አንጋፋ ድምፃዊው ገቢ ኤዶ እና ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈው ልጃቸው ድምፃዊ አኒስ ገቢ ጋር ልዩ የበዓል ቆይታ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 37

  • @dagmawiteka5073
    @dagmawiteka5073 7 месяцев назад +3

    ገቢ አዮኮን እየሰማሁ ነው ያደኩት። አሁን ደሞ የአኒስን ሙዚቃ እየሰማሁ ነው። ልጅህ መሆኑን አላውቅም ነበር። ተክተሀል መልካም አባት!

  • @TewodrosTadess-y5o
    @TewodrosTadess-y5o 9 месяцев назад +4

    ገቢ ኤዶ በ1986 ዓ ም ላይ ነዉ የማዉቀዉ ይሄ ልጅህ ትንሸ ልጅ ነበር ሰሜን ማዘጋጃ አካባቢ ተከራይተህ ከባለቤትህና አሁን ጎረመሣ ከሆነዉ ልጅህ ጋር ነበር ተከራይታችሁ የምትኖሩት ልጅህ አደገ ፈጣሪ ይመሥገን አዛ ሠፈር ሁሉም ይወዱሀል።።።።።

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx Год назад +7

    ጀግና አባት ናቸዉ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸው 🥰

  • @messitelahun2569
    @messitelahun2569 7 месяцев назад +5

    😃ውይይይ ገቢ አሰላ በደንብ ነበር የማውቅህ ኑርልን ❤❤

  • @addisagelgil-7211
    @addisagelgil-7211 5 месяцев назад +2

    አኒስ ምርጥ ሙዚቀኛ ነው፡፡ ሲዘፍን እንደ እንትን ነው… እንደ … እንጃ ብቻ ነፍስ ነው!!
    አቶ ገቢ ዛሬ ነው ያየሆ… እንደ ሙዚቀኛም እንደ አባትም አሸናፊ ነዎ!! ይሄ የገባኝ አባት ሆኜ ነው፤ ይመችዎ!!!

  • @ashenafigebeyehu3050
    @ashenafigebeyehu3050 Год назад +7

    ገቢ ምርጥ ቅን ኦሮሞ ኢትዩጵያዊ ነህ በልጆችህ የተካስክ ያድርግህ አኒስዩ የኔ ጨዋ የተመኘህው ሁሉ ይሳካልህ

  • @helugjoy81
    @helugjoy81 Год назад +5

    ደሰ የሚሉ አባት , እድሜ ከጤና ጋሪ ይሰጦት

  • @martagetachew4644
    @martagetachew4644 Год назад +3

    Wow I wish your dad a long life with happiness and health🙏by the way your brother also got a beautiful voice what amazing family may god bless you all ❤️

  • @lensa3719
    @lensa3719 Год назад +2

    ምርጥ፣ፕሮግራም፣ነው፣አስተማር፣የሆነ፣ዴስ፣የምትሉ፣ቤተሰብ፣ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rose-xh6bk
    @Rose-xh6bk 5 месяцев назад +3

    ዘር የማያቁ የኦሮሞ እንቁዎች የምር ምርጥ ሰዎች ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት

  • @FelekchLema
    @FelekchLema Год назад +3

    የኔ አባት ሺ ዓመት ኑረላቸው

  • @birhan1734
    @birhan1734 11 месяцев назад

    I really respect his elder son, Anis , hope he will be successful. He is mentally matured and has respect. Asella has given us a lot of highly respected Ethiopians. Anis please keep your Ethiopian identity, you are amazing and talented artist.

  • @ገዳቢሊሱማየዶክተርአብይአ

    Wow ❤what a professional singer

  • @foziyaamuktaar7434
    @foziyaamuktaar7434 Год назад +1

    Rabbii umrii isaanii isiiniif haa dherreessuu❤❤❤❤❤

  • @HenokKibru-go11go
    @HenokKibru-go11go 3 месяца назад +1

    Family art ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ehram306
    @ehram306 10 месяцев назад

    ደስ የሚል ቤተሰብ

  • @NaolLen
    @NaolLen Год назад

    What a family... long live❤❤❤

  • @kaleethiopia6269
    @kaleethiopia6269 Год назад

    Good job my friend

  • @SoofiHaaji
    @SoofiHaaji 3 месяца назад

    Family bareedaa❤

  • @tiztaabe4296
    @tiztaabe4296 Год назад

    😍😍😍 rejem edeme ketena ga kena melawu betsebeh

  • @birhan1734
    @birhan1734 11 месяцев назад +1

    I don't think his first album was released in 1984, it was before that during derg regime. I was a kid and his album was very famous. I left assela during derg regime. So his album was released 1982 or 1983 definitely not 1984. His Amharic alnum had a bigest album all over the nation . I Know his single on ormomifa was popular but not nation wide.

  • @mrmekoefaabate8045
    @mrmekoefaabate8045 7 месяцев назад +1

    Betam des bologna slayew😊❤❤❤

  • @guutamaaagaa296
    @guutamaaagaa296 Год назад

    Long live abatiyewu

  • @burhanahmed1771
    @burhanahmed1771 10 месяцев назад

    another ali birra 😓😓😓😓😓😓 anis thank you very much

  • @waliifbirab3259
    @waliifbirab3259 Год назад +1

    ❤💚❤

  • @AbbuExperience
    @AbbuExperience 8 месяцев назад

    baayyee bareddu dhuga.jabadha.

  • @nabilmoh62
    @nabilmoh62 10 месяцев назад

    ❤😊

  • @Hayubaarbi-ye6fn
    @Hayubaarbi-ye6fn Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MedinaMohammed-j2o
    @MedinaMohammed-j2o Год назад +1

    ምነው አርት ቴቪ አዝማሪ የምታቀርቡብን

  • @MominaGobe
    @MominaGobe Год назад +2

    ፉዓድ አርፈክ ሃገረኛ ሙዚቃ ብትሰራ ይሻልካል ዳንሶል ሬጌ ምናምን እያልክ.......

  • @henokketema626
    @henokketema626 7 месяцев назад

    GEBI EDEO ANTEN BEMAYETE DES BILOGNAL ENETEWAWEKALEN YE ASELA LEJ NEGN EDMENA TENA YESTEH

  • @FelekchLema
    @FelekchLema Год назад +2

    እኔ ግን አዲስ አበባ ላይ አድጋቹ በኦሮሞነታቹ መኩራታችሁ አድ ልጆች አሉ እዛው አዲስ አበባ አባት እና እናታቸውን ዝም በሉ የሚሉ እናተ ግን አኮራችሁን

    • @lensa3719
      @lensa3719 Год назад +1

      የኦሮምያ፣ዋና፣ከተማ፣ፊንፊንፊነ፣ነው፣ምን፣ይገርማል፣ወላጆች፣ናቸው፣ልጆቻቸውን፣ማስተማር፣ያለባው፣ኦሮምኛ፣ሀገሩ፣ኦሮምያ፣ነው፣l love you comment ❤❤