Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቲክቶክ ከነጭራሹ ደልቼ ከተውኩ በሃላ ነው ቁራአን የገባኝ ከዛ ለራሴ ሰሚራ ምረጪ ከቲክቶክ ከቁራአን አልኩ ቁርጥ አርጌ ትውት አረኩት ቲክቶክ አሁን አንደኛ ዙር አክትሜ ሁለተኛ ጀምሬአለሁ አልህምዱሊላህ
አቺየኔቢጤነሺ አላህን አመስግኒ ሴትልይ ቁጥብ ሰኮን ወድተሆናለይ ❤❤
የአለህ ምን አየሠማን ነው ሡበሀነክ ያረብ።ኡስታዝ ግን ስድቡን ግን ብተውት ሀርፍነው
የአሏህ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ያረቢ. ተስቱርና ፊዱኒያ ወል አኼራ
ጌታዬ አንተ ታላቅ ነው ከማንም ምንም የማትፈልግ ባሮችህን በችሎታህ የምታብቃቃው ጌታዬ አላህ ሆይ በሚዲያ ፈሳድ በሆነ ነገር ስላልፈተንከኝ በዲኔ ላይ ቀጥ እድል ስላደረከኝ ወደ ቁረአን ወደ ሀዲስ እድመለሥ ስላደረከኝ አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ ኡስታዝ ጀዛከላሁ ኸይረን ግን ምነው እህቴ ምን ነካሽ አላህ ልብሽን ይመልስልሽ ሂዲያውን ይስጠሽአንዳንድ ወንዶች አረ ኢተቁሏህ አሏህን ፍሩ ዱኒያ ጠፊ ናት ተው ተው ተው ተው ተው ግን
ወይ ጉድ በtiktok ፍቅር ላበዱ ሴቶች አላህ ልብ ይስጣቸው እኒ አልሃምዱሊላህ ያረብ ማፊ fb tiktok የonline መደዋወያ ጊዜ የሚቀብሩ አፖች አልጠቀምም ስልኬ ለኒ ትልቁ ት/ቤት ነው አልሃምዱሊላህ 🙏🙏
alhemdlilah
ማሻአሏህ አባሁኑ ዘመን አደንቅሻለሁ.
እኔ ሚድያ የሚባል አልጠቀምም ከድን ያርቀኛን ብዬ አሁን ግን ፌስቡክ እድጠቀም አድርጎኛን ቴክቶክ እዳውም በጭራሽ የለኝም አላህ ከማይጠቅም ነገር ያርቀን
እኔም ቲክቶክን አልወድም ኤፍቢም ከደለትኩት ቆየሁ ደግሜ ላለመክፈት ማሻ አላህ ብያለሁ አልሃምዱሊላህ
አልሃምዱሊላህ ለኔም ሁለቱም የለኙም
ሡሀን አላህ ምን አይነት እናት ናት በአላህ አይ አለማወቅ ኡሥታዝ ጀዛኸላሁ ኸይር በረከላሁ ፊክ አላህ ቀልብ ይስጠን
ጀዛኩሙሏህ ከይረን ዱኒያ ወል አኬራ ኡስታዝና
ኡስታዝ ጀዛከላሁ ኸይረን
አልሀምዱሊላህ ያረብ አላህ የዋለልኝዉለታ ይሄንቲክቶክ ያላሣወቀከኝጌታ መጨረሻችነነያሳምርልን
አሚን እኔም አላዉቀዉም
አሚን እህት
ሱብህን አላህ ያረብ ኻቲማችንን አሰምረው💔😭 የአላህ
አረኔ አልሀምዱሊላሂ ቶክቶክ እሚባል አልቅም 9አመቴ ሀረብ ሀገር ግን የሚጠቀሙትን አሎድ አላህ ይምራቸዉ
እኔ አረብ አገር ከመጣሑ 5 አመት ሊሞላኝነው ግንቲክቶክ የሚባል አላዉቅም ወላሒ አልሐምዱሊላሕ
ተገላግለሻል እህቴ
ላሀወላቅወተላቢላህ የአላህ እህቶቸ አላህን እንፍራ ያረብ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን ያረሂም
አልሃምዱሊላህ ቲከቶከ የሚባል ነገረ ያጥፍልን ያረብ ሰንቱን አበላሸው
ያረቢ ኡዝታዝ አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁ በት
ግን ሴት እህቶቸ ወላሂ ግን ለምን ውሀ ቢወቅጡት እቦጭ ሆናችሁሳ ኢላሂ ልቦና ስጠን
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ወንድም ጥያቄ አለኝ መልስልኝ ሚስት ነበረኝ አንድ ግዜ ፈትቻት ነበር ረጃቱ ብየ ትዳራችንን እየመራን ታለ ግዜ ብዙ ወራት ኑረን ደግመን ተጣላን ፍታኝ አለችኝ ተይ ብላትም ያንተን ኒካ ይዠ አላድርም ፍታኝ አለችኝ 2 ግዜ ፈትቸሻለሁ አልኳት ኑካ ጨርሻለሁ አይደል ????
@@nuruddin6406 ከዛ ደግሞ ፈለካት 🤔 ይገርማል እኛ የማንፈልገውን ወንድ ቢወደንም መቀለጃ ነው የምናረገዉ ከኒ ጀምሮ አኡዙቢላህ ይቅር ይበለኝ አላህ
@@nuruddin6406 🌶🌶ታዳአተወንድነህእደ እኛሴቶች በትንበትልቁ ስናድ ፈታኝ ማለታችን አይቀርም ባለችቁጥረ የምፈታዉ ጉድነዉእኮ
@@አላህከሪም-ሠ2ጸ አሳቅሽኚእኛስንናድፍታኘመነው።ግንባድግዜሀለግዜታለአይወረድምእዳድነውሲሉሰምቻለሁአላሁለአለምኮሜቱንላያየውይችላልደውለህጠይቅ
ሡበሀንአላህ ሥት ሀያ ያላቸዉ ወዶችአሉ ምናለአላህእጠዪባቱ ሊጠይባት
እኔ አንድ ሰሞን ተዘፍቄ ነበር አሁን አልሀምዱሊላህ አጥፍቸ አርፌ አለሁ
😂😂 ኧረ ይሻልሻል ጥሩ እቅልፍ ትተኛለሽ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጥሩ ትምርትነው
ሡበሃን አሏህ ልጀን ያልወደደ 100%ይቅር ጉድ ጉድ
ሱብሀን አሏህ. እህቶቼ ኧረ ወደ የት. እየሄድንነው. አሏህን. እንፍራ. ጀዛካላህ ኸይር. ኡስታዝ. እኛም የሰማነው የምንጠቀመው ያድርገን
ግን እቶቸ አላህ ይጠብቀን እና ለመፈታት ለምን ብር ትከፍላላችሁ ችግር ከኢልም መራቅነው እሡንብርየሚከፈልበት ሸርጥ አለውያም እሧጋ ችግርካለነው ብቻ ድንን ተማሩ ሀቃችሁን የባችሁን ሀቅለዬ ጠይብ ዝምብላችሁ አትበሉ
ኢተቁላህ ነፈሴ
አልሀምዱሊላህ ቲክቴክ አልወድም እደት እደሚጠቀም አላቅም ሴቱኮ ታሞል አላህ ሂዳያ ይስጠን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አልሀምዱሊላህ ወላሂቲክቶክየለምበስልኬላይ ኢስታዝ ጀዛኩሙላህኸይረን
በትክክል አቡ መስኡድ እኔ ሚገርመኝ እህቶቼ እንዲህ ለፍተሽ ለወንድ አታብሉ ለወንድ ጡረተኛ። ምን በወጣሽ ለፍተሽ ከአሁን በኋላ እንኳን አታብሉ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ኡስታዝ አሏህ እረጅም እደሜናጤና ይስጥልን
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምሏህ ኸይርን ኡስታዝ ያአላህ ያማል እናት ልጇ የምትክድበት ቀን ደረስን ሱባሀንአላህ 💧
ወአለይኩም እሠላም አራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህለን ኡሰታዜ አላህልቦና ይሰጠን እኔ ወላሂ ቴክቶክ አላቀዉም አልሀምዱሊላህ
አሏህ የዲና ያረብ ሤቶችየ ተው ፔክቶክ የሚባልነገርይቅርባችሁ ትክክለኛ ድንያላትሤት ወሏሂ በቴክቶክ አትቀዘቀዥም ወሊላሂልሀምድ ምርምርጥ የሀያእ ባለቴት የሆኑ እንሥቶችምልተውናል አልሀምዱሊላህ አሏህይጠብቅልኝ የኔእቆዎች
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱሁ ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያረብ ።
ሶባሀን አላህ ሴቶችልብ ይሰጠን
አልሀምዱሊላህ ቲክቶክ ሚባል ነገረ የለኝም አላህ ሂድያ ይሰጣቸው ለሙሰሌም እህቶቸ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁአልሃምዱሊላህ ወላሂ ከቲክቶክ ያራቀኝ አላህ ምስገና ይገባው አላህ ከተረገመው ሸይጧን ጠብቆኛል አኡዙቢላህ አለ ቲክቶክ ባልየው ግን ማሻ አላህ ነው። ከመጥፎ ነገር የሚከለክል አላህ ይጨምርልህ ያአኺ
سبحان الله
Jazak Allah kheyer
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 👍👍 ሱበሀን አላህ አሏህ ይጠብቀን
አይ ጉድ እኔ ወሏሂ ለአዚም ሀረብ ሀገር ከመጣው 6 አመቴ ቲክቶክ የሚባል አፕ ተጠቅሜ አላቅም አልሀምዱሊሏህ
ወላሂ እኔም አስለን አላቀውም አልሃምዱሊላህ አላህ ይጠብቀን ከዚ ፈሳድ
አላህ ይጠበቀን
ሱባህንአላህ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካተሁ ማነዉ እደኒ ፈተሀዋ ለማዳመጥ የሚቸኩል ላይክም እያረግን እናበረታታ ቲክቶክ የምትጠቀሙ የተለያየ ጉርብ ያላችሁ ሀጂ ነብይ ወድጋ የምትሣለቁ አሏህ የዉመል ቂያማ ይሣለቅባችኋል ዛሬ ትምህርት ተሥፋፍቷል እንማር
ፈታዋ መጠየቅ ፈልጌ ነበር በፅሁፍ ብዙ ነው እንዴት መጠየቅ ይቻላል
ማሻአላሕአለይኩምአላሕይጠብቀን🥰☝👍👍🤲
አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡዝታዝ ጀዛከላህ ከይር በመቀጠል ጥያቄነበረኝ በምን ላግኝ ተባበሩኝ
ቲክቶክ ሀይርም ነገር አለው መጥፎ ነገርም አለው ወደ መጥፎውን መሄድ ለምን አስፈለገ
أللهم اهدنا صراطكل مستقيم 🤲🤲
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድ እህቴ ወይም ወድሜ ሑረልዒይን የሱና መድረሳ በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ የሚመራው ግሩፕ ከለለሽ ወይም *ከለለህ ላስገባሽ /ላስገባህ**እውቀት ከንግግርም ከተግባርም ይቀድማል ስናውቅ ነው እና የምንናገረው የምተገብረው* 🔊🔊🔊🔊 ኑኑኑኑኑኑኑኑ ቁርአን ሀድስን በሰለፎች አረዳድ እንማር እኛ ተምረን ቤተሰባችንን ማስተማር አለብንሑረልዒይን የሱና መድረሳ የምንማራቸው ትምህርቶች *🍊ተውሒድ አቂዳ🍊* *🍊ፊቅህ* *🍊 ሀድስ*🍊 *🍊ኪታብ ቂርአት*🍊 *🍊መንሀጂ*🍊*ምንግዜም ቅድሚያ ለተውሒድ እንላለን 💯💯💯💯**አይታችሁ ዝም አትበሉ እድመልሱልኝ*⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️
ማሻአላህህ
ማሻአላህ የኛጀግኖች እንድ በየቦታው በዝታችሁ ሣይደስይለኛል
የሌላችሁ ተፈደሉ
ቁርአንቲላዋ ምዝባአለእንደአሁን
ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ
ወላሂ ስሙም የለኝ ቲክቶክ አልሀምዱሊላህ
ወላሒ ቲክቶክ የሚባለውን አፕ ስጠላው ጭራሽም አልጠቀምም አሎደውም የለኝም አልሀምዱሊላህ
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለአላህ ይገባው ከቶክቶኪ ያራቀኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ
ኡሰታዝ ጀዛክላኸይርአላህ ይጠብቅህ
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
استفرالله سوبحن الله الحمدالله لا اله الا الله الله اكبر
ሡበሀነላህ
አላህ የህዲና ጀሚአን
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይህድና
እኔም ባልተቤቴ ቲክቶክ ይጠቀማል ተው ብለው እምቢአለ ፍታኝም ብል እምቢአለ ይህብቻሣይሆንሌላም ምክኒያች አለኝ ምንይመክሩኛል
😢😢😢😢ያረብ
جزاكالله
አልሃምዱሊላህ እኔም የለኝም እህቶቸ አረ ተው ቶክቶክ ይቅርባችሁ
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ በሸሪአ ፍርድቤት የተለያየ ሰው መማለስ ይቻላል ወይ
ጀዞኩምአላሂይሪንበማነውየምንጠቀምአላህያድሪገንትክቱክእናፍስብክአላቅምአልሀምዱሊላ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይስቱር አላህ ከይሩን መንገድ ይምራን ያረብ
እኔ ጥያቄ አለኝ ቁጥር እፈልጋለሁ
ወአለይኩም ሰለም ወረመቱላሂ ወበረከቱ
አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እደትናችሁልኝ የአላህ ሰላምና እዝነት አይለያችሁ አላህ አገራችንም ሰላም ያድርግልን በስርም የሚገኝ አላህ በሰላም ሀገራቸው ያስገባቸው ወደኔ ቤት ፍሮፋይሌን በመጫን ኑ በተሰብ እንሁን
አሰላም፣ሙአሌኩም፣በአላህ፣የፈትዋ፣ቁጥር፣ስጭኝ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 👍👍👍👍👍
ወአለይኩምሰላም👍👍👍
ዋልይኩም እሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ አላህይጠብቀንያረብ ሥህህህ ውነትነው እናቴለልጃመዱረሥናት
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አልሃምዱሊላህ ቲክቶክ ስለማልወድ የለኘም
ወአለይኩምእሠላም አልሀምዱሊላህቶክቶክእሚባለዉንአልወዲም
ሸይዑን አጅብ
ا
ኡስታዝ ቁጥራችሁን ብታስቀምጡልን እኔ ባሌ ፊስቡክ በብዛት ይጠቀማል ከኔ ይልቅ ለፌስቡክ ግዜ ይሰጣል እና እኔ ፊስቡክ ተው ወይም ባግባቡ ተጠቀም አልኩት እተዋለሁ አለ ለፈሬው ግን እየባሰው መጣ እና ለኔ ግዜ ስጠኝ ወይም እንለያይ አልኩት እድህ ማለቴ ሀራም ነውዴ እኔ አረብ ሀገር ነኝ እሱ ሀገር ነው እና እኔ የጻፍኩለትን ቁጭ አርጎ ፌስቡክ አየዋለሁ በዛ ተናድጄ እንለያይ አልኩት እስቲ አብራሩልኝ ወይም ምከሩኝ
t.me/+usLZmZjJfYw4NmM0
جزك الله كيرن
አረ ሴቶች አላህን ፍሩ
👍👍👍
✅✅✅✅👍
አህለን
ሚያተምሩበት ጉሩብ ንገሩኝ
እስኪቆጥሪ ላኩልኝ ጢይቅአለኝ??
ቁጥርላኩልኝጥያቄነበረኝ
@@እሙአሚናነኝአልሀምዲሊላህ ለኔም ካገኛችሁ ቁጥራቸዉን ላኩልኝ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ፈትዋ መጠየቅ እፈልጋለሁ እምታቁ እንደት ነዉ የምጠይቁት
እረ እኔም እፈልግ ነብረ
አንዳንዶቻችሁ ደሞ በራሣችሁፍቃድ እየሠጧች ሌላም ሌላም እያረካችሁወንድሞቻችንን አታሠድቡ ቁጥብሁኑ
አሰላም፣ሙአሌኩም፣ጀዛኩም፣አላሀ፣የሁስታዝ፣ስልክ፣ስጡኝ፣ጥያቄ፣ነበረኝ
ቴክቶክ ማለት ምንማለት ይቅርታ መልሱሉ እኔ የምጠቀመው ኢሞ ብቻ ነው ኢሞ የቁረአን የሚቀራበት ነው
የረብቀጥተኛዉንምንገድምራን
👍👍👍👍👍👍👍
💔😭💔😭
ቁጥራችሁን በአላህ
እኔም ጥያቄ አለኝአግብቸ ነበረ ሙሉ በሙሉ በውሸት ነው የቀረበኝ በሰደት ነበረን አብረን ቤት ገዛን ሳይፈታኝሚሰት አገባ ከዛ እኔን 1ፈችአደረገ ግን መሰከረ የለም ምን ላደረግ
ቁጥረ በአላህ
ጥያቄነበረኝ በምን ቀጥርነወ ተባበሩኝ
በተሌግራም
@@Aliftube1 ቴሌግራም የትአለ
👍👍👍👍
ቲክቶክ ከነጭራሹ ደልቼ ከተውኩ በሃላ ነው ቁራአን የገባኝ ከዛ ለራሴ ሰሚራ ምረጪ ከቲክቶክ ከቁራአን አልኩ ቁርጥ አርጌ ትውት አረኩት ቲክቶክ አሁን አንደኛ ዙር አክትሜ ሁለተኛ ጀምሬአለሁ አልህምዱሊላህ
አቺየኔቢጤነሺ አላህን አመስግኒ ሴትልይ ቁጥብ ሰኮን ወድተሆናለይ ❤❤
የአለህ ምን አየሠማን ነው ሡበሀነክ ያረብ።ኡስታዝ ግን ስድቡን ግን ብተውት ሀርፍነው
የአሏህ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ያረቢ. ተስቱርና ፊዱኒያ ወል አኼራ
ጌታዬ አንተ ታላቅ ነው ከማንም ምንም የማትፈልግ ባሮችህን በችሎታህ የምታብቃቃው ጌታዬ አላህ ሆይ በሚዲያ ፈሳድ በሆነ ነገር ስላልፈተንከኝ በዲኔ ላይ ቀጥ እድል ስላደረከኝ ወደ ቁረአን ወደ ሀዲስ እድመለሥ ስላደረከኝ አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ ኡስታዝ ጀዛከላሁ ኸይረን
ግን ምነው እህቴ ምን ነካሽ አላህ ልብሽን ይመልስልሽ ሂዲያውን ይስጠሽ
አንዳንድ ወንዶች አረ ኢተቁሏህ አሏህን ፍሩ ዱኒያ ጠፊ ናት ተው ተው ተው ተው ተው ግን
ወይ ጉድ በtiktok ፍቅር ላበዱ ሴቶች አላህ ልብ ይስጣቸው እኒ አልሃምዱሊላህ ያረብ ማፊ fb tiktok የonline መደዋወያ ጊዜ የሚቀብሩ አፖች አልጠቀምም ስልኬ ለኒ ትልቁ ት/ቤት ነው አልሃምዱሊላህ 🙏🙏
alhemdlilah
ማሻአሏህ አባሁኑ ዘመን አደንቅሻለሁ.
እኔ ሚድያ የሚባል አልጠቀምም ከድን ያርቀኛን ብዬ አሁን ግን ፌስቡክ እድጠቀም አድርጎኛን ቴክቶክ እዳውም በጭራሽ የለኝም አላህ ከማይጠቅም ነገር ያርቀን
እኔም ቲክቶክን አልወድም ኤፍቢም ከደለትኩት ቆየሁ ደግሜ ላለመክፈት ማሻ አላህ ብያለሁ አልሃምዱሊላህ
አልሃምዱሊላህ ለኔም ሁለቱም የለኙም
ሡሀን አላህ ምን አይነት እናት ናት በአላህ አይ አለማወቅ ኡሥታዝ ጀዛኸላሁ ኸይር በረከላሁ ፊክ አላህ ቀልብ ይስጠን
ጀዛኩሙሏህ ከይረን ዱኒያ ወል አኬራ ኡስታዝና
ኡስታዝ ጀዛከላሁ ኸይረን
አልሀምዱሊላህ ያረብ አላህ የዋለልኝዉለታ ይሄንቲክቶክ ያላሣወቀከኝጌታ መጨረሻችነነያሳምርልን
አሚን እኔም አላዉቀዉም
አሚን እህት
ሱብህን አላህ ያረብ ኻቲማችንን አሰምረው💔😭 የአላህ
አረኔ አልሀምዱሊላሂ ቶክቶክ እሚባል አልቅም 9አመቴ ሀረብ ሀገር ግን የሚጠቀሙትን አሎድ አላህ ይምራቸዉ
እኔ አረብ አገር ከመጣሑ 5 አመት ሊሞላኝነው ግንቲክቶክ የሚባል አላዉቅም ወላሒ አልሐምዱሊላሕ
ተገላግለሻል እህቴ
ላሀወላቅወተላቢላህ የአላህ እህቶቸ አላህን እንፍራ ያረብ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን ያረሂም
አልሃምዱሊላህ ቲከቶከ የሚባል ነገረ ያጥፍልን ያረብ ሰንቱን አበላሸው
ያረቢ ኡዝታዝ አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁ በት
ግን ሴት እህቶቸ ወላሂ ግን ለምን ውሀ ቢወቅጡት እቦጭ ሆናችሁሳ ኢላሂ ልቦና ስጠን
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ወንድም ጥያቄ አለኝ መልስልኝ ሚስት ነበረኝ አንድ ግዜ ፈትቻት ነበር ረጃቱ ብየ ትዳራችንን እየመራን ታለ ግዜ ብዙ ወራት ኑረን ደግመን ተጣላን ፍታኝ አለችኝ ተይ ብላትም ያንተን ኒካ ይዠ አላድርም ፍታኝ አለችኝ 2 ግዜ ፈትቸሻለሁ አልኳት ኑካ ጨርሻለሁ አይደል ????
@@nuruddin6406 ከዛ ደግሞ ፈለካት 🤔 ይገርማል እኛ የማንፈልገውን ወንድ ቢወደንም መቀለጃ ነው የምናረገዉ ከኒ ጀምሮ አኡዙቢላህ ይቅር ይበለኝ አላህ
@@nuruddin6406 🌶🌶ታዳአተወንድነህእደ እኛሴቶች በትንበትልቁ ስናድ ፈታኝ ማለታችን አይቀርም ባለችቁጥረ የምፈታዉ ጉድነዉእኮ
@@አላህከሪም-ሠ2ጸ አሳቅሽኚእኛስንናድፍታኘመነው።ግንባድግዜሀለግዜታለአይወረድምእዳድነውሲሉሰምቻለሁአላሁለአለምኮሜቱንላያየውይችላልደውለህጠይቅ
ሡበሀንአላህ ሥት ሀያ ያላቸዉ ወዶችአሉ ምናለአላህእጠዪባቱ ሊጠይባት
እኔ አንድ ሰሞን ተዘፍቄ ነበር አሁን አልሀምዱሊላህ አጥፍቸ አርፌ አለሁ
😂😂 ኧረ ይሻልሻል ጥሩ እቅልፍ ትተኛለሽ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጥሩ ትምርትነው
ሡበሃን አሏህ ልጀን ያልወደደ 100%ይቅር ጉድ ጉድ
ሱብሀን አሏህ. እህቶቼ ኧረ ወደ የት. እየሄድንነው. አሏህን. እንፍራ. ጀዛካላህ ኸይር. ኡስታዝ. እኛም የሰማነው የምንጠቀመው ያድርገን
ግን እቶቸ አላህ ይጠብቀን እና ለመፈታት ለምን ብር ትከፍላላችሁ
ችግር ከኢልም መራቅነው እሡንብርየሚከፈልበት ሸርጥ አለው
ያም እሧጋ ችግርካለነው ብቻ ድንን ተማሩ ሀቃችሁን የባችሁን ሀቅለዬ ጠይብ ዝምብላችሁ አትበሉ
ኢተቁላህ ነፈሴ
አልሀምዱሊላህ ቲክቴክ አልወድም እደት እደሚጠቀም አላቅም ሴቱኮ ታሞል አላህ ሂዳያ ይስጠን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አልሀምዱሊላህ ወላሂቲክቶክየለምበስልኬላይ ኢስታዝ ጀዛኩሙላህኸይረን
በትክክል አቡ መስኡድ እኔ ሚገርመኝ እህቶቼ እንዲህ ለፍተሽ ለወንድ አታብሉ ለወንድ ጡረተኛ። ምን በወጣሽ ለፍተሽ ከአሁን በኋላ እንኳን አታብሉ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ኡስታዝ አሏህ እረጅም እደሜናጤና ይስጥልን
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ጀዛኩምሏህ ኸይርን ኡስታዝ ያአላህ ያማል እናት ልጇ የምትክድበት ቀን ደረስን ሱባሀንአላህ 💧
ወአለይኩም እሠላም አራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህለን ኡሰታዜ አላህልቦና ይሰጠን እኔ ወላሂ ቴክቶክ አላቀዉም አልሀምዱሊላህ
አሏህ የዲና ያረብ ሤቶችየ ተው ፔክቶክ የሚባልነገርይቅርባችሁ ትክክለኛ ድንያላትሤት ወሏሂ በቴክቶክ አትቀዘቀዥም ወሊላሂልሀምድ ምርምርጥ የሀያእ ባለቴት የሆኑ እንሥቶችምልተውናል አልሀምዱሊላህ አሏህይጠብቅልኝ የኔእቆዎች
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱሁ ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያረብ ።
ሶባሀን አላህ ሴቶችልብ ይሰጠን
አልሀምዱሊላህ ቲክቶክ ሚባል ነገረ የለኝም አላህ ሂድያ ይሰጣቸው ለሙሰሌም እህቶቸ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አልሃምዱሊላህ ወላሂ ከቲክቶክ ያራቀኝ አላህ ምስገና ይገባው አላህ ከተረገመው ሸይጧን ጠብቆኛል አኡዙቢላህ አለ ቲክቶክ
ባልየው ግን ማሻ አላህ ነው። ከመጥፎ ነገር የሚከለክል አላህ ይጨምርልህ ያአኺ
سبحان الله
Jazak Allah kheyer
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 👍👍 ሱበሀን አላህ አሏህ ይጠብቀን
አይ ጉድ እኔ ወሏሂ ለአዚም ሀረብ ሀገር ከመጣው 6 አመቴ ቲክቶክ የሚባል አፕ ተጠቅሜ አላቅም አልሀምዱሊሏህ
ወላሂ እኔም አስለን አላቀውም አልሃምዱሊላህ አላህ ይጠብቀን ከዚ ፈሳድ
አላህ ይጠበቀን
ሱባህንአላህ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካተሁ ማነዉ እደኒ ፈተሀዋ ለማዳመጥ የሚቸኩል ላይክም እያረግን እናበረታታ ቲክቶክ የምትጠቀሙ የተለያየ ጉርብ ያላችሁ ሀጂ ነብይ ወድጋ የምትሣለቁ አሏህ የዉመል ቂያማ ይሣለቅባችኋል ዛሬ ትምህርት ተሥፋፍቷል እንማር
ፈታዋ መጠየቅ ፈልጌ ነበር በፅሁፍ ብዙ ነው እንዴት መጠየቅ ይቻላል
ማሻአላሕአለይኩምአላሕይጠብቀን🥰☝👍👍🤲
አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡዝታዝ ጀዛከላህ ከይር በመቀጠል ጥያቄነበረኝ በምን ላግኝ ተባበሩኝ
ቲክቶክ ሀይርም ነገር አለው መጥፎ ነገርም አለው ወደ መጥፎውን መሄድ ለምን አስፈለገ
أللهم اهدنا صراطكل مستقيم 🤲🤲
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድ እህቴ ወይም ወድሜ ሑረልዒይን የሱና መድረሳ በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ የሚመራው ግሩፕ ከለለሽ ወይም *ከለለህ ላስገባሽ /ላስገባህ*
*እውቀት ከንግግርም ከተግባርም ይቀድማል ስናውቅ ነው እና የምንናገረው የምተገብረው* 🔊🔊🔊🔊 ኑኑኑኑኑኑኑኑ ቁርአን ሀድስን በሰለፎች አረዳድ እንማር እኛ ተምረን ቤተሰባችንን ማስተማር አለብን
ሑረልዒይን የሱና መድረሳ የምንማራቸው ትምህርቶች
*🍊ተውሒድ አቂዳ🍊*
*🍊ፊቅህ*
*🍊 ሀድስ*🍊
*🍊ኪታብ ቂርአት*🍊
*🍊መንሀጂ*🍊
*ምንግዜም ቅድሚያ ለተውሒድ እንላለን 💯💯💯💯*
*አይታችሁ ዝም አትበሉ እድመልሱልኝ*
⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️
ማሻአላህህ
ማሻአላህ የኛጀግኖች እንድ በየቦታው በዝታችሁ ሣይደስይለኛል
የሌላችሁ ተፈደሉ
ቁርአንቲላዋ ምዝባአለእንደአሁን
ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ
ወላሂ ስሙም የለኝ ቲክቶክ አልሀምዱሊላህ
ወላሒ ቲክቶክ የሚባለውን አፕ ስጠላው ጭራሽም አልጠቀምም አሎደውም የለኝም አልሀምዱሊላህ
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለአላህ ይገባው ከቶክቶኪ ያራቀኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ
ኡሰታዝ ጀዛክላኸይርአላህ ይጠብቅህ
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
استفرالله سوبحن الله الحمدالله لا اله الا الله الله اكبر
ሡበሀነላህ
አላህ የህዲና ጀሚአን
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይህድና
እኔም ባልተቤቴ ቲክቶክ ይጠቀማል ተው ብለው እምቢአለ ፍታኝም ብል እምቢአለ ይህብቻሣይሆንሌላም ምክኒያች አለኝ ምንይመክሩኛል
😢😢😢😢ያረብ
جزاكالله
አልሃምዱሊላህ እኔም የለኝም እህቶቸ አረ ተው ቶክቶክ ይቅርባችሁ
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ በሸሪአ ፍርድቤት የተለያየ ሰው መማለስ ይቻላል ወይ
ጀዞኩምአላሂይሪንበማነውየምንጠቀምአላህያድሪገንትክቱክእናፍስብክአላቅምአልሀምዱሊላ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይስቱር አላህ ከይሩን መንገድ ይምራን ያረብ
እኔ ጥያቄ አለኝ ቁጥር እፈልጋለሁ
ወአለይኩም ሰለም ወረመቱላሂ ወበረከቱ
አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እደትናችሁልኝ የአላህ ሰላምና እዝነት አይለያችሁ አላህ አገራችንም ሰላም ያድርግልን በስርም የሚገኝ አላህ በሰላም ሀገራቸው ያስገባቸው ወደኔ ቤት ፍሮፋይሌን በመጫን ኑ በተሰብ እንሁን
አሰላም፣ሙአሌኩም፣በአላህ፣የፈትዋ፣ቁጥር፣ስጭኝ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 👍👍👍👍👍
ወአለይኩምሰላም👍👍👍
ዋልይኩም እሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ አላህይጠብቀንያረብ ሥህህህ ውነትነው እናቴለልጃመዱረሥናት
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አልሃምዱሊላህ ቲክቶክ ስለማልወድ የለኘም
ወአለይኩምእሠላም አልሀምዱሊላህቶክቶክእሚባለዉንአልወዲም
ሸይዑን አጅብ
ا
ኡስታዝ ቁጥራችሁን ብታስቀምጡልን እኔ ባሌ ፊስቡክ በብዛት ይጠቀማል ከኔ ይልቅ ለፌስቡክ ግዜ ይሰጣል እና እኔ ፊስቡክ ተው ወይም ባግባቡ ተጠቀም አልኩት እተዋለሁ አለ ለፈሬው ግን እየባሰው መጣ እና ለኔ ግዜ ስጠኝ ወይም እንለያይ አልኩት እድህ ማለቴ ሀራም ነውዴ እኔ አረብ ሀገር ነኝ እሱ ሀገር ነው እና እኔ የጻፍኩለትን ቁጭ አርጎ ፌስቡክ አየዋለሁ በዛ ተናድጄ እንለያይ አልኩት እስቲ አብራሩልኝ ወይም ምከሩኝ
t.me/+usLZmZjJfYw4NmM0
جزك الله كيرن
አረ ሴቶች አላህን ፍሩ
👍👍👍
✅✅✅✅👍
አህለን
ሚያተምሩበት ጉሩብ ንገሩኝ
እስኪቆጥሪ ላኩልኝ ጢይቅአለኝ??
ቁጥርላኩልኝጥያቄነበረኝ
@@እሙአሚናነኝአልሀምዲሊላህ ለኔም ካገኛችሁ ቁጥራቸዉን ላኩልኝ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ፈትዋ መጠየቅ እፈልጋለሁ እምታቁ እንደት ነዉ የምጠይቁት
እረ እኔም እፈልግ ነብረ
አንዳንዶቻችሁ ደሞ በራሣችሁፍቃድ እየሠጧች ሌላም ሌላም እያረካችሁ
ወንድሞቻችንን አታሠድቡ ቁጥብሁኑ