እስካይ Ethiopian Movie Eskay 2024 Full Length Ethiopian Film Eskay 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • የራስ ምስል - Ethiopian Movie Yeras Msel 2024 Full Length Ethiopian Film Yeras Misil 2024 Yeras Mesel
    ባወኩት - Ethiopian Movie Bawekut 2024 Full Length Ethiopian Film Bawequt 2024
    እስካይ Ethiopian Movie Eskay 2024 Full Length Ethiopian Film Eskay 2024
    Enifata Full Ethiopian movie 2024
    እጄን በእጄ - new ethiopian full movie 2024 እጄን በእጄ | new ethiopian movie EJEN BEJE 2024
    የከበረ ደሀ- Ethiopian Movie Yekebere Deha Full Length Ethiopian Film 2023
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 507

  • @Sewunet-media_2024
    @Sewunet-media_2024  4 месяца назад +8

    ትክክለኛ የ ዩሐንስ ስውነት (ኬና) አካውንት instagram.com/yohanis_sewenet_16?igsh=c2JtdndleXN1aGlh

    • @MissSamsiya
      @MissSamsiya Месяц назад

      እኔ ኬናን አይቸነው

  • @kalambadikoottumala6086
    @kalambadikoottumala6086 6 месяцев назад +99

    አባባን በጣም ነው የምወዳቸው ተግሳፃቸው!! በእድሜ በጤና ይጠብቃቸው🙏😍❤️

  • @Blaletadesatadesa
    @Blaletadesatadesa 6 месяцев назад +80

    ኤሄ ሽመግሌ ነገረ ስራ ሁሉ በጠም ምርጥ መከሪ እና የሚተዊነዉ ትወና ፊልም ሰይሆን የኡነትነዉ የሚመስለዉ ፈጠሪ ራጅም እድሜ ይስጥ

    • @ALHAMDULILAHYAAALLAH
      @ALHAMDULILAHYAAALLAH 5 месяцев назад

      🤙🤙🎉🎉

    • @ZhareSeild
      @ZhareSeild 5 месяцев назад +6

      ግን እናት ቃላትሽን ብታስተካክይ ሽማግሌ ነገር ደስ አይልም

    • @mikiajanoin6892
      @mikiajanoin6892 5 месяцев назад

      አሚን አሚን

    • @hannanabdul7143
      @hannanabdul7143 5 месяцев назад +4

      እኝህ አባት በሚል ቢስተካከለስ?

    • @zebenaykasa6930
      @zebenaykasa6930 4 месяца назад

      አሜን እኔም በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው

  • @b.6015
    @b.6015 6 месяцев назад +118

    ማነው እኚህን አባት እደኔ የሚወድ አላህ ያቆዩሁ የኔ አባት

    • @SelamDesta-r1f
      @SelamDesta-r1f 5 месяцев назад

      enem ❤❤❤❤❤❤kalatoch yansungal btm ewedachewalew yileyalu btm hulu negerachew yanurlin

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 5 месяцев назад

      በጣም እኔም በጣም ነው ምወዳቸው ሁሌ ደሞ ስማቸው አብዬ ነው

    • @mihretmamo3408
      @mihretmamo3408 4 месяца назад

      እኔ በጠም ከአፈቻዉ የምዎጡ ቀል ጠገኝ ነዉ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 месяцев назад +25

    ማርያምን አባባን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ የሚሉት ቃላት ሁሉ እልብ የሚገቡ ናቸዉ😢❤❤❤ኪናዬም ፌወሪም በጣም እወዳችህለሁ❤

  • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
    @ትዝብትኢትዮጵያዊት 6 месяцев назад +35

    እኝህን አባት ሰወዳቸው እርጋታቸው አስተማሪ ንግግራቸው ግርማ ሞገሳቸው የአባት አባት ናቸው❤

    • @smerahsun5086
      @smerahsun5086 4 месяца назад

      በጣምምምም እኔም እውዳቸዋለሁ እድሜ ይስጣቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @moonaathimannil6573
    @moonaathimannil6573 6 месяцев назад +52

    አባባ ያሉበት እኮ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 5 месяцев назад +29

    የኔ አባት ሽ አመት ያኑሩወት ስወድወት ማርያምን❤❤❤❤

  • @aseed792
    @aseed792 6 месяцев назад +226

    እንደኒ በቲክቶክ ፊወሪ የለቀቀችውን አይቶ የመጣ😂❤❤

  • @AdeyGa
    @AdeyGa 6 месяцев назад +78

    አሪፋሰራነው። ይችን ለምታነቡበሙሉ ፈጣሪ ይጠብቃችው❤

  • @Aflyaseyd66
    @Aflyaseyd66 6 месяцев назад +21

    ፊወሪየ ቀሚስ ምን ያሀል ክብር እዳለው አለሽ ደሞ እዴት እደሚምርብሽ በጣም ቆጆ ስራ ነው ምንም ብናጠፋ ይቅርታ ትልቅ ቦታ አለው❤❤

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 6 месяцев назад +36

    ኬና እና ፊወሪ ካሉበት ሀሪፍ ነው የበናት ኑ እንሹፈው❤❤😊😊😊

  • @Yasminmudaa
    @Yasminmudaa 5 месяцев назад +10

    አባዬን ስዋዳቸው❤❤❤❤ እፉ አበቴ ሞቶብኛል አባዬአለህ ጀናተልፍርዶስን ይዋፍቅልኝ 😢😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 6 месяцев назад +8

    አባባ በጣም ነው የምወዶት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤️
    ምርጥ ሥራ ነው ኬናዬ ምርጥ ልጅ ❤

  • @sahra.selly00
    @sahra.selly00 4 месяца назад +9

    እርጉዚ ነኝ ላይክ ግጩን😂

    • @EdlawitKekeba
      @EdlawitKekeba 2 месяца назад

      ከማ😂😂😂😂😂

    • @ortedoxsawit
      @ortedoxsawit 2 месяца назад

      ውሸት😂

    • @amanimadal361
      @amanimadal361 Месяц назад +1

      እኛ ምን አገባን😂😂😂😂🎉🎉

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo 6 месяцев назад +30

    እነኝክን አባት ስወዳቸው❤❤❤❤

  • @Zeniteklewold
    @Zeniteklewold 6 месяцев назад +13

    የምር ደስ ይላል ጎበዝ ነህ ። የጥምር ባለሙያ የሆነው ጎበዙ እና ወጣቱ ዮኒ ጎበዝ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤ አንደኛ ነው ፊልሙ ።

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 5 месяцев назад +12

    ወይኔ ምናለ እኚህን አባት በአካል አግኝቼ እኔም እንደ እሷ ጉልበታቸውን በሳምኩ

  • @ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ
    @ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ 6 месяцев назад +58

    ማነው እንደኔ በቲክቶክ አይቶ ርዕሱን የመጣ😂😂 እስከማየው ቸኩያለሁ

  • @binyamtefera1219
    @binyamtefera1219 6 месяцев назад +13

    ዋው ስለኤች አይቢ ኤድስ ተደጋጋሚ ቢሰራ ጥሩ ፌልም ነው በርቱልኝ

  • @EziraSara
    @EziraSara 6 месяцев назад +46

    Fiyor tiktok አይቼ መጣሁ 😂😊

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 5 месяцев назад +5

    አባትየው 💝ሁሌም ዉበታቸው 💝እረጅም እድሜ ❤

  • @ZinetMohammed-g9r
    @ZinetMohammed-g9r 6 месяцев назад +24

    የት ናችሁ የስደት እህቶቸ ኑ አብረን እንይ የረመዷን ስራ እደት ነው አብሽሩ ጨረስን የከርሞ ሰው ይበለን ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነውንም ርዝቃችንን በሀገራችን ያድርግልን የሰው ቤት ይሰለቻል ዘጠኚ ረመዷን በስደት አልሀምዱሊላ ብቻ😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-qi2up4xo1As
    @user-qi2up4xo1As 5 месяцев назад +9

    ፋዘርን በጣም ነው እምወዳቸው እርጋታቸው አባቴን ይመስሎኝል እኔ በስደት ነው ያለሁት አባቴ በጣም ናፍቆኛል ❤❤

  • @adenaabera
    @adenaabera 5 месяцев назад +5

    አባባ በጣም ነው የምወደቸው እረጀም እድሜና ጤና ያድሎት አባባ❤❤

  • @SenaitYallew
    @SenaitYallew 6 месяцев назад +102

    ለመጀመሪያ ጊዜ የተመቸኝ የአማርኛ ፊልም ከምር አንደኛ ናቹ 👏👏👏👏

    • @بندرال-ط6س
      @بندرال-ط6س 6 месяцев назад +4

      እርይመችሽ ፊውሪ❤❤❤

    • @sawa8227
      @sawa8227 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @haytamehamede9774
      @haytamehamede9774 5 месяцев назад +1

      እኔ❤❤❤❤❤❤ስወዳቸው ሁላቸውንም አድናቂነኝ ትምህርት አለው❤❤❤❤❤❤

    • @MakeToo-gs5ig
      @MakeToo-gs5ig 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@بندرال-ط6س

    • @kasimmossa
      @kasimmossa 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

  • @Haymi-cp7xv
    @Haymi-cp7xv 6 месяцев назад +10

    ዋው በጣም ልብ የሚነካ ፊልም ነው ፊልም መሆኑን እያወኩ እንኳን ልቤ በጣም አዝኗል ይቅርታ ማለት ከፈጣሪያችን ጋር የሚያስታርቀን ድልድይ ነው ይቅር ማለት ስንችል ይቅር እንባላለን ሰውነት በጣም አድንቅሀለሁ ሁልግዜም የምትሰራቸው ፊልሞች ምክር አዘል ናቸው ሁኔታውን በራሳችን መንገድ ካየነው ፊልሙ ብዙ አስተማሪ ነገር አለው በጣም ወድጄዋለሁ ሁላችሁንም እናመሰግናለን ወደፊትም ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤🎉🎉🎉

    • @AddiswerkMekiso
      @AddiswerkMekiso 5 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BikiBiki-d7b
      @BikiBiki-d7b 4 месяца назад

      Wawww mirx film niwu birtu 🥰🥰🥰🥰 igzaber amlak hagirachinin yasibat

    • @mihretmamo3408
      @mihretmamo3408 4 месяца назад

      እኔስ ቢሆን😭

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ 5 месяцев назад +6

    እረጅም እድሜ ይስጦት አባባ ምነው አባቴን እዲህ አርጅቶ ባየው ደስ ይለኝ ነበር በርቱ የገሀዱ አለም ይመስላል ይጋባል በጣም ደስ ይላል

  • @keralemmengistie5886
    @keralemmengistie5886 5 месяцев назад +13

    ከዚህ ፊልም የተረዳሁት በቤተ እምነትም እንደተማርሁት እያንዳንዱን መጥፎ ገጠመኝ ለልጆቻቹህ አተፍሱ ጥሩ ምግብ ብቻ ሳይሆን ጥሩ ታሪክ እየመገባቹህ አሳድጉ የኋላ መሰረታቸው በልጅነት የሰጣችኋቸው ውጤት ነው🎉🎉

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 5 месяцев назад +5

    የምወዳቸው አባት ❤❤❤እውነት ምርጥፍልም❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 5 месяцев назад +3

    አባየ ያሉበት ፊልም ማርያምን ነው የምላችሁ ትልቅ ምክር አለው🤲❤️🤲

  • @MilkesaMiju
    @MilkesaMiju 6 месяцев назад +6

    የኔ ዉድ በጣም የሚያዝናና በጣም የሚያስተምር በጣምም ደስ የሚል ነው ቁም ነገር አዘል ነው በርታደ።

  • @neymahiyar4007
    @neymahiyar4007 6 месяцев назад +10

    የኔ ታሪክነው የመሰለኝኝ❤❤❤❤❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 5 месяцев назад +6

    ፊልሙ በጣም ምርጥ ብዙ ት/ት አለው ፊዮሪ ቀሚስና ሹሩባ ያምርብሻል ይልመድብሽ ቀሚሱ

    • @mihretmamo3408
      @mihretmamo3408 4 месяца назад

      ቀለል ቀምስ በጠም ክቢር አሌበት

  • @አርሰናልይቅደም
    @አርሰናልይቅደም 4 месяца назад +1

    ይሄው አባታችን ኦፍፍፍፍፍ ቃላት የለኝም ፈጣሪ እድሜ ይስጦት❤

  • @SjjsjLwla-wv9jg
    @SjjsjLwla-wv9jg 5 месяцев назад +3

    እሕሕ😢እንደት እንባየ እንደፈሠሠ😢😥ነገር ቀያሪው እግዚአብሔር ይመሥገን😥

  • @ysolnet
    @ysolnet 4 месяца назад +1

    ጋሽ ፈለቀ ለእኔ የፊልም ተዋናይ ሳይሆኑ የህይወት ዘመን መምህሬ መካሪ አባቴ ናቸው ። እድሜ እና ጤናውን ይስጥልን ።🎉🎉🎉❤❤❤

  • @vpnvo2033
    @vpnvo2033 5 месяцев назад +4

    አባባ እረጂም እድሜ ይስታችሁ❤❤❤❤

  • @ShewayeShewaye-vz2pg
    @ShewayeShewaye-vz2pg 4 месяца назад +1

    ማነው እኚህን አባት እደኔ የሚወድ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣቸው አሜን ❤

  • @GenetMoges-g3t
    @GenetMoges-g3t 5 месяцев назад +2

    በጣም አሪፍ ነው አባባን በጣም ነው እምወዳቸው እርጅም እድሜ ከጤናጋር እመኛለሁኝ ደሞ ቁርጥ አያቴን ነው እሚስሉ❤❤❤

  • @noornoor3552
    @noornoor3552 6 месяцев назад +7

    በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤

  • @פייורינא
    @פייורינא 6 месяцев назад +4

    ቤሪየ አችያለሽበት ፊልም በጣም ነው ሚመቸኝ ❤❤

  • @AbeAbe-bk2dp
    @AbeAbe-bk2dp 5 месяцев назад +4

    ጓደኛው ዋውውውው አደነኩት ትዕግስቱን

  • @Betehem
    @Betehem 4 месяца назад +1

    በውነት ፍዮሪ ስላለች በደንብ አድርጌ ነው ያየሁት እስከመጨረሻ ፊዮሪ መልካም ስራ የምትሰሪ ያደርግልሽ አንቺ ባለሽበት ቦታ እከተለሻለሁ አንቺ ቦቅሳም

  • @eduu_21A
    @eduu_21A 6 месяцев назад +2

    Am really amazed by these movie...proud of u my dear...ሁሌም እንዳስገረምከኝ ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 5 месяцев назад +3

    በይቅርታ የማይፈታ ነገር የለም ፈጣሪ የይቅርታ ልብ ይስጠን አሜን

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 месяцев назад +9

    ጥሎብኝ ኮሜት ማባብ ስወድ 😂😂😂😂😮😢

    • @FatimaFatima-fg1bq
      @FatimaFatima-fg1bq 5 месяцев назад +1

      እኔም ፈልም ሣይ ኮሜት አቢቤነወ ያምራል ምናምንካሉ አሾፈዋለሁ 😢

  • @muhabvathmuneermuhamned1435
    @muhabvathmuneermuhamned1435 6 месяцев назад +17

    በቀል በሽታነው ትርፉ😢😢

  • @AmaniShuramo-ws5ky
    @AmaniShuramo-ws5ky 6 месяцев назад +30

    ፍዮሪ ትክቶክ ላይ የለቀቀቺውን አይቶ የመጣ 🎉🎉🎉🎉

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 5 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤ቂም በቀል ጥላቻ ይብቃን 😢😢😢

  • @RyHi-cr2oo
    @RyHi-cr2oo 4 месяца назад +4

    ማነው እዴኔፊልሙንሣያይ ኮሜት የሚያነብ😂

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm 5 месяцев назад +3

    ፊዮር ማእተብ ስታስር የበለጠ ታምርያለሽ እባክሽ አታውልቅይው❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ1ቐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ1ቐ 5 месяцев назад +5

    አንደኛ ነው የፊወሪ አለባብስ የናፈቀው ማን ነው

  • @mikiajanoin6892
    @mikiajanoin6892 5 месяцев назад +2

    አባባ አላህ እድሜዎት ያርዝመው በጣም ትልቅ ሰው ኖት

  • @bsursemere6016
    @bsursemere6016 6 месяцев назад +11

    የሴቴና ኣዳሪዎች ያወሩት በዚ መልኩ አይቸው ኣላቅም።

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 6 месяцев назад +9

    አብዬ አያቴን ይመስሉኛል አያቴ በጣም ነበር የምወደው አሁን በህይወት የለም 😢😢😢😢

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 6 месяцев назад +1

      እኔ አያቴን ይመስሉኛል 😢😢😢

  • @senaitwelaa
    @senaitwelaa 5 месяцев назад +1

    አባባ ምክራቸው ንግግራቸው ሁሉ ነገራቸው ደስ ይለኛል እኔን የመከሩኝ እየመሰለኝ ነው የምሰማቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @befikircinema
    @befikircinema 6 месяцев назад +4

    በጣም አሪፍ ፊልም

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 6 месяцев назад +3

    በጣም ጥሩ ነው አሰተማሪም ነው 👌👌

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 4 месяца назад +1

    አሪፍ ፊልም በርቱልን የእኛ እንቁዎች❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    አባባዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እርሶ እና ኬና ያሉበት ፊልም አንደኛ ነው

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 4 месяца назад +1

    አባባ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @NoorAhmad-kq5sg
    @NoorAhmad-kq5sg 2 месяца назад

    አባባ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ ❤❤❤❤እወዳችሀለሁኝ🎉🎉🎉

  • @hani6437
    @hani6437 6 месяцев назад +4

    እውነት የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ በርቱልን
    ይቅርታ ማለት የመኖር መጀመሪያ ነው
    በጣም ደስ ይላል

    • @Hayat1998-c4l
      @Hayat1998-c4l 6 месяцев назад +1

      እኔ ይቅር አልላትም መቸም እጀራ እናቴንልቤን ሰብራኛለች ስደት መጥቸ ይቅርታ ብየ ስጦታ ላኩላት ወደዉኑ ወጋችኝ በመርዝ አፏ

    • @hani6437
      @hani6437 6 месяцев назад

      @@Hayat1998-c4l እውነት ነው ግን እኮ በህይወት ስንኖር ምን ያህል ከባድ እንደ ሆነ ልንረዳቸው ይገባል በቃ ከማንም ሳንጠብቅ ለራሳችን ብለን ይቅር ልንላቸው ይገባ ምክንያቱም አንተ ሰላም ይገባሃል ይገባናል እርግጠኛ ነኝ አንድ ቀን ሁሉም ይስተካከል አይዞን

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 Месяц назад

    አባባ ያሉበት ፊልም ስብከት ነው😢❤ ግን ሁሌም ቀሚስ እየለበሳችሁ ብሰሩ❤

  • @dawie506
    @dawie506 5 месяцев назад +2

    በጣም ቆጆ ፊልም ነው ይመቻችኹ❤

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ 5 месяцев назад +4

    😂😂😂ኬያ መናጤሁኖ ሴሰራ ያናደኝን ለሰዉ ሲዝነዉ እሚምርበት😢😢😢😢

    • @bintMuhammed-w6o
      @bintMuhammed-w6o 4 месяца назад

      እኔራሱ እንደዚህ ሲሆን ማየት አልፈልግም

  • @user-pw4bx2ek4hbirte
    @user-pw4bx2ek4hbirte 5 месяцев назад +1

    ዋውውው ከበል ያተረፍኩት በሽታ ነው እውነት ነው በይቅርታ እንጅ በበቀል ሂወት የለም በፍቅር እንጅ
    በጉልበት ማሸነፍ የለም❤
    ወድጀዋለሁ ፊልሙን

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij 5 месяцев назад +1

    አባባን ስወዳቸው ምክራቸው ግርማ ሞገሳቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @ElsaeTafete
    @ElsaeTafete 5 месяцев назад +2

    እኒህን አባት ስወዳቸው እሳቸውን አይቼ ነው የገባሁ❤❤❤

  • @batimolla7171
    @batimolla7171 4 месяца назад

    እኚህ አባት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሚሰጡት እድሜና ጤና ይስጥዎት❤❤የእግዚአብሔር እጅ ሰፊ ነው 100%ትክክል
    መጥፎ ቃል ይሰብራል:
    ጥሩ ቃል ይጠግናል።❤
    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @Bikeyegetalij
    @Bikeyegetalij 5 месяцев назад +1

    አሪፍ ነው መጨረሻው ያምራል በርቱ

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 3 месяца назад

    አባባን አይቸ ነው የመጣሁት አንደበታቸው ስወደው ❤❤❤ኑርልን እድሜዎትን ያርዝምልን❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 5 месяцев назад +2

    ሕይወት አራጌ አድናቂሽ ነኝ 💝

  • @saraaa3879
    @saraaa3879 6 месяцев назад +3

    ዋውውውው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው

  • @mihretmamo3408
    @mihretmamo3408 4 месяца назад

    በነገረችን ለይ ፍልም መያት ለይ ይህን ሐይል አይዴሌሁም እና እሄንን ፍልም በትክቶክ አይቼ ፈለልጌ ነዉ የመጠሁትና በተለይ ያ አበት ያሉበት ፍልም ሁሉም ከአለመዉ የፀደ ነዉ ደሞም አስተመር ነዉ የሆና ጠገኝ መልክት አሌበት አበተችን ደስ የምሉ አበት❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ9ኀ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ9ኀ 4 месяца назад +1

    ፊየሪ አለባበስሽ ዋዎ ነው❤❤❤

  • @SleepyAirboat-ei3fh
    @SleepyAirboat-ei3fh 5 месяцев назад

    ፈልም አደሆነ አያወኩ እያለቀስኩ ነዉ ያጨርስኩት በርቱ በጠም አርፈ ነዉ❤❤❤አባባን ስወደቻዉ🙏❤❤

  • @LovelyElectricity-zx3kl
    @LovelyElectricity-zx3kl 4 месяца назад

    😢ውይበጣም ዴስይላል አባቴ እረጂም እድሜ ይስጥልን ኬናየ ሥወድህ❤

  • @Herannnnnnn
    @Herannnnnnn 6 месяцев назад +3

    Fiyory 👌👏👏

  • @Blaletadesatadesa
    @Blaletadesatadesa 6 месяцев назад +7

    ኤሄ የሁለቱ ጥለቸ ወደ ፊቅር ሊቀየር ይችለል

    • @semegntefera3607
      @semegntefera3607 6 месяцев назад +1

      😂የኢትዬጵያ ፊልም መጨረሻው የታወቀ ነው

    • @Blaletadesatadesa
      @Blaletadesatadesa 6 месяцев назад

      @@semegntefera3607 ወነዉ ጠልቶ አለ መቅረተቸዉነዉ

    • @Lool123Jamal
      @Lool123Jamal 4 месяца назад

      እኮ 😂😂😂😂😂

  • @hanlove412
    @hanlove412 Месяц назад

    ኡፍፍፍፍፍ 😭😭 ኬናዬ ህይወት አራጌ (እናትየው ) ቤተልሄም ኩምሳ (ፊዮሪ ) ትለያላቹ❤

  • @hayathayat8142
    @hayathayat8142 5 месяцев назад +1

    በቀልን በፍቅር ይልሀል ይህ ነዉ ኬና ግን ክፉ ሁነህ ሥትሠራ የእዉነት አያምርብህም እናማ እኔም እወድሀለሁ ኬንየ ፊዬሪ የኔ❤

  • @ethiotebeb
    @ethiotebeb 5 месяцев назад +1

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @adisa-q6g
    @adisa-q6g 5 месяцев назад +2

    አባባን አይቼ ነው የመጣውት❤

  • @dubai1280
    @dubai1280 6 месяцев назад +3

    ኪናየ አተ ክፉ ሥኮን አያምረም አትሥጡት ክፋት ካራክተር😢❤❤

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 5 месяцев назад +2

    ኩመንታችሆን ሳነበዉ አሬፍ ይመስላል በዛላይ ፊወና እና ኪናን ፉዘርነሰ ብቻ ሆሉም የምወዳቸዉ የማደንቃቸዉ አረቲስቱች ናቸዉ እስኪ ልየዉና እኩምታለሆ ስለፊልሙ❤

  • @muftsmuftsa9245
    @muftsmuftsa9245 5 месяцев назад

    ምርጥአሥተማሪፍልምነው፡አብዬ፡ምክርዋትን፡በጣምነው፡የምወደው❤❤❤❤

  • @ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ
    @ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ 6 месяцев назад +3

    ከናዬ ግን በአካል ባገኝህ ደስይለኛል 😢😢

  • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
    @ትዝብትኢትዮጵያዊት 6 месяцев назад +2

    ጥሩ ፊልም ነው ግን ኬና በጣም አጋነንከው ለሴቶችን ያለህን ጥላቻ የገለፅህበት ቃልና ቁጥ ትንሽ ቀነስ ቢል ጥሩ ነው

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 6 месяцев назад +1

    ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነዉ በርቱ ❤❤❤❤❤❤

  • @Elea675
    @Elea675 4 месяца назад +1

    I Like ❤

  • @TestTwo-o5v
    @TestTwo-o5v 4 месяца назад

    እሰኪአባባያሉበት ፊልም ጦቁሙኝ በጣምነውየምወዳቸው ምክራቸው❤❤❤

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 5 месяцев назад +1

    በጣም ያሳዝናል የምር በቀል ይጎዳል 😢😢😢😢😢😢 እኔ ቤተሰቦቸን አልወዳቸውም ምክንያቱም ተጥየ ስለ አደኩ ይጎዳል በቀል😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 6 месяцев назад +1

    ዋዉአስተማሪ ፊልምነዉበርቱልን❤❤❤❤❤

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 5 месяцев назад +1

    ዋው በጣም ልብ የሚነካ ፉልም ነው ❤❤❤ፕ

  • @haytamehamede9774
    @haytamehamede9774 5 месяцев назад

    ትንደው በለቅሱ ጨርሱኩት እፍፍፍፍ ውይ ትምህርት አለው በእውነት መጨርሻው ሲያምር❤❤❤❤

  • @hamratallet2651
    @hamratallet2651 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤fiyori yene liyu

  • @meskeremdamtew1338
    @meskeremdamtew1338 4 месяца назад +1

    አይገርምም ማንም ፈልጎ ክፉ አይሆንም ግን በጣም ነው የሚያምረው አጨራረሱ

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 5 месяцев назад +2

    ኬና..አተ..እደዚ..አያምርብህም..ፍቅር..ነዉ..የሚያምርብህ