Edmon i used be your against at the beginning now you are the right person who knows the truth to help all ethiopian people to get together for their freedom please keep up your journey to the end 🙏
Thank you , Edmond. But gentlemen by now, things are getting worst .Certainly TDF shall take the initiative in organizing the elite of Tigray internally and externally for the final decision. There is no ample time !!!!!!!!!!!
Peace and love to you brother Edmond, thank you for standing with TIGRAY people 🙏 💛
Thank you 🙏🏾 Edmond you are a voice for voiceless ❤❤❤❤❤
Edmon i used be your against at the beginning now you are the right person who knows the truth to help all ethiopian people to get together for their freedom please keep up your journey to the end 🙏
ጌታቸው የትግራይ ህዝብ ውክልና የለውም። ነገር ግን የለውም ማለት ብቻ ዋጋ የለውም የከፋ አደጋ ከመፍጠሩ በፊት ማንቁርቱን ተይዞ መውረድ አለበት። ካልሆነ ህዝቡን ያስበላዋል።
የጌታቸውና ጻድቃን ቡድን እጅግ አደገኛ የክህደትና የእብደት አካሄድ እየሄዱ ነው።
አሉላ ሰለሞን TMHን የዘረፈና በጦርነቱ ወቅት ልክ እንደጌታቸው የትግራይ ፖለቲካን በመጥፎ ንግግር ኪሳራ ላይ ሲጥል የነበረ ነው።
እዉነት ነው ኤድመን
Thank you Edmund
ኤድዬ እኔ ሲገባኝ በርግጥ የትግራይ ህዝብ ጀግና ነው፣ ጨዋ ነው፣ አሁንም ቢሆን ከፈጣሪ ጋር አሸናፊዎች ናቸው፣ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ። ነገር ግን አንድ ነገር ገብቶናል እንዃንም ይሄንን ችግር ፈጠሩ በጣም አወቅናቸው ለየናቸው ለካ እነሱም አንዱ ለትግራይ ህዝብ መጥፋት ጀኖሳይደሮች ናቸው፣፣፣
You are the best from Yemen
ሠላም ለአለም ሁሉ🎉
EB:-
ዝሕምሳ ዘሎ መንዮ?
መንዮX . . . መን እዩ/መን'ዩ?
እውነት ነው ተባረክይ ❤
እውነት፡ነው፡ኤድመንድ፡እነዚህ፡አእምሮ፡የሌላቸው፡፡
Edmond you’re always with the ppl of Tigray even TDF respects you we know your principles during the genocide
Edmond you come to the reality what you said is a truth you realize the truth now.
Thank you , Edmond. But gentlemen by now, things are getting worst .Certainly TDF shall take the initiative in organizing the elite of Tigray internally and externally for the final decision. There is no ample time !!!!!!!!!!!
You are right
ትግራውስጥ600መቶበላይየሻቢያቡቹሎችበየመስኩስራተሳካላቸውወጣቱቆምብሎያስብበት
ጀነራል የለ ቮድካ የለ : የችን ከሸበቆ የምትወጣው ጣፉጭ ከረመላ ማግሮስ ነው :: ከዛ በህዋላ ሰላም በትግራይ ህዝብ ይሰፍናል::
ሰላም ወድማችን እነዚህ ሰዋች ግን ምን ነክቶቸዋል ህውሀት ሁሉንም ትተው ህዝባዊ አገልግሎት ላይ አይሰሩም አንዱ ቢሸነፍስ ምናለበት ትግራይ የቀራትን ሀይል አቅም ሊያስጠፋ ነው ቢለመኑ ጥሩ ነው
ወያኔ 27 ዓመት ሢመሩ የትግራይ ሕዝብ ደንታ የሌላቸዉ በሙሱና የተጨማለቁ ሥንት እናቶችና አባቶች ልጆቻቸው መሥዋእት ከፍለው ምንም አልታገዙም: በዉነት የአኤርትራ መንግሥት ከዛ ሁሉ የተጨማለቀ ሥርአት ይዞ እናትና አባት ልጆቻቸዉ የተሰዉ እሥከዛሬ እለት በየወሩ $1000 ናቅፋ ይሰጣቸዋል ።
ከጀነራል ፃድካን ጀግንነት : ምርኮኞች ብርኑ ጁላ'ና ምርኮኛው ባጫ ደበሌ ይበልጣሉ : ጀነራል ፃድቃን ለምንድነው የምታደንቁት ህዝቡን የካደ ምርኮኛ ::
መዘነም ምንድንነው !!😢
የጌታቸው ረዳ ክህደት በጣም አስገራሚ ነው። ቀጥታ ከብልጽግና የተቀዳ ነው።
Lab dedebit teledu
ገታቸው ረዳ አሣማ ነው : የሚበላና የሚጠጣ ካገኘ ሁሉም ማግበስበስ ነው ስለ ትግራይ ምንም ደንታው አይደለም : ከርከሮ!!!
ሰላም ኤድዬ እንዴት ነህ
የህዝብ መሪነት ትተው ሌብነት ውስጥ ስለሰጠሙ ይህን ን ስለሚያቅ የማይጠቅሙ ስለሆኑ ይፍረስ ማለቱ ትክክል ነው እባክህ አስተውል እባክህ አንደበትህ ከእውነት ተነሳ
አተላ ለሚያቀርብለት ዝም ብሎ የሚታረስ በሬ ነው
ነገር ግን የሚነዳው መሰሪ የሆነው ሰው ቂመኛው ፃድቃን ነው
Genral tsadkan he families all in va they live he don't have anything about tigray people he went power
እዉነት ለመናገር ትግራይ ዛሬም በጦርነት ዉስጥ እንደሆነች ነዉ የምረዳዉ ። ዛሬም በፌደራል ተቋማት ዉስጥ አንድም ዉክልና ባልኖራት ሁኔታ የተወሰኑ የትግራይ ሰዎች ረስተዉታል ። እኔ የታየኝ እዉነት እንዴት ለትግራይ ሰዎች ተሳናቸዉ
ትግራይ የደብረፅዮን ናት የሱ ባትሆን ለምን መሰዋእት አስከፈለው ያለው ችግር ነው መንቀፍ የሚቻለው። ትግራይ የተጋሩ ናት ካልክ ብተጋሩ ውስጥ ደብረፅዮን አለ።
፦ ስንናገር ችግሮቹ እየለን ይሁን። ሁሉም ትግራዋይ ትግራይ የሱናት ኣራት ነጥብ። የተጋሩ ማለት የስብስብ መግለጫ ነው።
ያልገባህ ነገር አለ ፈፅመህ አትናገር አንደበት አስተካክል
Kedada meh
ምንድነው ያልገባው? አስኪ ተናገር ::
እሺ...ደህና ነን አንተስ እንዴት ነህ ?
Tigraweyan Enemies Tigraweyan more than Abiye Ethiopian
With all due respect, you don't expect them to show up in every invitation they are getting from Facebookers and youtu.bers, do you?
ከዚህ በላይ ወርደት የለም የትግራይ ህዝብ ለደህንነቱ ለህልዎናወ ነወ የታገለው ዶንቆሮ ጀል የሆነ እንደ ጌታቸው ብልፅግና ሆኖ የትግራይ ህዝብ የከዳ ጓና ነው
Welcome Edmond
Aby ahmed yeminak sew indalhone meredat chalkuj, mknyatun yetekeberu yetemaru sewoch mn yahl iju wst keto indenyalkeseks wey gud hizbey hizbey
Hiwat is dead man walking. Arat neteb
ፈሽፋሽ የሞትሽ ኣንቺ ነሽ
You'r really dead.
ለአንተ ጥያቄ ካልመለሱ እውቀት የላቸውም ማለተ ነው ተሳሰተሃል አንተ ገር ቀርበው መልስ ከሰጡ አዋቂዎች ማለትነው መልስ ለመስጠት አልቀርብም ካሉ ግን ከእውቀት ነጻ ናቸው ማለትህ ነው ግንኮ ካወቅኸው እየናቁህ ነው ካወቅኸው
ጌታቸው ረዳ የትግራይ ህዝብም ሆነ የህወሃት ዉክልና የሌዉም። የማንን ዉክልና ይዞ ነዉ የምሰራዉ??
የለውም ማለት ብቻ ዋጋ የለውም ማንቁርቱን ይዘህ አውርደው። ካልሆነ ያስበላሃል።
እውነት ነው የህልከኝነት መንፈስ ከመነሻው ጀምሮ ነው (ማለሊት)
ደብረጽዮን ጥሩ መግለጫ አዉጥቷል ነዉ ጌታቸወለ መጥፎ መግለጫ አዉጥቷል የሚትለዉ?
አንተኮ ጌታቸዉ ገና ተመረጠ ሲባል ሰካራም ብለህ ሰድበህዋል መጠጥህ ን ተዉ እያልክ ስትዘባርቅ የነበርክ ነህ ሲቀጥል ጌታቸዉ ራዳ ማህይም አይደለም የህግ ሙሁር ነዉ አንተ የነ ደብረፂዮዎን ዳይፐር ነህ ሁልግዜ እየመጣህ ፀጉር ትሰነጥቃለህ ደግሞ አብይ ጋር እየሄዱ ስልጣን ስጠን እያሉ ጫማ የሚልሱ እነ ደብረፂዮን ናቸዉ
ጌታቸው ረዳ እልም ያለ የወሬ ሰዉ እንጂ የሥራ ሰዉ አይደለም። ለትግራይ ህዝብም አይመጥንም። ሥራ ማለት እየዞሩ ስቃይ ላይ ያለዉን ህዝብ ሰብስቦ ወሬ ሲቀባጥሩ መዋል አይደለም። ጌታቸዉ የህግ ምሁር ነዉ??? የእሱን ምሁርነት ቂጥህን ጥረግበት። እኛ የምንቆመዉ በትግራይ ህዝብ ጎን እንጂ በአንድ ተራ ተላላኪ ግለሰብ ጎን አይደለም።
ስው ማህይም የሜስብለው ትምህት ቤት ስላልሄዴ ብች እይደለም ተምሮም የሜስራው ስራ ነው ማህይም የሜስብለው
Getachew is banda