የአረቢያን መጅሊስ ዋጋ በአዲስ አበባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 204

  • @khalidtube3072
    @khalidtube3072  11 месяцев назад

    እነዚህን የመሳሰሉ እቃዎች ማዘዝ ሲፈልጉ👇👇
    📞0952353515

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 Год назад +134

    ሂጃብሽን በደንብ ልበሽ ፀጉርሽ እየታየ ነዉ 😎አስተካክሊ በተረፈ በርቱ

    • @jhgh7029
      @jhgh7029 Год назад

      Ywe tkkl nesh weym tkklneh

    • @islamicshorte8546
      @islamicshorte8546 Год назад +4

      በትክክል እኔም ምን አስባ እንደሆነ አልገባኝም

    • @kedjafentaye7511
      @kedjafentaye7511 Год назад +3

      ሳህ

    • @mrvip5461
      @mrvip5461 Год назад +2

      እንደ ፋሽን እየተጠቀሙት ነው

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Год назад

      አሥተዋዋቂዎችሥ ተገላልጣ ቢያንሥ ቢነግሯት

  • @ያአላህበሪያናኝ
    @ያአላህበሪያናኝ Год назад +45

    አትሞለቃቂ አለሀን ፊሪ አለበበስሽን ለታማልከች ክብር ይኑርሽ

  • @lulutube885
    @lulutube885 Год назад +23

    የሸጋ አሚራ አባት እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ አይመኒታ የኔ የዋህ ወንድም አላህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ አንተም አቡዬ እወዳችኋለሁ አላህ ከትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ 😍

  • @asas1800
    @asas1800 Год назад +34

    አቡ አሚራ እባክህን ሂጃብ አሰተካክል ትምጣ አንተም ተጠያቂ ነህ ባንተው ቤት ሰለሆነ የምትመጣው አላህ ሁላችነንም ይሰትረን

  • @Bd-xi7pc
    @Bd-xi7pc 11 месяцев назад +4

    አማና ያው አማና የሚጠብቅ ሰው መቼም የበላይ ነው አላህ ይጨምርልክ አይመን በአማና ላይ በርታ ሁሌም የበላይ ትሆናለክ

  • @KimmeYouTube
    @KimmeYouTube 8 месяцев назад +1

    ማነዉእንደኔ የሀገራችንሰላምየናፈቀዉ አለህ አገራችንን ሰለ አየር አለን ያረቢ

  • @kenzemekonen9512
    @kenzemekonen9512 Год назад +6

    ወላሂ ብዙ ቦታ መጅሊሥ ከምንጣፍ አይመሣሠልላቸውም የአይመኒታ ግን ልዪ ነው 👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @መንሀጅሰለፊያሂወቴእስክታ

    ኢላሂ ለሙስሊም እህት ወንድሞቼ ሱናን ድንህን አሳውቃቸው
    ልክ እንደካፊር ሙስሊም እህቶቻችን የእቃ ማስታወቂያ ሆኑ ኢናኢላሂ ወኢናራጅኡን
    ተሰተሩ መሰተር ወላሂ ያኮራል ያስከብራል የላቀች እንቁ ያደርጋታል ጌታዋም ላይ በሰዎችም ዘንድ
    ሴት ልጅ ስትሰተር ነው ውድነቱዋ

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk Год назад +31

    በርግጠኝነት ያችን አወራር ኡዝታዝ ካሊድ ክብሮም አይቶታል 😂ሴተች ሲያውሩ ሀሎው ይላሉ ያለው

  • @zyramohamd6216
    @zyramohamd6216 Год назад +5

    ማሻአላህ ወንድማችን አይመኒታ ጀግና ነህ ቃጥልበት በርታ አላህ ይጫምርልህ
    በእውነት ጠንክሮ የሚሰራ ሰው ሰይ ደስስስስስስስስስ ይለኛል

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ Год назад +39

    ማሻላህ አይመን ወድማችን በርታ ያምራል ቤት ሰርቶ ቤቱን አስተካክሎ ፈርሾ የሚወስድ ባል አላህ ይስጠን ጉሉ አሚን ድሮ በነማዘር ዘመን አዲህ ነበር አሁን ሴቷ ቤት ስርታ ፈርሻ ታገባዋለች ወዶችን ታድለዉ 😂😂😂

    • @hayathayat2324
      @hayathayat2324 Год назад

      😂😂😂😂 ወላሂ ዘመኑ ተለወጠ አገራችንም ህዲ ሊሆነዉ የህዲ ሴቶች ጠይቀዉ ጥሎሽ ጥለዉ ነዉ የሚገቡት😂

    • @vip6526
      @vip6526 Год назад

      ❤ አሚን ያረብ ዉነት ነዉ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Год назад

      ​@@hayathayat2324ውነትነው ምንምአልተለየም

    • @Ty23r
      @Ty23r Год назад

      አግማሟቸውኮ ወንዶችን ክብር ማጣት ሳላገባ ቁሜ ልቅር በኛ አገር እደነውር ሚቆጠርሴት ቤትሰርታ ፍርሻ ባል ማግባት ሥደት ሥንቱን አሳየኝ😂

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ Год назад

      የስደት ውጤቶትጠነው ሢያስጠላ ለዛም ነው ወንዶቹ የጠገቡብን

  • @Hanif323
    @Hanif323 Год назад +21

    ሂጃበውን ያስተካክሉ 😢😢 ፀጉርን ማሳየት ወንጀል ነው

  • @ZinatZ-b4s
    @ZinatZ-b4s Год назад +7

    እሕት አላሕን ፋሬ ሰልጣኔ እንደዚሕ አይደለም ሒጃብሺን አሰተካክሊ ወንድሜ ሙሰሊም ነሕ አይንሕን ወደ ሴት አትትከል እሰኪ ወደ ካሜራ ተመልከት እንደዚሕ ከመሞላቀቅ ጠብቀን የአላሕ

  • @KalidAbdu-h1q
    @KalidAbdu-h1q 18 дней назад

    እደው ኮሜቶች ሥታሥቁኝኮ እግዳ ምድነው መለፋደድ ሥርአት አድርገሽ አውሪ ፀጉሪሽን እድታይ ፈልጋ ይመሥለኛል ታይ ተሠተሪ ያመዱት ቅመሞች ደሞ ያሠብነው ተሣክቶ ያረብ ባገራችን ያልታሠበ ሪዚቅ ከጤናጋ ይሥጠን ።አሚን በሉ

  • @Faeza....m
    @Faeza....m Год назад +4

    ሲጀመር ሴት በተፈጥሮ ወስዋስ ስለሆነች ፊትለፊት መጋፈጧ የተጠላ ነው አምፃችሁ ከወሰወሳችሁ ደግሞ ቢያንስ ምናለ አርአያ ብትሆኑ 😢😢😢😢ሂጃባችሁ ፣ ቀሚሳችሁ ንግግራችሁ ፣ ሁሉ ነገር ያስጠላል አላህን ፍሪ በአላህ

  • @NNj-pm2sg
    @NNj-pm2sg 11 месяцев назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ያምራል በስማዊይ ያለችውን ከነምጣፎ እፍልጋለሁ ዋጋዋ ሥት ይሆን

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 Год назад +12

    ፀጉርሽን አስተካክሊ በላት ካሜራማን ✊✊

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Год назад +13

    ትሞላቀቃለቸ በስነ ስራት አዉሪ አትጨማለቂ ቱ አይመን አትን እናመሰግን አለን በተልን 👌

  • @ameinayimam7415
    @ameinayimam7415 Год назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ 👍👍👍👍

  • @BbDd-q6m
    @BbDd-q6m 8 месяцев назад +1

  • @JdbvBxv
    @JdbvBxv 8 дней назад

    አለባበሥሽን አሥተካክይ ፀጉር ወቶል ሌላም ሌላም❤

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk Год назад +7

    ምን ልበል ዶላሩም ጎጆ ሴትና ፕራንክ ነው እሚወደው አይይ እህት ወድሞቻችንን ዶላር አታለለብን

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Год назад +1

    Masha Allah

  • @Rahma-i3m
    @Rahma-i3m 11 месяцев назад

    ማሻአላህ አይመን በርታልን ወድማችን😍😍😍😍😍😍

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 11 месяцев назад

    የብልፅግና ካድሬ ካሊድ ፋኖ ሲመጣ ድንጋይ ለመወርወር ብታስብ ወየዉልህ ፋኖ በሁሉም እምነት አለ

  • @MsMina-c9j
    @MsMina-c9j Год назад

    ማሻአላሕ

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ Год назад

    አይሙ ወንድሜ በርታል አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ❤❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ffffft9498
    @ffffft9498 Год назад +3

    ጥራት ያለው እቃ ከሆነ አሪፈ ነው አብዛሀኛው ኦላይን ግደላቸውም አደኛ ብለው እማይረባ ይልካሉ

  • @GazalGazall-xg5yt
    @GazalGazall-xg5yt Год назад +2

    ወላሒ ላየው ጓጉየነበር ግን የልጂትአነጋገር ኸመጀመሪያው መልኳ ሳይሆን ወሬዋ ተሞላቀቀች እድኒያ ቢላሽ።

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 Год назад

    ማሻአላ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Год назад

    አሚንንን ያረብ❤❤❤

  • @Sarina956
    @Sarina956 Год назад +4

    አላህ ይጠብቀን ከ ግማሽ ሂጃብ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Год назад

    🎉🎉🎉ማሻላህ አይመን

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 Год назад

    ማሻአሏህ 😍

  • @ktube8920
    @ktube8920 Год назад +3

    እኔ የወሎ ልጅ ነኝ ቤቴን ልጨርስና ጠልብሀለው

  • @SUMERAMohammad-d6e
    @SUMERAMohammad-d6e 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤ማሻአላህ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Год назад +1

    ማሻ አለህ በርታ አይመን. አንቺ ደሞ ጸጉርሽን ሽፍኚ በደንብ

  • @EikemaOumer-id7te
    @EikemaOumer-id7te 7 месяцев назад

    ማሻላህ አይመኒታ አንሻላ እናዛለን

  • @fkrtubፍቅር
    @fkrtubፍቅር Год назад +2

    አይመን ቢሮክና ጣውላክ ያምራል😂😂😂

  • @fayofayo3010
    @fayofayo3010 11 месяцев назад

    Shukran❤❤❤

  • @kabetube
    @kabetube Год назад +2

    ምንአይነትአለባበስነው ጨርሰሺ ብትተይውም ያውነውእህቴ😮

  • @AbdulrezaqMohammed
    @AbdulrezaqMohammed 3 месяца назад

    ባባለ ሀያ ቲክነስ በካሬ ስንት ነው

  • @EmanEman-s4s
    @EmanEman-s4s Год назад

    ማሻአላህ ወንድም

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Год назад +3

    አትጨማለቂ ጭምልቅ በስራት አውሪ በስርአት ልበሽ🙄ድምፃችሁ አይሠማም ኧረ ወዳ😏

  • @ktube8920
    @ktube8920 Год назад

    አህለን የሸጋ አሚራ አባት 🌺

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Год назад

    ማሻ አላህህህ

  • @imanendris1492
    @imanendris1492 Год назад

    ስልክ ቁጥሩን አስቀምጡልን

  • @HhHh-qj9qs
    @HhHh-qj9qs Год назад

    አትቀደዱ ወይስ ለኢትቭ ክፍያ ከሆነ አህለን ወሳህለን

  • @woreilutube2009
    @woreilutube2009 11 месяцев назад

    አይመን ወደ ወረኢሉ ትልካለሕ አረቤያ መጅልስ እፈልጋለሑ በጣም አማሩኝ። መቸም

  • @ሰአዳ-በ4ለ
    @ሰአዳ-በ4ለ Год назад +3

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡ እና እህቴ ሂጃብሽን አስተካክይ

  • @selamselam9761
    @selamselam9761 Год назад +2

    ሰዉነታ ሁሉም አርገበገበችብን ወይ መከራችን

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Год назад +1

      ወይ ጉዲ ይሕን ያክል እናስቸግራለን ማለት ነዉ ትክክል የወጣ አለባበስ እና ቅብጠት አልላህ ሒዲያ ይስጠን

    • @ፎዚነኝተስፈኛዋ
      @ፎዚነኝተስፈኛዋ Год назад

      መልካም የመርገብገብ ግዜ 😂😂😃

    • @sbhgggffff8806
      @sbhgggffff8806 11 месяцев назад

      😂😂😂

  • @ZehabMjemal
    @ZehabMjemal Год назад

    Mashallah ayman ka mkalla nan yamerall

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 11 месяцев назад +1

    ሳይሺ ደግጨ ልሞትነው ያክስቴን ልጅ እየመስልሽኝ

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Год назад

    አይማንትዬ እኔም አሠራላሁ ግን እስደት ላይ ነኝ ቤቴን እያጨረስኩ ነው ❤❤❤

  • @tofikjemal7309
    @tofikjemal7309 11 месяцев назад

    ካሜራ ማን እቃወችን ቲተክ እነሱን ነው ምታሳየን ያለው

  • @redwan905
    @redwan905 Год назад +1

    የጢሱን እወስዳለሁ👌

  • @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
    @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube Год назад

    ማሻአላህ በረታአይመን ኢንሻአላህ. እኔም አዛለሁ ከሚቀጥለወ ወረ ወደ ቦረና ካደረሲከ ?የትራንሲቦረት በአሲተያየት በማይጓዳችሁ ሁኔታ ኢንሻአላህ ወደ ቦረና ማዘዝየምትፈልጉኑን በአንድ እንዘዝ ለመኪናወም

  • @zeinabasalah7220
    @zeinabasalah7220 11 месяцев назад +1

    ዋጋውን አትጠይቂም ብዙ ሀተታ ከምታበዢ

  • @foziabn5340
    @foziabn5340 Год назад +1

    እሥኪ አዲ እኳ ጀቡኝ እኔ እየተክታተልኩ እኮ ነዉ ተዉ😂

  • @grdtsbg5163
    @grdtsbg5163 11 месяцев назад

    አሰላማአለይኩምወድሜኮርነንሁለትስትነው

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk Год назад +5

    ወላሂ አይመን ህጃብሽን አስተካክሊ ማለት ነበረብህ አተ እራሱ ፊት ለፊት ተቀምጠህ ስታይ አይቀፍህም 😭

  • @FafiTubef
    @FafiTubef Год назад

    ያምራል

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    ቅልብልብ ቅድሚያ ሂጃብሺን አስተካክለሺ ልበሺ😂😂😂😂

  • @seadayesuf5771
    @seadayesuf5771 Год назад +1

    የትአላዋጋ

  • @rsrs8270
    @rsrs8270 Год назад +1

    💪💪💪💪

  • @redwan905
    @redwan905 Год назад +6

    ሂጃቡን ለስሙ ነው ወይስ ልትሸፈኒበት የለበሽው አላህን ፍሪ😢😢😢😢

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke2560 Год назад

    አሥመሣይሑላ

  • @hayatyasin3877
    @hayatyasin3877 Год назад +2

    አይመንታ ባለቤትህ የት ጠፋች

  • @BbkB-c1n
    @BbkB-c1n Год назад +2

    ሂጃብሽንአስተካክሊአህት😊

  • @ያአላህበሪያናኝ
    @ያአላህበሪያናኝ Год назад +2

    አይመን ቅበት ወይም ገርቢበር ቢራች ክፈት ገዳኘ ሊስጥክ

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer 10 месяцев назад

    የትነው እኔ ማዘዝ እፈልጋለሁ

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Год назад

    Kongo Huluntnash Stamri❤❤❤❤ Meglisu Degmo Betam Yamral

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 Год назад +3

    ምነው ልጅትዋ ሂጅብዋን አታስተካክልም

  • @Iman-r2o
    @Iman-r2o 7 месяцев назад

    🎉🎉

  • @legambotube9740
    @legambotube9740 Год назад +5

    ፀጉርሽን ሙሉ ለሙ ለመሸፎን ሂጃቡ አጠረሽ እህቴዋ አዋተንም ቢሆን እንገዛልሽስለን አስተካክለሽ ከለበሽ

  • @ፎዚነኝተስፈኛዋ
    @ፎዚነኝተስፈኛዋ Год назад

    ሰላሳ ቲክነሱ ስንት ሽብር ነው አለ የሰማችሁ የገዛችሁ ንገሩኝ

  • @elsanuru3456
    @elsanuru3456 Год назад

    ስልክ አያነሳም

  • @FindTruth-r9o
    @FindTruth-r9o Год назад

    Tiru nw besew akem aleh?

  • @MHussain-f4d
    @MHussain-f4d 5 месяцев назад

    ዋጋ ዉ ማወቅ ይቻልላወይ

  • @sikosilo815
    @sikosilo815 Год назад

    በርች ፕሮግራምሽ በጣም ጥሩ ነው

  • @ktube8920
    @ktube8920 Год назад

    የወይባ መሞቂያም ተዘጋጂቶልሻል ሸቃሊት 😂😂😂😂

  • @lujainla5311
    @lujainla5311 Год назад

    ሰላም አለይኩም

  • @ٱمويسر
    @ٱمويسر Год назад

    አቡ አሚራ ኢትዩ ገባደ ???

  • @saraass1202
    @saraass1202 Год назад +1

    አስላም አለይኩም እንዴት ነህ አይመን አ አ ሱልልታ ነው ቤቴ እና ለማስራት ፈልጊ ነው እኔ ውጪ ነው ያለሁት በቅርብ ኢንሻ አላህ እገባለሁኝ እስኪ እስከስንት ወር ሙሉ መጂሊስ ትጨርሳለክ

  • @hassenamsa7943
    @hassenamsa7943 Год назад

    አይመኒታ ፣ v i p ያልከውን መጀሊስ
    ምስሉን ላከልኝ

  • @hawamirdif7143
    @hawamirdif7143 Год назад

    አይመንታ ኢክሩጠፋችእሳ በሰላምነው 👍👍💞💞

  • @MominaAli-ge4mk
    @MominaAli-ge4mk Год назад +1

    አቡሚራ. ሂጃብታስተካክል ፀጉሮምድነው

  • @AminaMustefa
    @AminaMustefa 7 месяцев назад

    ዋጋ ለምን አትናገሩም እ

  • @sairasaira374
    @sairasaira374 10 месяцев назад

    12 ሜትር ስንት ነው

  • @hayatbiintmuhammed6126
    @hayatbiintmuhammed6126 11 месяцев назад

    الحمدالله

  • @redmird3180
    @redmird3180 Год назад +1

    ገዜጠኛዋ ማነት😂😂

  • @فتيحه-خ3ه
    @فتيحه-خ3ه 11 месяцев назад

    ወንድየውም የእጅ ካቴና ለብሷል
    አላህም ሙስተአን

  • @Bd-xi7pc
    @Bd-xi7pc 11 месяцев назад +1

    አይመን ብታጀራ ታደርሳላቹ

  • @አባቴሂወቴእናቴመድሀኒቴኑ
    @አባቴሂወቴእናቴመድሀኒቴኑ 10 месяцев назад

    ወንድማችን አይመን እሰፕርት ሰራ በጣም ይቅርታ ይሄን በማለቴ ደሞ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Год назад

    ወይኔ ስድብ 😢😢😢እኛ ነን ፈጣሪ. አትበሉ

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 11 месяцев назад

    እዴ አይመን የሰትወር ነው

  • @ZamZam-e4r
    @ZamZam-e4r 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌

  • @MadeenaAli-r6w
    @MadeenaAli-r6w Год назад

    አቡአሚራሽጦታልእደ

  • @tube5188
    @tube5188 11 месяцев назад

    ውዶቼ እደማመር እንተጋገዝ እንተባበር በስደት ያለነው