ጥሩ ዜና ወንትየ ልትሞሾር ነው ይማችሺ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 102

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq 2 месяца назад +1

    ስላም ነው ውዴ እንኳን ደና መጣም ምርጥና አሪፍ መረጃ ነው ክበሪልን እውነት እግዚያብሔር መልካሙን ይስጠን ማስተዋሉን ይስጠን ❤❤

  • @aklilnews
    @aklilnews 11 месяцев назад +1

    ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽ🙏

  • @sartytube3178
    @sartytube3178 4 месяца назад

    ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን ያርግላቸው ደስ ይላል በብዙ ተፈትናለች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 Год назад +1

    ሰላም ሰላምሽ። ይብዛልኚ። ፍቅርየ ውደ። እንኳን። ደህናመጣሽልኝ። የኔመልካም። በጣም። ደስ ይላል የምር። አዳደየም አድነገር ሲጋጥም። ለበጎነውና። ያርግላች። መልካም ሙሸርነት ያርግላት ❤❤❤❤❤

  • @habeshamusic2024
    @habeshamusic2024 10 месяцев назад +1

    እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርችልን❤ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን❤ ሰላም ለውዷ ሀገራችን

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Год назад +1

    ሰላም ላችይሁንል እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን ሰው መጀመሪያ ሳያጣራ አገባች እያሉ ይሮጣሉ እሳ ስራላይ ናት ጠክራ ከሠራች ብዙስ አታጣም

  • @KonjetGirmaa
    @KonjetGirmaa 2 месяца назад +1

    Bagaa nagani dhufte obbolleti tenyaa dhugaa jette ebifami ameen yaa ta.uu yaa rawatamufi

  • @ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi
    @ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi 11 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ፍቅርየ እንኳን ደህና መጣሽ ልክነሽ ውዴ በርችልኝኝ❤❤🎉🎉

  • @Ruta-Media
    @Ruta-Media 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ሁሉም በሱፈቃድ ይሆናል መሆንም ይችላል ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን

  • @Foziyasfamily
    @Foziyasfamily 10 месяцев назад +1

    ሰላም ፍቅር ሰላምሺ ይብ ባለሺበት። ሰብ መልሺ ዉዴ።

  • @meditube8585
    @meditube8585 2 месяца назад

    ሠሃም ሠላም ውዴ አህለን እንኳን ደናመጣሽ በርችችች ሀገራችንንጰሰሃም ያድርግልንንን❤❤❤❤❤

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋንትያ በጣም ጀግና ልጅ ናት

  • @SEngidasew
    @SEngidasew 3 месяца назад

    ትክክል ነሽ ሰው ብዙ ያስተምረናል ህይወት ትምህርት ቤቤ ተች

  • @maritatube-5352
    @maritatube-5352 10 месяцев назад +1

    ሰላም አግዚአብሔር ይመስገን selamshi yibazi enkun dehna metshi yena wude betam ትክክል ነሺ barichi ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤️❤️ፈጣረ ሆይ ሀገራችን እስከመጨረሻው ድረስ ሠላም አድርግልን።🙏

  • @askelachitube23
    @askelachitube23 Год назад +1

    ሰልማ ተናየስጥልኝ አትሃት ዉደ አንውን ደና ማታሼ ዎዎው በጣም ደስስ የማል ኤግዚብሃረን ይመስገን ደስ የምል ቆይታ ንበር ትህታቺን ፈጣሪ ለሀገራቺን ሰላም ፍቅር ያዉርድልን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰

  • @habitayetubi
    @habitayetubi Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ብቻ ይረዳት

  • @ብርሐኔ
    @ብርሐኔ 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን እሪፍ ነው ሰላም ሰላም

  • @AmenoNati
    @AmenoNati 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም ፍቅር ጥሩ ነገር ነው እግዚአብሔር ይርዳት አሜን በርቺ🎉

  • @SurprisedCondorBird-xz5wy
    @SurprisedCondorBird-xz5wy 3 месяца назад

    የኔ ልጅ የድርግላት ፈጣሪ ይመስገን የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላት ❤❤❤

  • @zemzemali5762
    @zemzemali5762 11 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኚ ፍቅርየውደ እንኳንሰላም መጣሽልኚ ጥሩነው ይሁንላት ለሰው ልጂመልካምነት ደስይላልና ትሞሸር አላህ የፈቀደላት ነውና በርችልኚ ሀቢበቲ

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 Год назад +1

    ሠለም ሠለም የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ሠለም ለሀገራችን እትዮጵያን ይሁን አንድነት ፍቅር መተሳሰብ አላህ ያምጣልን የአረብ ❤❤❤

  • @KonjetGirmaa
    @KonjetGirmaa 2 месяца назад +1

    Waqqayyo sii yaa garagaruu jaabdhuu obbolleti tenyaa

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 Год назад +1

    ስላም ስላም ፍቅር ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ የኔ ውድ ዋዉ ደስ ይላል የተባርከ ትዳር ይሁንላት ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Год назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም። በርችልን እና አመሰግናለን በትክክል ነው እግዚአብሔር ማስታውል ይስጥን ሰላም ለሀገራችን ለህዝብችን ❤❤🎉🎉

  • @emuferahtube
    @emuferahtube Год назад +1

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ እናም አብሽሪልኝ ሀገራችን ሰላምን ፍቅርን አንድነት እዝነት ራህማት ለሀገራችን ያምጣልን

  • @ematube85242
    @ematube85242 2 месяца назад

    ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ መሽ አላህ ከችግር በሁላ ደስታ አለ ለዝህ መድርሱዋ ትልቅ ነገር ነው በርች ውዴ

  • @Rahemitube
    @Rahemitube Год назад +1

    ሰላአም እኳን ደናአ መጣሽ ዉዴ አሪፍ ቆይታአ ነበረን አገራችን ሁሌም ሰላአም ያብዛልን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን ዘረኝነትን ያጥፋልን እህት ወድሞቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Год назад +1

    ፍቅርዬ እካን በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን እደዉ ልጅ መሆን ከባድ ነዉ አርቆ ማሰብ ስለማይቻል ብቻ ደስተኛ ያድረጋት ዋናዉ እሱ ነዉ አወ በትክክል ገዘብ አላት ሲባል ሁሉም ሰዉ ጭራዉን ይቆላል ዬታወቀ ነዉ

  • @-tgtube3273
    @-tgtube3273 Год назад +1

    እንኳን ሰላም መጣሽልን እህት በእውነት እግዚአብሔር ያድርግላት ሴት ልጂ የምትከበረው በትዳር ነው እውነተኛ ትዳር ይስጣት ሰርቶ መኖርን የመሰለ ነገር የለም ጥገኝነት መጥፎ ነው

  • @Arsemayirgalem-tube
    @Arsemayirgalem-tube 2 месяца назад

    Egziabher yekasa yadrgelat min yibalal lela. Ye Aberham ye Sara gebacha yihunlat belenal 😍😍

  • @senijemalyoutube6274
    @senijemalyoutube6274 Год назад +1

    Selam Selam Enkan Dehna Metash wode Betam DesE Yilale Fetari teru tedar Yewofekate Bezu wota Wored Ayitaleche❤❤❤

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 Год назад +1

    ውዴ እንኳን ሰላም መጣሺ በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ🌸🌸🌷🩷🥰🌸❤🌸❤❤💐💐

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እደት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ግን እውነት ነው ውዲ 😍👌😍😍😍

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 Год назад +1

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii jabadhu waqayyoon nama karaa isa yadatu nuha tasisu jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu 🙏 ❤

  • @roziyeqale
    @roziyeqale 11 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ አለቃ እንዴት ነሽልኝ ሰላም ነው ጤና ህይወት ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም ነው አሪፍ ነው አግቡ ተጋብ ቡሀላ ግን ግራ እንዳትጋብ አሪፍ ነው ይመቻት

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅር ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ለማስታውቂያ ንው ብለዋል ከተሞሽርቺም እግድህ እግዚአብሔር ያሳካላት አስተዋይ ልቦና ለሁላችንም ይስጠን❤

  • @FozeyaYoutube
    @FozeyaYoutube 2 месяца назад

    መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ በጣም ደስየሚለኝ ነገር ደስተኛ ሁና ሰላየሆት እከመጨረሻው ድስይበልሽ እና በረች ጠክሮ መሰራት ነው ከሰሮ የማይቀየሮ ነገር የለም እንጠክር የሰውልይ ይወድቃል ይነሳል ሂወት እድህ ነው አቀበትና ቁልቁለት ነውውው

  • @ፏድሚድያ
    @ፏድሚድያ Год назад

    ሰለም ሰለምቹይዘ እህት ወድማች እህተችን ቀልብ ፈጠር ቀልብ ይስጠት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Kokobe2139
    @Kokobe2139 Год назад +1

    Selam Selam yen mari edtnsh hum selmnu bexam nw yemtamri melkam gabichu yehonlshi ershmi edemy kefqrnga❤❤❤❤

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 11 месяцев назад +1

    ሠላም ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን ዋንትያ ደሥሥ የምትል ውብ ሌጄናት

  • @jaaloromiyamore74k36
    @jaaloromiyamore74k36 10 месяцев назад +1

    Ashama harka fuune jirra jirtu bakka jirtanitti nageenyi keessan dachaan haa baayyatu jirra jirtu cima. Bara hoji gaari hunda keenyaaf❤❤

  • @beautywithkal
    @beautywithkal 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ እውነት ከሆነ ያድርግላት 🎉🎉🎉

  • @BertukanFlaver
    @BertukanFlaver 2 месяца назад

    እውነት ነው እህቴ እግዚያብሔር ያድርግላት የተሻለ ነገር ይገባታል ለሷም ለ ልጇም አምላክ ከ እሷ ጋር ይሁን

  • @berekettube3135
    @berekettube3135 Год назад +1

    እንደኔ ሃሳብ ግን ትንሽ ብትቆይ እላለሁ ገና ልጅ ነች መማር አለባት እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርችልን❤ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን

  • @meskeremkassa2345
    @meskeremkassa2345 11 месяцев назад +1

    ሰላም። ሰላም ሰላም እንደሞን አመሻቹ ቤተሰብእንኮዋን በደናመጣሽ። እህቴችን ፈጣርየኡነት። ያድርግላት። በጣምደስ ይለናለል ሰላም ፈሰቅር።ለሀገራችን ይሁን አሜን አሜን🎉❤🎉❤

  • @senayittube857
    @senayittube857 2 месяца назад

    ሰላም አግዚአብሔር ይብዝልስግ ዉዴ አህት ባርች ዎውውውውውውውው

  • @nagaamedia
    @nagaamedia Год назад

    Jabaadhu!
    Maatii siif ta'eera atis maatii naaf ta'i.

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 11 месяцев назад

    ሰላም ሰላም 🎉🎉🎉እንካ ን ደ ና መ ጣ ሽ ሰላም 🎉🎉ጎ ራ 🎉🎉🎉 0:30

  • @ToybaToyba-s7s
    @ToybaToyba-s7s 4 месяца назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን

  • @mastuu.susinaa9787
    @mastuu.susinaa9787 11 месяцев назад +1

    Bagaa nagaa dhufte qalii nama dhufte qalii nama bareduu koo mataa duree nama nama tolu fida jabbadhu akkamtu itti fufu jabbadhu qalii bayyee nama bareduu ani dhufte

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 11 месяцев назад

    ሰላም ፍቅር እንኳን ደና መጣሽ❤

  • @wryetube
    @wryetube 2 месяца назад

    እንኳን ደለና መጣሽ

  • @YeshiChekole
    @YeshiChekole 2 месяца назад

    እንኮን ደህና መጣሽ ፍቅርዬ ፈጣሪ ይጠብቃት የምር ጀግና ናት እኛ ሠወች ስንባል የሠዉን ማንነት ሣንረዳ ሠዉን መተቼት እንወዳለን😢🎉🎉

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 11 месяцев назад

    ሰላም ፉቅር አህለን ብያለሁ😊

  • @Asna_tube
    @Asna_tube Год назад +1

    Naga waqayoo mana kaanafi haa baayatu baga Naga dhuftee maata duree kee baayee gaarii waaqayyoo gaaila garii haa godhuu fi baga waaqayyoo sii gagaree 🎉🎉🎉🎉

  • @MadanatKafalaw-ye6ym
    @MadanatKafalaw-ye6ym Год назад +1

    Selemesh yebezelesh wede bereche meree arefee qeytee nebere wede berechee meree❤❤

  • @ኡሙዚክራ
    @ኡሙዚክራ Год назад +1

    Fikir wuda enkuwan selam metash fikrya betam cekolece yecelij yeha engeda cekole lader new mesl yembsl absbal ale herf koyta nver bercelg wuda ageracenenm selam yadergeln

  • @ኡሙማሂርtube
    @ኡሙማሂርtube 11 месяцев назад +1

    ሠላሙሠላም ውድ እንኮን ደህና መጣሽ እህቴ በርች ሀሪፍ ቆይታ ነበር በጣደሥይላል ሀገራችንን ሠላም ለህዝባችን ጤናይይይ ሥጥልን አብሽሩ በሥደትያለነው በሠላም ለሀገራችን በሠላም ለመግባት ያብቃን

  • @Addis_sweety
    @Addis_sweety 4 месяца назад

    ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው

  • @BlenTube-o6f
    @BlenTube-o6f 2 месяца назад

    Selam lanchi ehite enkuwan dena metash berchilgn tekekel nesh wede bezuhochachin ye sewun wedket enfeligalen sbzagnochachin ye sew desta ayasdesitenem lezim new walaker yehonehu enameseginalen berchilgn ❤❤❤

  • @MominaHaju-r7r
    @MominaHaju-r7r 3 месяца назад

    Enqan selam metashi berchi

  • @tebebtubeMM
    @tebebtubeMM 4 месяца назад

    👍👍👍👍ልክ ነው

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 4 месяца назад

    ሰላም እህታችን እኳን ደህና መጣሽ

  • @asttube7320
    @asttube7320 2 месяца назад

    Selam selam wude enkuan dena mexash ewont arif hasab nw sawun ke maxaxal binaberetata arif nw berchi enamseginalen

  • @guregna2127
    @guregna2127 Год назад

    Selam ehitachin endet nesh alesh hulu selam new endet nesh anchi dehna nesh alesh endet neshi hulu selam new hulu shega new barchi barchi ehitachin barchi ❤❤❤❤❤

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene 3 месяца назад

    betam new yemwedate wantya yene konjo

  • @ፋፊቲየጭህናዋTube27
    @ፋፊቲየጭህናዋTube27 2 месяца назад

    ሠላም ዋትያ ጠካራ የሤት ተምሣሌትናት

  • @Richtube12
    @Richtube12 4 месяца назад

    ፍቅር በርቺ

  • @Ruta-Media
    @Ruta-Media Год назад +1

    እልልልልልል😅እንላለን ታግባ ትዳር ጥሩ ነው በየቦታው ከማይሆን ጋር ጊዜን ከማባከን ይሻላል በጊዜ መሰብሰብ ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን የቀደመ አንድነታችን ይመልስልን እግዚአብሔር በቃ ይበለን

  • @Abebechtube16
    @Abebechtube16 3 месяца назад

    ሰላም ላንቺ yehun aref new gibez berchi

  • @የናትዋ
    @የናትዋ 2 месяца назад

    እንክዋን ሰላም መጣሽ

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Год назад +1

    ያድርግላት ተሞሽራ አግብታ ብትሰበሰብ ይሻላታል የሰው ምላስ ከባድ ነው ግን ለማስታወቂያ ነው የሰራነው ብለው ተናግረው ነበር በርችልን እህታችን ሰላም ይስጠን

  • @user-yegles7dp9z
    @user-yegles7dp9z 3 месяца назад

    Ewnet new konjo amelekaket new yalesh lesew konjo yemimegn sew des ylal

  • @azizaayalew
    @azizaayalew 10 месяцев назад +1

    ሰላምሰላምጥሩዜነወቲልትመሸርነውበጣምደሰይላልግንባትቸኩልጥሩነበርጠነልጅነትልጆንብታሳድግጦሩነበርለባልባቸኩልይመቻትተሰቃይታለችደሰይላልበርችጠክርጎብዥ❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @fresegawa
    @fresegawa 11 месяцев назад +1

    አህለን አህለን ፍቅር እንካንደህናመጣሽ ትሞሸር ግን አሁንም ብርዋን በልቶ እንዳይሄድ እና ሌላ ጦርነት እንዳይፈጠር እንጅ ትክክል ብለሻል ሚመክር ያስፈልጋታል ምክር ከተቀበለሽ ጥሩ ነው ነገርግን ብቻ ያስፈራል-----

  • @እማማሀገሬ
    @እማማሀገሬ 4 месяца назад

    ደስ ይላል

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ Год назад +1

    ጉድ አለ አዱኮነው እይዎ የኔም ጉምድ አለ😅 ግን ይገረማል

  • @keditube2696
    @keditube2696 Год назад +1

    selam selam enkon beslam metash
    melkam yetdar gze blenal
    enkon des yalat allah agerachnn selam yadrgln

  • @IbenMuktar-ll6dw
    @IbenMuktar-ll6dw Год назад +1

    ሰላም ፍቅር እንኳን በሰላም መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ግን ይቅርታ ቆይ ያልገባኝ ዋንትያ ምትባል ልጅ እና አብረሀም ሚባሉትን ልጆች ለምን አትተዋቸውም ለነሱ እኮ ትልቅ ማስታወቂያ ነው የሆናቹት

  • @feventube288
    @feventube288 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eyerusyoutube621
    @eyerusyoutube621 2 месяца назад

    የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ያርግላቸው.

  • @almaz1207
    @almaz1207 4 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @iuolia
    @iuolia 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bettyn2j
    @Bettyn2j 4 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsefwBelilo
    @AsefwBelilo 3 месяца назад

    Baxame nw mexalate winityi

  • @FirehiwotKassaw-od9gb
    @FirehiwotKassaw-od9gb 2 месяца назад

    ዋንትያ የሰው ወሬ እና ሀሜት ጭራሽ ወደፊት እንድትጓዝ ነው ያደረጋት ጠነከራና ጎበዝ ሴት ነች

  • @Hiwetyirga
    @Hiwetyirga 4 месяца назад

    🎉👍👍

  • @misoliyad7365
    @misoliyad7365 Год назад +1

    Ichi liji igzezabher melikam yahone tidari yamiredat lijuwan unde liju yamiyasadigulati yistati hiy new miynote fetenaeu labego new inamseginaln

  • @dbreroha
    @dbreroha 10 месяцев назад +1

    Selam selam selam edate aderachu wedna yetkebrachu ethiopiawyan delam ybzalchu mrmosherua melkam ne gn be mastewal behon melkam nw nge lay edanwdk

  • @genetchannel30
    @genetchannel30 3 месяца назад

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ እቺ ልጅ ግን ጥንካሬዋ 😮😮 የሰው ስድብ ችሎ ሚዲያ ላይ መውጣት በጣም ጥንካሬ ይፈልጋል እሷም ጎበዝ ናት ግን አንዳንዴ በአለባበስ ህገወጥ ባትሆን ጥሩ ነው

  • @sewumehontube7245
    @sewumehontube7245 2 месяца назад

    Bewuntu dese lale ayadergilt beze meswat keflalech belijentw adende sewu alebabe ena genzebin enje netsu lebe ena desi yemile wubet edalwu sewtwulu qerto edelachwe lela sewu aslefo yesxale

  • @mami9842
    @mami9842 2 месяца назад

    ዋንትያ ጥሩ ደረሳለች አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ደረጃ ደርሳለች ለብዙዎችን ማስተማሪ ሆናለችህ

  • @FirehiwotKassaw
    @FirehiwotKassaw 2 месяца назад

    እውነት ነው ዋንትያ የስው አስተያየት ስይጥላት ጉዞ ወደፊት ብላ እዚህ ደርሳለች

  • @slehiwottube
    @slehiwottube 11 месяцев назад +1

    Selam ekuwan dena metashe feqr echi lej gn sete new yemtemosherw yewent lemanegnawem yemechat😂😂😂😂

  • @kemir264
    @kemir264 4 месяца назад

    ከችግር ቡሀላ ደስታ አለ

  • @Godolias7
    @Godolias7 2 месяца назад

    ልጅቷ ብልጣብልጥ ነገር ናት ግን የፈለገ ቢሆን እድሜም ተፅእኖ ስላለው ልትሸወድ ትችላለች ግን ፍቅርዬ እንዳልሽው ገና ታዳጊ ናት ምክር አዘል አስተያየት እንጂ ስድብ አያስፈልግም።ይሄኔ ተሳዳቢዎቹ እኮ እነሱ ያላገኙትን በዚህ እድሜዋ በማግኘቷ ያንገበገባቸው ይሆናሉ?! አይየእኛ ሰው!

  • @YemariyamLije
    @YemariyamLije 4 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉