Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አይዞሽ አቦ እኔ እያወኩ ባለመውለድ ምክንያት ለባብሦ ቻውብሎኝ ነው ያገባው ግን ወላሂ ሣይሣካለት 2አመቱ አልወለደም
ሌላ እግቢና ውለጂ ውደ ቺግሩ ከሱጋ ሊሆን ይቺላል
@እማ-እማ ወላሂ ከኔነው ቺግሩ 4ወር5 ወር ደርሦ ይወርዳል በጣም ብዙጊዜ ሞከርኩ አሁንማ ተጎድቸ አቅሜም ደክም ብሎኝ ፍላጎቴን ዋጥ አርጌው አላህ ያፅናኝጂ
ደመርኩሺመልሺእኔንምደምሪኝውዴ
ደግሞ ሸሪአነው ተቀበይ አላህ ጀዛሺን ይከፍልሻል
ማጭበርበራቸዉ እንጅ ሁለተኛ ማግባታቸዉ ነዉር አደለም እንዲሁም ሀራምም አደለም ነዉሩ ከሰዎች ነዉ
@RehmaYesuf አወግን ሣያሥፈቅዱም ደብቀው ማግባት ይቻላል የነሡ ማጭበርበር እሡ ይጠየቅበታል ምናገባኝ የዱንያ ጥቅሙንሢያይ ጀሀነም ይጠብቀዋል ለኛኮ አጭበረበረም አሥፈቀደም ህመሙ እኩልነው
የዩቱቦች መሸቀያ ሆነዋል ሌላ ጥቅም አይታየኝም