ሰላሜ ኢየሱስ ነው ሰላሜ | Sara Demse | Apostolic Church of Ethiopia | lyrics | Apostolic Church |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • ሰላሜ ብር ወርቅ አይደለም
    ሰላሜ ወይም የምቆጥረው
    ሰላሜ ከኢየሱስ ነው ሰላሜ*4
    ከሁኔታዎች ጋር የማይጠፋብኝ
    በማዕበል ብዛት የማይቀንስብኝ
    ሁልጊዜ ከእኔ ጋር አብሮኝ የሚኖር
    እንዳልናወጥ ጋሻ የሆነልኝ
    ሰላሜ ኢየሱስ ....
    በለስ ባታፈራ ወይ ፍሬ ባይሰጥ
    ከፍቶት በበረት ውስጥ
    በአይን የሚታይ የሚጨበጥ ነገር
    ባይኖር ሰላም አለኝ የማይሸረሸር
    ሰላሜን ብር ወርቅ አይተካው
    ሰላሜን ማጣት አያውከው
    ሰላሜ በሰው እጅ አደለም
    ሰላሜ የኢየሱስ ብቻ ነው
    ከሆዴ ይፈልቃል የህይወት ውሃ ወንዝ
    የተተከልኩበት አለት ነው ኢየሱስ
    እኔ እንኳን ልታወክ በሆነው ባልሆነው
    ሰላም(እረፍት) አድርጎኛል ሰላም ለተራበው
    ትቶልኛል የማይናወጥ ሰላምን
    በእርጋታ ልቀመጥ በእረፍት
    አለም ሁሉ ሲታወክ ሲናወጥ
    የኔ ሰላም እርሱ ኢየሱስ
    በቤቴ ሲመጣ የሞት መላዕክ
    ሊፈተን ፅናቴ በእርሱ ያለኝ ትምክት
    አዕምሮን ሁሉ ሚያልፍ ለየሰላም አለቃ
    ዘወትር ለኔ ጉዳይ ሚተጋ ሚነቃ
    እግዛብሄር ሰላሜ እላለው *3
    በመከራዬ እላለው እግዛብሄር ሰላሜ
    በችግሬ ላይ እላለው እግዛብሄር ሰላሜ
    በጭንቅ ሰአት እላለው እግዛብሄር ሰላሜ
    ትቶልኛል የማይናወጥ ሰላምን
    በእርጋታ ልቀመጥ በእረፍት
    አለም ሁሉ ሲታወክ ሲናወጥ
    የኔ ሰላም እርሱ ኢየሱስ
    #apostolicchurchofethiopia #apostolicsongs #ethiopia #lyrics #eregnaye #besntu

Комментарии • 13

  • @KasiyeTesema
    @KasiyeTesema 4 месяца назад +1

    አሜን!!

  • @ነግስትእየሱስወገየከፈለየ

    አሜን አሜን ሀሌሉያ ተማስጌን የሱስ❤❤❤❤

  • @ramycell1235
    @ramycell1235 Год назад +1

    አሜንንን ሠላም እየሱስ ነው እግዚአብሔር ይባረክሽ ❤️🙏❤️

  • @BarakaB-tf8bm
    @BarakaB-tf8bm Год назад +1

    አሜንንን አሜንንን ሰላም ነህ ጌታዬ

  • @EndalkTesera-nt1pb
    @EndalkTesera-nt1pb Год назад +3

    ሰላሜ እየሱስ ብቻ ነዉ

  • @SolomonGetaneh-ej4gl
    @SolomonGetaneh-ej4gl Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሡሥ ይባርክሽ ፀጋው እንደገና ይብዛልሽ❤❤❤❤

  • @LambeAyele
    @LambeAyele 2 месяца назад +1

    Amen hallelujah ❤❤

  • @solomonwatiro1013
    @solomonwatiro1013 Год назад +1

    Amen❤❤

  • @Mehert-kc9cy
    @Mehert-kc9cy Год назад +2

    አዎ ሰላሜ ነዉ።

  • @Tasfnshi
    @Tasfnshi 10 месяцев назад +1

    😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤

  • @BeTi-jq6fg
    @BeTi-jq6fg Год назад +1

    Amen amen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🫶✋️✋️✋️✋️

  • @netsanetabera2792
    @netsanetabera2792 Год назад

    ''peace sign" ye Illuminati sign endehone tawukalachu? please tingumun yematawkutin sign atitekemu