አራሹ ገበሬ መች ጠመደ ዛሬ ?!!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • ማሩ ባላገሩ እናንተን ሊያዝናና ይሄው ጉዞውን ቀጥሏል። ከናንተ ሚጠበቀው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡ እንድትሆኑ ነው።
    ይመቻችሁ

Комментарии • 303

  • @birtukanbekele859
    @birtukanbekele859 3 года назад +36

    ሂወት ማለት ይችናት ፈጣሪሆይ ለዚህ ለመልካም ህዝብ ብለህ ሀገራችንን ሰላም አዉርድልን

  • @zharazhara2130
    @zharazhara2130 3 года назад +9

    ማርዬ አንድ ቦታ ቁማችሁ ወሬ አታብዙ አገራችንን ዘወርወር እያላችሁ አሳዩን

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 3 года назад +12

    ከክፍት ከተንኮል ከምቀኝነት ነፃ የሆነ ማህበረሰብ
    ሴቶች ከዱቄት ነፃ የተፈጥሮ ውበት ያላቸው
    ፍቅር የሆነ ህዝብ ማለት ገጠር ነው
    ለናንተ ለቀናዎቹ ሲል አገራችንን ስላም ያርግልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @alemayehug.mariammehari7143
    @alemayehug.mariammehari7143 3 года назад +16

    ለነዚህ ጀግና እናት እህቶቻችን ክብር ይገባቸዋል 🙏🙏🙏 በልልኝ ማሩዬዬ

  • @ፈቲወሎደሴ
    @ፈቲወሎደሴ 3 года назад +19

    የሴት ወንድ አየሁ🙆🙆🙆🙆🙆🙆አቦ ክብር ለናቶች

  • @የኢቶጲያልጅ
    @የኢቶጲያልጅ 3 года назад +20

    ክብር ይገባችሁአል የኛ ጀግኖች ጅግና ጀግና ናችሁ ጤፍ ሲያዋት ስራዋ ቀላል ናት ጤፍ ያልተወደደ ግን ምን ይወደድ

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 3 года назад

      ደምሪኛ እህትዋruclips.net/video/x-70JsNu2DA/видео.html

  • @አማረሀሊማ
    @አማረሀሊማ 3 года назад +7

    ወያኔ ትግሬውችፈጣሪ አይታችሁሠምታችሁ የማታውቁት በላይወረድባችሁ እንደዚህተገላተው ሲያረሙ ሲጉለጉሎ ውለው 600ገቤሬ ማተታረዶ እፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ

  • @የወግድዋቆጆ
    @የወግድዋቆጆ 3 года назад +8

    አደኛነኝ እደኔ ማሩን የሚወዲ ያሳዬኜኝ👍👈

  • @muhammadgama6367
    @muhammadgama6367 3 года назад +12

    ሰላም ማሩ እንደምን አላህ የገጠር ባህል ወግአችንን ስለአስታወስከን እናመሰግናለን ሰላም ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ

  • @moddawa1037
    @moddawa1037 3 года назад +13

    ማሩ በጣም ነው ያማረበት፤ የወረዳ አስተዳዳሪነቱን ከኢድሪስ ዐሊ ላይ ማሩ ሳይረከበው አልቀረም ፤ ለማንኛውም ስንታየሁ መሀመድ አድናቂህ ነኝ

  • @ፈቲወሎደሴ
    @ፈቲወሎደሴ 3 года назад +8

    ኢትዮጵያ በሴቶች ብትመራ ታድግ ነበረ ወንዶች ተሰባስበው እየዘረፉ ደሀ አደረጓት

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 3 года назад +11

    የምትሰሩትን ሁሉ የተባረከ ይሁን ፣ እግዚአብሔር ይባርክላቹ የግብርና ሂዎት ቀላል አይደለም አቤት ልፋት እንኳን ለሴት ልጅ

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 года назад

      ኤልሳየ ሰብስክራይብ አርግኝ

  • @ካሊድወግድ
    @ካሊድወግድ 3 года назад +9

    ማረ እካን ከሰው ላያ ከቀፎው በጠፍበት ዘመን አተላያ እያየሁ ነው❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @تاازتنه
      @تاازتنه 3 года назад +1

      ይከኛዉ ወድነዉ ሴትአይደለችም

  • @ellyasjemal1798
    @ellyasjemal1798 3 года назад +7

    በእውነት ማሩ እደዚህ የገበሬው ኑሮ ማሣየትህ ክብር ይገባሀል 2ታችሁም አይዞአችሁ የገበሬ ልጂነን መነሻችን

  • @procell803
    @procell803 3 года назад +11

    የድንግል ማርያም ልጅ አገርራችንን ሰላም ያድርግልን ወጦ ከመቅረት ይሰውረን ለናተ ሲል ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን

  • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 3 года назад +9

    ጭቃው ሳስፈራ ውይ እደት ነው የሚታረሰው በዚህ አንደኛ ዝናብ ጀግና
    ናቸው ከምር

    • @noorianoori3754
      @noorianoori3754 3 года назад +1

      ክክክክ እስከ ቅንጭላት መግባት ሲቀረኝ ስዴት መጣሁ የኛ ሰፈር እንዴዚ

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት
    @መቅደስየፋኖዎችእሕት 3 года назад +3

    ለዚህ የዋህ ገበሬ ጦር😭 አይገባዉም

  • @zdzd8887
    @zdzd8887 3 года назад +3

    እደት ነው በዚህ በጭቃ የሚያርሱት ለበሬወቹም ከባድ ነው

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 года назад +11

    እንኳን ለጻድቁ አቡነ አረጋዊ በዓል በሰላም አደረሳቹህ፤አንድየ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን፤ ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ
    ሁኑ!!!

  • @hananseid7949
    @hananseid7949 3 года назад +6

    ዋው የሴት ጀግኖች እረጅም እድሜና ጤና ተመኝሁ

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 3 года назад +5

    እሠይ ጤፍን እንዴት እንደምናመጣዉ አሣይልንማ ክብር ለገበሬ እና ለገበሬ ልጆች

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 года назад +4

    ይሄ ነውየእኛቤተሰቦች ለእነዚህ ጦርአይገባቸው አላህ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 3 года назад

      ደመሩኛ በቅንነትruclips.net/video/x-70JsNu2DA/видео.html

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam1366 3 года назад +4

    እደዚህ በጭቃ ሲታረስ አይቸ አላቅም በሬቹ ይጎዳሉ ጤፍም ከሆነ ጥሎ ካደረ በጥቅጣቆ ነው

    • @Hነኚገጠሬዋ
      @Hነኚገጠሬዋ 3 года назад

      አወ እደዛነዉበኛገር በበጎችበከብቶችበግርይረገጣልእጂአይታረስም

  • @neimayimar1376
    @neimayimar1376 3 года назад +4

    ኧር ማሩ ቢጫቀሚስ የለበሰው ወንድነውምነካህ የሴትና የወንድፊት መለየት የማይችል ማነው ጀግና አራሽ እናቶች አሉ አስታወሰኝ በጭቃናበዝናብ ካባቴጋር እደከርነበር ለጤፊ አርሙስ ጤፍ ምግቦብቻ

    • @adamtalent3559
      @adamtalent3559 3 года назад

      እኔም እኮ ግራ ገባኝ ወንድ ነው የምትመስለው

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 3 года назад +4

    ረጂም እድሜና ክብር ለእናቶች አላህ አብዝቶ ይስጥልን! ግን ዋሽታችሁ ነው መርየም የምትሉት ወንዱን ሰውየ ነው እረ ቱ

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 3 года назад +5

    ማሩዩ የኛ ጎበዝ እድህ አስተወሰውቅ ገበሬ።ጀግና ነው

  • @Mነኝወሎየዋ-g5u
    @Mነኝወሎየዋ-g5u 3 года назад +6

    ነቅነቅ አርገው አይዞህ እንጅ አላለችውም 😂😂😂😂😂😂😂😂👌👌👌💪💪💪ወይኔ ማሩ

    • @zehara605
      @zehara605 3 года назад

      😄😄😄

    • @abduyimam2725
      @abduyimam2725 3 года назад

      ጉድእኮነውምንአስበችነው

  • @ዳማከሴቲውብ
    @ዳማከሴቲውብ 3 года назад +6

    ማሻአሏህ ገበሬወች ጎበዝ ናቸው
    ሴቶች ....በጣም ጀግናናቸው .....

  • @semuatube6219
    @semuatube6219 3 года назад +1

    ግን እኮ በጭቃ መሬት አይታረስም ትንሽ መጠጥ ሲል ነው ሚታረሰው ሲታሰር እርግፍ ይላል ይሄ ግን በጭቃ አረሳቹት ረጋገጣቹት ቤት እደሚመረግበት ጭቃ ነው ሚሆነው ፀሀይ ሲወጣ ተጏግሎ ይደርቃል

  • @seadeseade7377
    @seadeseade7377 3 года назад +2

    አረ ማሩ አልተቻልክም ወላሂ ሴትዮዋን አውቃታለሁ

  • @rrogiaa9248
    @rrogiaa9248 3 года назад +2

    አሰለማላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ 👍👍👍👍👍

  • @Hala-yn1qj
    @Hala-yn1qj 3 года назад +4

    አይማርየ
    እናመሰግናለን
    ባህላችንን ስላሳየኸን

  • @fantahunmekuriya8388
    @fantahunmekuriya8388 3 года назад +5

    የሚገርም ነገር ነው ፤ ልጅነቴ ነው የናፈቀኝ

  • @noorianoori3754
    @noorianoori3754 3 года назад +1

    ወላሒ እኔ ይሔንን ጭቃ ሳማስለዉ ኑሬ አረብ ሀገር መጣሁት ክብር እድሜና ጤና ለኢትዮ ህዝቦች

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 3 года назад +4

    መርየ እክስቴ አላህ ይጠብቅሽ ጀግና ናት

  • @selam1624
    @selam1624 3 года назад +5

    ጀግኖች ናቸዉ!👍👍👍

  • @yasinmuhammed3287
    @yasinmuhammed3287 3 года назад +2

    ማሩየ በጣም ደስ ይላል በርታ በቃ የምታሳየን ነገር በጣም ደስ የሚል ነው አንዳንድ ባህላቸውን ረስተው የምእራባውያንን ተሀዥ ለሁኑ ትምህርት ይሆናቸዋል

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ለእና ዚህ ስትል ማራን ጭቅን ዝናብ ፀሃይ አይተው ይማኖኑትን

  • @Hነኚገጠሬዋ
    @Hነኚገጠሬዋ 3 года назад +2

    መሬማ ደሞወድነዉ ድምፁ ወይኔ

  • @workugemra9243
    @workugemra9243 3 года назад +6

    ማሩ ምረጡ ሰው!

  • @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ
    @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ 3 года назад +2

    ጤፍ እዴወም በዶላረ ነበረ መሸጥ ያለበት ሰራወ እዴት እዴሚያለፍ ከመጀመሪያ እሰከመጨረሻ

  • @ababaratou2484
    @ababaratou2484 3 года назад +5

    ዋዉ ማሩ ጎበዝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @kemilatube7882
    @kemilatube7882 3 года назад +3

    ጀግና ናት አዉቃታለሁ ወፍጮ ቤት እራሱ አላት

  • @asasrt4579
    @asasrt4579 3 года назад +9

    ከቴሜን ነበር አንጥቶ መረፈቅ kkkkkkትዝታውሥጤነው

    • @φγπφ
      @φγπφ 3 года назад

      ...lol

    • @hayatomar8013
      @hayatomar8013 3 года назад +1

      kkkkkk

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 6 месяцев назад

      Idiot how do you know the city 🌆 people don’t know that

  • @ዩኑስእብዱ
    @ዩኑስእብዱ 3 года назад +5

    ማሩየ አንተን ነዉ የምዶለዉ👍👍👍👍

  • @كوبرمحمد-ر6ش
    @كوبرمحمد-ر6ش 3 года назад +2

    የቤቱጢስ አይትዝታ

  • @ካሊድወግድ
    @ካሊድወግድ 3 года назад +3

    ማሮ በማራም ሰብሥክራየብ አሥደረገኝ ሥወድህ በንትህ❤❤❤❤❤❤ ወላሂ በጣም ነው የምወድህህህ

    • @Tube-du7rj
      @Tube-du7rj 3 года назад +1

      በማርያም ስላልህ እኔ አደርጉህ

    • @ካሊድወግድ
      @ካሊድወግድ 3 года назад +2

      @@Tube-du7rj አላህ ያከብረልኝ

    • @ፋጡማወሎየዊ
      @ፋጡማወሎየዊ 3 года назад

      ወራዳ ነህ በአላህ አትልምደ ከአላህ ውጪ አምላክ የለም እሱ አንደነው

  • @thaboabisinia8958
    @thaboabisinia8958 2 года назад +1

    Good to see hard working people, she seems proud, I like her. She deserved more respect. Thank you for sharing 😊

  • @younusteib9412
    @younusteib9412 3 года назад +4

    ማሩየ አንተን ነዉ የምዶለዉ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 3 года назад +1

    ሴትየዋ ወንድ የምመስለው ማነው እንደኔ🤔?

  • @walebogale3636
    @walebogale3636 3 года назад +2

    እውነት እንዴት ገጠር እንደናፈቀኝ እርፉ ትንሽ ቆም ያለ ይመስላል እንጅ ወይኔ ሳላስበው ወጥቸ ልቅር

  • @samirasamira1596
    @samirasamira1596 3 года назад +1

    ጀግናጀግናጀግናብያለሁእህቴበርችልኝአይዞንበርቱሁላችሁምደስደስይላልበጣ

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
    @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 3 года назад +4

    ማሩዬ ባላገር👍🥰🥰🥰🥰

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 3 года назад +3

    ወይ ማሬዋ ቀልድና ቁም ነገር በእንድ ላይ።

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 3 года назад +2

    ግን በጣም ጭቃነው አባቴ ዝናብ ሲጥልካደረ አይጠምድም በሮቹይጎዳሉ እያለ ጠፈፍሲልነው የሚታረሰው

  • @የጴጥሮስ-ፋኖ
    @የጴጥሮስ-ፋኖ 3 года назад +1

    በጣም ያሳዝናል ። በሬዎቹ አያሳዝኗችሁ በዚህ ጭቃ ይታረሳል ?????????????????

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 года назад

      እህቴ ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @afiyatube6892
    @afiyatube6892 3 года назад +2

    አሁን እውነትክን አይመስልም ገጠረ ውስጤ ነው

  • @fano4177
    @fano4177 3 года назад +3

    ትልቅ እና ደግ ልብ maru

  • @Hነኚገጠሬዋ
    @Hነኚገጠሬዋ 3 года назад

    ጤፍ እደዚህ ሲዘራየመጀመሪያግዜሳይ በኛጋበጣለበመነገታዉበጧት ተሂዶ በበጎችበከብቶችበግርይረገጣል ይዘራል እደዛነዉየማቀዉ ይሄበጣም ጢቃዉለበሬወቹከባድነዉ

  • @wardatube3623
    @wardatube3623 2 года назад

    ደሞዝ ብቻ አይደለም!
    ማንኛውም አይነት የስራ መስክ ላይ ልትሆን ትችላለክ ያለህበት ቦታ ላይ ያለከው ግን ደሞዝ እንዲከፈልክ ወይም ገቢ እንድታገኝበት ብቻ ሳይሆን ከዛም በላይ የሆነ አገልግሎት ልትሰጥ ነው ፤ ትልቅ ሀላፊነት ተቀብለካል በቻልከው መጠን መስጠት አለብህ ከምትባለው በላይ ስጥ በምን እንደሚከፈልክ አታውቅም !

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 3 года назад +1

    ጀግኖች ፈጣሪ ሠላማችውን ያብዛልኝ ክብር ለነዚ ጀግና እናት እህቶቻችን ይሁን ክብር ሁሉ ለጀግናው ገበሬ ይሁንልን

  • @susubint8074
    @susubint8074 4 месяца назад +1

    አምየ አስገዶ መሬማ የኔጀግና

  • @yimamato8174
    @yimamato8174 3 года назад +1

    ማሩየ እሄ ያንተ ኮፋያ የድግሪ @የምንድን ነው

  • @ፋሲካየተዋህዶልጅ
    @ፋሲካየተዋህዶልጅ 3 года назад +3

    ጀግኖች ናቸው የእውነት

  • @neimahussen7156
    @neimahussen7156 3 года назад +1

    ወይኔ መሬማ አባይላቅ ስደስብሎናል ወይኔ ሰፈሬ ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @rrogiaa9248
      @rrogiaa9248 3 года назад

      አሰለማላይኩም

  • @SemiraAli-mg5yg
    @SemiraAli-mg5yg 9 месяцев назад

    ይህን የዋህ ህዝብ ምንምአይካው ሰላሙንያውርድላቸው፣ቦራየደረሰችቦራንአቅርቡልን🎉🎉🎉

  • @tube-wb6rf
    @tube-wb6rf 3 года назад +2

    እንኳን የገበሬ ልጅ ሆኩኝ

  • @zubaydah5837
    @zubaydah5837 3 года назад +2

    ክክክክአይ ማሩ ተጣጥባ ቁጭ አለች አላለም😂😂😂

  • @sophiamohammed691
    @sophiamohammed691 3 года назад +2

    ወላሂ ዉሸታም አታክልት የላትም ግን ወፍጮ አላት ታታረ ገበሬ ናት እንዳለችዉ በቂ ብር አላት እኔ እዘዉ ሰፈር ነኛ ደሞ ያችኛይቱ ልጂ አታርስም መሬማ ግን 👍👍👍

  • @kamilakamila2144
    @kamilakamila2144 2 года назад

    ወይኔ እንዴዚህ ተርተው ዴክመው ያፈሩት ንብረት የማንም ወፍ ዘራሺ አጋሜ እየመጣ ዘርፎ ይበላል ቅማላም ትግሬ ቀን ይወጣበታል ያሳዝናል በጣም ነው የተሰማኝ የኔ እህት ጀግኒት የአማራ ሴት እንዲህ ሰርታ ነው ቤተሰቦን የምታሥተዳዲረው እንዴ ትግሬ ሴት ልመና እጃዎን አዘርጋም የግና የአማራ ህዝብ

  • @ዜድነኝየኩታበሯ-በ2ኈ
    @ዜድነኝየኩታበሯ-በ2ኈ 3 года назад +3

    ወይ ትዝታ 😪😪

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 2 года назад

    ያ የሰይጣን ታላቅ ወንድም የሆነው የትግራይ ወራሪ እንዲህ የተደከመበተትን ነው የሚያቃጥለው በሲኦል ተቃጠል

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኰ1ከ

    ወየው በሳቅ ገደለኝ ማሩ ባላገሩ ያረቢ የሀሬን ሰላም በቅርቡ አድርግልን

  • @azizamehamed3568
    @azizamehamed3568 3 года назад

    እንደዝህ እየትሆነ የሚስራወን ጤፍ እየበላችሁ ነዉ መልሳችሁ እኛኑ ትጨርሱናላችሁ ቁጭ ብላች እየበላችሁ ወንበርች ሁ

  • @gashu1222
    @gashu1222 3 года назад +2

    Respect for our farmers! As usual , great job Maruyee . Nice message bro , keep it up!!!

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 3 года назад

    እንደዝህ. ለፍቶ. እሚያድረዉን. ገበሬ. አገለቱት. ያጥመክምላቸዉ እና

  • @ራቢነኝወሎየዋ-ጘ4ኈ
    @ራቢነኝወሎየዋ-ጘ4ኈ 2 года назад

    እርሻረሡ ለእርሻ አትመለሡ አወሉ ሲወጣ ሲኒው ሢደረደር ይቸግራል ቁርሡ💜💜💜😂

  • @getachertedlaethio598
    @getachertedlaethio598 3 года назад +2

    እውነት ነው የሴት ጀግኖች

  • @1453-y9h
    @1453-y9h 3 года назад +2

    ማሩ ጂሌ!😂😂

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 3 года назад +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ውስጤ ተላወሰ የሀገሬናፍቆት

  • @wudiasahlemariam6847
    @wudiasahlemariam6847 3 года назад +2

    እኔ በጣም የማሳዝነው እንሰሳዎቹ ናቸው እንዲህ ያለ የሰው ልጅ ጭካኔ ምን አለ ዝናብ ጭቃ

    • @Mነኝወሎየዋ-g5u
      @Mነኝወሎየዋ-g5u 3 года назад

      በዚህ ሰአት ካልታረሰ አይመረትም ሰአትና ወቅት እየጠበቅን ስራ ስለምነሰራነው ወደኀላ የቀረነው ለስራ ወደፊት

    • @tibaahmad8918
      @tibaahmad8918 3 года назад

      እኔም ገርሞኛል አባቶቻችን ጥሎካደር አያርሱምነበር

    • @tibaahmad8918
      @tibaahmad8918 3 года назад +1

      @@Mነኝወሎየዋ-g5u ቢሆንም በጭቃአይታረስም ደሞ በጥቅጣቆ ነው ጤፍነሚዘራው

  • @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ
    @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ 3 года назад +1

    ያሰላም ሀገሩ ሲያምረ

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 3 года назад +2

    ሰላምማሩይየኒጅግና

  • @fafitubetube9322
    @fafitubetube9322 2 года назад

    መሬማ. የኔ ልዩ እናት. ሥወድሽ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷👍👍🌷🌷🌷🌷🌷

  • @walebogale3636
    @walebogale3636 3 года назад +2

    በሬ ሲወደስ እኔና ስንቡል አለነ ማላ እኔ ላልገርፈው እሱ ላይላላ

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
    @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 3 года назад +1

    ሲደብር
    ሳይበላ ቢቀርስ

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 года назад

      ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 3 года назад

    እደዚህ በጭቃ አይታረስም ስጀመር ጥቅጠቃ ነውንጅ

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 3 года назад

    እንደዝህ የለፉበትን አቃጠሉት ያቃጥላቸዉ እና

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 2 года назад

    አረ ተው እደት በዝህ ጭቃ ይታረሣል ወይኔ ለበሮቹም አሥቡ

  • @yassintube4677
    @yassintube4677 3 года назад +2

    የማሩ ስልክ ያላችሁ

  • @rahmaboge9268
    @rahmaboge9268 2 года назад

    የስት አመት ትዝታ አሳየኸኝ ጤፍ ስንረግጥ የቆረጠኝ ድጋ አረሳውም

  • @endrisyoutube49
    @endrisyoutube49 3 года назад

    እንደዚህ አይነቶቹን ነው የሚገሏቸው ይገረማል

  • @semiraseid4588
    @semiraseid4588 2 года назад

    ማሩ ሴት ብቻኮ አይደለይም ሴትም ወንድም ናት መሬማ አባይልቃል ክክክክክክ ተሸወድክ

  • @ማሀመድሠይድ
    @ማሀመድሠይድ 3 года назад +1

    መሻአላህ ጎበዞች

  • @ahiytemuhimdmuhimd6592
    @ahiytemuhimdmuhimd6592 3 года назад

    አረ ሤት አመሥልም ወላሂ ዲምጿም ቢሆን ፊቷ አላባበሷ እንጂ ይገርማል ክብር ለሤቶች እና ለእናቶች

  • @zewudtuassefa1760
    @zewudtuassefa1760 2 года назад

    ሴት የተባለችው ወንድኮነው እንደ ፂሙ እና ፊቱ ወንድኮነው

  • @nakuragrimay4085
    @nakuragrimay4085 3 года назад +1

    እረ ጥሩ ኣይደለም በጭቃው ማረሱ ?

  • @ሙሀመድመርሳ
    @ሙሀመድመርሳ 3 года назад +1

    ነቅነቅ አርገውጅ አላለይም😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሀበነዮምሲሳይወርቅነህ

    ገበሬዋ መሬም ግን ሴት ናት? መልኳምኮ የወንድ ነውኮ።

  • @ethiopia7387
    @ethiopia7387 2 года назад

    I been farming wollo but we never plowing watering land like this probably it was a lot of rain