Anchor Special በዝቋላ ገዳም አራት አባቶች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ፥ ቤተክርስቲያኒቱ መንግስት ጥበቃ እንዲያደርግላት ጠየቀች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 ноя 2024

Комментарии • 448

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 9 месяцев назад +58

    ገዳዩም አስገዳዩም የአብይ መንግስት ነው በረከታቸው ይደርብን We really missed you Fanno from ሲዳማ አዋሳ ❤️

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 9 месяцев назад +1

      Join with Fano and remove this evil Government.

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 9 месяцев назад +14

    አባቶቻችን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭 ኦሮምማ እግዚአብሔር የጃችሁን ይስጣችሁ

  • @BamTewabe
    @BamTewabe 9 месяцев назад +30

    ድልለፋኖ ድልለተገፋዉ ለአማራ❤❤❤

    • @buonanotte-l4g
      @buonanotte-l4g 9 месяцев назад +1

      የሰውን ልጅ በሕይወቱ ያቃጠለው፡ የአራት ልጆች አባትን በእሳት ያቃጠላችሁት፣ የቤንሻንጉልን ገበሬዎች ቤትዘግታቹባቸው ስታቃጥሉ፣ የሰውን ልጅ አንገት ቆርጣችሁ በእንጨት ሰቅላችሁ ስትጨፍሩበት ወዘተ በቪድዮ መረጃ/ማስረጃ ያለው የእናንተ አማራው 21ኛው ክ/ዘ አረመኔነት ነው፤ የዓለም ህዝብ ያየው ነው፡፡ እናንተ ጅራፍ ናችሁ! ጅቦች ናችኁ፡፡ በመረጃ ነው፡፡ የሌላው የተጋሩ/የኦሮሞ አረመኔነት ካለ፡ እናንተ ከምትፈጥሩት ተረተረት ውጭ በቪድዮ ካለ እነሱንም ለመርገም ዝግጁ ነኝ አምጣ፤ የለህም 100% እርግጠኛ ነኝ! አማራ ወሸታም ቀጣፍ ነው፡፡

    • @seniduteklu4935
      @seniduteklu4935 9 месяцев назад

      ​@user-ho3c😂😂😂Ethiopia became a playground for Galla 😂😂😂bey4mf8m

    • @buonanotte-l4g
      @buonanotte-l4g 8 месяцев назад

      @@seniduteklu4935 Amhara at 21 century burning Human being alive, so sad!!!!

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 9 месяцев назад +40

    ይኼ ሁሉ የቅዱስ ሲኖዶሱ ቸልተኝነትና ተለማማጭነት ጭምር ያመጣው ችግር ነው።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 9 месяцев назад +1

      ዋና ዋናዎቹን ጸሃፊውን ጭምር ከሃገር እያባረሩና መነኮሳቱን እየጨፈጨፉ ነው።

  • @bedilutilahun4969
    @bedilutilahun4969 9 месяцев назад +39

    የአባቶቻችን በረከታቸው ፀሎታቸው ይድረሰን

    • @natyotesfaye6466
      @natyotesfaye6466 9 месяцев назад

      አይዞህ ስትገደል ትበዛ አፕደለምንዴ ለምን ትጮሃለህ ለምን ታዝናለህ

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 9 месяцев назад

      😳😳😢​@@TadePole-g5k

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 9 месяцев назад

      ​@natyምሀይሞምንጉድነህ ቀፎotesfaye6466

  • @marthamamo7875
    @marthamamo7875 9 месяцев назад +12

    አባቶቼ ነፍሳችሁን እግዚአብሔር አምላክ በአጸደ ገነት ያኑርልን ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢

  • @shewangzawtsige5257
    @shewangzawtsige5257 9 месяцев назад +9

    እግዚአበሔር ከተማን ካልጠበቀ ጠባቂ በከንቱ ይተጋል ይላል ቅዱስ ዳዊት ማንም እኛን የሚጠብቅ የመንግስት አካልም ሆነ የሲኖዶስ አባል የለም መፍትሄው ፀሎት ነው

  • @Zainab-zk8ni
    @Zainab-zk8ni 9 месяцев назад +24

    ለሞቱት ነብስ ይማር😢😢😢😢

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 9 месяцев назад +5

    የአባቶቻችን የሰመይቱ በረከት ይደርብን የቅዱስ ጊወርጊስ የሰማይትነት ሰአት ነው ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 9 месяцев назад +13

    እግዚኦ እግዚኦ።
    ኸረ ወገን ሀገራችን በሰው በላ ጭራቅ ተወራለች። ዝምታው ይብቃ። 4 ኪሎ ያለው የሰይጣኖች አለቃ የሀይማኖት አባቶ ቻችንን እያሳረደ ምዕመናንን በድሮን ሳይቀር እያሰጨፈጨፈ ሀገራችንን መቀመቅ እየከተተ እየሰማን ቀሪዎቻችን ከሚታገሉት ጎን የማንቆመው እስከመቼ ነው????

  • @AlmasAlmas-s8t
    @AlmasAlmas-s8t 9 месяцев назад +2

    🙇👏😢😭😭😭😢እግዚአብሔር ይፍረድ 😢😢😢እንደ መሸ አይቀርም😢😢😢😢

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 9 месяцев назад +4

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ የሆነብንን አስብ ይቅር በል አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @desalegnalehegntasewu6155
    @desalegnalehegntasewu6155 9 месяцев назад +8

    እረ ፈጣሪ ሆይ እንደ ሃጢያታችን ሳይሆን
    እንደ ምህረትህ ሰላም ላክልን ፣ቁጣህን በትግስት ፣ማዕቱን በትግስት ላክልን፡፡

  • @BethlehemWorku-b9x
    @BethlehemWorku-b9x 9 месяцев назад +9

    አብይ አህመድ ከነ አሽከርህ ኦነግ ሸኔ ዋጋህን ታገኛታለህ ብድርህን እጥፍ ድርብ አርገን እንመልስልሀለን ። ድል ድል ድል ድል ድል ለፋኖዎች❤❤❤❤❤ ።

  • @BefekerDereje-x8d
    @BefekerDereje-x8d 9 месяцев назад +6

    ፀልዩ ፀልዩ ፀልዩ ።

  • @su72973
    @su72973 9 месяцев назад +16

    ካባ እያለበሱ ቅኔ እየተቀኙለት ምን ያርግ ይሄ ደም ጠጪ

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 9 месяцев назад +1

    Ameen በቃቹሁ ይበለን

  • @nigistetesema3502
    @nigistetesema3502 9 месяцев назад

    የአባቶቻችን በረከታቸው አይለየን!!!

  • @marthat6031
    @marthat6031 9 месяцев назад

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ግን እስከመቼ ነው እንዲህ እየተጨፈጨፍን የምንቀጥለው 😢😢

  • @MahederShiferaw
    @MahederShiferaw 8 месяцев назад

    እግዚኦ መሐረነ

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 9 месяцев назад +56

    መንግስት የዚህ ተዋናይ ሆኖ ሳለ እንዴት መንግስት ይጠብቃል

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf 9 месяцев назад

      ጳጳሶቹም አሉበት

    • @SolomeTelahun
      @SolomeTelahun 9 месяцев назад

      @@amicodiffer8833 asama gud neh. Dedeb ye Abiy kadre

    • @MeskaluTekalijn
      @MeskaluTekalijn 9 месяцев назад

      Mnabak new yexafkew​@@TadePole-g5k

    • @ዳሞት
      @ዳሞት 9 месяцев назад

      ​@@amicodiffer8833የደንቆሮ ልጅ ቆሻሻ እርኩስ።

    • @aschalewwoldemariam2599
      @aschalewwoldemariam2599 9 месяцев назад

      ​@@TadePole-g5kbemechereshaw zemen amlakun yemisedb yifeteral. Milasachewm afachew wust yitelal

  • @MUKEMILSELMAN
    @MUKEMILSELMAN 8 месяцев назад

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ሌላ ምን ይባላል

  • @tenad7309
    @tenad7309 9 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር ፍርዱ ከእሱ ብቻ ነው🙏🏾😭

    • @tenad7309
      @tenad7309 9 месяцев назад

      @@TadePole-g5k ደደብ አህያ ነህ እናትህ ያስተማረችህን ነው የምትናገረው ውሻነህ ክብር የሌለህ

    • @tenad7309
      @tenad7309 9 месяцев назад

      @@TadePole-g5kቆሻሻ ባለጌ ነህ ከእናንተ ምን ይጠበቃል? ከብቶች

  • @Destaaa2119
    @Destaaa2119 9 месяцев назад +1

    egziabher mels yisiten,😭😭😭 Mesay nurlyn!!

  • @fgghhfvhc4776
    @fgghhfvhc4776 9 месяцев назад +23

    የዚህ ትርኢት ተዋናይ ላይ እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣል

    • @zenuwoldemichael1631
      @zenuwoldemichael1631 9 месяцев назад

      @@TadePole-g5kይቅር የማይባል ሀጢያት በውስጥህ /ሽ አብኩተህ/ሽ በፅሁፍ ጋገርከው/ሽው ለሁላችንም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን

    • @gashawfiseha2491
      @gashawfiseha2491 9 месяцев назад

      መጥፊያህ የቀረበ ጋኔን! ቂጥህ ተላ አይደል? ኪያር በጨው ተጠቀም የሚያሳክክህ ይበርድልሀል

    • @seniduteklu4935
      @seniduteklu4935 9 месяцев назад

      ​@@TadePole-g5kYou think you are trolling 😂😂😂

  • @yohannesshewakena3277
    @yohannesshewakena3277 9 месяцев назад +2

    ለእምነት ምስክር በመሆኑ ለተሰው አባቶች ነፍስ ይማር ሳይሆን በረከታቸው ይደርብን ነው የሚባለው

  • @hfj4001
    @hfj4001 9 месяцев назад

    መሳይየ ተባረክ ሁሉነም በትክክል ጠይቀልነሀል

  • @ascelnw
    @ascelnw 9 месяцев назад

    ከኣባቶች የመጨረሻ ቃል ነው የምንጠብቀው

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 9 месяцев назад +29

    አብይ እስካለ ሃይማኖት አይኖርም
    Abiy must go!!!

    • @SolomeTelahun
      @SolomeTelahun 9 месяцев назад

      @@amicodiffer8833 nefez

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 9 месяцев назад

      የትኛው መንግስት ነው የሚጠብቀው አብይ እራሱ ኦሮቶዶኮሱን እያጠፍ ያለ ስው ነው

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 9 месяцев назад +1

      ​@@amicodiffer8833ante seytan yemimotutun be Amhara litasabib new awire lante yargew Fetari.

    • @birukhussen3102
      @birukhussen3102 9 месяцев назад +1

      ​@@amicodiffer8833ፐፐፐፐ.....አራዳ ሆነህ ሞተሃል ! ጅላንፎ ።
      ከገጠር መጥቶ የሸወደን ጫት ብቻ ነው. አለ ያራዳ ልጅ ። ባንተ ቤት ማንነትህን ደብቀህ ሸውደሃል አሉ ሙትቻ ባንዳ ። መጨረሻችሁ እንደ ቀረበ ግን ላረዳህ እወዳለሁ እሺ?

    • @emebettsegaye2664
      @emebettsegaye2664 9 месяцев назад

      5 years gragni Abiy Ahmed 👹👹👹

  • @gulilatnigus4760
    @gulilatnigus4760 9 месяцев назад

    እግዚኦ ያሳዝናል በረከታቸው ይደርብን

  • @zo122m-im1zy
    @zo122m-im1zy 9 месяцев назад +6

    ደከመኝ😭😭😭😭😭😭

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 9 месяцев назад

    እግዚኦ ያማል😢😢😢

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 9 месяцев назад

    Fetaritachin Zim at belen amen amen amen

  • @meazeabely9119
    @meazeabely9119 9 месяцев назад +2

    የአባቶቻችን፡በረከታቸው፡ይድረሰን፡የሞቶት፡ገዳዬች፡ናቸው።

  • @AbebeManaye-u7y
    @AbebeManaye-u7y 8 месяцев назад

    ነፍስ.ይማር

  • @wondwossent8880
    @wondwossent8880 9 месяцев назад +1

    Mesaye you go to far, be responsible when you ask questions. አባታችን በአስተዋይነተ ለሰጡት መለስ እናመሰግናለን ፣ በረከትዎ ይድረሰን።

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 9 месяцев назад +2

    ወይ ዘንድሮ አረ አረ እግዚአብሔር ድረስ😢😢😢

  • @birukhussen3102
    @birukhussen3102 9 месяцев назад +1

    አባቶች ያገኙት ሰማዕትነት ዕድል እኛ ከንቱ አለማዊ ሆዳሞች እናገኘው ይሆን ???
    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @bethelehememannuel4631
    @bethelehememannuel4631 9 месяцев назад +1

    በጣም ያሳዝናል

  • @UawUae-m8x
    @UawUae-m8x 9 месяцев назад

    ድል ለፋኖ ድል ላአማራ ህዝብ

  • @MichaelTenaw-xq9mt
    @MichaelTenaw-xq9mt 9 месяцев назад

    የአባቶች የመጨረሻ ቃል ስጡን አገሩን ወደ ገሀነም እንቀይረዋለን በወራዳ ዘመን ከመኖር ሞት አለም ነው

  • @daniyeshneh9743
    @daniyeshneh9743 9 месяцев назад

    ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ !!!

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ፍርድን ይስጥ ይህን የአጋንት አማኝ ነው

  • @samsonyeshitila1854
    @samsonyeshitila1854 9 месяцев назад

    ወ😭ገ😭ኔ😭
    "እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦
    ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ፤የተበዘበዘውንም ካስጨናቂው እጅ አድኑ፤መጻተኛውንና
    ድኻ አደጉን መበለቲቱንም አትበድሉ አታምፁባቸውም
    በዚህም ስፍራ ንጹሕ ደምን አታፍስሱ።"
    ት.ኤር 22፥3
    የወገኖቻችንን ነፍስ እግዚአብሔር
    በአፀደ ነፍስ የሳርፍልን
    አሜን😭🙏😭

  • @DA-tk8dr
    @DA-tk8dr 9 месяцев назад +1

    ከ ገዳይ ጋር መወያየት ምን የሚሉት ነው???

  • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
    @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ 9 месяцев назад +3

    መንግሰት ነው ተዋንያኑ😢😢😢

  • @yohannesshewakena3277
    @yohannesshewakena3277 9 месяцев назад

    መልአከ ሕይወት በሚል አስተካክል።

  • @Selam-s9t
    @Selam-s9t 9 месяцев назад

    ኦ አምላከ ሆይ ድረስልን

  • @solomonleopard
    @solomonleopard 9 месяцев назад

    ያማል😢😢😢

  • @fekerte
    @fekerte 9 месяцев назад +1

    😭😭😭😭እስከመቼ አራዊት አባቶቻችንን እየበላ ዝም እንላለን ።

  • @samkuk420
    @samkuk420 9 месяцев назад +1

    ፈጣሪ አምላክ ሲፈርድ በቅርቡ እናያለን ።ያኒ ግዚ በሚኒሊክ ለማሳበብ ይቻላል። ነብስ ይማር 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 9 месяцев назад +3

    ሰው ታሮዶ እርስዎ ምስክርነት እየሰጡ ሰላማዊ ሰልፍም መውጣት ካለብን ይባላል እግዚኦ ሰላማዊ ሰልፍ እንኳ መውጣት ትልቅ ነገር ሆነ ባሰቃቂ ካለፉት ነፍሶች ይልቅ! ይቅር ይበልዎት! እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ!!

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 9 месяцев назад +4

    ድሮን ለሠሜኑህዕብ መጨፍጨፊያብቻንው!!!!ለሸኔእይሠራም??????እሥቡት እሥኪ ኢትዮጵያውያን።ይህንን ሸፍጥ

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 9 месяцев назад

    አንተ አውሬ እግዚአብሔር የአባቶቻችን አምላክ ሀዘን በቤትህ ይግባ ፍርዱ አይዘግይ አባቶቻችን ነፍስ ይማር ጌታ ሆይ ኧረ ቶሎ ናልን

  • @SelamEthiopia-fo1tq
    @SelamEthiopia-fo1tq 9 месяцев назад

    ምድሪቷ ላይ ሚስማር መዝነቡ አይቀርም !* አቤቱ ማረን ይቅር በለን ልብን ይሰብራል !!!

  • @hfj4001
    @hfj4001 9 месяцев назад

    ዳኒል ክብረት እሰከ ሰባት ትውልድ መወገዝ አለበት

  • @Lemishe
    @Lemishe 9 месяцев назад

    የእኛ እየየየ ሆኖ ቀረ ለቅሶአችን በዛ ታዲያ ወዴት ወዴት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያልን አለቅን እኮ እመኑኝ ይህ ስርአት ይህ ኦሮሙማ የሚባል ዘር መላው ኢትዮጵያ በልቶ
    ይጨርሳል እመኒኝ ጉራጌ ጌድዬ ሱማሌው
    ሁሉም ታርዷል ነገ ደሞ በግላጭ አርደው
    ደሙን ጠጥተው ያጠፉታል

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 9 месяцев назад

    ለኢትዮጵያ ሰማህታትን ያበዛላታል እንጂ ይህ መናፍቅ አብይ ምንም አያመጣም አባቶቼ በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @tewodrosgashaw6020
    @tewodrosgashaw6020 9 месяцев назад

    መላው። ኦርቶዶክስ ሰልፍ አዲስ አበባ ማድረግቨአለበት መሬት አንቀጥቅጥ

  • @NonoNolawi101
    @NonoNolawi101 9 месяцев назад

    ህዝቡ መነሳት አለበት ፓትሪያርክ ሲኖዶስ ብሎ ነገር የለም ህዝቡ ጠባቂ አቶአል ማንንም መጠበቅ አያስፈልግም ክርስቲያን ተባብረን እንነሳ

  • @tube6037
    @tube6037 9 месяцев назад +1

    አይ ወልደተንሳይ ታሳዝናለህ በጣም

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 9 месяцев назад

    አብይ የግዜ ጉዳይ ነው ከፍርድ አታመልጥም 💪💪💪 በደም ተጨማልቀሀል

  • @Mariyam994
    @Mariyam994 9 месяцев назад

    መሳይ እኒህን አባት ግን የእውነት አምነሀቸው ነው የምታቀርባቸው ስንት አባቶች እያሉ የአብይ አድናቂ እንደሆኑ እያወክ

  • @kidisttarekegn2802
    @kidisttarekegn2802 9 месяцев назад

    አቡነ አብርሃም እስከመቼ ከመንግስት ትእዛዝ ይቀበላሉ እስከመቼስ ይህንን ግፍ በተለሳለሰ ቃል ህዝብ ሲያልቅ ግፍ ሲፈፀም ችግሩን በማቅለል ህዝብን አገልጋይ ካህናት አባቶች ታስፈጃላችሁ ነገ ስድስት ኪሎ መድረሱ አይቀርም ግን ማን ያስጥላችሆል እረኛው መንጋውን ካላሰማራ እርኛው ሲመታ መንጋው መበተን እንጅ ሌላ ምን አለ 😭😭😭😭

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 9 месяцев назад

    ጊዜ ደጉ በገድል ስንሰማ የነበረውን በአረመኔ መረሪዎች ጊዜ የተደረገውን በክርሰቲያኖች ላይ የደረሰውን ግፍ በዐይናችን አሳየን ያማል አምላክ እባክህ ፍርድ ለንፁሐን ደም

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. 9 месяцев назад

    ወይኔ ዝቋላ አቦ አውቀዋለሁ እነሱን በመሳሰሉ አባቶች ጸሎት ነው ያቺ ሀገር የቆመችው በረከታቸው ይድረሰን በነ አቡነ አብርሃም አንፍረድ ይልቁንም ልክ እንደ ሰሎሞን ያለ ጥበብን ሰጥቶ ለቤተ/ክያናችን እና ለምእመኑ እረፍት የሚሰጥ መንግስትን የሚረቱበት ጥበብን እንዲሰጣቸው እንጸልይላቸው!!!

  • @TekiDechasa
    @TekiDechasa 9 месяцев назад

    መጋቢት 5/2016 የዛሬ ሃያ ቀን ዓመታዊ ክበረ በዓላቸው ይከበራል ። ይህንን አጋጣሚ ተጠቅመው ምዕመናንን ለማሸማቀቅ ሆን ተብሎ የተፈፀመ ስለሆነ ፈጣሪ ይፍረድ ።

  • @haileasmerew3487
    @haileasmerew3487 9 месяцев назад

    ይህንን የሚፈጽመው የሚያስፈፅሙ መንግሥት መሆኑ እየታወቀ መንግሥት ጥበቃ ያድርግልን እያሉ እራስን መታለል እስከመቼ ነው?

  • @CrbinicaMumuzu
    @CrbinicaMumuzu 9 месяцев назад +4

    ከሀዲ ጴንጤን መሪ ብለን የተቀበልን እለት ነው ራሳችን ላይ መከራ ያመጣነው።

  • @NonoNolawi101
    @NonoNolawi101 9 месяцев назад

    አባቶች ህዝቡን መምራት አልቻሉም ህዝቡ ቤተክርስቲያኖችን ይጠብቅ

  • @timur-4894
    @timur-4894 9 месяцев назад

    መሳይ ጥሩ ጥያቄና በበሰለ አካሄድ ነው ቃለ ምልልሱን የሄድከው

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 9 месяцев назад

    ያሳዝናል😭

  • @YM12
    @YM12 9 месяцев назад +1

    አይ መሳይለምን ትደክማለክ መፍቴ ስትለው ከመንግስት ጋር እንነጋገራለን ይልካል ገዳዬ ማሆና መፍቴ እስከዛሬ ያልሰጠው ገዳዬ እራሱ መንግስት ነው አላህ ይርዳችሁ ወገኖቼ😢😢😢😢

  • @hayleasaye
    @hayleasaye 9 месяцев назад +1

    ከምንም በላይ የቤተክርስትያኑአ ድክመት ዋጋ እያስከፈለ ነዉ

  • @BettyAdmasu-y5g
    @BettyAdmasu-y5g 8 месяцев назад

    Betam yasazenal nebes yemar ..fetari selamun yametalen

  • @bethelehememannuel4631
    @bethelehememannuel4631 9 месяцев назад +2

    ህግ አለ አሉ በጣም ይገርማል

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 9 месяцев назад

    አምላኪዮ ተመልከተን በቃ በለን ሁሉም ነገር የሚያደርገው የሳጥናኤ ልጅ አብይ ነው ይህን ሁሉ ሚሰራውእሜውን ያሳጥርልን

  • @ejigayehugebreegzabhere7714
    @ejigayehugebreegzabhere7714 9 месяцев назад +2

    ይሄ ሸኔ የሚባል በሽታ ከሀገራችን አቡነ ተክለኃይማኖት ተከታትለው ያጥፋልን በሰው አለተቻለም እግዚኢብሔር መልስ ይስጥልን ነፍሳቸውን ይማርልን ስጋን እንጅ ነፈስን መግደል አይችሉም እነሱ ወደ አባታቸው ነው የሄዱት አውሬ ተሰብስቦ ህዝባችን አለቀ

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 9 месяцев назад

    😭😭😭😭💔💔💔💔😭ኦምሀረነ ይቅር በለን ክርሥቶሥ👏🙌🙅😭

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 9 месяцев назад

    መናፍቁ አብይ አህመድ ለምን ካባ አይሸለምም ዳንኤል ክብረት ካባ ለማሰራት ስራህን ጀምር እባክህን

  • @lmlemtesfaye-9151
    @lmlemtesfaye-9151 9 месяцев назад +1

    አሁን ያናገርከው እራሱነውረኛነው ህግ አለይለ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 9 месяцев назад

    Yaszenal alhe labatsabohahaw sabron yestahaw 😭😭😭

  • @brhan713
    @brhan713 9 месяцев назад

    እኒህ ሰዎች እኮ ችግር ፈጣሪ ናቸው (አባቶች )እያሉ በ አባቶች ስም የቆሙ በ V8 ሚዞሩ

  • @destalakew4394
    @destalakew4394 9 месяцев назад

    አባቶች እራሳችሁን ፈትሹ በጣም ዘረኝነት ከፋፍሏችኅል ዘር መንግስተሰማያት የሚያስገባችሁ ይመስል

  • @Dakotanicole-n5n
    @Dakotanicole-n5n 9 месяцев назад +1

    ምን የሚጠየቅ አፍራሽ ካልሆነ በሥተቀርየሚከላከል መንግሥት የለም የብጽኡ አባታችን አባ ጴጥሮስን ማየቱ በቂ ነው

  • @seble4004
    @seble4004 9 месяцев назад

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የአለም አባያተ ቤተክርስቲያናቶች ድረሱልን ነገ እኛም ተረኛ ነን

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 9 месяцев назад

    እንዴት ሲኖዶሱ ዝም ይላሉ ተነሱ ቢሉ እንጀምር ነበር እኛም ለመግደል ተዘጋጅተናል መሮናል

  • @emru2030
    @emru2030 9 месяцев назад

    Ethiopians church is fighting the leaders of dark world

  • @SabaSara-sb1vo
    @SabaSara-sb1vo 9 месяцев назад

    ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢 አሁንስ ግራ ገባን ምን እንደምንል ጠፍቶብናል 😢😢😢 ፈጣሪ ምነው ዝምምምም አልክ ?

  • @SimaRah-s9r
    @SimaRah-s9r 9 месяцев назад

    ፈጣርሆይ ምህረቱን አውርድልን 😢

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 9 месяцев назад

    አይ አባታችን ምን ነካሆት? የሚገድለዉ እራሱ መንግሥት እየሆነ ከመንግሥት እርዳታ መጠበቁ ምንድን ነዉ? (ከመሞት መሰንበት ከሆነ የርሶ ነገር እሰየዉ ሁሉም ነፍሱንይወዳል) ደግሞ መንግሥትን እርዳታ ከመጠየቅ አቃብሩን ብትሉአቸዉ እርዳታዉ ይቀላል!!! ለሞቱት አባቶቻችን ነፍስ ይማር 💚💛❤

  • @DIRIBUDEGAGA
    @DIRIBUDEGAGA 9 месяцев назад

    እሁድ በ 17 6 2016 መስቀል አደባባይ ድምፃችንን እናሠማለን ተነጋገሩ ተዘጋጁ የተዋህዶ ልጅ

  • @waves101
    @waves101 9 месяцев назад +7

    ከየትኛው አባት ጋር ነው ምንቆመው አባቶች የቤተ መንግስት ትርፍራፊ አጥንት የሚግጡ ነውረኞች ሆነው

    • @getachew109
      @getachew109 9 месяцев назад +1

      Fetari neklo yitalachew hodam abat tebyochn

    • @debelasefere
      @debelasefere 9 месяцев назад +3

      @@amicodiffer8833 Timb Galla ante ke geday wogen silehonk zim bel

    • @getachew109
      @getachew109 9 месяцев назад +1

      @@amicodiffer8833 timbam zimb gala min abah kershatehen titefaleh bekirbu tikeberaleh mehayim

    • @buonanotte-l4g
      @buonanotte-l4g 9 месяцев назад

      @@debelasefere የሰውን ልጅ በሕይወቱ ያቃጠለው፡ የአራት ልጆች አባትን በእሳት ያቃጠላችሁት፣ የቤንሻንጉልን ገበሬዎች ቤትዘግታቹባቸው ስታቃጥሉ፣ የሰውን ልጅ አንገት ቆርጣችሁ በእንጨት ሰቅላችሁ ስትጨፍሩበት ወዘተ በቪድዮ መረጃ/ማስረጃ ያለው የእናንተ አማራው 21ኛው ክ/ዘ አረመኔነት ነው፤ የዓለም ህዝብ ያየው ነው፡፡ እናንተ ጅራፍ ናችሁ! ጅቦች ናችኁ፡፡ በመረጃ ነው፡፡ የሌላው የተጋሩ/የኦሮሞ አረመኔነት ካለ፡ እናንተ ከምትፈጥሩት ተረተረት ውጭ በቪድዮ ካለ እነሱንም ለመርገም ዝግጁ ነኝ አምጣ፤ የለህም 100 እርግጠኛ ነኝ! አማራ ወሸታም ቀጣፍ ነው፡፡

    • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
      @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ 9 месяцев назад

      ​@@amicodiffer8833ምን በየኮሜንቱ ኧየገባህ ትቀባዥራለህ ነፈሰ በላ

  • @hiywothagos
    @hiywothagos 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @hewantesfaye1865
    @hewantesfaye1865 9 месяцев назад

    አይ አባ አሁንም በመግሰት ተሰፋ እናደርጋለን ይላሉ ይገርማል ???

  • @hitghitg8747
    @hitghitg8747 9 месяцев назад

    ወይ ከመንግስት ጋር መወያየት? ወይ ከመንግስት ጋር መስማማት? ገና ከቤተ ክህነት እያወጣ ያርዳችዋል፣ በእጃቸው ይህን ሁሉ ህዝብ ይዛችው እንደዚህ መዋረድ?

  • @የአባይራስልጅ
    @የአባይራስልጅ 9 месяцев назад

    ዋ!!!የእግዚአብሔር በቀል ሲጀምር ገዳይ የት ይደርስ ይሆን⁈ብቻ በደሉ ሞልቶ እየፈሰሰ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል!!!

  • @getawtadesse9920
    @getawtadesse9920 9 месяцев назад

    አማራ ክልል በየቀበሌው ወታደር ማሰማራት የቻለ መንግስት ኦሮሚያ ውስጥ ሰላማዊ ሰዎችንና ተዋቂ ተቃማትን መጠበቅ እንዴት አቃተው??

  • @vivianreis7850
    @vivianreis7850 9 месяцев назад

    ሀዘን ለብሠን ማቅ ለብሠን በሞህላ እንዳሉት አባቴ ሰላማይሰልፋ ጥሩ ነው።
    የሞቱትን ነብስ ይማር😭😭😭😭

  • @FasileGonderew
    @FasileGonderew 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድ