How to Make Easy and Quick Busbusa with Cream Recipeቀላል ፈጣን ቡስቡሳ በክሬም አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 56

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube Год назад +2

    ሰላም ሰላም አዶዬ እንኳንም ሰላም መጣሽ ወዴ ዋዉ በጣም ቆንጆ የሆነ የበስቡሳ አሰራረ ነው ዋዉ ከአሰራር እስከ አቀራረብሽ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ❤❤

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Год назад

    ሰላም አዶናዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ የቡስቡሳ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በጣም ያምራል ለአይን የሚማርክ አቀራረብ ነው የተባረከ ይሁን የኔ አንደኛ እናመሰግናለን ሼርርርር

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Год назад

    አዶናዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የሆነ የበስቡሳ አሰራር ነዉ በግሽጣ እንዴት ያምራል ኦ ሞያሽ እኮ ልዩ ነዉ አንደኛ ብያለሁ ሞያሽን ስላጋራሽን በጣም እናመሰናለን በርቺልኝ እህቴ ተመልሼ ሸርታለሁ 👌❤❤🙏

  • @culturetube21
    @culturetube21 Год назад

    ሠላም ሠላም አዶናይ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው ሀሪፍ አሠራር ነው

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 Год назад

    ውይ ሲያምር ለልጆቼ እሰራላቸዋለሁ በጣም የሚያምር ቡስቡሳ ነው የሰራሽው የኔ ቆንጆ like like

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 Год назад

    አዶናይ በጣም የሚጣፍጥ ልጆች በፍቅር የሚወዱት ምርጥ በስቡሳ ብበላው ብበላው የማልሰለች ቢኖር በስቡሳ ነው ከቡና ጋር ዋው ያሚሚሚሚሚ❤

  • @rgebeytube
    @rgebeytube Год назад

    ሰላም ሰላም እኳን ሰላም መጣሽ አዶናይ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ዋውውው ያምራል 👍👍👍

  • @achutube1688
    @achutube1688 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ነው ጎበዝ ነሽ

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 11 месяцев назад

    እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ ዋውው በጣም ቆንጆ ስራ ነው ወድጄዋለሁ ስላጋራሽን እናመሰግናለን❤🙏👍

  • @jonimercy
    @jonimercy Год назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን አዶናዬ ዋው እንዴት እንደሚያምር በጣም ቆንጆ ጣፋጭ የቡስቡሳ አሰራር ነው ያሳየሽን በነጭ እና በአረንጓዴ ከለር ልዩ ነው ሼር ስላረግሽን እናመስግናለን

  • @yeelsa
    @yeelsa Год назад

    ሰላም ሰላም አዶን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ የበዛ ይሁን ዋው የሚያምር ፣የሚወደድ፣ተበልቶ የማይጠገብ ሳታይ ብሉኝ ብሉኝ የሚያስብል በኮኮናት በቺዝ ያሸበረቀ በስቡሳ አሰራር ነው የሰራሽው የኔ ባለሙያ እጅሽን ፈጣሪ ይባርከው እናመሰግናለን በጣም 👌🙏

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Год назад

    አዶናዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋውውው የኔ ባለሙያ እንዴት ያምራል በጣም ምርጥ የቡስቡሳ እስራት ነው በጣም ጤናማና ቆንጆ የሚያምር የምግብ አሰራር ነው ሼር ያረግሽን ሁሌም እጅሽ ይባረክ በጣም ነው የወደድኩት ❤❤❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Год назад

    ሰላም ሰላም አዶናይዩ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ሲያዩት ብሉኝ ብሉኝ የሚል ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን 🙏 የምር አዶናይዩ አስጎመጀኝ እጂሽ ይባረክ 👌👌

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 Год назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን የኔ ልዩ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ ዋውውውው በጣም ቆንጆ አሰራር አቀራረብ ነው የኔ በለሙያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ❤😋

  • @ethioasterslifestyle9645
    @ethioasterslifestyle9645 Год назад

    ለዝህ ግሪም አሰራር ላይክ በጣም ያንሰዋል በርች የኔ ጋበዝ❤

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 Год назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔዋ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ግሩም የሆነ የሚያምር የበስቡሳ አይነት ነው የሰራሽው ቅርጹ እራሱ ሲያምር ይህንንማ አረቦች በፍቅር ነው እሚወዱት ለቡና ቁርስ እንግዳም ሲመጣ ደስ ብሎሽ የምታቀርቢው አይነት በስቡሳነው እጅሽ ይባረክ ብያለሁ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 Год назад

    ከዶናዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ቆንጆ!
    በጣም ምጥ የቡስቡሳ አሰራር ነው ሰርተሽ ይዘሸልን የመጣሽዉ በጣም ነው የወደድከት የእኔ ባለሙያ ሁሌም የምትሰሪያዉ ምግቦች እንደኛ ናቸዉ እናመሰግናለን ሼር ስላደረጋችሁ ❤

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አዶናዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ባለሞያ ሸር

  • @hargtube216
    @hargtube216 Год назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ዋውውው በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የስራሽው እጅሽ ይባርክ የኔ ባለሙያ

  • @Edenኤደን-ሽፎን
    @Edenኤደን-ሽፎን Год назад

    ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ አዶኒ እንኳን በስም መጣሽ በጣም ልዬና ተውዳጅ የቡስቡሳ አስራሪ ነዉ እንዴት ያምራል እጅሽ ይባርክ❤❤❤❤

  • @mayunegethio
    @mayunegethio Год назад

    አዶናየ ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኩዋን ደህና መጣሽ ዋውውው ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ 😘😘😘👌👌👌

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Год назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ አዶናዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የብስብሳ ክሬም ነው የሰራሽልን በጣም የሚያምር የሚያስጎመጅ የብስብሳ አሰራር ነው ያሳየሽን ዲኮር ያደረክሽው እራሱ ያምራል የሰሩ እጆች ይባረክልኝ❤

  • @Marthi723
    @Marthi723 Год назад

    ሰላም ላንች ይሁን አዶዬ የኔ መልካም እንኳን በደህና መጣሽልኝ የምታቀርቢልን ዝግጅቶች ባጠቃላይ አስተማሪና መረጃ ሰጪ ናቸው ዛሬም ምርጥ በስቡሳ ነዉ ሰርተሽ ያሳየሽን ተባረኪልኝ❤ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለምድራችን ይሁን እናመሰግናለን ክብር በይልኝ።

  • @HiyabAbraham
    @HiyabAbraham Год назад

    ዋው አዶናዬ በጣም ምርጥ የሆነ በስቡሳ ቆንጆ አሰራር ከቡና ጋር አንደኛ ❤

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ Год назад

    እንኳን ደህና መጣሽ አዶናዬ ብሉኝ ብሉኝ የሚል በአይን ብቻ የሚያጠግብ የብስቡሳ አሰራር ነው ያሳየሽን ክሬሙንም ራስሽ አዘጋጅተሽ በጣም ነው የወደድኩት ምርጥ ዴዛርት ነው በርቺ የእኔ ባለሞያ የሚሰሩት እጆችሽ ብርክ ይበሉ ከልብ እናመሰግናለን

  • @kalkidanethiopia1948
    @kalkidanethiopia1948 Год назад

    አዶናዬ የእኔ ዉድ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ!
    ዋዉዉ! ባይበሉትም ገና አቀራረቡ ያጠግባል ቡስቡሳን በክሬም መስራት እንደምንችል ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን የእኔ ባለሙያ አጆችሽ ይባረኩ👍

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n Год назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ባለሞያ አዴናዬ ❤❤እንደዚህ ቡስቡሳ ያምራል እንዴ የኔ ባለሞያ እንቺ ስለነካሽው ነዉ እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 Год назад

    እንካን ደና መጣሽልን እዳኑዬ በጣም ቆንጆ የኬክ አስራር ነው በጣም የተለያዩ ግበእቶችን ነው የተጠቀምሽበት እናመስግናለን ስላጋራሽን 🙏💕

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 Год назад

    አዶናዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኩዋን በሰላም መጣሽ የሚያምር ቡስቡሳ በክሬም በጣም ቆንጆ ከንግብአትሽ ጤናማ የሆነ የቡስቡሳ አሰራር ነው ያዘጋጀሽው በጣም ወድጀዋለሁ ❤👍🙏

  • @Bsrate
    @Bsrate Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንካን በስላም መጣሽ ውዴ 😍😍😍🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿

  • @shekalit
    @shekalit Год назад

    እግዚአብሄር ይመስገን አዱ አሪፍ ቆይታ ነው 👍👍

  • @elanahermontube
    @elanahermontube Год назад

    የኔዋ ዛሬም እንደተለመደው ያማረውን ጽድት ልቅም ያለውን ስራሽን ልታካፍይን ብቅ አልሽ ሲያዩት እራሱ እንዴት እኮ እንደሚያምር ዋው አበሳሰሉ እራሱ ቀስ ብለሽ በጥንቃቄ ነው ያበሰልሽው ይህንን ሰው ቤት ይዘን ብንሄን እግዳ ቤታችን ቢመጣ ከቡና ጋር በኩራት ማቅረብ የምንችለው አይነት ነው እጅሽ ይባረክ።

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 10 месяцев назад

    አዱዬ ሰላም ነሸልኝ የኔ ባለሙያ አረቢያን ፉድ በአይነት ነው የምታሳይን የዛሬው ደግሞ የበሰቡሳ አሰራር ነው ዋውው ምርጥ ነው ሼር ሰላደረግሸኝ አመሰግናለሁ ❤👍

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 Год назад

    ሰላም አዱዬ እንኩዋን ደህና መጣሽ ! የምወደውን ጣፍጭ ነው የሰራሽው። በስቡሳ ልዩ እና ተወዳጅ የአረቦች ጣፋጭ ነው። አሰራሩንም በደንብ ነው ያሳየሽን ! መጨረሻው እንዴት ያምራል ። የሰሩ እጆች ይባረኩ !

  • @i1987.
    @i1987. 11 месяцев назад +1

    HELLO HELLO MY SISTER 👋👋👋👋*********❤ VERY DELICIOUS 😋😋______🥰BON APPETITE******💙💙💙 GOOD LUCK MY SISTER 0:50 💙

  • @MeronSemere
    @MeronSemere Год назад

    😋🤤 adoro questo cibo betam meret yehon aserare new yasayeshen ejeshe yebarek adoye brava 👏😘

  • @raiytube4682
    @raiytube4682 Год назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን አዶና ልዩ የሆነ ዴዘርት አሰራር ነው በጣም ነው የሚያምረው እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ ነጭ በአረንጓዴ ያስጌጥሽበት መንገድ በጣም ያምራል ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን አዶናዬ እጆችሽ ይባረኩ

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 Год назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ አዱዬ ! ወይኔ በስቡሳ የመጨረሻ አሪፍ ጣፋጭ ነው። በቀላሉ ልናዘጋጀው የምንችለው ነው። አንቺ ደግሞ በጣም ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው። እንዴት አሳምረሽ እንዳቀረብሽው ❤ ኬክ ከውጭ ከመግዛት እንደዚህ ሰርተን ብንጠቀም የተሻለ ነው።ሼር ስላደረግሽን በ5ኣም እናመሰግናለን።

  • @adutesfafamily7814
    @adutesfafamily7814 Год назад

    የኔ ባለሙያ ደስ ሲል

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Год назад

    Adonaye ❤like share

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 Год назад

    Wow adonay yeny balmuya ye busebusa cream new yeserashlen endat yemyamer aserease new betam new yewededkut betay yetetkemshachu gebatuche aref nachu akerarebesh❤demu andeja new ejesh yebarekelg❤

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Год назад

    ዋው ምርጥ ነው አዶ በርቺ

  • @meganataliasinaga8058
    @meganataliasinaga8058 11 месяцев назад

    Very delicious cake 🎂 ❤

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 11 месяцев назад

    ሢያዮት እራሡ ሢያምር ቤተሠብ እንሁን

  • @medihntube
    @medihntube Год назад

    አዶናዬ ♥️♥️waa like share

  • @samiramatube5112
    @samiramatube5112 Год назад

    ሰላም ሰላም ወዴ እንኳንም ሰላም መጣሽ ዋው ነው ግን የጨመርሻቼውን ለተመልካች ግልፀ እንዲሆን የበለጠ ብትፅፊበት እያንዳንዱ አሪፊ ይመስለኛል በተርፋ ዋዉ ኑው ❤❤

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube Год назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝውዴ አሀዶናየ አለሽ😊

  • @kiddycakee
    @kiddycakee Год назад

    Selame Selame Adonaye Enkuwane Dehena metashe Betame konjo ye besebusa aserare new benedihe meleku alawekewem nebere emokerewalehu Ejeshe yebareke Betame Enamesegenalen ❤❤❤❤

  • @Etihobeauty2
    @Etihobeauty2 Год назад

    selam selamesh yebza adonayey enkan dehna metash wow yemgerm yebsbusa aserare new haer yargslen yena balmuya yesru egoh yebarku

  • @mekonenmamo-g8e
    @mekonenmamo-g8e 10 месяцев назад

    azebina

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 Год назад

    Adonaye selam lanchi yehun Enkuan dehna metash ende hulgizew leyet yal konjo aserar new yasayeshin Betam mirt yehon siyayut yemiyasgomej ye busbusa aserar yetetekmeshiw color yebelet asamerotal ejish yetbarek yehun❤

  • @KidstGebregeyorges
    @KidstGebregeyorges Год назад

    Selameshe yebeza Adonaye Enkuwane Dehena metashe wow Betame merete ye beaebusa aserare new fetane ena kelale gebeatochu hulu bebetachene yeminorun newena enemokeralen Betame Enamesegenalen selakafeleshen ❤❤❤

  • @habtechaklie2110
    @habtechaklie2110 11 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ Год назад

    Hallo, hallo, Adon. Friede sei mit dir. Möge Friede überall herrschen, wo du bist. Wow, schön, liebenswert, unersättlich. Iss mich, ohne zu sehen. Iss mich. Es ist köstlich. Es wurde von meinem Experten hergestellt. Möge der Schöpfer deine Hände segnen . Vielen Dank ❤❤

  • @LeonMatlab
    @LeonMatlab Год назад

    ገራሚ ነው👍👍 ቡስቡሳ ስትይ Basbousa ሚባለዉን አረብኛ ዘፈን ነው ትዝ ያለኝ😄 Busbusa ሚባል ምግብ ኣለ ለካን ሲያምር ግን ድርሻዮን አስቀምጭልኝ እህቴ