ይሟሟሉ |አምልኮ ከዘማሪ ሃይሚ ጋር|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 48

  • @prophethenokgirmajpstvworl8083
    @prophethenokgirmajpstvworl8083  Год назад +3

    Support_JPS_Tv_on #Gofundme👇
    #የነቢይ_ሔኖክ_ግርማን_አገልግlሎት_በጐፈንድሚ_መደገፍ_ለምትፈልጉ_ሊንኩን_ይጭኑ👇
    gofund.me/1e8aef46

  • @ethioamericann
    @ethioamericann Год назад +10

    ዘማሬ ሀይሚ በጣም ልዪ ነው አቀራረቧ መንፈስ በሞላው አነደበት ነው መልክቷን የምታስተላልፈው🙏🙏🙏 ተባረኪ እህታችን 🙏

  • @HanaHana-vm3sy
    @HanaHana-vm3sy Год назад

    ❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንንንንንንንንንንን ታባረክ

  • @yeweldashenafi6263
    @yeweldashenafi6263 2 года назад +8

    አምልኮማ የጓዳ ህይወትሽም ጭምር እንደሆነ በደንብ ያስታውቅብሻል! ሁሌም በመንፈስ መዘመር ይሁንልሽ እታለሜ!
    ሙዚቀኛው:- አንተም በመንፈስ ሙዚቃ መጫወት ምን እንደሆነ ገብቶሃል፤ ዘመንህ በቤቱ እንዳማረብህ ይለቅ!

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 года назад +1

      Ethiop.😡😡😡😡😡🇪🇹😡😡

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 2 года назад +1

      ዝማሬው ባለቤት አለው ያማጠችው ሳይሆን የሰማችውን ነው የዛመረችው
      ruclips.net/video/-J2MGeB_Vdg/видео.html

    • @yeweldashenafi6263
      @yeweldashenafi6263 2 года назад +3

      @@jesusloveyou5996 እንግዲህ ዋናው መዝሙር ሰጪ/ባለቤቱ መንፈስ ቅዱስ ይባላል። ከዛ ባለፈ ግን ህሊናም ዘመረችው ሃይማኖትም ዘመረችው ዋናው ቅዱሳን ይታነጹበትና እግዚአብሔር ይከብርበት ዘንድ ነው። ተባረክ/ኪ

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 2 года назад

      @@yeweldashenafi6263 አምልኮ ከ ጓዳ ከሰማይ መቀበል ነው ከሰጠሽው አስተያየት በመነሳት እንጂ በመንፈስ ቅዱስ ከሰማይ የተቀበሉ እና በ ስርቅርታ ድምፅ ያጣጣሙ አንድ አይደሉም እግዚአብሔር ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው አዲስ ዝማሬም በለሊት ይሰጣል እናም ዘማሪቱን ለመተቸት ሳይሆን ልክ በምጥ እንደተወለደ መዝሙር ስላስመሰልሽው ነው

  • @eleni9688
    @eleni9688 Год назад +1

    ዋው የእግዚአብሔር ጸጋ የበዛልሽ እህት ነሽ አሁንም በጸጋው እንድትቀጥይ የጌታ እርዳታ አይለይሽ ተባረኪልኝ

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን

  • @rebikaanna9421
    @rebikaanna9421 Год назад +1

    Amen amen amen eyesusi yichilal 💔💔☝️☝️☝️☝️

  • @hailumeskele5372
    @hailumeskele5372 Год назад

    Amen💐🙏!

  • @melakalemu3902
    @melakalemu3902 2 года назад +4

    ውውውውው እልልልልልልልልልልልል የእግዚአብሔር ክብር ያለበት አምልኮ እህታችን ብሩክ ነሽ። ይሞሞሉ ይቀልጣሉ መገኘትህን ሲረዱ

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 года назад +2

      Ethiop 🇪🇹✝️✝️✝️✝️🏞️🏞️🏞️

  • @dagimmengistu4836
    @dagimmengistu4836 Год назад

    amen

  • @biniamhailu2234
    @biniamhailu2234 2 года назад +2

    የእውነት እግዚአብሔር በኔ ሕይወት ሁሉን ይችላል፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡!!!!!! አባቴ …..ሁሉን …..ትችላለህ!!! በቃ፡፡

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 Год назад

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @tewodroswubalen4110
    @tewodroswubalen4110 2 года назад +4

    አቤት ህልውና ክብሩ እላይሽላያለው አብሮ ይክረም አደራሽ ብርክበይ ከምናምቴወች ተጠበቂ።

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Год назад

      ከአሲጨፋር ዘማርሆች አመልኬ ይሲዊርሺ እርሾ እዳይነካት እይተ የእዉነት የኢዬሱሲ ልጂ መሆንሺን አለባበሲሺ የመሰክራል::ተባረክ

  • @elsaterefe9396
    @elsaterefe9396 4 месяца назад

    You are blessed

  • @dagimmengistu4836
    @dagimmengistu4836 Год назад

    bizulnsh=amen=amen=amen

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 Год назад +1

    በእዉነት በመፌሲ ነዉ ምታመልኮ ወዳታለዉ ተባርክክልኝ

  • @sophiaa4289
    @sophiaa4289 2 года назад +3

    Gloey be to God stay blessed sis keep it wow its kingdom sound.

  • @meseretwoldie4074
    @meseretwoldie4074 2 года назад +3

    AMEN!!!!!

  • @gelanebiru905
    @gelanebiru905 2 года назад +1

    እሜን እሜን እሜን

  • @reirei5864
    @reirei5864 Год назад +1

    Uffffff

  • @lavishnailandmakeupstudio4534
    @lavishnailandmakeupstudio4534 2 года назад +2

    Ameleko endi nw

  • @gracejesus6881
    @gracejesus6881 2 года назад +7

    ዉድ እህታችን ስለአገልግሎትሽ ጌታ ይክበር! በዚሁ መንፈስ ከ----ፍ እንድትይ እጸልያለሁ፤
    ዝማሬዉ የእህታችን ህሌና ሲሆን እርዕሱ እግዘኪአብሔር ትልቅ ይላል፤ ከታች ባለዉ ሊንክ ገብታችሁ ተባረኩበት ከአመታት በፊት ብዙ የተሻገርኩበት ዝማሬ ነዉ… ተባረኩ፤
    Egziyabeher Telek - Hillu [OFFICIAL Music Video]
    ruclips.net/user/hillinamusic

  • @DebisaGelgelo
    @DebisaGelgelo Год назад

    😂❤

  • @asdetube8260
    @asdetube8260 2 года назад +1

    በረከታችን ነሽ ያስታውቃል በውስጥሽ ያለው አሬፈኩኩኩ

  • @buzebuze4941
    @buzebuze4941 2 года назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebare

  • @merryhaile3580
    @merryhaile3580 2 года назад +1

    Brother sami yemumualu melew piano gebtognal getan!!!! melkam negn

  • @Alemtsehayg87
    @Alemtsehayg87 Год назад

    መ!

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 2 года назад +6

    ruclips.net/video/-J2MGeB_Vdg/видео.html ህሊና ካሳሁን ችግር ምንድነው ?

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 Год назад +1

      🔰🙏🔰📖☦️☦️☦️🙌🙌🙌🙌

  • @tesfaytesfay6834
    @tesfaytesfay6834 Год назад +1

    ETHIOPIA. SUBSCRIBE. 📖☦️🕊️🕊️. 🙏🙏🙏🙏

  • @reirei5864
    @reirei5864 Год назад

    Uffffff