Ethiopia - የጌታቸው 270 ሺህ ጦር የለም...!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 226

  • @abrahimahmad-k2l
    @abrahimahmad-k2l 4 месяца назад

    የሚገርም መረጃ የምር ልክነህ የምር ተባረክ አተልጅ

  • @Nolaweher
    @Nolaweher 8 месяцев назад +1

    ጡሩ ነዉ እኛም እቺን ነዉ ምንፈልገዉ 😂 270ሺ ማ active የሆነ ነዉ በጣም ትንሽ ነዉ ከዛ በላይ እንዳይሆን ፍሩ እድሜ ለናንተ ኣሁንማ ሁላችንም ሰልጥነን ተዘግጅተናል ready for mission 🫡 ትግራይ ✊✊

  • @luelasfaw
    @luelasfaw 8 месяцев назад +6

    በጣም የሚገርመው ስለ ትግራይ ለ 30 አመት ተናዛቹ እስካአሁን ሐቁን አልገባቸውም ግን አሁን ልንገርህ የትግራይ ህዝብ በጦርነት ግዜ ሁሉም ወታደር ነው ስለዚህ ቁጥሩ ቢያንስ እንጂ አላነሳም አና ገና ስለ ትግራይ የማታቀው ብዙ ነገር አለ ። አንተ ብቻ አይደለም አሁን ስለ ትግራይ የሚያቁ አይናቸውን ወደ ትግራይ የማተሩት ። ያንተ ሪፖርት መሰረቱ ትግራይ ፎብያና ቅናት ነው። ስለዚህ ትግራይ መሆን ከፈለክ እንደገና ተወለድ በቃ

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 8 месяцев назад +2

    270 ሽ ጦር ኖረም አልኖረም አማራ እንደ አማራ ከማንም ምንም አይጠብቅም ህውሀት ወጣቱን በግፍ አስጨፍጭፈው ዛሬ ከፌደራል መንግስት ጋር ታርቀው አብረው ሽር ብትን እያሉ ነው
    የአማራ ፋኖ ትግል ለአማራ ባለስልጣኖች ሳይሆን ለአማራ ህዝብ ነፃነት ነው ።

  • @getachewfinans-fc3dz
    @getachewfinans-fc3dz 8 месяцев назад

    ድል ለ አማራ ፋኖ

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii 8 месяцев назад +1

    ጦሩን ለግብፅ ለሱዳን ወይም ለሱማሊያ ይሸጣቸው ጌታቸው

  • @Aberamitiku-ls6jq
    @Aberamitiku-ls6jq 8 месяцев назад +2

    ከዛ በላይ ሊሆኑ ይችላሉ ከተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል አንፃር ሁሉም ትግራዋይ ባይታጠቅ ነው እሚገርመው አንድም ወደ ቤቱ የተመለሰ TDF የለም ትግራይን አታውቋትም።

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 8 месяцев назад +1

    በሙሉ ድምጽ ከትንታኔ ጋ እስማማለሁ

  • @jemsbond9587
    @jemsbond9587 8 месяцев назад +1

    አሁን ይህን ምን ትንተና ያስፈልጋል?የትግራይ ህዝብ ሁሉም ወታደር ነው ማለት ይቻላል።

  • @ErimaysKahsay
    @ErimaysKahsay 8 месяцев назад

    ሳንቴ ኣርማ በ ትግርይ ታውቃለ ኣታውቅም

  • @MilkiasMathias
    @MilkiasMathias 8 месяцев назад

    የትግራይ ህዝብ በማንኛዉም ሰዐት ወታደር ነዉ

  • @tesfayhailu7120
    @tesfayhailu7120 8 месяцев назад

    ናና መኩራ

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 8 месяцев назад

    270 ሺ 😂😂😂😂 ለሌብነት ነው ብር ለመዝረፍ እንድሁም ለጉራ እንዳለ አልቀዋል. እኮ ባለፈው

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 8 месяцев назад

      ኣይ እናንተ በፊት ወያነ ኣሮጠን ወያነ ቀጠቀጠን ኣባቶቻችን ተማርከዋል እኛም ተደግመናል ኣላችሁ ይሀ ስትሉ ግን መላው መከላከያ እና ፋኖ እና መላው የክልሎች ልዩሀይሎች ይዛችሁ ነበር ከዛ ቀጥሎ ኤርትራ ሆይ ድረሺ ኣላችሁ ቀጥሎ የውጭ ሀይል ድጋፍ እንዲያድርጉ ፈልጋችሁ ህወሃት ወያነ አሸባሪ ነው ብላችሁ ለአለም መንግስታት አፈረጃችሁ ከአለም ሁሉ ድጋፍ እንድታገኙ ድጋፍ ደሞ አገኛችሁ ከቱርክ ከኢራን ከቻይና ከኢማሬት ከሳውዲ ጭምር ብዙ ድጋፍ ተደረገላችሁ ግን ደሞ ስትማረኩ ስትገረፉ ነበር እና ወያነ መንፈስ ነው እሺ እንካን በኣካል በህልምህ ራሱ ያስቀዝነሀል እሺ ስለዚ እረፉ ነገር አትፈልጉ ቂጣችሁ እንዳትገረፉ

    • @wisdom12271
      @wisdom12271 8 месяцев назад

      መገረፍ ያማረህ ትመስላለህ

  • @yeshimebetgorfu2015
    @yeshimebetgorfu2015 8 месяцев назад

    ፈታ ዴሊወች አሁን አሁን እውነቱ እየገባችሁ ይመስላል እናመሰግናለን

  • @HaftuKiros-ru2wu
    @HaftuKiros-ru2wu 8 месяцев назад +1

    Anete segeti 270 she ayedelem be100 tdf telemamag hayele wagahen yesetehale tebek

  • @endalkachewmekonnen7952
    @endalkachewmekonnen7952 8 месяцев назад +1

    ህውሃት ተተቀበረ ቆይቶል ሴራው ነቀዝ ስራው ያልሞተ መርዝ ደፍተህው አካካቢን ይበክላል ለመና ዋና ተግባራቸው ነው፡

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 8 месяцев назад

      ጅል ሁሉ ግዜ ጅል ነው ታድያ ህወሃት ከተቀበረ ምን ያንበቀቡቀሃል በቅበቃ ደሞ ኤርትራ ድርሺ ልትል ባልሆነ

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 8 месяцев назад +2

    በጣሙን እውነት የሆነ መረጃ ነው ነሰጠኸን ተባረክ።አማራን ከፌደራሉም ጋር ለማጋጨትም የተሰበ ነገር እንደሆነ ያሳያል።አማራው ወያኔ ትጥቁን ሳይፈታ ለምን ፍቱ አላችሁን ብሎ ግጭቱን አንዲያባብሰውም ይመስለኛል።

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 8 месяцев назад

      አትዋሽ

    • @wisdom12271
      @wisdom12271 8 месяцев назад

      ኣይ ኣማራ ከመከላከያ እና ከኤርትራ የታዘለ ማነው

  • @mohsenabdo3058
    @mohsenabdo3058 8 месяцев назад

    Ahunim ataminum weye weyane kelde adelem cherso enkwan Tore gena 4 kilo yegebalue bewaza kalefachehute miney is power ke Ethiopia yeteserke genzebe Benasue egi new yalew sent ye te egre habtam endale alawekachehum malte new be ethiopia beteserke ginzebe 27 ametate hulum tekefafkeqtale yebkelde endaymeslachehu be 27 ametate yeserkute ginzebe bekelale yemiyalke new weye lmogneh Zenahin awera

  • @asegedehdemas435
    @asegedehdemas435 8 месяцев назад +3

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን 🙏🙏🙏

  • @robertaalt
    @robertaalt 8 месяцев назад

    ጉድና,ሀሰት ጊዜ ጠብቆ ይጋለጣል, 270ሽህ
    ወታደር.ከመገቡማ ፤ ችግራይ ረሀብ (የለም)
    ገታቸው በቅርቡ ያበስር ይሆን.🙏🙏🙏👎

  • @AklillGebru
    @AklillGebru 8 месяцев назад

    እንደውም ጌቾ ያለውን ቁጥር በጣም አነስተኛ ነው

  • @meronwerkineh5858
    @meronwerkineh5858 8 месяцев назад +5

    ትክክል ነክ የጊታችው ዲስኩር ነው

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 8 месяцев назад

    Wushatame balaw baregete yeni yakeleme bayehoni yenorachawale Amara kafedaralemegesite gare kametenakoru dabarachaehuni batatakake tabkul

  • @MichealEyasu
    @MichealEyasu 8 месяцев назад

    They have more than 270k

  • @SamrKemal-it1pz
    @SamrKemal-it1pz 8 месяцев назад

    Dil le Oro ena tigria

  • @gebrehiwotgebresllasie8119
    @gebrehiwotgebresllasie8119 8 месяцев назад +1

    270 millione beli kkkkk duketi

  • @shimelisbeshir19
    @shimelisbeshir19 8 месяцев назад

    እውነት ነው ልንገርህ ከ270ሸ በላይ አላቸው የሰረቁትስ

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 8 месяцев назад

    ❤❤

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 8 месяцев назад +5

    ሀሰት ነው ሰው መሮታል በተለይ ወጣቱ እራሱኑ ያጠፋዋል።

    • @Nigus616
      @Nigus616 8 месяцев назад +1

      በእርዳታ ዱቄት የሚኖር ሁላ

  • @Melake-we2gd
    @Melake-we2gd 8 месяцев назад +1

    ስማ ሁለት መቶ ሰባ ቢኖረው አብይን አንድቀን አያሳድረውም። የጀመረው የትግሬ ወታደር እኮ በዱላ ነው ድሽቃውን የተማረከው

  • @metekelbizamo
    @metekelbizamo 8 месяцев назад +1

    ከዚህ በኋላ አማራን ብትተነኩሱት ሞጣ እንዳለዉ ለአክሱም ነዉ የምንዋጋዉ ዋ!

    • @Tigraway-70wi
      @Tigraway-70wi 8 месяцев назад

      😂😂

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 8 месяцев назад

      ኣይ ኣማራ እንደው ምን አይነት ሰዎች ናችሁ የምር እናንተ ባትኖሩ በማን እንስቅ ነበር በነገራችን ላይ በፊት ከመከላከያ ከኤርትራ ከሁሉም የክልሎች ልዩሀይሎች ታዝላችሁ ፎኮራችሁ ከዛ ቀጥሎ ወያነ ኣሮጠን ወያነ ቀጠቀጠን ኣባቶቻችን ተማርከዋል እኛም ተደግመናል ያላችሁት ኣስታውሱ እሺ

  • @TsigeredaNegassi
    @TsigeredaNegassi 8 месяцев назад +8

    ጌቾ ምላሱ

  • @Hope.ameley
    @Hope.ameley 8 месяцев назад

    tebeda zarem negem tgry ende neberechew thonaleh.....ahunm ltwash...wshetam

  • @yosefyosef2245
    @yosefyosef2245 8 месяцев назад +1

    የወያኔ ነገር የከተመው በዚህ ዘመን ላይ በደርግ ዘመን ያደረገውን ጀብድ አስቦ ሊያደርግ የሰበ ግዜ ነው አንደ ግዜው አልሄደም ግዜው የሴራ ፖለቲካ ነው ትግል ታጋይ የሚለው ነገር አሁን በሴራ ተቀይርዋል አንደ ግዜው መሄድ

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 8 месяцев назад +1

    የትግራይ ወጣት በሙሉ ወታደር ነው ትምህርት ትዳር ሰርቶ ተለውጦ መኖር የለም ሁሌ ጦርነት ሁሌ ዘረፋ ሁሌ ተንኮል ሁሌ ሞት እስካሁን ድረስ ከደብረሲና ራያ ድረስ በየመንገዱ የነሱ እሬሳ ሰላም ፈጥረው እሱን እንኳን ሰብስበው ለትውልድ ማስተማር ሲገባቸው ሌላ ጦርነት 😢

  • @kalayutafere9635
    @kalayutafere9635 8 месяцев назад

    TDF is more than 270000 all of 7 million tigray peoples are solders .

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 8 месяцев назад +3

    ፊሽካ በለው ጌታቸው ለኔ ከሽፏል

  • @tube1617
    @tube1617 8 месяцев назад

    ጌታ ቸው ምላሱ ትግሬ ወደ አማራክልል ቢመጣ ዘሩ ይጠፋል

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 8 месяцев назад

      ኣይ እናንተ በፊት ወያነ ኣሮጠን ወያነ ቀጠቀጠን ኣባቶቻችን ተማርከዋል እኛም ተደግመናል ኣላችሁ ይሀ ስትሉ ግን መላው መከላከያ እና ፋኖ እና መላው የክልሎች ልዩሀይሎች ይዛችሁ ነበር ከዛ ቀጥሎ ኤርትራ ሆይ ድረሺ ኣላችሁ ቀጥሎ የውጭ ሀይል ድጋፍ እንዲያድርጉ ፈልጋችሁ ህወሃት ወያነ አሸባሪ ነው ብላችሁ ለአለም መንግስታት አፈረጃችሁ ከአለም ሁሉ ድጋፍ እንድታገኙ ድጋፍ ደሞ አገኛችሁ ከቱርክ ከኢራን ከቻይና ከኢማሬት ከሳውዲ ጭምር ብዙ ድጋፍ ተደረገላችሁ ግን ደሞ ስትማረኩ ስትገረፉ ነበር እና ወያነ መንፈስ ነው እሺ እንካን በኣካል በህልምህ ራሱ ያስቀዝነሀል እሺ ስለዚ እረፉ ነገር አትፈልጉ ቂጣችሁ እንዳትገረፉ ሌላው ወያነ የራሱ መሬት የራሱ ንብረት እንጂ የሌላ አይመኝም አይፈልግምም እና ወደ ኣማራ የሚያመጣው የለም ግን ከረበሻችሁ ግን ቂጣችሁ ለመግረፍ መምጣታችሁ አይቀርም ስለዚ አርፋችሁ ቁጭ በሉ ነገር አትፈልጉ የተኛ አንበሳ አትቀስቅሱ በፊት ከመከላከያ እና ከኤርትራ ስለታዘላችሁ አሁን እንታዘላለን ብላችሁ አታስቡ ተዉ እስኪ ሰከን በሉ እረፉ የውሸት ዜና ሰምታችሁ አትንበቅበቁ

    • @wisdom12271
      @wisdom12271 8 месяцев назад

      ኣይ ኣማራ😂😂

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 8 месяцев назад

    Minew - Inde masxenqeq HIZBUN " Tazenagalachu❓️
    Irasachew YaRegagexutn
    Le Amhara Hizb
    Le Mexenqeq yiredal inji aygodam❗️

  • @ZelalemDesta-gz9mo
    @ZelalemDesta-gz9mo 8 месяцев назад +1

    አንተ ሰዉዬ አንተን ብሎ ጋዜጠኛ ከትግራይ ጋር ያለህ ችግር ምንድነዉ? ብታምንህም ባታምንህም የትግራይ ህዝብ ጀግና ህዝብ ነዉ :tdf 270ሺ ሰራዊት የለም ትላለህ እንሌለ በምን እርግጠኛ ነህ? እንድሁም አቶ ጌታቸዉ የጠራዉ ቁጥር በጣም ትንሽ ነዉ : ጠቅላላ ህዝቡ ሰራዊት ነዉ :ይህንን ሀቅ አምነህ መቀበል አለብህ :ዝምብሎ ሚድያ ላይ ላይ መጮህ ፋይዳ ብስ ነዉ :: አይደለም አንተ የብልጽግና አሽከር አለም መስክሯል ስለ ትግራይ ጀግንነት :: ጋዜጠኛ ከሆንክ በፍታዊነት ዘግብ!!!! በጥራቃ

  • @sophiamengesha2928
    @sophiamengesha2928 8 месяцев назад +1

    በስማአብ ምን ዓይነት ምቅኝንነትና የጥላቻ መንፈዝ ነው ያለው ከዝህ አባዜ ካልተላቀቅን እፍነተ ውሽት ነው ማለት አይቀሬ ነው ያደቀቃቹሁትን ህዝብ መልሶ በቁሱሉ ጨው ከመነስነስ አይተናነስም

  • @habtamuhabtamu9854
    @habtamuhabtamu9854 8 месяцев назад

    የትግራይ ህዝብ እራሱ 270 000አይሆንም

  • @enyewmelesse5644
    @enyewmelesse5644 8 месяцев назад

    እነሱኮ ልመና እርዳታ ግዴታ የሚመስላቸው ሰዎች ናቸው። እርዳታን ለጦርነት የሚጠቀሙ ሰዎች ናቸው! ወይ እርዳታ ውሰድ ተዋጋ ወይ ሙት የሚሉ ሰዎች ያሉት ህወሃት ውስጥ ነው! ደደቢት ደደቦች

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 8 месяцев назад

      እየዘባረቅክ ነው ያለሀው መገረፍ ፈልገህ መሰለኝ

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 8 месяцев назад +14

    270 ሺ ቁጥር ልክ ፈንዱን ለመዘረፍ እንጂ ወታደር ኖሮት አይደለም

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 8 месяцев назад +1

      ትክክል እንደውም ለሌብነት እንጂ እንዳለ አልቀዋል እኮ በዛ ጦርነት ሲገቡ ወሎ ብዙ ነበሩ ሲመለሱ ግን እጂግ ትንሽ ናቸው እንዳለ ነው ያለቁት

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 8 месяцев назад

      ኣይ እናንተ በፊት ወያነ ኣሮጠን ወያነ ቀጠቀጠን ኣባቶቻችን ተማርከዋል እኛም ተደግመናል ኣላችሁ ይሀ ስትሉ ግን መላው መከላከያ እና ፋኖ እና መላው የክልሎች ልዩሀይሎች ይዛችሁ ነበር ከዛ ቀጥሎ ኤርትራ ሆይ ድረሺ ኣላችሁ ቀጥሎ የውጭ ሀይል ድጋፍ እንዲያድርጉ ፈልጋችሁ ህወሃት ወያነ አሸባሪ ነው ብላችሁ ለአለም መንግስታት አፈረጃችሁ ከአለም ሁሉ ድጋፍ እንድታገኙ ድጋፍ ደሞ አገኛችሁ ከቱርክ ከኢራን ከቻይና ከኢማሬት ከሳውዲ ጭምር ብዙ ድጋፍ ተደረገላችሁ ግን ደሞ ስትማረኩ ስትገረፉ ነበር እና ወያነ መንፈስ ነው እሺ እንካን በኣካል በህልምህ ራሱ ያስቀዝነሀል እሺ ስለዚ እረፉ ነገር አትፈልጉ ቂጣችሁ እንዳትገረፉ ሌላው ወያነ የራሱ መሬት የራሱ ንብረት እንጂ የሌላ አይመኝም አይፈልግምም እና ወደ ኣማራ የሚያመጣው የለም ግን ከረበሻችሁ ግን ቂጣችሁ ለመግረፍ መምጣታችሁ አይቀርም ስለዚ አርፋችሁ ቁጭ በሉ ነገር አትፈልጉ የተኛ አንበሳ አትቀስቅሱ በፊት ከመከላከያ እና ከኤርትራ ስለታዘላችሁ አሁን እንታዘላለን ብላችሁ አታስቡ ተዉ እስኪ ሰከን በሉ እረፉ የውሸት ዜና ሰምታችሁ አትንበቅበቁ

    • @אשנאפי
      @אשנאפי 8 месяцев назад

      @@Elham-z7x ድሮ ቀረ💪💪💪😂

    • @wisdom12271
      @wisdom12271 8 месяцев назад

      ፋኖ መሰለሽ እንዴ የሚዘርፈው

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 8 месяцев назад

    They know their own❗️Just mind about for possible invasions to come
    ahead of us🛑

  • @tigrayfirst2261
    @tigrayfirst2261 8 месяцев назад

    When Ethiopia army entered tigray the last time, no man was waiting for Eritreans soldiers and that's when a lot more youths join the armys.. Ethiopia is still making wrong analysis about tigray. Its not only 270k soldiers. Its actually more than than. We are waiting until we are told to come to battle field.. and we will fight until the end

  • @DrkingTefera
    @DrkingTefera 8 месяцев назад +1

    TDF🔥

  • @kibromtesfayee9533
    @kibromtesfayee9533 8 месяцев назад

    ከ270ሺ በላይ ነው ኤርትራ እኮ አሁን ከትግራይ ጋር ናት

  • @zbestisyetcome1
    @zbestisyetcome1 8 месяцев назад

    የለም በቃ እሺ ደስ ይበልህ😂😂

  • @mezmurebirhan8711
    @mezmurebirhan8711 8 месяцев назад

    ገራሚ ትንታኔ 270 ሺ አሁን እንጂ ህወሓት ቁ ጥሩ የማይታወቅ ሰራዊት እንዳላት ይታወቃል።ክክክ

  • @MoAb-ff9gg
    @MoAb-ff9gg 8 месяцев назад

    በመጀመሪያ እስከሚጠግቡ ይብሉ ችጋራም ትግሬ ምንም አያመጡ😂😂😂

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 8 месяцев назад

      ቅማላሙ ፎጢ ብታርፍ ይሻላችሀል እንደ በፊት ኤርትራ ሆይ ድረሺ እንዳትሉ እረፉ የተኛ አንበሳ አትቀስቅሱ

    • @wisdom12271
      @wisdom12271 8 месяцев назад

      ኣይ ኣማራ😂😂

  • @Senait-p4u
    @Senait-p4u 8 месяцев назад

    Wshet ye hwehat 2 smu new.

  • @goje8503
    @goje8503 8 месяцев назад

    ግሩም ትንታኔ ነው ፡ ወያኔ ውሏን አትረሳም እንዴውም ምንም ሰራዊት የላቸውም
    በሻሻ ሆነዋል ፥ አብይ

    • @Tigraway-70wi
      @Tigraway-70wi 8 месяцев назад

      እንዛ እያልክ ራስህን ኣፅናና 😂

  • @user-yz1vj6oh3j
    @user-yz1vj6oh3j 8 месяцев назад

    Dedebu feta daily mesloshal 27 amet eko ager simera yenebere party ena,derejit new

  • @SentayhuTemsgen
    @SentayhuTemsgen 8 месяцев назад

    ትህነግ የትግራይ ሕዝብ እረፍት አንድ ያገኝ መቼ ትሠራላችሁ ? እስከ መቼ እንጠብቅ ከምንጊዜውም በላይ የትግራይን ህዝብ መርዳት ሲገባችሁ ለጦርነት መዘጋጀት አይገባም።

  • @alexabraha-i3q
    @alexabraha-i3q 8 месяцев назад +1

    270 ሺህ ም በለው 27 TDF ደብረብርሃን ደርሶ የመጣ ጀግና ሰራዊት ነው ። ደግሞም እኮ መርሳ ላይ እኛ 26 ሆነን ለ 920 የ ኣለቃህ ጦርን ተዋግተን የደመሰስን ሰራዊት ነን ። ለዛም ነው የ ኤርትራን እና የሶማልያ ሰራዊትንም ኣዝምተህ ያልቻልከን ፡ ኣንተ ግን ለ youtube ብለህ የምታጃጅለውን ኣጃጅል ። ቀሽም

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 8 месяцев назад

      የረሱት ይመስላሉ ኣባቶቻችን ተማርከዋል እኛም ተደግመናል ያሉት ነገር

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 8 месяцев назад +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @afewerk-oz6rk
    @afewerk-oz6rk 8 месяцев назад

    ምነው ብርድ ብርድ ኣላቹ። ጀ/ ፃድቃን ያለው ከኢትዮጵያ ሰራዊት ከ 1 ሚሊዮን በላይ ሰራዊት ነው እየተዋጋን ያለነው ካለ በኋላ የትግራይ ስራዊት ስንት ነው ተብሎ ሲጠየቅ ከኢትዮጵያ ሰራዊት ሩብ ብሎ መልሷል። ያኔ በኢትዮጵያ ወገን እየተዋጋ ከነበረው ከኣንድ ሚሊዮን በላይ ሰራዊት ማለት 1.1,1.2,1.3 ሊሆን ይችላል ማለት ነው። የዚህ ሩብ ማለት በኣማካይ ወደ 300,000 ይሆናል ይህ የመጀመሪያ ሃቅ ነው።
    ሁለተኛው ጀ/ ፃድቃን የተናገረው ውግያ እየተደረገ ባለበት ግዜ ነው። የትግራይ ወጣት በስፋት እየተቀላቀለ ባለበት ግዜ ነው። ከዛ በኋላ ከ100,000 በላይ አዲስ ምልምል ተቀላቅሏል። በነገራችን በመጨረሻ የኢትዮጵያ ስራዊት አድዋ አከባቢ ሲደርስ የትግራይ ሰራዊት በቁጥር ከፍተኛ ደረጃ የደረሰበት ግዜ ነበር። የኢትዮጵያ ሰራዊት መንገድ እየከፈተ ያስገባው ነበር። መጨረሻ እንደተለመደው የትግራይ መሬት የረገጠ ጠላት ወጥቶ አያቅም እና ቆራርጦ ግብኣተ መሬት ማስገባት የሚያስችል ከመንገድ ውጪ ስትራቴጂካዊ ቦታዎች ተቆጣጥሮ ነበር። በዚህ ግዜ የነበረ ሰራዊት ወደ 400,000 በላይ ነበር ማለት ነው በጀ/ ፃድቃን አገላለፅ። ከሰላም ስምምነት በኋላ የመንግስት ሰራተኛ ወደ ስራው ተመልሷል፣ በተለያዩ ምክንያት የተቀነሱ አሉ። ስለሆነ ጌታቸው ያለው ሊያንስ ካልሆነ አልበዛም።
    ሌላው ያልተረዳችሁት የጦርነት ቁልፍ ነገር ጥራት እንጂ የተግበሰበሰ ብዛት ሬሳ ከማብዛት ውጪ ሌላ ፋይዳ የለውም። በትግራይ መሬት ለሚዋጋ ሰራዊት ደግሞ ብዛት ከፍተኛ ጉዳት ብቻ ነው ያለው። ስለዚህ ብዙ ትንሽ በምንም መመዘኛ አይሆንም ብቻ ሳይሆን ትንሽ በጣም የሰለጠነ በደንብ የተደራጀ የትግራይ መሬት ይዞ በጣም አዋጪና ውጤታማ የሚያደርግ ነው።

  • @kahssaygebremedhinhabtemic8295
    @kahssaygebremedhinhabtemic8295 8 месяцев назад

    በግምትና መጨበጫ ወይም ማስረጃ የሌለው ኣሉባልታ ከማዘጋጀት ይልቅ ወደ ትግራይ ሂድና ተጨባጩን ቁጥር ወይም ብዛት ይዘህ ና ።

  • @KebedeLema-h7o
    @KebedeLema-h7o 8 месяцев назад +1

    እራስህ ነበርክ እኮ ያልከን😂

  • @alpha13769
    @alpha13769 8 месяцев назад +1

    who cares 😀 ጊዜው የፋኖ ነው!

  • @eyobwoldegebrial1574
    @eyobwoldegebrial1574 8 месяцев назад

    አንተ ለምን እንቅልፍ ይነሳሃል በዚህ ጉዳይ 270 ሰባ ሺህ ሳይሆን 470 ሺህ ጦር አለ አበባው ታደሰ እና መሃመድ ተሰማ የመሳሰሉ የሚመሩት ደካማ ሰራዊት እና ባንዳዎች አምኖ የሚኖር ህዝብ ይኖራል ብለህ ትጠብቃለህ ምስኪን ጋዜጠኛ ነህ ።

  • @binigaraj1533
    @binigaraj1533 8 месяцев назад +2

    Ayzon ayfru tegraway hulu tdf new

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 8 месяцев назад

    አለማወቅ ለማወቅ የሚደረግ ጥረት ነው

  • @sophiamengesha2928
    @sophiamengesha2928 8 месяцев назад

    ክፍታቹህ ማብቅያ የለውም
    ነገሮች በቅንነት ላለመመልከት ማሃላ እንዳላቸው ማሳያ ንግግር ነው❤❤❤❤❤❤

  • @HappyBeetle-oy1jy
    @HappyBeetle-oy1jy 8 месяцев назад +1

    እና ሞክር

  • @abdofayo529
    @abdofayo529 8 месяцев назад

    ህዝቡን አታባሉ 270 ሺህ በይኖርስ ኤርትራንና የሸኔ ሰራዊት ያላቹትን ለወልቃይት አይላክም።

  • @robertaalt
    @robertaalt 8 месяцев назад

    የውሸት ናዳ ሁሉንም ጨረሳቸውግታቸው ከጌታ
    ው አባዩ ጋር ዋሽነቱን ለመደ,ድሮም ማንንም
    ያለውን የማመን አቅም የለውም ,

  • @Design_construction_valuation
    @Design_construction_valuation 8 месяцев назад

    Dingai ras minabah tawkaleh koshasha

  • @solomongetachew8237
    @solomongetachew8237 8 месяцев назад

    Ha ha ha ha 🙈 aye chenekete TDF eko 270 shi be 1 kene yesebesebale menewe denegeteke😅😅😅 bechawene 4 hagere ene 10 kelele mararatune resahawe enda....8 geza ketete awje teresa enda.....degemose kebade mesareya tekose belehe minisha melesewe setele degame Zanawe ayegachebeheme.....lemanegaweme tdf ketenesa surehe lay new meyashenahe endelemedekewe

  • @SadeAli-dn4oo
    @SadeAli-dn4oo 8 месяцев назад +2

    አማራን ለማሥፈራራት መሆኑ ነው😅😅😅😅😊😊😊

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 8 месяцев назад

      ማለት ምን ማለትሽ ነው

    • @SadeAli-dn4oo
      @SadeAli-dn4oo 8 месяцев назад

      @@wediweyinking ገብቶሀል

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 8 месяцев назад

      @@SadeAli-dn4oo ምን አለው ኣማራ በፊት እንደ ሆነ ታዝላችሁ ነበር ኣሁንም የሆነ ከተፈጠረ መከላከያ እርምጃ መውሰድ አለበት ነው የምትሉ

  • @zbestisyetcome1
    @zbestisyetcome1 8 месяцев назад

    ብርዳም 😅😅😅😅

  • @AbubekerSadek
    @AbubekerSadek 8 месяцев назад

    Atafrem zendrom tekebaxeralh 2 amet mulubwashhen eko

  • @KK-iv9gt
    @KK-iv9gt 8 месяцев назад

    አንተ ሞኝ ነህ የትግራይ ህዝብ በሳምንት ታጥቆ የሚዋጋ ነው ሁለተኛ የትግራይ ታጋይ ደመወዝ አይፈልግም ለሐገሩ ተጋይ ነው ሰወሰተኛ ቀለብ የትግራይ ታጋይ አታቀውም አንድ ማንኪ ሱኳር እየቃመ ይዋጋል ጌታቸው ያለህ አሳንሶ ነው ለዘመናት የታጠቀው ሚልሻ በሚልዩን ነው ይሕንን ኡነት ቢመርህም ተቀበል 6:04

  • @henokGoyitom
    @henokGoyitom 8 месяцев назад

    የደደብ ትንታኔ! የሰራዊት ቁጥሩ የፌደራል መንግስቱ እና የአፍሪካ ህብረት ያረጋገጡት ነው፡፡

  • @selemuntekie3043
    @selemuntekie3043 8 месяцев назад

    Ebqa 260 shi, 1 miljon yzew weyane eritrea atferam, weyane ye tsehay chereka now 4:41

  • @wedigash1077
    @wedigash1077 8 месяцев назад

    Meshem ersi berasashu sle mtwesha shu meret lay tb eml haki yellem 2let ken emakoy were ezo err malet mndnew

  • @habtom1983
    @habtom1983 8 месяцев назад +1

    አይዞሽ ገለቴ እሱን ታየዋለህ!

  • @samidane
    @samidane 8 месяцев назад +1

    ፈታ አንተ እራሱ ከህወኃት የተላክ የውሸት ማዘናግያ ዘገባ እየዘገብክ ህዝቦችን የምታምታታ ተላላኪ የሚድያ ተቋም ነህ።

  • @einhornwelt6571
    @einhornwelt6571 8 месяцев назад

    Yedrgen wetader yaleminim iredata neber yebetenut yenesum serawit yaleirdata wedyebetachw masenabet new.

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh 8 месяцев назад +1

    ፈታ ዲል ሀቅ ሚዲያ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @zewdubayle857
    @zewdubayle857 8 месяцев назад

    የወያኔ ዉሸት እንተርናሺናል ነዉ ምንም ይሁን ምን ይምጣ ወልቃይትን እና እራያን አያገኚ

    • @wisdom12271
      @wisdom12271 8 месяцев назад

      ወያነ እንደእናንተ አደለም እናንተ በውሸት አለም ያላችሁ በውሸት ሰው ታሳምናላችሁ ወያነ እንደዛ አደለም ሀቅ ነው የሚወደው እና ያ ከመከላከያ እና ከኤርትራ ታዝላችሁ የያዛችሁት ይመለሳል

  • @wediweyinking
    @wediweyinking 8 месяцев назад

    በቃ ኝኝኝኝኝኝኝ ማለት ግን አይሰለቻችሁም እንዴ ሌላው እናንተ ስለምትዋሹ ስለምታጋንኑት ነው አደል ህወሃት ያጋንናል ብላችሁ ዜና እያቀረባችሁ ያላችሁ በቃ በውሸት አለም እየኖራችሁ በውሸት ሰው ታታልላላችሁ አፈር ያስበላችሁ

  • @ermiasabebe9261
    @ermiasabebe9261 8 месяцев назад +1

    Bebzat aydelem ante mn akateleh Asama l

  • @teshomegetachew2001
    @teshomegetachew2001 8 месяцев назад +1

    270,000 ሺህ ጦር እንኳን ህዋሃት ብልፅግና የለውም 😂😂😂

    • @solomongetachew8237
      @solomongetachew8237 8 месяцев назад

      Beletegena mejemereya fano fesamune yashenefe....mene 30k soldiers yasemareke be semanu war.... hayele ale belehe new ahuneme tdf yararetewale benesa war

    • @teshomegetachew2001
      @teshomegetachew2001 8 месяцев назад

      @@solomongetachew8237 አፋችሁ አይሞትም መጀመሪያ ረሀብ አሽንፉ ከዚያ ዊንቸር ላይ ሆነው ለምግብ ጥያቄ አደባባይ ለወጡት መድሀኒት አቅርቡላቸው

  • @AbubekerSadek
    @AbubekerSadek 8 месяцев назад

    83 beher eko nw kete yaregu fesam bexeraka

  • @Hfhfegvgg
    @Hfhfegvgg 8 месяцев назад +1

    የከሰረ ህዋሀት 😂😂አሁን እኳን መስሚያችን ጣጣ ነው አባየ በፈለጉት እናስተናገዳቸዋለን👈🐴🦵

  • @Wubshetap16
    @Wubshetap16 8 месяцев назад

    ዘመነ ካሴ ወይስ እስክንድር ነጋ ህዝባዊ ሀይሉ ወይስ ግንባሩ በዚ ስሩልን

  • @DestaMekonnen-x3b
    @DestaMekonnen-x3b 8 месяцев назад

    Keshim journalism. Shewurara eiyita .masireja weys mignot ? Fara

  • @dkm1666
    @dkm1666 8 месяцев назад +1

    we dont care about tigray

  • @KirosKidane-n4l
    @KirosKidane-n4l 8 месяцев назад +2

    በቁጥር ብቻ ከሚጠቀሰው ማዋዳደር አይቻልም ቤቱ የሄደ ሁሉ ኮ በአንድ ቀን ና ተነስ ተብሎ የሚነሳ የሰለጠነ ወታደር ነው ስለዚህ በቁጥር ከዛበላይም ሊሆን ይችላል

    • @meronwerkineh5858
      @meronwerkineh5858 8 месяцев назад

      ምንም አይጠቅማችሁም አርፋችሁ ፋኖን መደገፍ ነው ያለዛ ከጦርነት የተረፈውን በጠኔ ይጨርሰዋል አብይ አይሰማሽም

  • @hackdataalamatfbi5857
    @hackdataalamatfbi5857 8 месяцев назад

    ፈራ ነህ አሁን ራሱ የኮማንድ ስልጠና ላይ ነው

  • @yomisdaba714
    @yomisdaba714 8 месяцев назад

    እንደት ሸወድ ፈልፍል በቀን ብዙ ይፈላፍላል

  • @tube-yn2ul
    @tube-yn2ul 8 месяцев назад +1

    ማርያም ን ህዋት ነፍስህን የእሳት ያዲርገዉ ስንቱን ወጣት አስበሉት ስንቱን ወጣት ቀጩት ታጣቂ 😢 ምን አለበት ጦርነት ባይኖር ኑሮ

    • @iam4all2
      @iam4all2 8 месяцев назад

      አሁንም ህወሀት ምን የደነቆርን ህዝብ ፡ነን ግን?
      ኦሮሚያ አማራ ክልል፡ ቆይ በቅርብ ሱማሌ ክልል ይጀምራል፡

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 8 месяцев назад +1

      የሚገርመው እኮ ለእኛ ትጨነቃላችሁ ግን ደሞ በዙ በጦርነት እያለቀ ያለው ክልላችሁ ነው የመጨረሻው ያልሺው ግን ትክክል ነው ጦርነት ባይኖር ጥሩ ነበር

    • @wisdom12271
      @wisdom12271 8 месяцев назад

      የራሳችሁ ይሀ ፋኖ የሚባል የእሳት ያድርገው ኣሜን የኣማራ ወጣት እንዲያልቅ እያደረጉ ነው 😢😢 ምን አለበት ጦርነት ባይኖር ኡፍፍ😢😢

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul 8 месяцев назад

      @@wisdom12271 የእሳት ያዲርጋችሁ የቀራችሁትንም ጂል የህዋት አምልኪ ሁላ

    • @wisdom12271
      @wisdom12271 7 месяцев назад

      @@tube-yn2ul ፈጣሪ የእሳት ያድርጋችሁ አፈር ያስበላችሁ ኣሜን የፋኖ ኣምላኪ

  • @richmanmessi628
    @richmanmessi628 8 месяцев назад

    ትንተና ትጥላለክ ገራሚ ገምጋሚ ነክ

  • @kedirahmed4880
    @kedirahmed4880 8 месяцев назад

    you are not politician

  • @einhornwelt6571
    @einhornwelt6571 8 месяцев назад

    Tialnt yetenageruten yemayastawesu sewoch nachwe iko.

  • @SenaMeskela
    @SenaMeskela 8 месяцев назад +1

    all tigray people are soldiers! kk((...

  • @robelbitew2215
    @robelbitew2215 8 месяцев назад +4

    ምን አገባህ አውርቶ አደር

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 8 месяцев назад +11

    ፈታ ደይሊ እናመሰግናለን እውነታዋን እረገጥ አድርገህ ነው ያየከው 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @kediribrahim9254
      @kediribrahim9254 8 месяцев назад +2

      ፈታ ደይሊ ይቃዣል ከዛም በላይ ጦር አላቸው

    • @MichealEyasu
      @MichealEyasu 8 месяцев назад +1

      Tikekel