የደረሰን ጥብቅ ሚስጥራዊ መረጃ፣ "ወደ ጦርነት የሚያስገባን ምንም ምክንያት የለም"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • የደረሰን ጥብቅ ሚስጥራዊ መረጃ፣ "ወደ ጦርነት የሚያስገባን ምንም ምክንያት የለም"
    Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com...

Комментарии • 82

  • @user-qv3uv2cr4q
    @user-qv3uv2cr4q 23 дня назад +2

    Thanks Mr. Ermiyas
    I like your analysis and it is real and every body who like Ethiopia and Tigray has to tke this noble Idia, I thank you

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 23 дня назад +2

    አዲስ አበባ የኔ ብቻ እያልክ አገራዊ የሚባል ቁማር የለም ፋኖ ለህልዉናዉ ሲል አብይን ያስወግዳል ሌላ ምርጫ የለም።

  • @BirhanuAbdissa-h9b
    @BirhanuAbdissa-h9b 22 дня назад

    የሚገርም ነው ሚዛናዊም ከሆንክ ብልፅግና የምትባልበት ጊዜ!

  • @Light51178
    @Light51178 23 дня назад +1

    ኣስመሳይ!!!

  • @so2bk
    @so2bk 24 дня назад +4

    Ermias Legese desperately needs $$$.

  • @natoligeda5421
    @natoligeda5421 24 дня назад +5

    You are not telling the truth just trying to save the filthy evil empire.

  • @tekesteyohannes-fv3lh
    @tekesteyohannes-fv3lh 16 дней назад

    አርሚያሰ እኛ ለምን አገሪቱ ለምን አልመራናትም የሚል ማሕበረሰብ የለም ምክንያቱም እኩልነት ፍትሕ መልካም አስተዳደር እና አገሪቱ ለመላዉኢትዮጵያዉያን ከሆነች በሕዝብ የተመረጠ ተመራጭ መሪ መሆን ይችላል ነገር ግን ከአማራ /ከኦሮሞ /ከሱማሊ /ከትግራይ ወዘተ መሆን አለበት ወይም የለበትም የሚባለዉ አስተሳሰብ መቀረፍ አለበት

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 23 дня назад +2

    ወላሂ ወላሂ ግብፅን የሚጎዳ ነገር አልሰራም ያለዉ አገርና ህዝብ ከሀዲዉ ማን እንደሆነ አለምም ጭምር ያዉቁታል። አይናችሁን ጨፍኑ ላሙኛችሁ አይሰራም።

  • @abdurezakhassen8862
    @abdurezakhassen8862 23 дня назад

    በባሌም በቦሌም
    በመለስም በአብይም
    በቀጄላም በቀለም
    በጁሀርም በፌሰልም
    የወደብ ጉዳይ የህልውና ጉዳይ ነው።

  • @samm7876
    @samm7876 24 дня назад +2

    If you accept dr Abys disregard to the national security of Somalia and Eritrea, why would you not accept when Somalia and Eritrea disregard the national security of Ethiopia.

  • @robloxNYC
    @robloxNYC 23 дня назад

    Alu!!!!

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 23 дня назад

    የሶማሌ ጄኔራል ማየት እፈልጋለሁ ያልከውን ፓውዝ አድርግ፡፡ በእጅአዙር ለመቅደሾ በመስራት ይህቺን አንተ የምትወደውን ኢትዮጵያ ያፈርሳሉና፡፡

  • @admasuamare1684
    @admasuamare1684 24 дня назад +1

    ወሸከሬ

  • @awokewondie
    @awokewondie 24 дня назад +3

    እውነት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ነፃ የሚባል ተቋም የለም ነገር ግን የአንተም ሃሳብ የሚሽከረከረው በአማራ በኦሮሞና በትግራይ ብሄሮች ፓለቲካ መሆኑ ሚዛናዊ ሊያደርግህም አይችልም ከብሄር ወገንተንኝነትም ነፃ አያደርግህም:: ብዙ ጊዜ ትችቴን አቅርቤ መልስህን አይቸ አላውቅም::

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 23 дня назад

    ለመሆኑ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ለግብፆች ምን ምን ሰጣቸው?

  • @lonlivethio03ethio25
    @lonlivethio03ethio25 17 дней назад

    ማንም ኢትዮዺያዊ ግብፅ እና ሻብያ የሚያመጡልንን ለውጥ አንቀበልም

  • @muuzberhe1077
    @muuzberhe1077 23 дня назад

    I agree Ermy

  • @sofanitemillion6093
    @sofanitemillion6093 24 дня назад

    Excellent and valid points!!

  • @abrhawoldemariam9428
    @abrhawoldemariam9428 24 дня назад +1

    ለመሆኑ የኤርትራና የሰሟልያ መንግስት ወታደራዊ ስምምነት የተባለው ቀድሞ ሶማሌ ምን ወታደር አላትና ነው ።

  • @abrhawoldemariam9428
    @abrhawoldemariam9428 24 дня назад +1

    ታድያ ተጨንቀናል ፣ተሸብረናል፣ ፈርተናል በማለት ማናፈስ ነበረባት ወይ? ሞያ በልብ ነው ። መስራት ያለባትን ለመስራት ፍንጭ ሳታሳይ ለጥርጣሬ የሚዳርጉ ነገሮች ማሳየት የለባትም።

  • @murtesabati5292
    @murtesabati5292 23 дня назад

    Ye Ethiopia mengst le rasum le hagaritum denta yalew aymeslm

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 23 дня назад

    ጦርነት ቀስቃሽ ያለጦርነት የማይኖር የአብይ አኽመድ መንግሥትን ምን ለኢትዮጵያዊነት ደህናነገር ሠርቶዋል?

  • @kingalola2006
    @kingalola2006 23 дня назад

    Fitih Araga yemtbal ye shermuta glgel mnabath agebah sle TPLF, Enath tbeda Ahya, 💛❤

  • @user-kq4ls1wi1c
    @user-kq4ls1wi1c 18 дней назад

    አባይ ውሃው ይዋጋል ለግብፅ ድንፋታ

  • @user-oo2rw8iy8o
    @user-oo2rw8iy8o 23 дня назад +1

    Ermiyas today no one with Abiy because all of them the same enemy for Ethiopia people

  • @Light51178
    @Light51178 23 дня назад +1

    ኤርምያስ ስለ ብሔራዊ ኣደጋ ትቆረቆራለህ፡ ታድያ የኢትዮጵያ የብሔራዊ ኣደጋ ቁጥር 1 ኣቢይ ኣህመድ ኣይደለም?
    በኢኮኖሚ፡ በድህንነት፡ በዲፕሎማሲ፡ ኣሁን ኢትዮጵያ የደረሰችው ዝቅታ በማን ኣስተዳደር ነው?
    ግብጽ፡ ኤርትራ፡ ሶማልያ ጠላቶች እንዲሆኑ የፈቀደ ማንነው?
    የምታወራው ሁሉ ኣስመሳይነት ነው።

  • @solomonungashe4735
    @solomonungashe4735 23 дня назад

    “የማይተማመን ባልንጀራ በየወንዙ ይማማላል” አለ አማራ ሲተርት። ልዝህ ይሆን ኢትዮጵያ እያልክ መቶ ጊዜ ይምትምለው ኤርምያስ?

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 23 дня назад

    ኢትዮጵያን ከሰዉበላዉ አብይ አህመድ የበለጠ ያተራመሰ የዘረፈ ወዘተ በምድር ላይ አለ ወይ፣ መልሱ የለም ነዉ።

  • @AbrahaleyBerhe-r6k
    @AbrahaleyBerhe-r6k 24 дня назад

    I don't have doubt about ur faithfulness.

  • @Sinaf26
    @Sinaf26 23 дня назад

    Obbo ermiyaas generala ta'uuf yero dheraaf tajajilu qabda bar erga abiy dhufe namoni sene ta'uuf ni hafa

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 24 дня назад

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ256 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @FitsumArya
    @FitsumArya 24 дня назад

    የባህርዳሩ መፈንቅለ አምባቸው አይነት መቀሌ ላይ በቅርቡ ጠብቅ ኤርሚ

    • @chelig3827
      @chelig3827 24 дня назад

      Mekelle is not Bahrdar, don’t dreamt that far.

  • @sanchobelay-sh1qc
    @sanchobelay-sh1qc 24 дня назад +1

    Somalia has the right to invite any country to its teritory. As for defence agreement, it is the right strategy for Somalia to defend its teritory from the aggresive Ethiopia. Turkey, Egypt and probably other countries will help somalia from Ethiopia's threat. No surprise if eritrea joins the pact, as Abiy has clearly stated it will take Assab forcefully.

  • @tsigabgebreanenia4532
    @tsigabgebreanenia4532 24 дня назад +1

    Egypt encircled Ethiopia right now. Don't you think there is a possibility Egypt could encircle Addis Ababa by internal fighters one day?

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 23 дня назад

    🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 23 дня назад

    ግብፅ ጋር የሚሰራዉ ከአብይ አህመድ ሌላ ማንም ሊኖር አይችልም ነጩን ዉነት መቀየር አይቻልም። አትዘባርቅ ማንም ሞኝ የለም ያንተን ነዉር የሚሰማ።

  • @sitotawberhanu4279
    @sitotawberhanu4279 23 дня назад

    እዲስ አበቤው ¶Welcome!

  • @AhmedMseid-cr2tx
    @AhmedMseid-cr2tx 23 дня назад

    Armiy pravo

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 23 дня назад

    Abyi is the problem spending money and effort on useless wars and giving away the countries sovereignty. Wow OroAmhara this is what they brought to their beloved country what a shame!

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 24 дня назад +1

    Whether you believe it or not we lost Eritrea because of Egypt. This is not part of Ethiopia how do you think this is right seeking somebody's land? Really don't you know as Aseb Port reserved for TPLF? Thank You!!!

  • @kinfemesfin5749
    @kinfemesfin5749 23 дня назад +1

    Are you shure that your mentality and media are free and non- biase? Didn't you remember what you were doing before?

  • @sanchobelay-sh1qc
    @sanchobelay-sh1qc 24 дня назад +1

    The MOU with somaliland is already dead. Assab will never be part of Ethiopia. It is wishfull thinking, Be nice to Djibouti as it is the only option for you right now.

  • @getachewuregeha6202
    @getachewuregeha6202 24 дня назад

    The right decision that to support goods and struggle against wrong events.

  • @NuredinSeid-g8l
    @NuredinSeid-g8l 23 дня назад

    Melti dibiq agenda yeteshekeme media Ermiasawi media naw

  • @m.aabebe8065
    @m.aabebe8065 23 дня назад

    ድንቄም ሚስጥር ? ከግብፅም ጋር ትፈራረማለች ።

  • @AhmedMseid-cr2tx
    @AhmedMseid-cr2tx 23 дня назад

    Ya artra & somal ,la tigray ezb aymalakatwm

  • @alula961
    @alula961 24 дня назад

    ወደቡ እኮ ክራይ ነው ኤርሜ ለክራይ ወደብ እውቅና ሀገርነት መስጠት

  • @so2bk
    @so2bk 24 дня назад

    Ermias Legese + Esat Tv + Ginbot 7 ~ Nile dam = EGYPT $$ 😂😂::

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 23 дня назад

    You used to work for an organization supported by Egypt so why r u complaining

  • @jj38able
    @jj38able 24 дня назад

    ምንም ሊስተባበል የማይችል ጥልቅ ትንታኔ እና እውነት::ያው መቼስ ምን ይደረግ ደዩስ የሆኑ የስልጣን እና የዳቦ ሆዳሞች ጭንቅላታቸውን ዘቅዝቀህ የእውነት ባህር ውስጥ ብትከታቸውም አይገባቸውም::

  • @mulu65
    @mulu65 24 дня назад

    ቀባጣሪ እትዮጵያ ከትግራ ጋር ያላት ግንኙነት በፕሪቶሪያው የውል ስምምነት ብቻ ነው ።አዲስ አበባ ላይ በ1998 ዓ.ም ኬር ቴኬር መንግስት የተመሰረተበት ምክንያቱ ሌላ ነው ። ትግራይ ጋር ካለው ጉዳያ ጋር ግንኙነት የለውም እራያና ቆቦ ነው ጉዳዩ የትግራይ ጉዳይ የተፈታው በድርድር አለም አቀፍ ታዛቢ ባለበት የውል ስምምነት ነው መፈፀም ያለበትም በውሉ መሠረት ነው ። ውሉን አንበው googl ውስጥ ገብተህ ያወቅሽ መስሎሽ.....እንደሚባለው ተረት ነው የሆንከው ።

  • @sitotawberhanu4279
    @sitotawberhanu4279 23 дня назад

    ኦሮሙማን በማጠልሸት ቀዳሚ ሚና ያለህ ፀረ-ኦሮሞ መሆንህ እየታወቀ ዛሬ ላይ መልዓክ ሆነህ ለመቅረብ ትሞክራለህ። "አይ ስው ለስው ሞት አነሰው" አለች ...

  • @KidaneHadush-y4l
    @KidaneHadush-y4l 24 дня назад

    እንደእውነቱ ከሆነ ትግራይና ኢትዮጵያ ቀጥታዊ ግንኙነት የላቸውም ግንኙነታቸው በ3ኛ ወገን ብቻ ነው። ኣስፈላጊ ከሆነም የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ለትግራይ ላይሰራ ይችላል።እያወቃቹ በዚህ ላይ ጊዚያቹ ኣታባክኑ። እነጌታቸው ከፈለጉ የራሳቸው ምርጫ ቦርድ ሊያቛቑሙ የሶስተኛ ወገንን ማማከርና ካልሆነም ኣማራጭ ሃሳቦ መጠየቅ ይቻላል ሆኖም ጊዜው ኣሁን ሳይሆን ሁኔታዎች ሲደርስ ብቻ ነው።

  • @tesfayebalango6613
    @tesfayebalango6613 24 дня назад

    መርዶ ነጋሪ ከምትሆን እንድሪስ ያበቃንን አቢይን ለማስወገ ትግል ደግፍ።ለአቢይ አትራራ

  • @sanchobelay-sh1qc
    @sanchobelay-sh1qc 24 дня назад

    If Ethiopia stops its threat to Somalia, Eritrea, Sudan and Djibouti there will be peace in the Horn of Africa. if not, not only Egypt but also many peace loving countries will stand against Ethiopia. You cant hide the root cause by blaming Egypt.

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 24 дня назад

    Ermias you were with the extremists agitating genocides against Oromo,Tigray,Banishangul Gumuz and Drclared Addis Ababa is amhara capital as a member of Baladras.Yiur disputes with Havramu Ayale and ethio 360 of Hatred Media is on money,the contribution made mire than millions for FANO but shared among tge ethio 360 and denied you tge share,still you are loyal to Eskinder Nega armed groups, so don't try to paint yourself green abd clean from what led to ethnic cleansings by eskinder Nega of yours in wallagga and Banishangul Gumuz😎

  • @peaceisgood9639
    @peaceisgood9639 24 дня назад

    ኢህኣዴግንና የህዳሴ ግድብን የተቃወመ መስሎት ግብጽ ሄዶ ወላሂ ጠብታ ውሃችሁን ኣንነካም በማለት የማለውና ያፈነደደው ብልጽግና : በህዝብ ግፊት ያ ማፈንደዱ ተቃውሞ ሲገጥመውና ግብጽ ፊቷን ስታዞርበት ዛሬ ደግሞ ዛሬ የግብጽ ሰራዊት ሶማሊያ መግባት ኣያሸብረንም ብሎ ሲፎክር ማየት ኣስገራሚ ነው::

  • @elwoyeyabelo3979
    @elwoyeyabelo3979 24 дня назад

    የፈንታሌው ሚዲያ ሰውዬ "ህወሃት ከጎጃም ፋኖ ጋር አብሮ ሊሰራ" ምናምን የሚሉ ተንታኝ ነን ባዮች እያለ እያንጓጠጠህ ሲናገር ነበር።ዝም አትበለው፤በሚዲያህ ላይ ቢያንስ ስደበው።

  • @wondwossensitotaw6066
    @wondwossensitotaw6066 23 дня назад

    Tultula

  • @greftdr
    @greftdr 24 дня назад

    Somali and Eriteria should consult their national interest with Ethiopia to have a sustainable development goal to alliveate living standard and long term harmony to build trust . weather Egypt tries hard to contain Ethiopian rise to regional power will have adverse effect between the two countries however ; which country alignes aginest the national interest of Ethiopia will
    invite horrible disastor to thier respective countries.

  • @nesratahir5115
    @nesratahir5115 24 дня назад

    ህብረቤሄራዊ ፈደረላዝም

  • @m.aabebe8065
    @m.aabebe8065 23 дня назад

    አንተ የፈለከውን ሁን። የተጣራ መረጃ በሚዛናዊነቱ ብቻ አቅርብ።

  • @admasuamare1684
    @admasuamare1684 24 дня назад

    አፈር ብላ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 23 дня назад

    ሙርከኛዉ ጁላ ተረኛ ነን ብሉዋል አንተም ወተህ ተረኛ ነኝ ብትል ይሻላል ማንም ያንተን ዉሸት የሚያምን የለም። ማነዉ አገር እያፈረሰ ያለው ?????

  • @nardosmulugeta6954
    @nardosmulugeta6954 24 дня назад

    Ermyas are you forgetting that Ertira and Somali are to independence country they have the right to have military relationship. Somali recently did the same thing with Turkey and Egypt. Why it bothered you then?

  • @banteamlakbenalfewo4830
    @banteamlakbenalfewo4830 23 дня назад

    እናንተ ገና ከሰነበታችሁ ብዙ ትሰራላችሁ

  • @mulu65
    @mulu65 24 дня назад +1

    ምን አገባህ ሱማሌም ኤርትራም እራሳቸውን የቻሉ አገሮች ናቸው የአለም አቀፍ ህግ ተከትለው ቢደራደሩ የነሱ መብት ነው አንተም አዋቂነኝ ካልክ የኢትዮጵያ መንግስትን ምን ማድረግ እንዳለበት ምከረው የመንግስት ባለስልጣናት አማካሪ አይደለህ ጀሮ ሰጠው ከሰሙህ ።

  • @wondwossensitotaw6066
    @wondwossensitotaw6066 23 дня назад

    Ato Ermias, you don't speak proper amharic sentence, you don't speak afano oromo and you don't use proper English words properly..honestly you shouldn't be on the media

  • @KidaneHadush-y4l
    @KidaneHadush-y4l 24 дня назад +2

    ኤርምያስ ኢትዮጵያ እያረገችው እንዳለ ግብፅም ከቤንሻንጉል ወይም ከጋምቤላ የተናጠል ግንኙነት ብታረግ ምን ትላለህ?

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great 24 дня назад

      Egna YeGambela ena yebenshangul hezboch be Ethiopiawinetachen anideradirem. Hule Ethiopian enwedalen ena enkoraleni beansaru Somalilands don't accept the authority of Somalia and the don't call them selves Somali. They are always against Somalia so don't compare us with other devoids😊

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 24 дня назад +1

    Ermiyas, you are absolutely right

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 23 дня назад

    You used to work for an organization supported by Egypt so why r u complaining