praise the lord thankyou Holyspirit you are my senior partner. holyspirit you are with me just like my mom and treat me morethan mom. holyspirit you understand my feelings and talk to me as my feeling. you are my helper even the smallest thing you help my prayer amazing you are in me, in surrounding, everywhere you are there.
hallelujah intimacy with God, to hear His quite voice, still voice it can only be heard when we have intimacy life with the Lord. So powerful pastor God bless you!! I also love your sense of humor🙂 when you said when one married to someone only wants intimacy with his wife not with her family🙂😍🙏🙏🙏 that is how God wants us for himself. Hallelujah praise the Lord!! GOD BLESS YOU
ደግሜ ደጋግሜ እየሰማሁት ነው ከዚህ በኋላም እሰማዋለሁ ድንቅ የእግዚአብሔር ምክር ያለበት አስተምህሮት ነው ፡ ፓስተር እንደው ጌታ በብዙ በብዙ ይባርክህ ❤
ፓስተርዬ በትምህርቶችህ ሁሉ ጌታዬን አሁን ከምወደውና ከምናፍቀው በላይ እጅግ በጣም እንድወደውና እንናፍቀው አድርገኸኛል። ጌታዬ አንተን ስለሰጠን አምላካችንን ሁሌም እባርከዋለው፣አንተም ተባረክልኝ።
አሜንንን መንፈስ ቂዱስ ረደታችን ክብር ላንተ ይሁን ❤❤❤🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይባርከሰህ ባንተ አልፎ እግዚአብሔር እየተናገረኝ ነው ተባረክ❤
ውይ ፓስተርዬ እንደው ዘመንህ ይባረክ ይህ ትምህርትህ እኮ ከምንም ጋር አይወዳደርም ልዩ ነው የማይጠገብ ድንቅ🙏🙏🙏❤❤❤
Ewunet new tebarek🥰🥰🥰
ተባሬክ የእግ/ር ስው።
አሜን አሜን አሜን
ፓስተር እጅግ ድንቅ ጥበብ አካፈልከኝ። ዘመንህ ብሩክ ይሁን። በትምህርቶችህ በብዙ ተጠቅሜአለሁ።
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ ድምፁን
እንድለይ ይርዳኝ ፓስተር በእጥፍ ተባረክ
Ammmmmmn
አሁንም፡ፀጋን፡ያብዛልህ!!
Amen amen amen amen 👏 tebark yene abat betam Des yemil timirt nw
ያሕዌ ሮፌ፡ ሐኪሜ፣መድሃኒቴ፣ፈዋሼ ይላል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ወይኔ የዛሬው ደሞ ድንቅ ነው ጌታ ይባረክ ሌላ ምን ይባላል ላለሁበት ሁኔታ የልብ የሚናገር ጌታ ብቻ ነው ለዚህ እኮ ነው አባትነቱ የሚመቸኝ
ድንግል ማርያም ትከተላችሁ እግዚአብሔር ልቦናቹ ይክፈትላቹ
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
praise the lord
thankyou Holyspirit you are my senior partner. holyspirit you are with me just like my mom and treat me morethan mom.
holyspirit you understand my feelings and talk to me as my feeling.
you are my helper even the smallest thing you help my prayer amazing you are in me, in surrounding, everywhere you are there.
Amen Amen tebarek paseter tesfahun
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን
Amen amen tabareki pastor
አዎ ፓስተር በጣም ትክክል በጣም ውስን መሆን አለበት ከእግዚአብሄር ጋር በግል ጊዜ መውሰድ
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን
አሜን
እግዚአብሔር መልስ ሆነኝ ተባረክ
Hallelujah Amen
አሜን አሜን አሜን ትምርቱ ይቀጥል እባክህ ፓስተርዬ ተባረክልኝ ሁላቹንም እወዳቹሀለው።
AMEN AMEN AMEN God blessed you 🙌🙌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
Pastor, Geta eyesus zemenhen yebarek , Betam miyasfelegegn temehert neber,
Beka tegelageliku bemenfes kidus memerat jemerku halellujah
አሜን ሀሌሉያ
አሜን አሜን እ/ር አባዝቶ ይባርክ አሜን ብለን ተቀብለናል
Ameenn
Egizeyabehr amilak zemenihin ageligelot yibarikew
Abet yehin mesmat endet mebarek new! Geta bante eyemekere, eyabereta, eyedegefe yakomegnal endegena!!!! endegena!!!
አዎን በሬን ዘግቼ ሳመልክ ጌታ የስማይን ጠል እያፈሰሰ ነው::ይህ ዝናብ ሲፈስ የልቤ ጥልቅ ነገር መብቀል ይጀምራል::
Thanks Dr.
Proverb 3:6
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤
Amennn Amennn oh aba yegile new bichayen hogne endelibe mawrat new mifeligew sintun asitewegn keff yibel pasterye tsega yibzalik yematiselech tafteh nur
Ameeeeeeeen be eyesus sem honelng
Amen thank you pastor God bless you 🙏🌺🙏❤️🙏❤️🙏🌺🙏🌺🙏❤️
Hallelujah God bless you pastor
Amen Amen Amen
Tebark. Pastor ❤😊
Amen Amen Amen tebareki faster
May God bless you pastory this is great Advice
ግሩም ድንቅ አምላክ እውነተኛ አባት እውነተኛ እናት እውነተኛ ወዳጅ እርሱ ነው።
ይባረክ
Amennnnn yene rebuni pasterye
Amen Haleluya
አሜን አሜን
Ameeeen ameeeen ameeeen isay egizeyabihr ayadalam hulun be andi ayin yemiyay abati mistireghaye istinfase hule negere new 📖👈💪🏼::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አብዝቶ,አብዝቶ ይባርክህ
Amen Amen Amen! God bless you Pastor
Amen amen amen amen amen amen amen
Wow powerful amen amen
Tebarek menfes kidus!
Amen thank you 🙏🌺🙏🌺🙏🌺
Yes
Ho geta yetbarke yhun
Yes pastor thank you 🙏🌺🟢🙏
Yigerimal iyessus dink ina iyetemeghew yalew timihiret new paster egizeyabihr yibarike tesegawun yabizalihi betam menfes terekitalechi bewunet idilegha neghi bemesatefe 📖👈💪🏼💯💯💯💯💯💯💯💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Eyesus geta new
“የምክር store house ነን እኛ: የእግዚአብሔር ምክር በልባችን ውስጥ አለ" Blessed be the name of the Lord!!! Hallelujah
Amen, so timeing message for me.
That’s true pastor 🙏🌺🙏
Halaluya Halaluya Halaluya
hallelujah intimacy with God, to hear His quite voice, still voice it can only be heard when we have intimacy life with the Lord. So powerful pastor God bless you!!
I also love your sense of humor🙂 when you said when one married to someone only wants intimacy with his wife not with her family🙂😍🙏🙏🙏 that is how God wants us for himself. Hallelujah praise the Lord!! GOD BLESS YOU
God bless you!
Amen amen 🙏🌺
Amen
Amen 🙏🌺🙏🌺
Halleluja
Abo paster zmnehe Yebarke teleqe yhon meseteraten Yegezabeherene mnegde endnemra tadregenalhe ewdehalhu. NAT NG K HARAR.
Amen.Amen.❤💔💔🔥😘😘😘😘😘❤
Yihin timrit 10 gize nw yesemahut ende cheresiku menfes kidus band guday endimeragn negerkut beteyekut bemagisitu achirna gilst behone huneta meragn paster kemenfes kidus ga endet endeminor mengedun silasayehegn geta abzito yibarkih edimek bechemere kutir haylih yichemir lemlimlign
Amen 🙏🙏🌺🙏🌺🙏🟢🌺🙏🟢❤️
ፖስተር ታላቅ ጥበብ ነው share ያደረከን::ጌታ መንገድህን ያቅናልህ::
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአለም ሁሉ ቤዛ መሆኑ የሚያስገኘው ጥቅም ምንድነው?
በመጀመሪያ አዳም እና ሄዋን የተፈጠሩበትን አላማ እና የት እንዲኖሩ አንደተፈቀደላቸው መረዳት ይኖርብናል:: ብዙ ሰዎች አዳም እና ሄዋን በሰማይ ይኖሩ እንደነበረ ነው የሚያስቡት::መፅሀፍ ቅዱስ ምን ይላል?ዘፍጥረት.2:7 ላይ አምላክ ሰውን ከምድር አፈር አበጀው በምስራቅ በኤደን ገነትን ተከለ የፈጠረውንም ሰው በዚያ አኖረው ያበጃትም ይጠብቃትም ዘንድ በኤደን ገነት አኖረው ወንዝም ገነትን ያጠጣ ዘንድ ለአራት ክፍል ይከፈል ነበር ብሎ የወንዞቹን ስም ይናገራል ዘፍጥረት 2:8-17 ስለዚህ ከዚህ እንደምንረዳው አምላክ ሰው እንዲኖር የፈቀደው በምድር ላይ እንጂ በሰማይ አይደለም መዝሙር.115:16 ሰማይ የእግዚአብሄር ነው ምድርን ግን ለሰው ልጆች ሰጣት ይላል ክርስቶስ ወደ ምድር የመጣበት ዋና አላማ በአዳም አለመታዘዝ ምክንያት በሰው ልጆች ላይ የመጣውን ሞት,እርጅና ,ህመም እና ሌሎችም ችግሮች በሙሉ በቤዛው አማካኝነት ነፃ ሊያወጣን ነው::መቼ ነው ታዲያ ከእነዚህ ችግሮች ተላቀን አዳም እና ሄዋን ሀጢያት ከመስራታቸው በፊት ወደነበሩበት ፍፅምና ደረጃ መድረስ የምንችለው?ወይም ክርስቶስ ዋጋ የከፈለበትን ህይወት መኖር የምንችለው መቼ ነው?አሁንም በእሱ ካመንን እና እሱ በሚፈልገው መንገድ የምንኖር ከሆነ ከቤዛው ጥቅም ማግኘት እንችላለን::እንዴት? አሁን በምንኖርበት አለም ውስጥ ከቤዛው ጥቅም ማግኘት የምንችለው ከጨለማው አለም ወጥተን በብርሃን ስንመላለስ የአምላክ ቤተሰብ የመሆን መብት እናገኛለን በንፁህ አቋም እንመላለሳለን ዘሌዋውያን.26:12 ማቲዎስ.24:45 እንዲሁም በዚህ አቋም ከፀናን ደግሞ ክርስቶስ ዳግም ሲመጣ ወደ ተዘጋጀላችሁ ወደ ዘላለም ህይወት ሂዱ ከሚባሉት ሰዎች መካከል እንሆናለን ማቲዎስ 25:31-46 ሰው ፍፁም መሆን የሚችለው መንግስትህ ትምጣ ብለን የምንፀልይለት በክርስቶስ እና ከምድር ከተዋጁት 144,000 (ፃድቃን ሰማዕት የሚባሉት)ሰዎች ጋር ምድርን መግዛት ሲጀምር ነው ራእይ.20:6 ሰይጣን ለ1000 አመት ይታሰራል ራዕይ.20:1-3 የአለም መንግስታት በክርስቶስ መንግስት ይፈጫሉ ይጠፋሉ ዳንኤል. 2:44 ከመንግስታት ቀጥሎ ለክርስቶስ መንግስት ብቁ ሆነው ያልተገኙ ሰዎች በሙሉ ከምድር ላይ ይጠፋሉ 1ዮሀንስ.2:15-17 መዝሙር.(37):9-11,29 እነዚህ ሰዎች ብቁ ሆነው የማይገኙት የዚህ መንግስት ዜጋ ለመሆን የቀረበላቸውን ግብዣ (ጥሪ)ለመቀበል ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ነው ምሳሌ.1:22-33 አብዛኞቹ ሰዎች መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን ብለው ይፀልያሉ ነገር ግን ምን ማለት እንደሆነ ምንም ግንዛቤ የላቸውም ስለ መንግስቱ የሚያበስረው ምስራች ሲሰበክላቸውም ለመስማት ፈቃደኞች አይደሉም ማቲዎስ. 24:14 ነቢያትም ሆኑ የክርስቶስ ሀዋርያት እንዲሁም ከዛ በሗላ ያሉት የክርስቶስ አገልጋዮች በተስፋ እየጠበቁ ያሉት ክርስቶስ ምድርን የሚገዛበትን ጊዜ እና የሰይጣን አገዛዝ የሚጠፋበትን ጊዜ ነው ስለዚህ ከላይ እንደገለፅኩት የአለም መንግስታት እና ታዛዥ ያልሆኑ ሰዎች በሙሉ ከምድር ላይ ከጠፉ በሗላ በምድር ላይ የሚቀሩ ሰላማዊ ሰዎች ብቻ ይሆናሉ ራዕይ.7:9-17 ልብሳቸውን በበጉ ደም አጥበው ያነፁ ማንም ሊቆጥራቸው የማይችል እጅግ ብዙ ሰዎች ከጥፋት ይተርፋሉ መዝሙር 37 ላይ ሀጢያተኛውን ብትፈልገው እንኳን አታገኘውም ይላል ሰይጣን ከታሰረ በሗላ በአንድ ሺ አመት ውስጥ በምድር ላይ ብዙ ነገሮች ይከናወናሉ የሞቱ ሰዎች በሙሉ ከመቃብር ይወጣሉ ዮሀንስ.5:28,29, ኢሳያስ.26:19 አዲስ መፅሀፍ ይከፈታል ከሞት የሚነሱትም ሆኑ ከታላቁ መከራ በህይወት ተርፈው በዚያ የሚገኙት ሰዎች ልክ እንደ መፅሀፍ ቅዱስ ሁሉ አዲሱ መፅሀፍ የህይወታችንን መመሪያ ይሆናል ለ1000 አመት ተምረን ነው ፍፅምና ደረጃ የምንደርሰው ከ1000 አመት በሗላ ሰይጣን ለጥቂት ጊዜ ከእስራት ይፈታል ለጥቂት ጊዜ ማሳሳቱን ይቀጥላል ሰይጣንም ሆነ በዚያን ጊዜ እሱን የተከተሉት ሰዎች ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ይጠፋሉ ከዛ በሗላ ምንም አሳሳች በሌለበትና ፍፁም ሰላም በሰፈነበት ምድር ላይ ለዘላለም በደስታ እንኖራለን ኢሳያስ.60:21 በዚህ መንገድ ለአዳም እና ለሄዋን ተሰጥታ የነበረችው ገነት ውስጥ እንገባለን ማለት ነው
Amenn yibkel yrkena mezmur
AMEEEEEN AMEEEEEN PAPÀ 📖📖🧎♀️🧎♀️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲AMEEEEEN AMEEEEEN AMEEEEEN AMEEEEEN 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😱😱😱
ኧረ እውነት ነው ጣል ጣል ማድረግ ያለብን ብዙ ነገር አለ።
ኧረ ዛሬ ቀልድ አልተቻልክም(ግን ሙሉውን ቁም ነገር)ነው
ኧረ ሁሉን በሁሉ ነው።
Amen 🙏 ❤ hallelujah
አሜን ሀሌሉያ
Amen
አሜን አሜን🙏🙏
Amen Amen and Amen
Amen Amen Amen!
አሜን አሜን አሜን
Amen
Amen amen amen
Amen
Amen Amen 🙏
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
Amen amen amen
Amen amen hallelujah
Amen Amen Amen🙏
Amen amen amen
አየሱስን ባንተ አየዋለሑ
Amen amen lord
Amen Amen