ስለ ቃልኪዳን ፖሊስ ያወጣው አስደንጋጭ መረጃ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 898

  • @yadituluu4574
    @yadituluu4574 4 месяца назад +150

    እውነት እውነት እላችኋለሁ የእናትና አባቷ ልብ እንደተሰበረ ያስታውቃል እነዚህ ደፍሪዎች እጃቸው ረጅም እንደሆነ ያስታውቃል በእውነት የአባቷ እንባ ይፍረድባችሁ ማንም ኢትዮጵያዊ እናት እና አባት በዚህ ደረጃ በልጁ አይቀልድም የድሃ እንባ ይፍረድባችሁ እግዚአብሔር አለ።ፍርድን ከእግዚአብሔር ነው የምንጠብቀው ፍትህ ለዚህ ቤተሰብ

    • @zahralama8064
      @zahralama8064 4 месяца назад +1

      አሜን

    • @hannabelachew101
      @hannabelachew101 4 месяца назад +1

      Justice for her. Where is justice ???

    • @sebleteketel1939
      @sebleteketel1939 4 месяца назад +1

      አሜን

    • @HusneyNurbez
      @HusneyNurbez 4 месяца назад +2

      ኧር በዛ የኢትዮጵያ ግፍ አላሀ ሀቃቸዉን ያውጣላቸው በጣምነዉ ሚያሳዝነው

    • @Fantastic-b9h
      @Fantastic-b9h 4 месяца назад +2

      ምን እርዳታ ልናሰባስብላቹህ ነው ያሏቸው ሚስኪኖች ይሆናሉ ዘንድሮ ዩቱበሮች እና ቲክቶከሮች አብደዋል እንጂ ሐኪም አይዋሽም ፖሊስም እንደዛው

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 4 месяца назад +8

    ኢትዮጵያ የኖሮ ዉድነት ሕዝቡን ፈጣሪን ከመፍራት አራቀዉ እግዚብሔር ምህረት ያድርግልን ባልፍነዉ ባልደከምነዉ በሰዎች ላብ በልቶ ማደርን መረጥን

  • @tgze2435
    @tgze2435 4 месяца назад +30

    አይ ድሓ ቢያወራ አይደመጥ ቢያወራ አይሳቅለት አይዞሽ እህቴ የማያዳላዉ አምላክ አለ ፍርድ ከላይ ነዉ

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 4 месяца назад +26

    እናትና አባትዋ ይቅረቡልን ከነሱ እንስማ

    • @duliti7133
      @duliti7133 4 месяца назад

      ቤታቸው ሂደህ ጠይቃቸው

  • @ClassAbc-b2j
    @ClassAbc-b2j 4 месяца назад +157

    ምን ያህል እጃቸው እረጅም እንደሆነ ነው የተረዳነው ደፋሪዎቹ እራሳቸው ፓሊሶቹ ናቸው።

  • @Hana-rb9kw
    @Hana-rb9kw 4 месяца назад +42

    የኔ እናት አይዞሺ ፍርድ ከእግዝሄር ነው

  • @hareggebre
    @hareggebre 4 месяца назад +2

    ወይ ዘንድሮ ማን ይሆን የሚታመነው እንደ ቤተሰቦቿ ምን ምላሽ አላቸው ይሄ ድራማ ነው የነሱን ምላሽ አሰማን መሲዬ🙏

  • @rahelritarita1009
    @rahelritarita1009 4 месяца назад +82

    እህቴ የእውነት አምላክ እሱ ይፍረድልሸ እንጂ ፍርድን ከምድር ላይ አትጠብቂ የእውነት በጣም ያሳዝናል ሁሉም የጁን ያገኘዋል

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 4 месяца назад

      እንዴ እናንተ አረ አስተውሉ አልተደፈረችም ገንዘብ ከናንተ ልትሰበስብ ነው ህዝቤ ንቃ እስከመቼ የሰማችሁትን ሁሉ ማመን ??

    • @weinnysissay659
      @weinnysissay659 4 месяца назад

      እውነት ከሆነ ነዋ ።ማመንም ይከብዳል

    • @HusneyNurbez
      @HusneyNurbez 4 месяца назад

      አዎ ወላሂ ​@@weinnysissay659

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 4 месяца назад +249

    ደፋሪዉ ባለ ስልጣን ወይም ባለ ሐብት ይሆናል እንጂ ፖሊሶቹ እራሳቸዉ ይመርመሩ ።

    • @ShitayeMideksa
      @ShitayeMideksa 4 месяца назад +3

      ባለጌ

    • @meheretadefris8903
      @meheretadefris8903 4 месяца назад +4

      Kedemeshign gefariw wey police nw wey yehon botalay Yale sew nw

    • @SebleGetachew-wo9wq
      @SebleGetachew-wo9wq 4 месяца назад +4

      ሁልጊዜ ተቃርኖ

    • @tgstlssn6778
      @tgstlssn6778 4 месяца назад +1

      አይ ድንቁርና እስከ መቼ እንዲህ ሆናችሁ ትኖራላችሁ ፓሊስ ውሸት ነው እያለ ጭራሽ የደፈራት ብለስልጣን ይሆናል ? 😃😃 ምን ያህል ጭንቅላታችሁ ከጥቅም ውጪ ሆንዋል ግን? እየተጭበረባችሁ ነው ብዙ አታላዩች አሉ እየተባላችሁ እናንተ እዛው በግድ ትደፈር ነው? 😄😄😄 እዚህ ላይ ኮሜንት የምትሰጡ ሰዎች የእውቀት ደረጃ ከ3 ተኛ ክፍል ያለፈ አይመስለኝም ብዙዎቹ

    • @dagmawitteketel799
      @dagmawitteketel799 4 месяца назад +2

      ​yehe belgna Aydelm tekkl Nw yetnagrut

  • @TsegaBelachew.
    @TsegaBelachew. 4 месяца назад +62

    እዉነትሽን እግዚያብሄር ያውጣልሽ 😢😢😢😢እኔ በበኩሌ ፓሊስን ማመን ያከብደኛል

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu 4 месяца назад +15

    እውነት ትቀጥነለች እንጂ አትበጣስ አይዞሽ እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ ከአንች ጋር ይሁን በደሙ ይሸፍንሽ አሜን 🙏

  • @tatibekele114
    @tatibekele114 4 месяца назад +114

    ልጅቶ ብትዋሽ እናትና አባቶ አይዋሹም ፕሊሶቹ ማፊያ ሆነዋል አውቀው ነው ይሄንን ድርጊት የሚሰሩት ፕሊሶቹ የሌባ ተባባሪ ናቸው እዳታምኑ የዝች ልጅን ሂወት እናትርፍ አንቺም እናትና አባቶን አቅርቢ መስማት እንፈልጋለን ብዙ ሰዋች ይሄንን ሚዲያ ክአሜሪካ ክኢሮፕ ነው የምንክታተለው የዝች ልጅ ነገር ተድበስብሶ እዳይቀር እግዚአብሔር ስም💔💔💔💔💔💔

    • @zahralama8064
      @zahralama8064 4 месяца назад +8

      ትክክል የፖሊሶቹም እነሱ ናቸው ማለት ነው እሷ ብትዋሽ አባትና እናት ይዋሻሉ ወሬኞች

    • @mississippiwenz8388
      @mississippiwenz8388 4 месяца назад +5

      ወላጆቿን ይሄን አላችሁ ተብሎ ደግሞ እስር ቤት እንዲገቡ ካልሆነ በቀር ሌላ የሚገኝ ፍርድ የለም

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 4 месяца назад +1

      ቆዩ እንዴት ሰው ሲድፍር ብፕአድባባይ ነው ወይ

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 4 месяца назад +3

      አይዋሹም ማለት አይቻለም የሰዉ ልጂ ለገዘብ ከዚህ በላይ ይጓዛል አለየሻትም ያቺ ትልቅ ሰትዮ የ16አመቱን ልጂ ካተ አላረገዝኩም ምናምን እያሉ አሁን ላይ እርግጠኛ መሆን አይቻልም

    • @700-j9j
      @700-j9j 4 месяца назад +4

      እኔ ይቺ ዪትበራ ነች ያናደደችኝ የነሱን ፓለቲካ ተከትላ ልጅቷን እንደገና ደፈረቻት በምስኪን ደሀ ብር ትሰራለች ባለጊዜ ሆና😢

  • @Herowars_cc
    @Herowars_cc 4 месяца назад +47

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን🥰🥰🥰

  • @yedideyagetahun5719
    @yedideyagetahun5719 4 месяца назад +17

    ፍትህ ለቃል ኪዳን ደፋሪዋቹ እራሳቸው ፖሊሶች ናቸው

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض 4 месяца назад +6

    ደፋሪወቹ እራሳቸው ፖሊሶቹ ናቸው እኒህ ጅቦች 😢😢😢 ፍትህ ለህቴ

  • @ramarama5784
    @ramarama5784 4 месяца назад +214

    ሲጀመር ልጅቱ ተናግራለች ክስክስ ጫማ ያደረጉ ናቸው ብላለች እራሳቸው ፖሊሶቹ ይሆናሉ የደፈሯት ወንጀል ፈፃሚዎቹ ፖሊሶች ናቸው ብለው ለህዝብ ለመናገር አፍረው ነው ፍትህ ለቃል ኪዳን ለድሃዋ 😥

    • @zahralama8064
      @zahralama8064 4 месяца назад +3

      ትክክል

    • @seyoumberhanutm9491
      @seyoumberhanutm9491 4 месяца назад +6

      አብራችሁ ነው እንዴ ድራማውን የሰራችሁት ?😂😂😂

    • @haymanotgebreyes9865
      @haymanotgebreyes9865 4 месяца назад +8

      መጀመሪያም ስትናገር ፖሊስ እንደደፈራት ጠርጥሬ ነበር😢 ስለዚህ ቀን ያወጣዋል😢አይ😢መድሀኒያለም ይፈርዳል ቀን አለው😢😢😢

    • @Penny-mq9pk
      @Penny-mq9pk 4 месяца назад +6

      @@seyoumberhanutm9491 seriously??? Tasafraleh

    • @ejigayehu-cq5bi
      @ejigayehu-cq5bi 4 месяца назад

      አትፍረድ​@@seyoumberhanutm9491ይፈረድብሐል😢

  • @BirtukanMuhammad-eg9iq
    @BirtukanMuhammad-eg9iq 4 месяца назад +215

    ፓሊሥ ራሡ በገንዘብ የተደለለ ይመሥላል ምን ፍትህ አለ ጭራሽ ኢትዮጵያ

    • @GjgGnjjk
      @GjgGnjjk 4 месяца назад +1

      Errr wedeza laba whola tekaraney jeloche

    • @GjgGnjjk
      @GjgGnjjk 4 месяца назад

      Molacha laba gezawe laba

    • @meklitk.9703
      @meklitk.9703 4 месяца назад +2

      Ere lijtua arada mehonwa new enji ende wantiya erdata endisebseblat fela new. Wantiyam bithon tdeferku sitl kerma keza Lela Tarik wust gebach

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 4 месяца назад

      100%👍👍👍👍👍

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 4 месяца назад

      ልክ ነው ።

  • @haymanotfentaw4793
    @haymanotfentaw4793 4 месяца назад +27

    ያወጣዉ ፖሊሥ ይጠየቅልን አላምናችሁም ሣትደፈር እደዛ አትልም

  • @Lore9072
    @Lore9072 4 месяца назад +149

    ችግሩ ፖለሲ ጋር እንዳይሆን

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 4 месяца назад +4

      እራሳቸው ናቸው ምክንያቱም የጫማቸውን ምልክት ተናግራለች

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 4 месяца назад

      100%

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 4 месяца назад +6

    በጣም. ያሳዝናል. ፍርድ. ከ. ኤግዚሃበርይ. ይምጣልኝ. አቦ.

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 4 месяца назад +17

    ምን ምን 😢😢😢
    የናትና የአባቷስ ልቅሶ ምን ይሉታል
    እረ መሲ ተረጋጉ ፖሊሶችንስ እዴት እንመናቸው

  • @imafghan1942
    @imafghan1942 4 месяца назад +6

    የሠራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር እሱ ይፍረድሽ
    ይቺ አለም እኮ ለድሆች አትሆንም 😢😢😢

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 4 месяца назад +19

    በስማም በቃ ሀገራችን እዲህ ባዶዋን ያለ ህግ ቀርታለች ማለት ነው

  • @aseayseuf9242
    @aseayseuf9242 4 месяца назад

    ሱባሀነላህ

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646 4 месяца назад +3

    ከሰደበኝ የነገረኝ አለ ተረቱ ያንቺ ይባስ

  • @sarataye1137
    @sarataye1137 4 месяца назад +8

    ደሀ ስሙ አያምርም አለ የሀገሬ ሰው....ፈራጅ ፈጣሪ ነው🙏😭

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 4 месяца назад

    እሽ ውዴ ኑሪልን የኔ ማር❤❤❤❤❤

  • @ZuzuZuzu-xc4ph
    @ZuzuZuzu-xc4ph 4 месяца назад +35

    በእርግጠኝነት ይሄን ያረገው ስልጣን ያለው ሰው ወይ ከፖሊስ አንዱ ነው ለመሸፋፈን ነው አልተደፈረችም የሚሉት ሲጀመር ይሄን ጉዳይ አጀንዳ አርገው አይከታተሉም ከግለሰብ በቀር አይ ሀገራችን ስያሳዝን

  • @comcell3831
    @comcell3831 4 месяца назад +38

    እውነተኛውን ነገር እግዚአብሔር ይወቀው😭 እኔ አላምንም ደፋሪው ፖሊስ ይሆናል😢

    • @duliti7133
      @duliti7133 4 месяца назад

      ሂድና ፓሊስ ጣብያ ምስክር ስጥ

  • @econneconn9094
    @econneconn9094 4 месяца назад +17

    በነገራችን ላይ አንቺም ሸገር ኢንፎ ንክክለኛ መረጃ የምታገኙበት እያልሽ ነው እና ምንን እንመን ፈጣሪ እውነተኛ ዳኛ ነውና ሁሉም ፍርዳቸውን ያገኛሉ

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 4 месяца назад +76

    አማኑኤል ሆስፒታል ዻዉሎስ ሆስፒታል ማስረጃ ማዉጣት ይችሉ ነበር ፍርድ ከእግዚአብሔር ነዉ

    • @AsAs-yk7hm
      @AsAs-yk7hm 4 месяца назад +1

      ወላጆችዋ ቢቀርቡ አሪፍ ነው

    • @AsAs-yk7hm
      @AsAs-yk7hm 4 месяца назад +1

      ቤተሰቦችዋ እጅ የሀኪም ማስረጃ የግድ ይኖራቸዋል እውነት ተደፍራ ከሆነ

    • @selamgebreselasse1719
      @selamgebreselasse1719 4 месяца назад

      Balefew betesebochiwa sinageru semchalew betam new miyasazinut beteley enatwa ….😢😢😢

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 4 месяца назад +12

    ፍርድቤት ያላየውን ሀቅ ፈጣሪ ያየዋል እናም ፍርዱን ፈጣሪይስጠው

  • @ኩሩሀበሻይት
    @ኩሩሀበሻይት 4 месяца назад +68

    ይሄ የፖሊስ ሴራ ነዉ ጉድ ጉድ ፈረተዉ ወይም በገንዘብ ተደልለዉ ነዉ ፖሊሶቹ

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 4 месяца назад

      እኮ

    • @GjgGnjjk
      @GjgGnjjk 4 месяца назад

      Errr jelafo sew eko gezebe Bem ensebesebe new eyalew sew laba whinwale

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646 4 месяца назад +1

    መሰረት በጣም በጣም ጠላሁሽ ፈጣሪም ይጥላሽ አሜን

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 4 месяца назад +89

    በስምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ምን አይነት የተረገሙ ፖሊሶች ናቸው ስለዚህ እንደተናገሩት ከፖሊስም ተባባሪ አለበት ማለት ነዉ የእጃችሁን እግዚአብሔር ይስጣችሁ 😢😢 መቼም ቀን አለው ለሁሉም😢😢😢😢😢

  • @KdstMtke-k6q
    @KdstMtke-k6q 4 месяца назад +4

    ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ሰው ደግሞ ሰበብ ነው እግዚአብሔር የስራቸውን ይሰጣቸዋል የደሀ እንባ የማይታበስባ ሀገር😢😢😢😢😢

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 4 месяца назад

    እግዚአብሄር ይርዳሽ😢

  • @ledetadera328
    @ledetadera328 4 месяца назад +15

    ይህ ያክል ድፍረት አታገኝ ችግሩ ሳይደርስባት እንዴት ሙሉ ፎቶዋን ታወጣዋለች ? ምንም አልባት ፖሊስ ደግሞ ይመርምር

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 4 месяца назад +30

    የኔ እናት አይ አገር ባዶ ድሩዬ መግስት አዉሬ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 4 месяца назад +4

    የኔ ወድ አይዞሽ ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @KaliKali-m5o
    @KaliKali-m5o 4 месяца назад +3

    ከጀመረ ፉትህ የለም አገራችን የደፈራት በለጊዜ ነዉ ማለት ነዉ

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 4 месяца назад +3

    ቃል ኪዳን ጸበል ሂጂ በቃ ፍትህም መፍትሔም ፈውስም የምታገኚው እዛ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ህመምሽን የምታውቂው አንቺ ብቻ ነሽ።

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie6261 4 месяца назад +16

    ረ በጣም ያሥጠላል እነዛ ሚስኪን ሠወች እደዚህ አይሰሩም መች ህግ አለ ለተበዳይ መቸ ተደርሶ ያውቃን

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 4 месяца назад

      ትክክል ባጣም ያሳዝናል

    • @GjgGnjjk
      @GjgGnjjk 4 месяца назад

      Sew eko gezebe magegn new yefelgew

  • @loveethiopian2686
    @loveethiopian2686 4 месяца назад +1

    አውነት ነብስ ይማር ካልን ቆየን እኮ

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 4 месяца назад +2

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስስስ ማንንን እንመን ቃልኪዳንና ቤተሰቦቿ ወይስ ፖሊሶችን ፈጣሪሆይይይ አተ ተናገር እኔ ዝምልበል 🤲🤲🤲 ኦግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @eyutube7776
    @eyutube7776 4 месяца назад

    ይህ ትክክል አይደለም ውጤቱ በብር እደተቀየረ ግልፅ ነው

  • @LamlamAl
    @LamlamAl 4 месяца назад

    ህግ እኮ የለም ሀገራችን ከሞትን ቦኃላ ነው በደረሰብን በደል የምንታመነው

  • @jemilafaqqih1024
    @jemilafaqqih1024 4 месяца назад

    ያአላህ 😭😭😭

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox27 4 месяца назад

    ባለ አደራችንን እንዳይነኩብን

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 4 месяца назад

    Mesiye geta yebarkesh behak mesrat selam alew tebarekilegn ❤️♥️🙏

  • @tsigeredasenbete4234
    @tsigeredasenbete4234 4 месяца назад

    እግዚአብሔር እውነቱን ይፉረድ🙏 እዉነተኛ ዳኛ እግዚአብሔር ብቻ ነው!!!

  • @Zuhafamily
    @Zuhafamily 4 месяца назад

    የፖሊሶቹ የራሳቸው ሰዉ ይሆናል የደፈራት በጣም ያሳዝናል

  • @sartt4085
    @sartt4085 4 месяца назад

    ፍትህ የሌለበት አገር

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 4 месяца назад +15

    አይ ፈጣሪ ሆይ ፍርድ ካንተብቻ ነው😥😥😥

  • @wubaddis6745
    @wubaddis6745 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይፈርዳል!

  • @alemtsegaye4211
    @alemtsegaye4211 4 месяца назад +1

    ደፋሪዎቹ ፖሊሶች መሆናቸዉን ያሳያል።

  • @jcdh-lx2ut
    @jcdh-lx2ut 4 месяца назад +6

    ደፋሪዎቹ እራሳቸው ፖሊሶቹ ናቸው አይይይ ድህነት አይኑ ይጥፋ💔💔💔😭😭😭

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 4 месяца назад +3

    ይሄንን መግለጫ ያወጣህ ፓሊስ በእውነት ቤቤታችሁ ይድረስ ነው የምለው ምን ያህል ልብ እንደሚሰብር ።

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 4 месяца назад +20

    እኔ አላምንም ይሄ ውስጡ ወይራ ነው የሰው ፍርድ ጠማማ ነው የእግዚሐብሄር ፍርድ ተክክል ነው እሱን መጠበቅ ይሻላቸዋል ይሄ ቤተሰብ ሰው በዚህ ልክ ይዋሻል ብዬ አላስብም ምን ሊገኝ በራስ ላይ መከራ ማወጅ ወይ ጉድ

  • @CiganZubara-zv5wx
    @CiganZubara-zv5wx 4 месяца назад

    እነዚህ ደፋሪወቹ እራሳቸው ፖሊሶችናቸው ማለትነው😢😢😢😢😢

  • @aminataminatahmede1901
    @aminataminatahmede1901 4 месяца назад

    ልዩነሺእድሜናጤናይስጥሺ

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 4 месяца назад +4

    እግዚአብሔር እውነተኛ ፍርዱን ይፍረድ እንጂ በበኩሌፖሊስ ያወጣን ማስተባበያ አላምንም

  • @zelalemwubshet7226
    @zelalemwubshet7226 4 месяца назад +1

    መስዬ እናመሰግናለን እኔ በጣም አዝኜ ነበር ትክክለኛ መረጃን አጣርቶ መቀበሉ ተገቢ ነው🙏🙏🙏

    • @haymanotgebreyes9865
      @haymanotgebreyes9865 4 месяца назад +2

      ኧረ ባክህ መሲ እራሷ የፖሊስ መረጃው ውሸት መሆኑን እያወቀች ነው ያቀረበችው😢

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 4 месяца назад +1

      ቢንስ እናትናአ አባት እደት ይዋሻል ልጅቷስ ሙሉ ፎቶዋን እደት ታወጣለች😢😢😢

  • @saqitewatube
    @saqitewatube 4 месяца назад

    የተረዳሁት ነገር ቢኖር የደፋሪዎች እጅ እረጅም መሆኑን ነው😢😢😢😢😢

  • @DianMebratu
    @DianMebratu 4 месяца назад

    ውይ ጉድ ምን አይነት ዘመን ደረስን

  • @MariamBeza
    @MariamBeza 4 месяца назад +7

    በፍፁም ውሸት ሊሆን አይችልም እውነታውን ማጥፋት የፈለገ ሰው ይኖራል እንጂ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ

  • @taybat536
    @taybat536 4 месяца назад +16

    ተሰዉ ፍርድ የአላህ ፍርድ ይበልጣል ኢንሸአላህ ቢዘገይም አላህ ይፈርዳል አላህ ተተበዳይ ጎን ነዉ

  • @RoseJosh-wq3nz
    @RoseJosh-wq3nz 4 месяца назад +3

    መሲ በጣም አዘንኩብሽ

  • @Emuye-w8q
    @Emuye-w8q 4 месяца назад

    ፍርድ የእግዚአብሄር ነዉ አይዞሽ

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 4 месяца назад +178

    ፈሪ ፈርታቹ አጠፋቹት አይደል ከድሀ ጋር የሚቆም የለም

  • @sarataye1137
    @sarataye1137 4 месяца назад

    በፍፁም ቤተሰቦቿ ይዋሻሉ አልልም!!!???

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 4 месяца назад +1

    ከእናት ከአባት እና ከተጎጂዋ በላይ ምን ምሥክር ያስፈልገዋል፡፡ አምላክ ሆይ ዕውነተኛው ዳኛ አንተ ነህ ፍርዱን ለአንተ ትተናል

  • @getinetgetu-ux8ed
    @getinetgetu-ux8ed 4 месяца назад +55

    ልጅቷ እኮ ለፖሊስ አመልክታለች ። መጀመሪያ ህክምና ከምትከታተልበት ሆስፒታል ለምን ወደ ዳግማዊ ሚኒሊክ ወሰዷት ? አሁንም በህክምና ላይ ነች ። ይሄ ደግሞ ንጹሀኖችን የማፈኛ መንገድ ነው ። ፍት የሚጠይቁትን እንዳይጠይቁ የማድረጊያ መንገድ ነው ።

    • @elda554
      @elda554 4 месяца назад

      በትክክል የመንግስት ውንብድና ነው ነገ ላቀደው ገሀዳዊ ጭፍጨፋ ሆነ መድፈር አስቀድሞ በፖሊስ ና በሚዲያ ውሸት ነው እያለ ሊያፍን ነው

    • @zahralama8064
      @zahralama8064 4 месяца назад +2

      ትክክል

  • @sebleteketel1939
    @sebleteketel1939 4 месяца назад

    ኢትዮጵያ ሀገራችን በሁን ሰአት የአጭበርባሪዎች ጊዜ ነው ይገርማር እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው ማን ልጁን ተደፈረችብኝ ብሎ በውሸት አይወጣም

  • @selammic4377
    @selammic4377 4 месяца назад +1

    በዚ ደረጃ እስከቤተሰቡዋ አትዋሽም አጣሩ ፍትህ እንዳይዛባ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 4 месяца назад +39

    በእውነት ልብ ይሰብራል የዚችልጅ 😢😢😢እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ። ደሀ የማይኖርበት ሀገረ😢😢😢ሆኑዋል😢😢 እስኪ ጥሩ ደግ ሰዎች ከሀገረ ወጣት እንድሰራ አድርጉዋት😢😢መቼ ተከታተሉ😢⁉️⁉️

    • @SebleGetachew-wo9wq
      @SebleGetachew-wo9wq 4 месяца назад +1

      ይኸ ሲስተም ጎፈንድሚ መሸቀያ ነው አድራሻዋን ጠይቃችሁ ቸክአፕ አርጉና እውነት ከሆነ ያኔ ትደርሳላችሁ

    • @ተዉኝበቃ
      @ተዉኝበቃ 4 месяца назад

      አልተደፈረችም ብር ፈልጋ ነው 😂😂

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 4 месяца назад

      @@ተዉኝበቃ ደነዝ

  • @emuzakiremuzakir5306
    @emuzakiremuzakir5306 4 месяца назад +1

    ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ ያስጠላል ሁሉም ሀሰተኛ ዩቱበሮች መያዝ አለበት

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 4 месяца назад

    በስማአም ምን ጉድነው

  • @derejeabdisa1294
    @derejeabdisa1294 4 месяца назад

    ፕሮፌሽናል ❤

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 4 месяца назад

    ትክክል መልክተኛው

  • @Spurgeo
    @Spurgeo 4 месяца назад

    What!? Be'Fiker'sizem Sim Yewoga!!! Amiiin. Haloliya.

  • @SaferryshYar
    @SaferryshYar 4 месяца назад

    ከህግ አካል እውነት ይገኛል ብሎ ማሰብ መጠበቅ ሞኝንተ ነው

  • @meskyyo
    @meskyyo 4 месяца назад +1

    ፓሊስ ሙሉ መረጃ መስጠት እና ወላጅ ነን ያሉትም ሰዎች መጠየቅ እና በሚዲያ መቅረብ አለበት ቀላል ነገር አይደለም ትልቅ ሽብር የፈጠረ ነገር ነው

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 4 месяца назад

      ሚዲያ ላይ ብትቀርብ ማን ያምናቸዋል ምድር ማፊያ ሌባ ሁላ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 4 месяца назад

    አይ ህዝቤ ሆይ እውነት ግን ሁሉም አይቶ የሚፈርድ አንድ አምላክ እንዳለ ዘንግታቹሃል ግን ስለ ሁሉም ነገር አንድ ቀን ደፋሪዎች የእጃቸው ይሰጣቸዋል ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው 😢😢

  • @tsionmengistu1389
    @tsionmengistu1389 4 месяца назад +3

    ፖሊስ ትክክል ነው።ኢትዮጵያ ሀገሬን ህግ የሌለባት ፍትህ የሌላት ለማረግ የሚሰራ ስራ ነው❤ኢትዮጵያዬ ወደፊት ቅደሚልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ 4 месяца назад +1

    ጉድ ነው ውሽቶ ነው አቤት ብልግና ለፖሊሶች🙏🙏

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 4 месяца назад +4

    በበኩሌ እውነታው "የህግ አካላት" እንደተናገሩት እንዲሆን ምኞቴም ፀሎቴም ነው!
    🙏🙏🙏
    ምንም ችግር መከራም ቢሆን ለሴት ልጅ ከመደፈር ሺህ ጊዜ ይሻላል።
    ሊሆን የሚችለው ሁለት ነገር ነው።
    አንደኛው ተደፍራች።
    ደፋሪው (ደፋሪዎቹ) እጃቸው ረ.....ጂም ባለጊዜ ሆነው እውነቷን ሊያዳፍኑት እየተሯሯጡ ነው።
    ሁለተኛው ልጂቷ ድንገተኛ የአዕምሮ መረበሽ ገጥሟት ያልተፈፀመ የማይታየው ነገር እየታያት ነው።
    የምንሰማው ሁሉ ጆሮ ጭውውውው የሚያደርግ ነው።
    ፈጣሪ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን!
    🤲🤲🤲

  • @alemalem7798
    @alemalem7798 4 месяца назад

    ተአምር ነው ዘንድሮ 😢😮

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 4 месяца назад +4

    አንዳንድ ግለሰቦች የመንግሰት ጥላቻቹን በልክ አድርጉት ሰላም ለምድራችን

    • @senaitnegash4523
      @senaitnegash4523 4 месяца назад +1

      ቲ ኮተት የምናባክ መንግስት ነው?መንግስት የሌላት ሀገር ከሆነች እኮ 6 አመት አለፋት አታለቅልቅ አለቅላቂ ካድሬ

    • @mesfinmesfinmesfin1390
      @mesfinmesfinmesfin1390 4 месяца назад

      @@senaitnegash4523 ምላሰ ብቻ መንግሰትማ ሰላለ አይደል እያለቀሰክ ያለከው በል እንግዲ ቻለው እኔማ ካድሬ ምትለውንም አይደለው ሰረሀትና መንግሰት አክብሬ በሰው ሀገር በሰላም ወጥተን አሰተምረን እየኖርን ነው ሀየህ ጋጠወጥነት ገና ያሰገርፈሀል

    • @senaitnegash4523
      @senaitnegash4523 4 месяца назад

      @@mesfinmesfinmesfin1390 እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ የተረገመ መንግስት የሚያስተዳድራት ሀገር ላይ ስላልሆንኩ።ለህሊናህ ኑር አትሽለጥለጥ አንተም እህት እናት አለህ ሚስት ልጅ ሊኖርህ ይችላል ደርሶብህ እየው ክፉ

    • @mesfinmesfinmesfin1390
      @mesfinmesfinmesfin1390 4 месяца назад

      @@senaitnegash4523 ያልኩህ ይኤንን ነው እኔማ ሀገር አይደለውም ግን ቢያንሰ ሀገር ላለሁ ሕዝብ ቤንዚል አታርከፈክፉ በት እያልኩ ነው

  • @Meskifiker
    @Meskifiker 4 месяца назад

    ድሃ አይጣላም ከ ውሃ 😢😢 ደበዳይም ተከሳሽም ያው ድሃ ነው እውነታው ለእግዚአብሔር

  • @AchilleAchille-c2i
    @AchilleAchille-c2i 4 месяца назад +1

    የናተም ሚዲያ ጥንቃቄ ያድርግ

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    ፍትህ የለም የምንለዉ በምክንያት ነዉ😢

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np 4 месяца назад +3

    መርማሪው ይመርመር ማለት የዝህን ግዜ ነው
    ግራ የሚያጋባ ግዜ ላይ እየኖርን ወደታች እጅ ወደ ላይ ጠፋ

  • @MisoTdsat
    @MisoTdsat 4 месяца назад

    ችግሩ ፖሊሲ ጋር እንዳይሆን የእራሳቸው ስራ ነዉ😭😭

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 4 месяца назад +6

    ፖሊሶቹ እራሳቸዉ ናቸዉ ሌቦች ለገንዝብ ብለዉ የዝችን ህጻን ልጅ ህልሟን ያጨለሙት😢

    • @duliti7133
      @duliti7133 4 месяца назад

      የምን ገንዘብ?

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 4 месяца назад +2

    የደፋሩት ፖሊሶች ናቸዉ በቃ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 4 месяца назад

    መሰረት ላቺም ትልቅ ትምህርት ይሁንሽ አዝነሽ አሳዘሽን ለገንዘብ ተብሎ የማይደረግ የለምና ተጠንቀቂ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @medicoffeeshow3758
    @medicoffeeshow3758 4 месяца назад +1

    በሀገራችን በጣም ብዙ ለገንዘብ ብለው ያልተፈጠረ ታሪክ የሚተርኩ በዝተዋል ሁሉም ነገር ከባድ ጉድ ነው !!!

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i 4 месяца назад

    እውነቱን የሚያውቅ ፈጣሪ ብቻ ነው ፍርድ አለ ከሰማይ

  • @bilenesuye7776
    @bilenesuye7776 4 месяца назад +3

    እዉነት ህግ የለለበት ሀገር ደፉሪዎች እናተ ናቹ ለካ ወደ ማን እንጨሀለን ጌታ ሆይ እንደ ራሔል እንባ 😢እግዝአብሔር ይመለከት አዞሽ እህቴ