ኢትዮጵያ አዲስ ያስገባቻቸው 3ቱ አደገኛ የጦር መሳሪያዎች @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************

Комментарии • 41

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele Месяц назад +1

    ድል የእግዚአብሔር ነው አሁንም ጌታ ትልቅ ነው ለእያንዳንዱ እንደ ሥራ የሰጣሃል❤❤❤

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 Месяц назад +3

    የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ላይ ብዙ ዉለታ አለብን። ሳዑዲ ሁልጊዜም ወገንተኝነቷ ለጠላታችን ግብፅ ነበር።
    እግዚአብሔር ጥሎ አይጥልም፡ ኢሚሬትስን የመሰለ ወዳጅ ሰጠን።

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 Месяц назад +7

    መሳሪያው ለጠላት ነው፤ ለውስጥ ችግራችን ሚሊሺያ እና ፌዴራል ፖሊስ ይበቃሉ

  • @ArsenalSaka-ch6uh
    @ArsenalSaka-ch6uh Месяц назад

    Hulu daily❤

  • @jamilajamila8807
    @jamilajamila8807 Месяц назад

    wow.bexami.desi.yilali❤❤❤❤

  • @dometube4701
    @dometube4701 Месяц назад

    ምርጥ አቀራረብ እና መረጃ አዘል.....እውነታ ነው.....keep it up👌

  • @WolloEthiopia
    @WolloEthiopia Месяц назад

    አል ታሪክ ኤል አርን ግብፅም ታጥቃዋለች

  • @asterwakero2847
    @asterwakero2847 Месяц назад +1

    ሙዚቃው ቢቀርስ?

  • @AbdumalikYousuf
    @AbdumalikYousuf Месяц назад

    Yalgeba mesariyaa lemen yasgebachew mesariya bleh tnageralek?

  • @samsomasghodom7295
    @samsomasghodom7295 Месяц назад

    Ethiopia hulem yenechoch mahyo nat

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l Месяц назад

    ተተባረከ የፓፒዬ ልጅ የተወደደ ቤንዝ ምርጥ ሰዉ በቃ ቡሩን ጥቅሙን አትይ ፓፒዬን አክብር የሱ ልጅ ነዉ በቃ አታሯሩጡ ኡኅ ኡኡኡኡኡኡ
    ፍፍፍፍፍ

  • @SintayehuAlemayehu-dm1yk
    @SintayehuAlemayehu-dm1yk Месяц назад

    ከበቁ ታዲያ ምን እየጠበቁ ነው

  • @getachewenyew6722
    @getachewenyew6722 Месяц назад

    Didn't you hear the ring state faed to defend the country from Sudan and South Sudan?

  • @samsomasghodom7295
    @samsomasghodom7295 Месяц назад

    Hulem tornot

  • @aniproplc5623
    @aniproplc5623 Месяц назад

    It is unpleasant narration it is not focused to the point

  • @messya7125
    @messya7125 Месяц назад

    መሳሪያ አያስፈልገንም ሰላምና ምግብ ነዉ የሚያስፈልገን ማንን ለመዉጋት ነዉ ሕዝቡ በንሮ ደቋል አረቦች ሊወሩን ባሪያ ሊያደርጉን ነዉ አፍሪካ አይናችሁን ግለጱ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Месяц назад

    ህዝብ እየተራበና በኑሮ ውድነት እየተሰቃየ፣ ንጹሐን በግፍ እየታረዱና ንብረታቸውን በአሰለፋቸው ሽፍቶቹና ወንበዴዎቹ እያዘረፈ፣በስልጣንና በንጹሐን ደም ሰክሮ በዘረኝነት አቅሉን አጥቶ የሚገኘው የኦህዴዱ እውር መሪ በህዝብ ሀብትና ንብረት እየገዛ ያለው የጦር መሳሪያ ለየትኛው የገራችን ጠላት ማጥፊያ ይሆን? ይህ በራሱ የማይተማመን ደንቆሮ መሪ ነኝ ባዩ በእውነት በሚገዛው መሳሪያ መጠቀም ይችል ይሆን? በገዛው መሳሪያ ያሰለፋቸው ጀሌዎቹ እንደቅጠል እየረገፉ ነውና።

    • @joa9666
      @joa9666 Месяц назад

      😂😂 ወሬውና ቀረርቶው እንደቀጠለ ነው: ፕሮፓጋንዳህ በቃ እቺው ናት?! በዘረኝነት የሰከራቹት እናንተው:: የራስህን እከክ እራስህ ቻል:: እከካም

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 Месяц назад +1

    ለውሰጥ ችግራችን ፓሊስ ይበቃቸዋል

  • @retabrave1695
    @retabrave1695 Месяц назад

    Fanoos days are in number.

    • @dawitbogale
      @dawitbogale Месяц назад

      Abiy days are in number. lol

    • @joa9666
      @joa9666 Месяц назад

      @@dawitbogaletalk and talk and talk 😅😅

    • @dawitbogale
      @dawitbogale Месяц назад

      @@joa9666 Fessam

  • @solomonmichael9073
    @solomonmichael9073 Месяц назад

    በጦር መሳርያ ብዛት የዝብን ፍላጎትና ጥያቄ ማሸነፍ አይቻልም የአብይ ገዳይ ሰራዊትም ብረት ብታለብሰውም መጨረሻው ውድቀት ነው

  • @i-hd1fy
    @i-hd1fy Месяц назад

    ብልጽግና ይሄ ሁሉ መሳሪያ ለፋኖ ያስረክብዋል ምን ጥርጥር ኣለው፥፣

  • @JohannesMeresha
    @JohannesMeresha 17 дней назад

    ዱባይ ተዋግታ ታውቃለች ፈሪ ። ትንተናው ትክክል አይደለም

  • @DesalegnGeldimo-oh9cp
    @DesalegnGeldimo-oh9cp Месяц назад

    ምን ዋጋ አለው ይኼ መሳሪያ ሁሉ ከሳምንት ቦኋላ ፋኖ ይረከበዋል። ንገሩት ለአብይ ነቶን ይከራይና ዕድሉን ይሞክ

    • @joa9666
      @joa9666 Месяц назад

      አሁን ደሞ ሳምንት ሆነ 😂😂: አይ እናንተ አዝማሪዎች:: ሸልሉ በየ ሶሻል ሚዲያው

  • @user-rq3xh7vm4c
    @user-rq3xh7vm4c Месяц назад

    ቦቅቧቃና ገዳይ መንግስት ይህ ያድንህ እደሆነ እናያለን ፋኖ እየመጣልህ ነዉ

    • @mohammedalyu6401
      @mohammedalyu6401 Месяц назад

      የት?እርስበርሳቸው እየተዋጉ ነው

    • @ZabebaSefa
      @ZabebaSefa Месяц назад

      ዉይይት ፋኖ ነው ያልከው😅😅😅😅😂😂😂

  • @Ewnet-v2l
    @Ewnet-v2l Месяц назад

    ለማኝ መሃእም. የገዛ ህብህን የምጥቸርስበት መሳሪያ አየለመንክ መታጠቅ ሙያ መስሎሃል.

    • @joa9666
      @joa9666 Месяц назад

      🤫 🤫 🤫 🤫

  • @user-oi4jc4fc2j
    @user-oi4jc4fc2j Месяц назад

    እና ሁሉም ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ በቃ መለመን ነው ገዛን ነውር ሆነ መንጌ ጋር ነው መልሱ

    • @tinber364
      @tinber364 Месяц назад +1

      Sigeza demo sew yeterabe mesariya yigezalu tilaleh..yegna awaki