Thanks Stalin for remembering the victims of the genocide in Tigray - three MSF Spain staffs who were brutally murdered by ENDF and other forces. Tigray will never forget their sacrifices and these heroine and hero of MSF staffs who used to support the people during the critical period . Tigray should erect memorial for these heroine and heroes.
subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0
ስታሊን ብጣዕሚ እነኽብረካ ቅኑዕ ተቃላሳይ ድምፂ ውፅዓት ኢኻሞ ምስ ስድራቤትካ ሰላምኩም ብዝሕ ይበል ዕድመን ጥዕናን ኣምላኽ ይሀብኩም
❤❤❤❤❤ ቀፅለሉ ህዝቢ ትግራይ ብናታትኩም ተስፋ እዩ ዝነብር ዘሎ❤❤❤❤
ስታሊን ቅኑዕ ንፍትሒ ተቓላሳይ ኢኻ።ልዑል ክብሪ አለና
ስታሊን ዋድሜ ስብሰበ እንክን ስሰበሰቡ ጌተቾው ስሊክለይነው ወንድሜ እዬ ቀለዴነው አምለክ ነው ይፍረድልን እጅ ☝️🙏💊🙏
የጊዜ ጉዳይ እንጂ የነዚ ኣጋስስ መጨረሻቸው ኣያምርም
ስታሊን !
ከብርን ምስጋናን ነዓኻ ይኹን ።በርትዕ !ፀማኻ ካብ ሰብኳ ክንደይናይ ካብ ፈጣሪ ግን አይትስእኖን።ምስጋና ከይበዝሀካሞ ከይትምንን ግና ፈሪሀ።
❤ እንኳዕ አብፀሓካ ስታሊን
እንኳን አደረሠህ ስታሊን
ጅጅጋ ገርባሳ የወታደራዊ ካምብ ውሰጥ የትግራይ ተወላጆች መከላከያ የነበሩ በማንነታቸው የታሰሩ ከሶማሊያ ታሰሮ የመጡ በየደምበሩ ሰራላይ የነበሩ አንድ ቦታ በማሰሪ ለሁለት ዓመት ከስድስት ወር በጨለማ ቦታ ከታሰሩት2400 የትግራይ ተወላጆች 37ተገደሉ 170 ሰው አካላቸው የጉደሉ በድብደባ ኣሉ የሀንን ግድያ ሲያሰፈፅሙ የነበሩ የአማራ ተወላጆች የእሱር ቤቱ አመራሮች የአማራ ተወላጆች ኮነሬሎች ናቸዉ ፍትህ በማንነታቸው የታሰሮ ለተገደሉ አካል ጉዳት የተፈፀማቸዉ መጨረሻ ያለምንም ክፍያ ወደ ክልላቸው ነዉ የተላኹ ከ14ዓመት እሰከ 40*ዓመት ያገለገሉ ነባር የኢፌዴሪ የመከላከያ ሰራዊት እንደ ቆሻሻ የተጣሉ ፍትህ ለነዚህ የተካዱ የትግራይ ተወላጆች ፍትህ ጡጣቸዉ ለተነከሱ የቀድሜ የመከላከያ ሰራዊት አባሎች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የጥላቻህ ጥግ በጣም ያሰጠላል። ያሰራቸው ኦሮሞ ገደላቸው የምትለው አማራ ያሰጠላል። ከሆነም ግለሰቡን ጥቀስ
ነብሳቸው በአፀደ ገነት ትረፍ።
ለተገፋ ህዝብ ብለው መስዋእት የሆኑት ሰዎች ልኡል አምላክ ነብሳቸው በአፀደገ ገነት ያኑር።ለነዚህ መከላከያ የሚባሉት አውሬዎችና ጥቂት የሞት መልአክተኛ ጀነራሎች የ አረመኔ ስብስብ፤ የህዝብ ጠላቶች፤በውጭና በአገር ውስጥም የሚገኙ ቅጥረኛ ደጋፊዎቻቸው (በተለይ የትግራይ ህዝብ የሞት ጠላቶች) ጭምር እገራቸውና እጃቸው በካቴና ታስረው ለፍርድ ቀርበው የሞት ፅዋ እንዲቀምሱ ቢደርግ የፍርድ ልዕልና ይረጋገጥ ነበር።
እስታሊን ዓይን ትግራይ
Ethiopia tebalashya like kemeseyas koynu sleya eseyas abtgray alewu bdolar ykfelu
ነብሳቸው በአፀደ ገነት ትረፍ
ፊልድ ማርሻል ስታሊን ጅግና
አብይ ሰካራሞችን የሚሾምበት ዋና ምክንያት ትናንትና ሰክረው የሚናገሩት በነገታው መድገም ስለማችሉ ነው።
ታድያ ተሸንፈህ መስሎኝ እጅ የሰጠህ እስቲ ወልቃይት ግባ እና ሞክረው ህውሀት ተሽመድምዶል አቅም የለውም
Thanks Stalin for remembering the victims of the genocide in Tigray - three MSF Spain staffs who were brutally murdered by ENDF and other forces. Tigray will never forget their sacrifices and these heroine and hero of MSF staffs who used to support the people during the critical period . Tigray should erect memorial for these heroine and heroes.
ትግራይ ብደም ደቃ ትለምልም !ዕንወትን ሞትን ንፀላእታ!
አምላክ ዕድመን ጢዒናን ይሃብካ ኩርዓትና
The 3 MSF staff who were brutally killed by the ENDF scavangers will be in our heart forever! Maria will be my daughter's name❤
አብርሀ ያየ ደንማርክ ነው እሚኖረው ስካንዲነቪያን ኮፐንሀግን
የአሜሪካን መንግሥት ፈራጅም ፤ጠበቃም መሆን ግን ህግ ይፈፀማል ማለት አይደለም።ልግስናና ህግ ከቤት ይጀመራል ነውና።የትግራይ ህዝብ የሞት ጠላቶች አሁንም አሜሪካን አገር ተቀምጠው ያለማንም ጠያቂ መርዛቸውን እየተፉ ስለሆነ አስፈላጊ እርምጃ ያለመወሰዱ በመመለከት ነው።
Good job 👏
ዛሬም አማራ አማራ አማራ.......።እነዚክን ሁሉ የሚዘዉራቸውን አብይን ግን አብረነው እንሰራለን ትላላችሁ።
ኣይ.እስታሊን፡ሀሳብህ
.እንዴት.ደሰይላል.የኔእናት.የኔኣባተ፡ዓዴት.ደብረገነት.ሉዩ.ሱሙ፡እንዳባ፡ሓዉለ፡ይባላል።
ዓደዴት፡የተሰራ፡ተ/ቤትታረኩ፡እዳልከዉ፡ነወ።ኣባዱላ፡ያወቆዋል.ወተትላቀረበልህ፡ለጋበዘህ፡ህዝብ፡መረዝ፡ሆነዉ.መልሱ፡ፈጣረ፡ፈረድህ፡ሰጥእንጂ........
እውነት
ባንዳው አረጋዊ በርሀ በሱዳን ውስጥ በእርሱ ትእዛዝ የተፈጸወ ወንጀል ቀላል አይደለም ።ይህንን ባንዳ ለፍርድ መቅረብ አለበት ።
እስታሊን አማራ ሀገር ይሆናል
😂😂😂😂
ዘይትሰርሕዎ ምዝራብ ብባህልን እምነትን ትግራይ ሓሶትን ፈኸራን እዩ ዝበሃል ።ብተግባር ኣስምዑና
ዶክተር አብርሃም የሚባለውን ካነሱት ቦኀላ ነገሮች ለትግራይ አመራሮች ሳይቀየር አይቀርም ሰኔ ሰላሳ እንመልሳለን ያለው ወዲ ወረደ ዶክተር አብርሃም ባለበት ጊዜ ነው አሁን ግን ሆን ብለው ቀይረውታል እንግዲህ እግዚአብሔር ይሁናቸው
የአማራ መሪዎች መምራት ስላልቻሉ
የአማራ ህዝብ ወደ የትግራይ መሬት
ወረራ አሰገቡት አስቸጋሪ ክልል ነው
ወራሪው ማን ሆነና አማራ መሬቱን ነው ያስመለሰው
@@ethiopiaethiopia2099ቢገባህ ኖሮ ይሄን አስተያየትህን ለራስህም አትነግርም ነበር በህግም በታሪክም ያንተ ያልሆነን በአንድ አገር ዉስጥ ሆነህ የኔ ነዉብሎ መዉሰድ ሼም ነዉ አይነፋም መጀመሪያ በፉከራ ሳይሆን በታሪክ ተመርኩዘህ ከዛ በህግ አድርገህ ማስረጃ በማቅረብ ያንተ ከሆነ ትወስዳለህ ልክ እንደ አልፋሽጋ የሱዳን መሬት ማለቴ ነዉ 😂 ተማሪ አባቱ
በርትዕ ስታሊን
Staline the voice of us thanks
እስታሊን ህዝቡ ምንያርግ እውነት መስሏቸው ነዉ የሚጨበጭቡት
ግርማ አየለ ኦሮሞ ነው፣ ል/ኮ ልኡል አማራ ሆኖ በ17ኛ ክፍለ ጦር ውስጥ የሻለቃ አዛዥ ነበረ፣ በአ፣አ ና እካባቢው ተሰማርታ የነበረች ክ/ጦር ናት፣፣ ሰውየው ሚሳይል ግቢ በሚባል ቦታ/ካምፕ ውስጥ/ብዙ ግፍ ፈፅመዋል::
ኦፒዲዬ ተጠያቂ ነው ።
Jigna sitalin
ጌታቹው ውን ከም ኣብዪ ይመፅፅ ዶ ኣሎ ሓቀይ😚😚😚
Gebremehin Araya
Stalin truth man, jornalist
ኣነ ዉን ፍትህ እዩ ዝብል ዘለኩ👉 🇪🇹😈👈
ዶር ሃይሉ መንገሻ ይባላል የህወሓት መስራቾች ኣንዱ ነው ። የህወሓት ፕሮግራም በዛኔ በታይፕ የተፃፈ እጄ ላይ ኣለ ገዥ መደብ ነው የሚለው ።
ስታልን ለነዝህ ሰዎች በትግራይ የጆኖሳይድ ተጠያቂ ያደረጋቸው ተቋም ማነው በደምብ ግልጽ አድርገው በደምብ አይሰማም
👍👍👍👍👍👍
Aregawi Berhe - the fafher of all bandas - will get justices soon or later.
አረጋዊ ሽንት ሆኖ በቀር ይሻለው ነበር
እስታሊን አመራሮችም እኮ በጣም ተወጥረዋል በዚህ የትግራይ ህዝብ በዚያ ተፈናቃዮች መልሰን እያሉት ነው በዚህ ወራሪው አለቅም አያለ ነው አብይ አመዱ አልቻለም ይመስለኛል ስለዚህ ተወጥረዋሉ አመራሮች የትግራይ ምን ያርጉ ድጋሚ ጦርነት ይግቡ ከባድ ነው
💔💔💔😭😭
YEMECHERSHA SELF.
እንግዲህ የትግራይ ህዝብ መሮታል መንግስት ያስበት ለትግራይ ህዝብ ጦርነት ሲጨንቀው እንጂ ወዶ የሚገባበት አይደለም።
ኣረጋዊ በርሀ ክብሩ ሽይጡ ርፍራፊ ናይ ኣብይ ኣብ ዛሓላፊት ዓለም ክበልዕ ክብሪ ትግረዋይነት ዓጢቁ ኣብ ጎድኒ ህዝቡ እንተዝስለፍ ዘይሓልፍ ታሪክ ብህዝቢ ትግራይ ክረክብ ነይሩ። ክንዲ ድላዩ ሃፍቲ ይሃሉ ህልውናኻ ሽይጥኻ ዝንበር ኣይነበር።ንሕና እንከይ ፈለጥናዮ እንቋዕ ኣይምሞተ ሓዘኑ ኣይምኻአልናዮን።ሕጂ ግን ሓይኽና ተፊእናዮ።ፀላእትና እውን ፅባሕ ክተፍእዎም እዩም።ንኸብዱ ዝነብር ንዑቅ እዩ።
Betam yasazinal enezih sewoch fird mesetet alebachew.
አየ ስታሊን
ብከመይ ክረክበካ? ብዙይ ክዛረብ ኮነ ክፅሕፍ ስለዘይደለኹ እየ
እኔ ጌታቸውን መጠየቅ የምፈልገው አንተ በተደላደለ ኑሮ እየኖርክ የዛሁሉ የህፃናት ደም ምንም መሰሎ አልታየህም በሞቀ ቤት እየኖራችሁ መልሣችሁ ህዝብን ታታልላላችሁ በጣም ያሳዝናል እኔ ትግሬ ሆኜ አይደለም ጌታቸው ለሆድህ አትገዛ ህዝብን ተመልከት።🎉😮
❤❤❤❤❤
Abraham Yaye against TPLF/ weyane since he was in Sudan.
እሰታሊን አንበሳ (TDF)
Aregawi was chairman of Tplf from 1968-1971
But ,now, he is the # 1 enemy of Tigray people
አሁን አብይ አህመድ ሚልሻ ይሁን መደበኛ ወደ ሱዳን እንዲዋጉ እያሰማራ ነው ምናልባት ቦታችን ከመለሰልን ትግራይ ወደ ሱዳን ለመውጣት የሚያስችለው መንገድ ሆን ብሎ ለመዝጋት እየሞከረ ይመስላል ።
ለምንድን ነው የትግራይ ግዝያዊ መንግስት ተግባራዊ የማይሆን ለተፈናቃዮች ተስፋ የሚሰጠው?
እስታሊን ለትግራይ ሕዝብ ቃል ሆነህ ከወጣህባት ጀምሮ እስከ አሁንዋ ድረስ ንግግርህ ሁሉ ስለሚጥመኝ እንደውኃ ጥም ግጥም አርጌ እየሰማሁህ ነው ዛሬ ግን በትግራይ ጊዚያዊ መንግሥት ያለህ አመለካከት በጣም ቅር ብሎኛል እንዴት ብትል ሰይጣኑ አብይ አሁን የተናገራት በኃ-ላ የሚቀይራት መሆኑን አንተም ብዙ ጊዜ እየነገርከን የመጣህ መሆኑን እየታወቀና ለነጌታቸውም እንደዚሁ ዛሬ የነገራቸው ቃል ነገ እየለዋወጠባቸው መከራ እያሳያቸው ቢሆንም በትዕግሥት ይዘው የተፈለገውም ውጤት ቶሎ ባይመጣም እንደ ደቡባዊ ትግራይ የመሳሱሉት ውጤት እየታዩ ናቸው ከዚህ ውጭ ግን ቶሎ አልፈፀምክልንምና ብለው ለዳግም ዕልቂት ጦርነት ይከፈቱ ነው የምትለው??እስታሊን ይህ ይጠፋብሃል ብዬ አለስብም ይልቅስ ይህች ዞባዊ አስተሳሰብ ባንተም ገብታ አስቸግራህ ይሆን???እጅግ በጣም ያሳዝናል!ጠላቶቻችንስ ይህ አይደለም ወይ የሚፈልጉት??እባካቻሁ በትግራዋይነታችን ብቻ እናስብና ትግራይን እናድን!!!
እዩት እንግዲህ ከጠራው ጀነራል ባጫ ብቻ ነው ኦሮሞ ወስዶ ወስዶ ለአማራ ሰጠው የጦር መሪው ብርሀኑ ጁላ የአየር ሀይሉ መሪ የኢትዮጵያ መሪውን አብይን ሻቢያ እምትሉትን ሁሉንም ለአማራ ሰጣችሁት ! ገና የእናንተ ጥላቻ በደማችሁ ነው በአማራ ላይ ለፈፀማችሁት ጄኖሳይድ በአፍር ላይ ለ30 አመት እንጠይቃችኃለን ደብረ ሲና እስክደርሱ የፈፀማችሁት ግፍ በሰው ልጂ ደም ትግራይ ትሰር ብላችሁ ከንቦልቻ ፉብሪካ ውስጥ ፅፉችኃል ጊዜ ሲኖረን ሰራችሁን እናወጣዋለን
አረጋዊ ማለት የተጣመመ ጣሳ ነዉ ።
❤❤❤❤❤❤❤p
እስቲ ምኡኩራት ወደ ወልቂይት ምድር ዋጋቹ ከአሁን በፊት ከከፈላቸት በላይ ትዳገማላቹ
Finance እንተኾይኑ ገ/መድህን እዩ ዝበሃል ነይሩ።
Egzabiher amlak ykonekum ybelena lwetsuat temazabelti wegenatna
❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌⛱️⛱️👍👍🙏🙏🙏🙏
Never ever,OPDO IS/was not from OROMO but from TPLF/TIGAYI!!
ግዛዊ መንግስቱ ምን ያድርግ ቸገረው ፌደራል መንግስት ችግር ስላለበት ነው ለመወሰን ፌደራል አይችልም አማራን ፈርቶ እያባበለ ነው ለግዛዊ መንግስቱ ዛሬ ነገ እያለ የውሸት ቃል እየገባ ነው ሚሸውዳቸው ግዜያዊ መንግስቱ መልስ አጣው ብሎ ቢያምጽ ጣርነቱ ሊፈነዳ ይችላል ብሎ ፈርቶ ነው ለአማራ ወታደራዊ እርምጃ ነው ሚገባው ካልቀጠቀጥከው አይገባውም አማራን መቀጥቀጥ ለራሱ ለመንግስት ሚጠቅም ነገር ነው
ተያይዘን እንጠፋታለን እንጅ እናንተ እኛን ወግታችሁ ዳግመኛ ህዝብና መሬታችንን አትወስዷትም! እናንተ ለመሬት ሙቱ እኛ ለህዝባችን እንሞታለን
50+
Ewunet new arbaminch university neberhu
Aregawi yemibalew Seweye Mulkoo New yemimeslew amaringa bedenb selemachel aregawi endigebaw biyee New Mulkoo yalkut
አማራናትግሪይ አንድ ካልሆኑ ይሂ ችግር ይቀጥላል:: በወልቃይት በራያ በሌሎችም ያለውን የኤዞታ ጥያቂዎች አብይን ብልፀግናን ከነቀላቹ በሀላ በንግግር በድርድር ይፈታአል ::
የምን ደርድር ነው ጎንድርም በድርድር ይሁና, ወሮ በላ ጉንድሽ ሁሉም ወደ የነበረበት ይመለስ እንደማለት ደርደር ምንትስ ምን አመጣው
SENE 30 DERESE,STALIN.TEW SELAM SIBEK.
Stalin Hawna Bertialina. Stalin nay witsuat Birhan!!
ኣብርሃም ያየ የደርግ ሰላይ ነበር ፣ ኣረጋዊ በርሀም ጨካኝ እና እልኸኛ ነው እንጂ ጀግና መሪ ኣልነበረም ፣ ችሎታም ኣልነበረም ።
ተብታባው ወያኔ "አድኑን አሉ" አቶ ጥሩነህ ለመኑ ብሎ ከዋሸ በኋላ ወደዶላር ልመና ገባ😂 😂
እሺ ስታሊን!!
ከዚህ ሁሉ መከላከያው የአማራ መከላከያ ሰራዊት ነው ብትል አይሻልም??? ለመሆኑ ዳኛው ማን ነው??? ለማንኛውም ይሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ ነው ነገሩ!!
Ezom aremenye nay edom yhabom amlak
እስታሊኖ የአበባው ታደሰ በሽታ ዳርዳር አለከውሳ አይነገርም እንዴ ካንሰር ነው ወይንስ ቴረር
Mayekader ! Eyegedelutem tegererewoch alubet ? Kalel manem ayesemakem
DEBETSION FEZENAL ALE
ወላይታ ህዝብ የአማራ አሽከር ኮንዶም ነው ወላይታዋች ስናድግ አማራ መሆን እንፈልጋለን የሚሉ ውዳቂ ለራሳቸው ክብር የሌላቸው ነውረኛ ህዝብ ነው
ትግሬምኮ ሲፎክር እኔ አማራው እኔ ተራራው እያለ ነበር
ወንድም ተሳስተሃል። አንድን ህብረተሰብ እንደ ህብረተሰብ ፡ ለራሱ ክብር የሌለው፣ውዳቂ፣ አሽከር ወዘተ ብሎ የመፈረጅ ድፍረት ከየት ነው ያመጣኸው? አንተ የጠቀስከው አንድን ህጻን ልጅ አባብለው ወይ አታለው ሆን ብለው ስለቀዱት ቪዲዮ ነው። ግን አቅደውና አስበውበት ከአማራ በላይ አማራ ነን ያሉ ከተለያዩ ብሄሮች የወጡ ብዙ ግለሰቦች መኖራቸውንም አትርሳ። ለምሳሌ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ በግድ አማራ ነኝ ብሎ ስለወሰነ ሙሉ የትግራይ ህዝብ አሽከር ተብሎ ሊፈረጅ ነው? ዳንኤል ክብረት በራሱ ህዝብ ላይ ስለ ተዘባበተ የአማራ ክልል ህዝብ የብልጽግና ኮንደም አሽከር ነው ልትለው ነው ? 🤷♂️ ትልቅ ስህተት !!
@@lanteTV1 ልክ ነህ ብዙ አሽቃባጭ ብዙ ሰው ከሁሉም አለ እንደ ወላይታ እና ጋሞ ህዝብ በብዛት እንደ ህዝብ ለማለት የሚያስደፍር እራስን የመናቅ አማራን በላዩ ላይ የሚያነግስ የለም ለምሳሌ ከአማራ ውጭ ልሙጡን ባንዲራ ሚያመልክ ብሆር ትርጉሙን ከማኛውቁት ወላይታ እና ጋሞ ውጭ ሌላ ብሔር የለም ወላይታ ውስጥ እንዳንድ ጥቂቶች የሚባሉት በራሳቸው ሚተማመኑ እና እራሱን የሚያከብር ሰውን ነው ሚገርመው ደግሞ ከዩኒቨርሲቲ መምህር እስከ ማታ ማጅራት ሚመታው እና ፓስተር ነኝ ብሎ የሚያላግጡ ሁሉም በማያቁት ቋንቋ እየተኮላተፈ አማራን ማወደስ ነው ስራው እምዬ ብሎ አዲስ አበባ ላይ እየዘፈኑ ዘራፍ የሚሉ አደገኛ ባዘኔ ሁላ ወይ አባቱን የማያቅ የሸርሙጣ ልጅ ነው ወይ በአባቱ ወላይታ ወይ ጋሞነት የሚያፍረው አማራ ለመምሰል ሚሮሮጠው ወላይታው ነው እኔ በደብ ስላየውት ነው
@@dagimdagne9508 የፈለጉትን ቢሆኑም አውቀው እንኳን ቢሳሳቱም እኔና አንተን አይመለከተንም። እነሱ የከሰሩት አንሶን ፡ እኛ ሌላ ኪሳራ ማስተናገድ የለብንም። የትግራይ ህዝብ ሲገፋ ሲበደል ግፋ በለው ሲሉ እንደነበር እኔም አስታውሳለሁ። ዛሬ ኢትዮጵያ የተመቸው ማን አለ? ማንም። ግን የታባታቸው አንልም ፡ አንደ ህዝብ ከሌሎች ወገኖቻችን መጎዳት ማግኘት የምንፈልገው ትርፍ ወይም እርካታ ስለሌለን። ማገዝና መመለስ ቢያቅተን እንኳን ሁሉም እየወደቀ እየተነሳ ከራሱ ስህተት መጠቃት እንዲማር እድሉን እንስጠው። 👍🏾
ብዝተፈላለዩ ምኽንያታት ዳውን ሎድ ጌርና ንከታተለካ ግን ኣፕሎድ ምስኮነ ዳውንሎድ ኣይኾንንሞ ለውጢ እንተሃልዩዎ ኣማራፂ ብትኩሱ ንምክትታል ኣሸጋሪ ይኾን ኣሎ ዝስተኻኸል እንተሄልዪዎ
Process ንምግባር ደቃይቕ ይደሊ እዩ
@@Zaramedianet ይቅርታ
Tplf still ambitious to take Amhara land. Walkaite and Raya 100^ Amhara land. Abiy has no rights to give Amhara land.
I think this guy is getting tempered.
እከካም ትግሬ ለ አማራ ካሰር ናችሁ
Stalin our hero ,Getachew entay yigber nsu tornet nkeileal yitser allo entay emo eyu kgebr???
Oromara nachew malett new medee korki hula
Stalin,
Can you find who from Isaias' army committed genocide in Tigray?
ስታልን ትኽክል እኻ ኦህደድን ምስ እዝ ድርጅት እዙይ ዝተሰለፉ ናይ ኦሮሞ ልህቃን ህዝብ ትግራይ ጨፍጭፎም ሕጅ ድማ መሬት ትግራይ ሕዞም ኣለው እዙይ ብዕሊ ክፍለጥ ኣዎ
በለው እይ የግብረ ስላሴ ልጂ አሁንም አማራን እነንከሺ ነው የፈጄሺ በሙሉ ጄኔራል ኦሮሞ ሆኖ ሳለ አሁንም አማራ ላይ ብቻ ደንቆሮ ደደብ ትግሬ አማርኛ ስለቻልክ አማራን የምታስፍራራ የምታሞኝ መስሎሁል ቲሺሺሺሺ 😢
የህወሀት ታጣቂዎች በራያ አማራዎች ላይ የሚፈፅመውን ግፋ ለምን አታቀረብም
Yibelital 😂😂😂 አታስቀን በናትህ ሂድና ላባትህ ንገረዉ
ስታሊን ጅግና የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ በትግራይ ጀኖሳይድ የፈጸሙ
ሁሉ ተቅሞ እስር ቤት ይገባሉ
ክክክ ድሮስ ጠላት ብላችሁ የፈርጃችሁት አማራን አይደል
እስቲ በማስረጃ አድርገህ አቅርብልን የት? መቼ ? ማን ? ይሄን የትግራይ ህዝብ አማራን ይጠላል የሚለዉን ዝም ብሎ መቀደድ ዉሸተማ ትባላለህ
ስለትግራይ ሲሆን ያለ ማስረጃ መዋሸት በደማቹ ነዉ
TPLF lemin OPDOn fetere? Yezih hulu chigir balebet TPLF newu.
OLF n kido OPDOn mafteru oromon le 34 amet chigir wust anire. Ye tigrayi hizbin 4amet chigir wust jetete
enkoan dibin alech. degmo le tigre
Yebikal Bi hizbu mkilid gelseboch bika libalu yegibal