ በይና አዳምጪ ለሚጥልሽ መፍትሔ ታገኛለሽ
ደሥ የምትል ጀግና ሴት✊
አይ እጀራ እናት 😢😢😢 እግዚአብሔር ሁላችንም ይማረን
አባቴለኔ በቃላት የማልገለፀዉ ብዙስዉ አግባ ለልጅክም እናት ቶናለችሲሉት ቤትስብ ቢለምኑት አግባቢሉት ልጄን በእንጀራ እናት አላስኮሮክማትም እኔ በሂዉት እስካለዉ በየሄድኩበት እደዉሻ አንጠለጥዬ አሳድጋለዉ ለማንም አለስጥም ይልነበረ ግን ምንዋጋአለዉ አሁን አደጌለት ደረሼለት ነበረ ህልምነበረዉ ለኔ ትምህርት ጨረሼ ተመርቄ አግብቼ ወልጄ ማዬትነበረ የሚፈለገዉ አገብቼ ወልጄነበረ ጥሩ ሂዉትላይ ብኖረም ምንዋጋአለዉ አንዴ ቀናብሎ ልጆቼን ቢያይልኝ ባየኝ ሁሉነገሬነበረ አባቴ ስዎች ለመኖር የሚመኟት ሀገር ብኖርም ምንምነገረ አያስደስትኝም ሁሌም የሱነገረ ዉስጤን ያገበግበኛል ቢክፋኝም አይዞሽ የሚለኝ እሱነበረ ስለሁሉም ነገረ ፈጣሪይመስገን ልጆች ስቶኛል ፈጣሪ
የአባትሽም ምኞት አሁን የደረሽበት እንድትደርሺ ነው እኮ:: ስለዚህ የአባትሽን ምኞት በማሳካትሽ ልትኮሪና ልትደሰቺ ይገባል:: ደግሞም የሰማይ አባትሽ ሁሌም ካንቺ ጋ ነው::
አይዞሽ እህት አልሀምዱሊላህ ልጆችሽ ሁሉም ነገርሽ ናቸው ።
አይዞሽ የኔ ውድ እኔም አባቴ ቢያይልኝ እላለው ሁሌ በስቃይ ነው ያደግኩት እ እግዚአብሔርን እኔ ከዚ ሀገር ሳልወጣ አባቴ ምንም አይሁን ብዬ እለምን ነበር ልክ እኔ ሲሳካልኝ አሱም ላይመለስ ሄደ ታሪኩ ብዙ ነው አይዞሽ
እህቴ፠እኔን አይዞሽ መፅናኛ ልጆችሽ ሰጥቶሻል !!!
የት ነው ማቃት ብዬ ሳሰብ ነበር የ ሻሻመኔ ለጅ ነኝ ስትይ ትዝ አልሽኝ በዛ ላይ ጀማይካ =JRDC school, አብረን ተምረናል ከ ረጅም ጊዜ ቡሃላ ሰላየውሽ ደስ በሎኛል 🙏
Thank u for sharing your story .....eshim thank u
አራ በካችው ምስጋና ለምገበው ለእግዝአብሔር ስጡ ፀሎት የምሰመሽ ሰምቶ የምመልስ ሰማይና ምድር ን የፈጣረ አምላክ ነው እንጅ ሌለው አይሰመም እማቤቴ አትሰማም ፈጣር አይደለችም አትሰሰቱ እበካችው
Wow. What a positive girl
I can't stop crying yene konjo ezeabeher mechem asalefesh😭😭
የኔ ውድ እህት እህመምሽ አመመኝ እንባዬ መቆጣጠር አልቻልኩ እንኳን ክፍል ሁሉት ኖረው
Masha allhe tankera sat nashe barehe
ኡፍፍፍፍፍፍ በባ ጨረስኩት የኔእህት አይዞሽ እህቴ😥😥😥😥
ወላዲተ አምላክ ማርያም ድንግል እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን ❤🎉
እሸ ኑርልን❤❤❤ እንወድሀለን የቤትህ ጉዳይ የት ደረሰ
እመቤቴ ትማርሽ አይዞሽ ፀሎት አዳርጊ
Ere yene sm
beautiful story
ግማሹ የኔታሪክ ይመስላል ልዩነቱ የሷ መማሯ ነው እኔ በራሴ ጥረት ትንሽ ተማርኩ አሁን በትዳሬ ደሰተኛ አዬደሐሁም ግን ልጆቼ የኔ እጣ እዳይደርስባቸው ኖርኩ ልጆቼ ጥሩ ቦታ ደርሰዋል ግን የኔን ነገር ተውት ልጅነቴን አስታወሽኝ
ayzosh 😢
የኔን ህይወት ምታውራ ነው የመሰለኝ
የሺ ቤት ታሪኮች ግን እያለቀሱም ማር ይጥላሉ ደግሞ ደስ ሲሉ❤😂
😂😂😂
ውብርስት ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤
Part 2 aftenut plz❤❤❤
I’m first comenter eshe ❤❤❤❤❤
ሳታዩ ኮሜት የምነደርገው ነገርስ😅😅
ፈጣሪ ይርዳሽ ጠካራነሽ የስራኤል አምላክ ይርዳሽ
😅😅😅የስራኤልብቻ
Enatawan matadagii yechil naber Lamen Alamalastim Endazii Eyawodadachiwuu.....
Wegesha on line
ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹
አምላኬ ሆይ ልጆቼ እስኪአድጉ በህይወት አቆየኝ አደራ
የኔ ቆጆ አይዞሽ ደግሞ ቆጆ ነሽ
እናት የሌለው ልጅ ስሙ ብዙ ነው።
❤ yeshashemene konjo
😢😢😢 አባቴን አሰብኩት! 😢😢
የሽን ቁጥር ተባብሩኝ ክፍል ሀገር አባቶች ፈልግውት ነው