የትግራይ ህዝብ እና የህወሓት አይቀሬው ፍቺ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии •

  • @shumeyetessema7028
    @shumeyetessema7028 5 лет назад +4

    “ያደቆነ ሠይጣን ሳያቀስ አይለቅም” የሚለው ተረት፣ የሕወሓት ሁኔታ አስታወሰኝ፡፡ የትግራይ ሕዝብ ወሳኝ መስቀልኛ መንገድ ላይ ነዉ፡፡ አሁን ሕወሓተን በቃኝ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ጋር እዉነተኛ ዲሞክራሲዊ ስርዓት በመገንባት ለሁሉም ዜጎች እኩል የሆነች አገር ግንባታ አካል እሆናለሁ ማለት አለበት፡፡

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew8715 5 лет назад +3

    ለትግራይ ህዝብ ከህዋት የበለጠ ቀንደኛ ጠላት የለውም ይልቁንስ በክልሉ የደበቃቸውን በወንጀል የሚጠረጠሩ ሰወችን አሣልፎ በመስጠት ህዝቡን ከመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ወንድሞቹ ጋር የሚያቀራርብ ሥራ መሥራት ይጠበቅበታል እስከ መቸ አስመስሎ በሥልጣን መቀጠልይችላል?እግዚ አብሔር ዕውነቱን ይፍረድ ሠላም ለሀገራችን አሜን።

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 5 лет назад +7

    አሁን በኢትዮጵያ የሚከሰተውን ቀውስ የጠነሰሰው ህወሓት እንደሆነ በትግራይ ህዝብም ተውቋል::

  • @MH-kr7rf
    @MH-kr7rf 5 лет назад +7

    abiy is the best man every abiy for 8 years Prime Minister prime minister

    • @user-Eth
      @user-Eth 5 лет назад

      Yes, Dr Abiy for 8 more years and more. 👏

  • @beezee3614
    @beezee3614 5 лет назад +6

    ሕውሓት በቃችሁ የትግራይን ሕዝብን ማታለል አትችሉም ለራሳችሁ ጥቅም ነው የናተ ፍላጎት አፈና እስር ምታፈናቅሉት ብሔር ብሔርን የምታጋጩት አቁሙ ሞት ለሰይጣኑ ሕውሓት ዘረኝነት ከምድረ ኢትዮጵያውያ ይጥፋ ኢትዮጵያውያ ለዘላለም ትኑር

    • @rebka5068
      @rebka5068 5 лет назад +1

      ይህ ስው የሚገርም ነው እራሱ እደመንገሰት እየቅጠረ ብዙ ያወራል
      የተግረይ ህዝብ እውነት እሱ የሚለውን
      ይሰሙታል????

  • @AbayeMekonen
    @AbayeMekonen 14 часов назад

    ፈጣር ለትግራይ ሕዝብ ልገላግልርው ነው

  • @JamalJamal-ok8cr
    @JamalJamal-ok8cr 5 лет назад +4

    የህወሀት መሞት ለትግራይ ህዝብም ለኢትዮጵያ ህዝብ ትንሳኤ ነው

  • @Myen0912
    @Myen0912 5 лет назад +2

    ሴጣኑ ወያኔ
    ምነው ዝም ብትል።
    ማውራት ሱሰ ካለብህ ሰለ ትግራይ ብቻ አውራ።
    ያለፈውን 27 አመታት እንደዋዛ የሚረሳ የመሰለሀል???ጅብ

  • @Whatmosh
    @Whatmosh 5 лет назад +8

    ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል አሉ!

  • @tigistkdist3467
    @tigistkdist3467 5 лет назад

    ልክ ነህ ወድማችን !!

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 5 лет назад

    The Amhara people don't want war or Enemy !
    But Amhara people need like any one else to be Organized ! Equality ! Loyalty ! Equal share of Resources like others as needed law fully !
    But not taking from others ! It's not Amhara people's Culture & Norm ! Never Ever !
    Unless untrue stories told or written to stay on power to give wrong names for this people in a wrong way !
    Amhara have the right to be ORGANIZED !
    Like any other brothers ! No question or law to STOP Amhara people not to do so !!!!

  • @ያያሐበሻ
    @ያያሐበሻ 5 лет назад

    የራሳቸው ጉዳይ እኛ ግን ሊቁን ዳግማዊ ተክሌን እንደስራቸው አግማሴን ይልቀቁልን

  • @Hihi-r8p2o
    @Hihi-r8p2o 5 лет назад +12

    የትግራይ ወጣቶች ከነዚህ ዘራፊ ሽማግሌዎች ብር ተቀበሎአቸው ለእያንዳንዳችሁ ስራ እንዲፈጥሩላችሁ አስገድዶቸው ካለበለዚያ የዘረፉትን ብር ከነቤተሰቦቻቸው ሊቀረጥፉት ነው ለእናንተ የማድረግ ግዴታ አለባቸው

    • @lahmet5360
      @lahmet5360 5 лет назад +1

      THIS DEVIDE AND RULE IS GONE. 20TH century. Eh, desperation.

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 5 лет назад +2

      የዘንድሮ የትግራይ ወንድ እኮ ፈሪ እና የሌባ ተካፋይ ነው:: ጀግኖቹማ ባመኑበት ሞተዋል

  • @dkassaca
    @dkassaca 5 лет назад +4

    TPLF seems to forget who brought Ethiopia into this mess.

  • @user-Eth
    @user-Eth 5 лет назад +1

    Is time for new generation of Tigray people.

  • @nimrodcush7564
    @nimrodcush7564 5 лет назад +2

    The fall of TPLF is Inevitable the question is how much damage they will make before that happens. I guess Ehadeg co-coalition should collapse and raise again in the proper manner as soon as possible. True federalism is indeed something that will back fire on them if every ethnic group is going to be represented with true number their effect will be insignificant in the federal government.

  • @eyobabay
    @eyobabay 5 лет назад

    ተመልሳችሁ ተኙ ሌላ ህልም ታያላችሁ ።ምድረ ወርጋጥ የራሳችሁን ቆዳ እከኩ ።

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል

    ኪኪኪኪ ዛሬ የኢትዬጵያና የትግራይ ህዝብ ተቆርቆሪ መሳይ እናንተ ለ27 አመት የስሪችሁት ሲራ ነው
    ስላሙ እናንተ ስትጠፍ ነው
    ወራዳ ነህ

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 5 лет назад +3

    በትክክል ተተንትኗል!!

  • @MH-kr7rf
    @MH-kr7rf 5 лет назад +5

    he is so selfish he doesn't care for people I wish people understand he is so evil shame on him killer and Tiff.abiy for 8 years Ethiopia Prime Minister. God willing

  • @bedhanemojo1503
    @bedhanemojo1503 5 лет назад +2

    Tigray People is not Senseless Stone like Dr. Debreseytan ( TPLF ) .
    Tigrians are real Ethiopians . Dr. Debredingaay not to be Foolish !!!

    • @me-fs4yy
      @me-fs4yy 5 лет назад +1

      You absolutely right. This TPLF groups they need to be learned how to respect Tigraye people. The people of Tigraye they are not home pets....Debretsion, Tigraye people they know much more better than TPLF members.

  • @milkyman1809
    @milkyman1809 5 лет назад +1

    Le-Tigray hizeb Telate yaferaw TPLF new.....Ye tigray hizb menkat yenorebetal...kelelaw wondemu ga be fiker ayen ayeto lelawen mekereb alebet....kalhone gen kelelaw hizb ga yemayakuaret elkit yegetmewal

  • @hagermenor3842
    @hagermenor3842 5 лет назад +1

    We don’t for get what TPLF did the last 27 years to my beloved Ethiopia.

  • @gutuumosissa9609
    @gutuumosissa9609 5 лет назад +1

    YE TPLF OLDIS QESBEQES WODE GEDAM BIGEBU MELKAM NEW GIZE YELACHEWUM NA

  • @قوةالشعب1
    @قوةالشعب1 5 лет назад +8

    ****ወይ አለመተዋወቅ ። ትግራይ ህወሀት ነው ህወሀት ትግራይ ነው*****

  • @ethiopiafuture742
    @ethiopiafuture742 5 лет назад +1

    ዋናው አንተና ያንተ ወንድሞች ጥቅማችን ተነካ ከንግዲህ ዋጋ የለንም በማለት በ27 አመት ያካበታችሁት የኢትዮጲያ ህዝቤ ገንዘብ እየከፈላችሁ በማፈናቀል እና በማስገደል ንዴታችሁን እየተወጣችሁ እንደ ሆነ ህዝቡ ያላወቀ እንዳይመስላችሁ

  • @blitz5589
    @blitz5589 5 лет назад

    And TPLF is not just a party but an Ideology enshrined at the heart millions of people. the people whom you belittle.

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 5 лет назад +1

    አማሹ: በታኙ: ዘረኛው ማን ሆኖ ነው ደፂ ማስጠንቀቂያ የሚሰጠው? ቅዥታም ነህ ደፂ

  • @femtocal1302
    @femtocal1302 5 лет назад

    When the tea over how do they eat the bread ?

  • @abitewtadesse1279
    @abitewtadesse1279 5 лет назад

    የጥልቅ ጥልቅ ታህድሶ ያስፈልገዋል!

  • @yosephtarekegn1955
    @yosephtarekegn1955 5 лет назад +1

    Why this happened who is the reason for this. I believe and it is a fact that Ethnic federalism Is the reason for all of this stuff

  • @lilysam3731
    @lilysam3731 5 лет назад +2

    የትግራይ ህዝብ ከህወሃት የተጣላ እለት የእንጀራ ገመዱ ይበጠሳል። ምክንያቱ 80% የትግራይ ህዝብ የሚተዳደረው ህወሃቶች በሚጥሉለት ራሽን ስንዴ ነው። ህወሃትን ሳይወድ በግዱ መደገፍ አለበት።

    • @wondemumelsamo3827
      @wondemumelsamo3827 5 лет назад

      እኔ ያልገባኝ ስንት ዘመን ነው ነፃ አውጪ የሚሆኑት ? በደርግ ጊዜም ነፃ አውጪ ለ27 ዓመታት ስልጣን ላይ በነበሩበት ጊዜም ነፃ አውጪ አሁንም ነፃ አውጪ የነፃነት ትርጉሙንም የሚያቁ አይመስልም !!!

  • @KsaKsa-m4c1n
    @KsaKsa-m4c1n 3 месяца назад

    ለፍዳዴ

  • @yonasethegonder5852
    @yonasethegonder5852 5 лет назад

    Kemalam tigeran angetun eyekoreten ketekeza mado new yemenwerwerw mote lemelaw kemalam tigera

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ

    ነቃፊውም፣ ተከሳሹም በአንድ አላማ የሚመሩ ናቸው።

  • @meleytsegay
    @meleytsegay 5 лет назад

    Ye tigray Le Tigray tewut yerasachu yarerew damo aqanu weregnoch

  • @yonaszewdu9130
    @yonaszewdu9130 5 лет назад +1

    Dream baby Dream !!!!

  • @habenomgedey9898
    @habenomgedey9898 5 лет назад

    Werihen kede egna gen ande nen. True G/T is stating on issue of stability and to be ready.

  • @sentayobelay9805
    @sentayobelay9805 5 лет назад +2

    አንተየ አትቀባጥር ይልቁን ለሚፈናቀለውናለሚሞተው ብትጮህ ጥሩ ነበር ወዳጅ መስሎ ጠላት

  • @a.y907
    @a.y907 5 лет назад +2

    Endenante ayenetoch nachwo ethiopian yemebetebetu

  • @a.y907
    @a.y907 5 лет назад

    Ante erash werja nhe

  • @getachewworku6450
    @getachewworku6450 Месяц назад

    ግም ጥንብ

  • @dkassaca
    @dkassaca 5 лет назад +8

    TPLF seems to forget who brought Ethiopia into this mess.