ስለሀገር//- ከቀድሞ የኢንሳ ምክትል ኃላፊ ኮ/ል ቢንያም ተወልደ ጋር የተደረገ ቆይታ -ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 139

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle2550 4 года назад +38

    ቢኒያም የሚገርም ድንቅ ልብ ያለህ የረጋ አንደበት የእውነት ሰው ነህ በጣም የሚገርም ሰብና ያለህ ሰው ነህ ሌላው በቃሉ አላምረው የአመቱ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ ድንቅ ቃለ ምልልስ ከሚገርም የአጠያያቅ ሰልት ጋ አንተም ለተጠያቂዎች ያለሀ ከብር እነሱም ለንተ ያለቸው ፍቅር በጣም ደሰ ይላል በርታ

    • @bettyredda3591
      @bettyredda3591 4 года назад +3

      ያየሰዉ I missed you

    • @Roz2747
      @Roz2747 4 года назад

      ጋዜጠኛዉን ምንድነዉ የሚያሽኮረምመዉ ዲንጋይ እራስ ነገር ነዉ

    • @efii2324
      @efii2324 4 года назад

      @@bettyredda3591 i miss you tooooo,hhhh

  • @AmanAman-fc7qh
    @AmanAman-fc7qh 4 года назад +28

    ጅግና ነህ ቢኒየ የትግራይ ህዝብ ሁሌም ከጎንህ ነው

  • @besufikad8924
    @besufikad8924 4 года назад +26

    Thank you Awlo proud of you Guy's

  • @egelatube9929
    @egelatube9929 4 года назад +20

    Waaawwwww really, professional

  • @TravelWithEdenn
    @TravelWithEdenn 4 года назад +6

    INTERESTING, thanks again Bekalu soon you will be Great TRUSTED broadcast 👍🏻👏👏🇪🇹👏👏👍🏻

  • @sentayohuteka3509
    @sentayohuteka3509 4 года назад +23

    ቢኒ ጀግና

  • @selamberihu4085
    @selamberihu4085 4 года назад +19

    በቅየ በጣም እናመስግናሃለን መቀለ ስለመጣክ እና ብንየም ስለጠየከው

  • @JJ-xz2re
    @JJ-xz2re 4 года назад +13

    Well done beke

  • @yonasgeda2180
    @yonasgeda2180 4 года назад

    Bini you are an asset for Ethiopia. Hope things will change so that you play significant role in Ethiopia.

  • @selamberihu4085
    @selamberihu4085 4 года назад +14

    Benye my hero.

  • @helenmokennen6645
    @helenmokennen6645 4 года назад +1

    በቃሉ በጣም ነዉ የምናመሰግንህ እንደዚህ አይነት ወጣት ብዙ ቅን ልብ ያለዉ ቢንያምን አይነት ወጣት አስተዋይ አይምሮ ያለዉን ኢትዮጵያዊ ዜጋ አቅርበህ ደስ በሚል ቅን አገላለፅ በእዉቀት በንፁህ አይምሮ የተደገፈ ወጣት በማቅረብህ በእዉነት ሁሉም ቁጭ ብለዉ ቢነጋገሩ ኢትዮጵያን ማዳን ይቻላል ያለፉትን አመታት ያየናቸዉ ተስፋ አስቆራጭ ነገሮች ይፈታሉ ሁሉም በንፁህ ልብ ቁጭ ብለዉ ተነጋግረዉ የሀገራችንን የለቅሶ ጊዜ በደስታ እንደሚቀይሩት ተስፋችን አሁንም ከፊት ይታያል ኢትዮጵያ የሁላችን ናትና ብርታቱን ይስጣችሁ ሀገር እናት ናትና ቢኒ በጣም የጥሩ አይምሮ ባለቤት ነህ ብዙ ልታስተምረን ይገባል በርታ በቄና ሀገርም በጣም ነዉ የምናደንቃችሁ በርቱ።

    • @naser884
      @naser884 4 года назад

      dedebi weyani

  • @gmilkiyas
    @gmilkiyas 4 года назад +10

    በቃሉ ...የመቐለ shopping /ታዋቂ ሰዎችን/ በማግኘት የተመቸህ ይመስላል።
    Binyam, extremely astute and Relevant person. Thank you Bekee.

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 4 года назад +5

    Woow good job

  • @tewodrostsegazeab1733
    @tewodrostsegazeab1733 4 года назад +15

    ኣሪፍ ስራ በቄ ! የቢኒ ነገር ግን ኣሁንም ኣቅሙ ያልተካ እንደሆነ ተረድቻለው።

  • @LakewAbebeAbebe
    @LakewAbebeAbebe 4 года назад +5

    I really and truelly live col.intellugent mind. I love it. So pls avoid doubt and work for your society_Ethiopia. Oh! Even I dont have the capacity to judge his level of intelligency. Go on i learnt a lot except the judgements in orher individuals.

  • @eshetu4148
    @eshetu4148 4 года назад +8

    Impressive

  • @ethiopianmoviecritic5319
    @ethiopianmoviecritic5319 4 года назад

    I am amazed👏 this is what we need to do. See from different perspective and have a conversation.

  • @muller2k0
    @muller2k0 4 года назад +5

    Why few people dislike it? የኛ ሰው እኮ በሄደበት ቦይ የሚፈስ ህዝብ ነው የሚበዛው። Please lets think out of the box and be rational thinkers, only this way we can change our common country.

  • @batterflyaa8098
    @batterflyaa8098 4 года назад +2

    Bravo Benyam proud of you

  • @alemtsehayberhe6634
    @alemtsehayberhe6634 4 года назад +5

    Benye well Dane 💕💕💕💕💕👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ጋልቶምተኪሶምዘይስሕቱ

    ቢኒየ ጅግና ትግራዋይ ከሁሉም የፀዳ የኔ ኣስተዋይ ንሩልኝ ትግራይ ዓደይ ትውለድ ከምዚ ከማካ የብዘሐልና

    • @fekadushiferaw3116
      @fekadushiferaw3116 4 года назад

      ዝምበለው ምድረ ሌባ ወጦ ሌባ ነበርኩ ፥ ስህተት ስሰራ ነበር ሊልህ ነው ? አመጣጡ እኮ ከወያኔ ነው ስህተቱን ያለማመን ከተጠናወተው ድርጅት

    • @mimitek6140
      @mimitek6140 4 года назад +1

      Shame he worked for a party that tortured and killed many innocent Ethiopians and stole billions.

  • @kiyaa2331
    @kiyaa2331 4 года назад +35

    ከቢኒያም ንግግር የተረዳሁትአንዳንድ ስህተቶችን በወቅቱ ብናርም ኖሮ ለዚህ ችግር አንደርስም ነበር ይመስለኞል ነገር ግን አሁንም ቢኒያም ላይ ያለውን አቅም እና እውቀት ሳይ ነው የገረመኝ

  • @wendesentekle1102
    @wendesentekle1102 4 года назад +2

    ቢኒያም በመሻሻል የሚያምን የተሻለ እይታ ያለው ባለብሩህ እሳቤ ሙሉ አቅም ያለው ሰው ለሀገር የሚጠቅም ብቃት
    ያለው ጀግና ነው ትግራዊ ስለሆነ ብቻ ሊጠላ አይገባውም ይልቅስ በውስጡ ያለውን እምቅ እውቀት ለችግሮቻችን መፍትሄ
    የራሱን ድርሻ የሚያበረክት ባለሙሉ ስብዕና ከዘረኝነት የፀዳ ሙህር ነው

  • @kiroshaylu2855
    @kiroshaylu2855 4 года назад +21

    ጥሩ ቃለመጠይቅ ነው። በቃል ኣላምረው ግን ያለህ ፕሮፌሽናል ኢንተግሪቲና ኳሊቲ እንዳለ ሁኖ፡ በስብእናም ያንተ ግማሽ የሕሊና ከፍታ የወጡ 10 ሰዎች በሶስቱ ክልል ኣመራር ቢኖሩ፡ ሃገሪቱ እዚህ ሁሉ ብጥብጥ ኣትገባም። በሃገር ተስፋ የማንቆርጠው ያንተ ዓይነት ሰው በቁጥር እየበዛ ይሄዳል ከሚል እምነት ነው።

  • @tesfayberhane1374
    @tesfayberhane1374 4 года назад +19

    ብንያም ብእነት የተማረ ምንም ቂም በቀል የለልበት ንጹህ ትግረዋይ ምሆንህን ኣሰየክን ትግራወይ ቂም ኣይቃጥርም ከጣላህን ሳይናገር ነው የማየጠፈህ ብራቮቮቮቮቮ ብኒ

  • @Lezemen
    @Lezemen 4 года назад

    Reborn in prison and reformed in to a different person is a Great gift you can ever get. I am happy for you Binyam I hope this nation will give you another chance to get your service again.

  • @hailukiflom5328
    @hailukiflom5328 4 года назад +2

    The king man

  • @dejustar3766
    @dejustar3766 4 года назад +7

    ቢንዬ ጀግናው እውቀትህ ሰለሚቀኑበት ነው ያሰሩህ አንተ ግን አሰረኝ ብለህ እንኳን ሰለ ውሻው ጠቅላይ ሚንስትር የግል ሚስጥር ለመናገር አልፈለክም እንጂ አንሶላ የተጋፈፈበት ሚስጥር ሁላ ታቃለህ ቢንየ

  • @yosefahmedin5843
    @yosefahmedin5843 4 года назад

    እኔ በጣም ያሚገርመኝ ሰው ራስን ለማድነቅና ሌለውን ዝቅ አድርጎ ለማስቀመጥ ሲሞክር ተቃራንውን እንደምያደርግ ዘሬ በቢንያም በሚገባ ተረዳሁኝ እስኪ ለማንኛውም ኢንሳ ወስጥ አብሮአችሁ የሰሩትን ሰዎች በሙሉ እንተርቪው አድርጉና ስለሁለታችሁ ጓደኞቻችሁ የሚሉትን እንስማ በእርግጠኝነት ስለ ዶክተር አብይ መልካምነት እንጂ አንተ አሁን የምትለውን
    የወረደ ስብእና እንዳለው አይመሰክሩም
    ህሊና እየወቀሰህ ጓደኞችህን(የህወሃት በለስልጣናትን) ለማስደሰት ብለህ በሆነ ግዜ ጥሩ የስራ ባልደረባ የነበረውን ሰው ዝቅ አድርገህ ስትቀባጥር ትርፉ ትዝብት ነው። በአጭር ቋንቋ ዶ/ር ምን መሆን እንደሚፈልግ ግብ አስቀምጦ በግልጽ አጥርቶ አይቶ ለሰው ሁሉ ተናግሮ ረጅም ጉዞ በመጓዝ የፈለገውን የሆነ በዬትኛውም አለም ያልታየ ተአምራው ጀግና ነው።
    ለዝሁ ነው አለም ያደነቀው pered.
    በግሞ ይህንን የሆነው ሰርቆ ሰይሆን
    ራሳችሁ ናችሁ በሙሉ ድምጽ የመረጣችሁት።

  • @gebreamlakgidey6042
    @gebreamlakgidey6042 4 года назад +1

    ሰው ከእስር ሲወጣ ሲራገም ስያማርር ተፈፀምቡኝ የሚላቸው ግፎች ሲዘከዝክ ነው ስሰማ ያደኩት እንጂ ስለ እስርቤት አወንታዊ ነገሮች ያወራ የለም። ቢኒ ግን የተለየ ነው፤ በእስሩ ነፃ ወጣበት።

    • @mimitek6140
      @mimitek6140 4 года назад

      It shows not all Ethiopians as cruel and nasty. Torture and violence was TPLF's best way of dealing with prisoners. How many people did perish? T
      Time will tell

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 4 года назад +2

    Colonel binyam betam yemitidenekina yemitikeber tewedadari yeleleh ye ager miseso neh egzianher kenebetsebochih yitebikih amen 💕💕💕🏗

  • @Fact-checker2024
    @Fact-checker2024 4 года назад +6

    ያነበበ ይግደለኝ!!!!!

  • @mamexutamare4198
    @mamexutamare4198 4 года назад

    አንተ በጣም ትገርማለህ በናትህ እንደዉ ላለፈዉ ስህተትህ ትንሽ አይፀፅትህም ስላለፈዉ በዜጎች ላይ ለፈፀማችሁት ግፍ ይቅርታ ሳትጠይቅ ተለዉጫለዉ ተምሬያለሁ ብትል ራስህን መሸወድ ነዉ የሚሆንብህ በደለኛ አይደለዉም ብለህ ብትነግረንም ህሊናህ ግን ወንጀለኛ ነህ ብሎ ላንተ ጠዋት ማታ ይነግርሀል ይልቅ ለሰራነዉ በደል ይቅርታ ጠይቅና ህሊናህን አፅዳዉ

  • @yaredbeyene665
    @yaredbeyene665 4 года назад +1

    ምን ያስደንቃል በግፍ ስንት ሰው ሲያሳስር የነበረ እንደ ልዩ ነገርአድርጎ ማውራት ይገርማል ወንጀለኛ ነው

  • @sulmalet2131
    @sulmalet2131 4 года назад +2

    Bini GBU BRO

  • @SaSemairesearch
    @SaSemairesearch 4 года назад

    interesting interview ..

  • @tegsitemom4639
    @tegsitemom4639 4 года назад

    ዋው አሁንም ለኢትዪጰያ ደንንነት ታስፈልጋለሕ ምርጥ ጭንቅላት ያለቂም ድሮስ ከአክሱም ተወልደሕ ምን ቂም አስያዘሕ

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 4 года назад +6

    ይህ ሰው አዋቂ ነው ተብሎ ከተደነቀ የአዋቂዎች drought አለ ማለት ነው።

  • @gebreamlakgidey6042
    @gebreamlakgidey6042 4 года назад +2

    አንተ ሰው ግን ምንድን ነህ?
    የሚገርም ስብእና! የሚገርም አቋም!
    በፈጣሪ! ምርጥ ሰው

  • @grmaytesfay9210
    @grmaytesfay9210 4 года назад +10

    ጋዜጠኛው ተመስጠሃል
    ቢንያም ግን ባለህ ሞያ ለትግራይ ብዙ እንደምትሰራ ተስፋ ኣደርጋለሁ
    ስለኣብይ ፈጣሪ ያሳየን እንጂ እያደረ ራቆቱን እያየነው ነው መጨረሻው በርግጥ ይከስራል

    • @davidorsa4406
      @davidorsa4406 4 года назад

      No way!!! Why? Because He chased the organized criminals from power that is why!!! Be open mind like the changed guy so you will know the true!!!

  • @መዲጋልትግራይ
    @መዲጋልትግራይ 4 года назад +9

    በቃሉ የብኒ ወሬ መስጦሃል ፈገገ ስትል ታምራለህ 😘

  • @tamtera5023
    @tamtera5023 4 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @tube-fo5ev
    @tube-fo5ev 4 года назад +5

    To much commercials sad ! Don’t you want everybody to hear your programs ? We want to hear you because we like you brother!

    • @abrahamtesfaye1719
      @abrahamtesfaye1719 4 года назад +3

      They have no control of the commercial, it is up to RUclips

  • @girmatube551
    @girmatube551 4 года назад +5

    Finally you believe in humanity first! Not tribalism. That is a matter of time. Time made you learn about humanity!

  • @abisiniyafact1917
    @abisiniyafact1917 4 года назад +1

    ቢኒ እወድሀለሁ አደንቅሀለሁ።።።።

  • @ለፍቅርታማኝነኝፀዳል
    @ለፍቅርታማኝነኝፀዳል 4 года назад +20

    ስጀመር ያለ አግባብ ነው የታሰሩ ዶክተር አብርሃም በላይ ሌባየአብይ ትርፍራፌ የሚለቅም

    • @mimitek6140
      @mimitek6140 4 года назад

      Actually be lebenet TPLF was number one, ye MAFIA organisation. A film will be made to show how they bled Ethiopia

  • @lemlemberhane7810
    @lemlemberhane7810 4 года назад

    WEYANE HULU

  • @ethiopia3000
    @ethiopia3000 4 года назад +1

    የፕሮፌሰር መስፍን አዳፍኔ መፅሐፍን ሙሉውን ያዳምጡ
    ruclips.net/video/UdYSQyPwLrk/видео.html

  • @isisijssjjsjs8706
    @isisijssjjsjs8706 4 года назад +2

    ቢንያምን እደተረዳሁት ሰቱን በደብ ገብቶታን እና በሳል ሳይሁን አቀርም እውነተኛ መሁን የሚችል ሰው ነው

  • @alefumekele3184
    @alefumekele3184 4 года назад +5

    አበየት አንደበት ቢኒ ወዲ ሓራስ ነብሪ

  • @aw9671
    @aw9671 4 года назад +2

    አሁን እዛ ሄደህ ነው አገር ለማፍረስ የምትሰራው

  • @fikersahle4467
    @fikersahle4467 4 года назад +3

    "የ አብዱ ኪያር ታናሽ ወንድም" ይመስላል!!!!!!ሃ ሃ ሃ .......

    • @alicopt4161
      @alicopt4161 4 года назад

      ሀሀሀሀ አንተ እውነትህ ነህ ይመሳሰላሉ።

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 4 года назад

    ቅናት ሊደፋቸው ነው!!!!!
    ጠቅላይ ሚኒሰትር መሆን ብቻ ሳይሆን ብቃት ያለው፣ አነጋጋሪ፣ ተወዳጅና ለሕዝብ ቅርብ የሆነ፣ ደፋር፣ አዋቂ ፣ ልበ ሰፊ መሪ ነው አብይ!! የአካል ብቃቱ መልከ መልካምነቱ፣ ትህትናው፣ ዝቅ ማለቱ ገዢ ነው። አገሩን መውደዱ፣ በራስ መተማመኑ፣ አንባቢ ብቻ ሳይሆን አስተማሪነቱ የጉድ ነው። እዩኝ እዩኝ አለመውደዱ ደግሞ ጠ/ሚ ከመሆኑ በፊት የሰራቸው ውጤታማና አስደናቂ ስራዎች ቢኖሩም ስለርሱ ምንም አለመታወቁ ነው። ብትቀኑበትና ወደናንተ ደረጃ ልታወርዱት ብትተጉ አይገርምም። አባቴ! አብይ ከስተት ነው!

  • @kakirmakir1662
    @kakirmakir1662 4 года назад +2

    Bini metegerem sew neh welahi

  • @ismaeljaeffer4190
    @ismaeljaeffer4190 4 года назад

    በጣም ያሳዝናል እንዲህ ብሩህ የሆነ አስተሳሰብ የተሸከመ ሰው በእንዲህ አይነት ደንቆሮ ጋዜጤኛ መጠይቁ አሳዝኖኛል የተሻሉ ባለ ሞያ ጋዜጠኞች ተፈልገው እንደገና ቢጠየቅ ሸጋ ነው

  • @abiyuf6709
    @abiyuf6709 4 года назад

    It is a great paradox to say that you come to know Ethiopia in prison than you were in the office 😂

  • @wintawelday6699
    @wintawelday6699 4 года назад

    👍👍👍👍👍🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🙏🙏🙏🙏🙏🙏edmen tinan Yihabka

  • @mebrhitteklay6720
    @mebrhitteklay6720 4 года назад +2

    🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳

  • @abrahamsahilu4438
    @abrahamsahilu4438 4 года назад +1

    Gazetegna ,kibir yinurih

  • @Mike-ci5io
    @Mike-ci5io 4 года назад +1

    mote le Adwa TPLF Mafia ...south tigray real tegaru are ethiopians 💚💛❤️💪💪💪💪💪

  • @ethiopia3000
    @ethiopia3000 4 года назад +1

    የዶ/ር አብይ አመራር እሳቤን ለማወቅ
    መፅሀፋቸውን ማዳመጥ እርካብና መንበር ሙሉ ንባብ
    ruclips.net/video/QwT8Ca_ZwDo/видео.html

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 4 года назад +1

    ጀዋርንም በአሸባሪነት ፈርጃችሁ ያሳሰራቹት በዚሁ መንገድ ነው እኔ አብይ ታስሮ ያሳየኝ

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 4 года назад

    ESAT yenezute merze endhe aynet denkeye mhuran Ethiopia endetata argewatale.

  • @munaatlaw1
    @munaatlaw1 4 года назад

    ይህንን ቃለመጠይቅ ስሰማ አብይን በጣም አደነኩት። ። አየህ የልጅነት ህልሙ በጣም ከባድ ነበር ። ከመቶ ሚልዮን ሰው ውስጥ አንድ ሰው መሆን ይጠይቃል። ለዚያውም ከናንተ አውሬወች እጅ መንጠቅ ይጠይቃል።በጣም ጤነኛ ስለሆነም ያለአንድ ደም መፋሰስ ክናንተ በሰው ደም ካበዳችሁት፡ በግልጽ እየነገረ ተቀበላችሁ።ለመሆኑ እናንተ ጤነኞቹ ምን ትሰሩ ነበር?። አሁን አንተ ቢልልህ የሳይኮሎጂ ጦርነት በመክፈት ልታደናግረው መሞከርህ ነው። ወዳጄ ሂድና ሚስትህን አታልበት። እሱ የሚሰራውን በደንብ ያቃል። እናንተ ኢትዮጵያ ላይ ያመጣችሁትን ካንሰር ሳይፈውስ ከስልጣን አይወርድም አትልፋ። እሱ ለኢትዮጵያ ከላይ የተሰጣት ስጦታ ነው። ስለ ውሸት ከናንተ ስሰማ ያቅለሸልሸኛል። እናንተኮ ውሸት የምትናገሩ ሰወች ሳትሆኑ እራሳችሁ ቆሞ የሚሄድ ውሸት ናችሁ።

  • @asmarehaklogh7
    @asmarehaklogh7 4 года назад

    ብኒ እንንቅ በል ሙት

  • @Davo64207
    @Davo64207 4 года назад +1

    Dawid?

  • @aw9671
    @aw9671 4 года назад +1

    ለማያውቅሽ ታጠኚ

  • @techalewwoldkiros5660
    @techalewwoldkiros5660 4 года назад

    k

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 4 года назад

    You see u are proud abt. INSA was not tribal, Great. How abt if we cut off all tribal parties and think like INSA. Why not Benyam ?? Help us to be NOT tribal.

    • @mazzselassie9865
      @mazzselassie9865 4 года назад

      Tigray shouldn't be the only one to fight for your freedom. You were working for Ethiopia NOT Tigray. But thousands were suffering b/se you were too loyal for Tigray...

  • @filmontesfai607
    @filmontesfai607 4 года назад +2

    Teklebrhan and Biniam were not members of TPLF😅😅😅

  • @teddytulugelana4266
    @teddytulugelana4266 4 года назад

    ወገናዊ አልነበርንም ካልክ በስካይፒ ያየኸውን ለምን አሳልፈ ሰጠክባቸው ? አስመሳይ

  • @purity34
    @purity34 4 года назад

    እኔ እምልህ ኢንሳ ከህወሓት ጋር ምንም ግንኙነት አልነበረውም እንዲሁም ምንም አይነት የ ሀገር ውስጥ የ ኢንተለጀንስ ስራ አንሰራም ነበር ስትል ትን ብሎህ አለመሞትህ you are lucky

    • @axumawisemu5227
      @axumawisemu5227 4 года назад +5

      በስነስርዓት ብትሰማው ያለው ፤ በአሸባሪነት የተፈረጁትንና ከውጩ ጋር ግንኙነት ያላቸውን አይጨምርም ። ሙሉው ከዶክተር ቢንያም ውይይት ትንሽ ተማርና አንድን ሕዝብና ወይም ድርጅት በጅምላ መፈረጅ አገሪቷን ወደማይቀርላት የሚመስለው እጣፈንታዋ፦ መበታተንና ሰቆቃና መከራ ነው የሚያሸጋግራት።

  • @yaredbeyene665
    @yaredbeyene665 4 года назад

    አቤት ውሸትህዋህት የፈጠረው ድርጅትን መካድ ይገርማል ጋዜጠኛ ትብየው እንደ ጥሩ ትግባር ፈዞ ያዳምጣል ቻሌንጅብ እንኳን አያደርግም ጅል

  • @ethiopiafactfigure8645
    @ethiopiafactfigure8645 4 года назад

    What you did on OROMO people!!! You have to feel shame!!!

  • @tazabizemeta3460
    @tazabizemeta3460 4 года назад

    በጣም የገረመኝ ዶር አብይ እናቱ ላለመችለት ግብ ስራበት አደረገው: እንዴት አይነት ወርቅ እናት እንደባረከችው በወርቅ እጇ ወርቅ እንደሆነ ንው;; ግን የአቶ ቢኒያም የ psychology ትንተና ስለ ዶር አብይ ውዥንብር መስለኝ ; የድሮ ወይም እዲሱ ቢኒያም ያው ቢኒያም ነው እድል ካገኝ አሳሪ ጠላፊ ነው ;; ምናልባት ቢኒያም ስለራሱ ህይወት ከአሁን ቦሃላ ወዴት እንደሚሄድ ቢያወራ ብዙ አዳማጭ ማግኝት ይችላል;; የዶር አብይ እድል ስንት ግዜ ነግሮሃል ኣስር አመት ጠ/ሚ 20 አመት ፕሬስደንት ነው sorry you can’t change the fact!!!

  • @mamotube2061
    @mamotube2061 4 года назад +1

    siyayut misgin yimeslal. sew bela. gin endalew telewito kehone yimechew

    • @P4all-b
      @P4all-b 4 года назад

      Why u insult him, can u have better idea that what he say?

    • @mekonengirma8706
      @mekonengirma8706 4 года назад

      mjmriyam kefu ngn alalm yilek ahun ardade adegual al enji... negrochin ewent wyime haset bmilw binary option mayt dikemt nw... esu yalw ngre k binary option belayim nw. knigigeru ktnsan ene wyim ant endzi belne yminifrejw sw ayidlm... ( bki mrjana tintna yityikal)

    • @tsiontesfay3632
      @tsiontesfay3632 4 года назад

      አየ የውርንጭላ ነገር::

    • @mamotube2061
      @mamotube2061 4 года назад

      he is the one leading the major human right abuse in the country. see wikilikis what they say about him

    • @mamotube2061
      @mamotube2061 4 года назад

      @@mekonengirma8706 tigray peaple blievs that tplf is thier back bone. but why? what thing they do for thier poor peaple. despite of thier luxury life of them amd thier family,

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 4 года назад

    Still Dawud is a Trojan Horse of TPLF.

  • @nakfabrave
    @nakfabrave 4 года назад

    Sactizem 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @harerusan2728
    @harerusan2728 4 года назад

    አረፉ መድፈቅ ከጀመርክ ያስጨነቀህ ነገር አለ በርግጠኛነት

  • @paulosgirmay5259
    @paulosgirmay5259 4 года назад

    another lihacham

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 4 года назад +1

    Is it an interview ?
    kkkkkkk

    • @gebremedhinwoldu1834
      @gebremedhinwoldu1834 4 года назад +2

      Min yemeslehal ? Lol 😆. Yewerede (chekela) chinkelat yalew sew eko civilized yehone interview eko interview aymeslewem meselegn?

    • @batterflyaa8098
      @batterflyaa8098 4 года назад +1

      Fikru sela aygebahem jebena ras

  • @samsugsamsug3122
    @samsugsamsug3122 4 года назад

    አሽቃባጭጋዜጠኛ

  • @fekadushiferaw3116
    @fekadushiferaw3116 4 года назад

    ቀሽም የልቦና ውቅርህ አሁንም አልተስተካከለም ፤ የመረጃና ደህንነት ቢሮው በወያኔ የተሞላ ነው እርሱ የሚጠላውን አሸባሪ ነው ብሎ ሰጠህ ፤ ከዛ አንተ ያንን ሰው አሳደህ እንዲያዝ ታደርጋለህ ።

    • @yashenfalgena6247
      @yashenfalgena6247 4 года назад

      Keshem erega!

    • @salamb9556
      @salamb9556 4 года назад

      የመዳመጥ ስልት የለህም or የቃንቃው ችግር አለህ

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 4 года назад

    ቫንጣ ራስ ሳትታሳስር መማር አትችልም ነበር ።እና ሁሉ ሰው መታሰር አለበት ለመማር። ማሳ ፑሱ

  • @josephjoseph4915
    @josephjoseph4915 4 года назад

    Colonel? What colonel? Your guest really does not represent brave tigrians image. He is more philosophical rather than practical in his approach. He also seem to walk fine line between PP and HWEHAT territory. His posture seems like he belongs in KHAT KAMI (chewing) Bet. Sorry!

  • @absitabegaze1702
    @absitabegaze1702 4 года назад

    dude is kuku and it is sad

  • @gebreamlakgidey6042
    @gebreamlakgidey6042 4 года назад +2

    ሰው ከእስር ሲወጣ ሲራገም ስያማርር ተፈፀምቡኝ የሚላቸው ግፎች ሲዘከዝክ ነው ስሰማ ያደኩት እንጂ ስለ እስርቤት አወንታዊ ነገሮች ያወራ የለም። ቢኒ ግን የተለየ ነው፤ በእስሩ ነፃ ወጣበት።