Arada daily news: ሰሜን ኮሪያ ለሩስያ ተጨማሪ ወታደርና ድሮን ልትልክ ነው"ተወዳዳሪው ዶክተር ሙሀመድ ሽኩር"ትራምፕ ቲክቶክ ባይዘጋ እመርጣለሁ አሉ"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии •

  • @muhamadShukra-es8jx
    @muhamadShukra-es8jx 14 часов назад +2

    ዶክተር ማሜ አለህ ይጨምርልህ!

  • @umasam6820
    @umasam6820 14 часов назад +2

    Arada daily tekekelenga zegabe naw bera ❤❤❤

  • @KindKind-ue9pu
    @KindKind-ue9pu 11 часов назад

    ውዱ ጋዜጠኛው በጣም እናመስግናለን ስለ ዶ/ር ሙሀመድ ሽኩር ስላስታወወቅልን፡፡ በጦራ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልም ትልቅ ድጋፍ አድርጋል፡፡ አላህ ይጨምርላቸው፡፡

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 12 часов назад

    ትልቅ ስው ! ይገባቸዋልልልልልል!!!!!!❤

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ

    እረጂም እድሜና ጤና አላህ ይስጠው ዶክተር ሙሀመዲ

  • @MohammedNini-g5m
    @MohammedNini-g5m 8 часов назад

    Oh oh oh oh Arada daily your Sound and your daily News is very attractive Keep it up.

  • @Belay1974
    @Belay1974 15 часов назад +3

    ከሰሜን ኮሪያ ውጭ ያቀረብከው ዜና ያረጀ ነው

  • @tsegayekorabza
    @tsegayekorabza 12 часов назад

    አሚን ሆስፒታልባለቤት የሲራጅ ፈጌሳ ነው ሲሉ ሰምቼ

  • @solomonbelay7213
    @solomonbelay7213 13 часов назад

    የአረቡን አለም ህልም ቅዠት የምታደርገዋን እስራኤልን ዘግብልን

  • @saved1580
    @saved1580 14 часов назад

    ማቴዎስ 18
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በዚያች ሰዓት ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሱስ ቀርበው፦ በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ የሚበልጥ ማን ይሆን? አሉት።
    ² ሕፃንም ጠርቶ በመካከላቸው አቆመ
    ³ እንዲህም አለ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ካልተመለሳችሁ እንደ ሕፃናትም ካልሆናችሁ፥ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም።
    ⁴ እንግዲህ እንደዚህ ሕፃን ራሱን የሚያዋርድ ሁሉ፥ በመንግሥተ ሰማያት የሚበልጥ እርሱ ነው።
    ⁵ እንደዚህም ያለውን አንድ ሕፃን በስሜ የሚቀበል ሁሉ እኔን ይቀበላል፤
    ⁶ በእኔም ከሚያምኑ ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ፥ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር መስጠም ይሻለው ነበር።
    ⁷ ወዮ ለዓለም ስለ ማሰናከያ፤ ማሰናከያ ሳይመጣ አይቀርምና፥ ነገር ግን በእርሱ ጠንቅ ማሰናከያ ለሚመጣበት ለዚያ ሰው ወዮለት።
    ⁸ እጅህ ወይም እግርህ ብታሰናክልህ፥ ቈርጠህ ከአንተ ጣላት፤ ሁለት እጅ ወይም ሁለት እግር ኖሮህ ወደ ዘላለም እሳት ከምትጣል ይልቅ አንካሳ ወይም ጉንድሽ ሆነህ ወደ ሕይወት መግባት ይሻልሃል።
    ⁹ ዓይንህ ብታሰናክልህ አውጥተህ ከአንተ ጣላት፤ ሁለት ዓይን ኖሮህ ወደ ገሃነመ እሳት ከምትጣል ይልቅ አንዲት ዓይን ኖራህ ወደ ሕይወት መግባት ይሻልሃል።
    ¹⁰ ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን እንዳትንቁ ተጠንቀቁ፤ መላእክቶቻቸው በሰማያት ዘወትር በሰማያት ያለውን የአባቴን ፊት ያያሉ እላችኋለሁና።