የአጥር ወፍ አትስማሽ Hanna Yohannes:

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 май 2023
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayohannes
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
    / yohanishana
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 2,4 тыс.

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Год назад +470

    የኔ እንቁ እመቤቴ ማርያም እሷ ትዳብስሽ ፈታሂ ማህጸን ቅዱስ ሩፋኤል ይዳብስሽ❤❤❤❤

    • @joywudalem5160
      @joywudalem5160 Год назад +4

      የእኔ መልካም እመቤቴ ማርያም ትዳብሰሺ ❤❤❤❤

    • @tsihitsihi8315
      @tsihitsihi8315 Год назад +1

      እልእልእ🎉🎉🎉

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n Год назад +23

      ኧረ ማስታወቂያ ነው መሰል 😂😂

    • @user-zc2ko8bw9e
      @user-zc2ko8bw9e Год назад +7

      😂😂😂የእውነትና የእውሸት የማታውቁ ያላረገዘችውን😂😂😂

    • @user-pw6ho3fs8i
      @user-pw6ho3fs8i Год назад +1

      @@user-zc2ko8bw9e
      እና ሆዷ ምንድነው ኧረ ጉዴ ክክክ

  • @birtkanstegn4206
    @birtkanstegn4206 Год назад +98

    ሀንየ የአጥር ወፍ አትስማሽ ❤❤❤❤❤ድግል ማርያም ከጎንሽ ትሁን❤❤

  • @SdSd-bi9ll
    @SdSd-bi9ll Год назад +19

    እንደ ሀኒዬ እንደት ደስ እንዳለኝ. የአጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ ትዳብስሽ የኔ ፍልቅልቅ. እስኪ ሀኒን የሚወዳት ❤

  • @hannahanna7304
    @hannahanna7304 Год назад +61

    የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ እማ የኔ ቅን የኔ እንቁ የኔ የዋህ ልበ ንጹህ ቅዱስ እሩፋኤል ይፍታሽ አበባዬ እሰይይይ እልልልልል እመቤቴን እንዴት ደስስስ እንዳለኝ ⛪️🕯🤲🙏💐❤️😘💋😍🙏

    • @sameramohamed4716
      @sameramohamed4716 Год назад +1

      ማስታወቂያ ነዉ እርጉዝ አይደለችም

  • @user-fd2ow9nx5m
    @user-fd2ow9nx5m Год назад +369

    ሃንዬ የኔ መልካም የኔ ድንቡሽቡሽ የኔ ፍልቅልቅ......... ስወድሽ የእርግዝናው ነገር ግን አልተዋጠልኝም መች አርግዘሽ ነው እስኪ እንደኔ ለማስታወቅያ ነው ብሎ ያሰበ በላይክ ያሳየኝ👍😘💞💞💞💞

    • @etenesh8056
      @etenesh8056 Год назад +9

      ትክክል እኔም አልተዋጠልኝም ያርግልሽ

    • @mekdestaye9623
      @mekdestaye9623 Год назад +10

      ማርያምን እደኔ የደነገጠ አይኖርም ማለት ያስደነገጠኝ ነግር ሁሌም ሚዲያ ላይ ስለማያት ነው የት ተደብቆ ቆየ ብየ ነዉ።

    • @user-fd2ow9nx5m
      @user-fd2ow9nx5m Год назад +3

      @@mekdestaye9623 እኮ እኔም ግራ የገባኝ እሱ ነው prank ነው እንዳትለን እሷም🤣ብቻ በጣም ነው የምወዳት ጌታን ያሳቧ ፈጣሪ ያሳካላት🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @My-Amhera-fano
      @My-Amhera-fano Год назад +5

      እኔም ፖራንክ መሰለኝ

    • @lidujesuse910
      @lidujesuse910 Год назад +17

      ጨርቅ ነው ያደረገችው ባህሉን ለማሳየት ነው እንጂ እርጉዝ አይደለችም

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio Год назад +70

    ይህንን የመሰለ ውብ ባዕል እያለን የምራቡን አለም እንኮርጃለን 😢 ሀንዬ እመብርሀን ድንግል ማርያም ከነልጆ ይዳብሱሽ❤❤❤

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Год назад +3

    በጣም በጣም ደስ የሚል ነገር እግዚአብሔር አንቺን ያሰበ እኔን ያሰበኝ በፀሎት አስቡኝ (ፅጌ ዮሀንስ )እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ

  • @tezi7282
    @tezi7282 Год назад +7

    እንኳን ደስ ያለሽ ባለማህተብዋ ባህሉ በጠቅላላ እናቶቻችን አስታወስን በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u Год назад +42

    ሀኒቾ ወይ ደስታየ ወደር የለውም
    እመብርሀን ትቅርብሽ
    ፍታሂ ማህፅን ቅዱስ ሩፋኤል
    ይዳብስሽ ❤❤❤❤❤

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Год назад +35

    እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤በሰላም ወልደሽ ታቅፈሽ ለማየት ያብቃን እመቤቴ ትቅረብሽ 🤲

  • @Alem844
    @Alem844 Год назад +2

    ሃኒ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ ሁሉ በ እርሱ ሆነ🙏

  • @user-ck2kl1nx3g
    @user-ck2kl1nx3g Год назад +5

    በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ዱአ አደርጉልኝ እኔንም አላህ ሷሊህ ልጆች እድሰጠኝ

  • @tube-hl6er
    @tube-hl6er Год назад +120

    ወይ እዉነት ሰርፕራይዝ ነዉ የሆንኩት ሀኒቾ እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ እናት በሰላም ዉለጅ❤

    • @hayatyehadiyayoutube
      @hayatyehadiyayoutube Год назад

      Inemi

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Год назад +2

      ማስታወቂያነው

    • @beletteayalew268
      @beletteayalew268 Год назад +1

      ​@@tube-yi8tg ማሪያምን በይ ማሰታወቂያ ነው እንዴ

    • @yusratube7257
      @yusratube7257 Год назад

      ​@@tube-yi8tg ነው እንዴ ያውነት ማስሎኝ አይይይ

    • @gfg4073
      @gfg4073 Год назад

      እውነት ነው ወይስ ማስተዋቃያነው❤

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 Год назад +192

    በባህላችን እንደዚ ያምራል አጉል የፈረንጅ ባህል ለምታመጡ ሰዎች በሀገራቹ ባህል በጨዋነት እና ደስ በሚል መልክ ማክበር ይሻላል በርቱ ብለናል !!!

    • @selamassefa6569
      @selamassefa6569 Год назад +3

      አሜን🌿🌿🌿🌿😘😘🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @BintSeidTube-ts6lh
      @BintSeidTube-ts6lh Год назад +4

      ንገሪልኝማ እንዲህ ክክክክ አርቃናቸውን ፎቶ ለሚነሱት

    • @zinasheyoutube
      @zinasheyoutube Год назад +1

      ደምሩኝ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤

    • @engsheeshetu1460
      @engsheeshetu1460 Год назад +1

      @@zinasheyoutube ደምሬሻለሁ

  • @meseretdemissie336
    @meseretdemissie336 Год назад +2

    በቃ ይሔ ነው የኛ ባህል በጣም ደስ ይላል አዘጋጆቹም ሊመሰገኑ ይገባቸዋል ቀጥሉበት ፣እንደት ደስ ይላል እኔም እመጣለሁ ሐኒ ታድለሽ በእኛው ባህል ስለተዘጋጀልሽና መልካም ምኞታቸው፣በሰላም ለመገላገል ያብቃሽ ማርያም ትቅረብሽ (በወሎ አካባቢ ፋጢማ ቆሪ ይባላል)

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 Год назад

    አሜን ሀኑ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ❤

  • @azezetegene660
    @azezetegene660 Год назад +62

    እልልልልልል ሀኒየ ነፍሰ ጡር ነሽ ውይ እመብርሀን በሰላም ታገላግልሽ

  • @nasserjemaljemal2647
    @nasserjemaljemal2647 Год назад +48

    በእውነቱ በጣም የሚገርም ዝግጅት ነው ይህንን የመሰለ ባህል እያለን ቤቢ ሻወር እያልን ወጭ እንከሰክሳለን እባካችው ወደ ሀገራችን ውብ ባህል እንመለስ በጣም ድንቅ ነው የአጥር ወፍ አትስማሽ ወይ ሀገሬ ስሙ ብቻ ትዝታ ውስጥ ይጥላል ፊኛ ቻዎ

  • @BabeNatan
    @BabeNatan Год назад

    ሀኒቾ አችንም እንደዚህ ለመሆን ያብቃሽ በጣም ደስ የሚል ትወና ትችያለሽ ሀኒቾ ❤ ባለኮሜንቶች ተሸውዳችሁአል ባህላችንን እያስተዋወቀች ነው ቪዲዎ እስከመጨረሻው እዩ

  • @asresubelay7402
    @asresubelay7402 Год назад +2

    ዎው በጣም ደስ ይላል ባህላችን ሀንዬ እንኳን ደስ ያለሽ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ!!🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Год назад +306

    እዲነው ሲረገዝ ድብቅ ነው ያስተማሩን እናቶቻችን❤❤❤❤

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g Год назад +8

      በትክክል አሁን ላይ እማ ተያቸው ሆድ ይዞ መሩጥ ነው

    • @tarikwakebedde1441
      @tarikwakebedde1441 Год назад +4

      የኔ ማር በጣም ደስ ብሎኛል ያጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ ትቅረብሽ

    • @user-fo2qf6zc6j
      @user-fo2qf6zc6j Год назад

      Ara prank nw

    • @yenenshyimer8570
      @yenenshyimer8570 Год назад +2

      እመብርሐን በስላም ትገላግልሽ ሐንዬ አሜን

    • @hekmahhekmah5823
      @hekmahhekmah5823 Год назад +1

      የነማር በጣምደስብሎኛል❤️❤️❤️

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Год назад +11

    ወይኔ ሀንዬ በጣም በጣም አደነኩሽ እንዲህ ድብቅ ብለሽ እዚህ በመድረስሽ እንዴት ትልቅ ነሽ እባክሽ ያውም በዚህ ዘመን ስንቱ እራቁቱን በወጣበት ጊዜ ኧረ ተባረኪ እውነትም ያጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ ሁለት ታርግሽ

  • @debreworkdemessie1635
    @debreworkdemessie1635 Год назад

    እመብርሀን በእጅዋ ታገላግልሽ
    በጣም ደስ የሚል ባህላዊ ፕሮግራም ነው
    እግዚአብሔር ወደጥንቱ ባህላችን ይመልሰን
    የፈረንጁ አይጠቅመንምና ሁሉም እርጉዝ እንደሀንዬ ባህላዊ ዝግጅት ያድርግ

  • @user-my9iu2rs8h
    @user-my9iu2rs8h Год назад +3

    አላህ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ የምትወልጅውንም በረካያለው ለሀገር ለወገን የሚጠቅም ልጅ ያርግልሽ🌹🌹🌹😍

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 Год назад +143

    በጣም ደስ ብሎኜል እመቤታችን በሠላም ትግላግልሼ ሀንቾ❤❤❤❤❤

    • @kiyya5763
      @kiyya5763 Год назад +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ጂሊ

    • @shgdfhsf8462
      @shgdfhsf8462 Год назад

      እሱዋ አላረገዘቺም እኮ😅

    • @user-ze9ys8zq3h
      @user-ze9ys8zq3h Год назад

      ​@@shgdfhsf8462 የሚላትነብዪ ቤቢሻወር ነው ሀናድራማእየሰራችነው ግንብዙዎቹ ተሸውደዋል😅😂

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Год назад +54

    ማርያምን እደ ኢትዮጵያ ምርጥ በአል የለም ❤❤❤❤

  • @tenagnemicaielmicaielg7222
    @tenagnemicaielmicaielg7222 Год назад +2

    የኔ አመቤት ይሄንን ባህላዊ ነገር ከሌላ ከአውሮፓ ባህል ጋር አትቀላቅይው አትዮጵያ ብዙ ያልተነካ ባህል አላት አንሱ ላይ በርች በጣም ጥሩጅ ማሬ ነው :

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj Год назад +1

    እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅረብሽ የኔውድ የእናቶቻችን ተምሳሌት ፈታሔ ማህፀን የሆነው ለቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ይዳብስ አይለይሽ😢።

  • @merihabesha8494
    @merihabesha8494 Год назад +16

    ሀንየ ያጥር ወፍ አትማሽ ወላዲተ አምላክ ምጥሽን ታቅልልሽ እንኳን ደስ ያለሽ ባህላችን እዳይጠፋ ይህንን ዝግጅት ያዘጋጃችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Год назад +36

    ሀንዬ እኮን ደስ አለሽ እኮን ለዚ በቃሽ የኔ ጨዋ ምርጥ እረጅም እድሜ ይስጣቸው እናትሽ በስራት ነው ያሳደጉሽ። እዲነ ስርአት የኔ ውድ እመብርሀን የክርስቶስ እናት ትዳብስሽ ትጎብኝሽ ❤❤❤❤ በጣም ደስ ይላል

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 Год назад

    እልልልልልልል ሀንዬ እንኳን ለዚህ ትልቅ ክብር አግዚአብሔር አበቃሽ ::

  • @saratube7323
    @saratube7323 Год назад +2

    ሰላማችሁ ይብዛ ዋዉ ባሀላችን ደስ ሲል ያጥር ወፍ አትስማሽ ሀንየ ወልደሽ በሰላም እንየሽ ደግሞ❤❤❤

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 Год назад +25

    _ሐኒ የእኔ እናት እንኳን ለእዚህ አበቃሽ እናቴ እመቤቴ ድንግል ትቅረብሽ አዘጋጆም እጅግ የሚደነቅ መቀጠል መበረታታት ያለበት ፕሮግራም ነው በርቱ የተውሶ ምኑ ደስ ይላል የእኛው ውብ ነው ❤❤❤❤❤

  • @busyline8767
    @busyline8767 Год назад +19

    ወይ ሀኒ ደስ ሲል እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ ቆጆ💚💛❤

  • @kedestkebede262
    @kedestkebede262 Год назад

    ሀንዬ የኔ ቆንጆ በሆድሽ ያለውን እመብርሀን ወላዲተ አምላክ በእጅሽ ታዙርልሽ የጥር ወፍ አትስማሽ በጣም ደስ ይላል ምን ያህል ባህላችን ውብ እንሆነ ለዘመኑ ወጣቶች ማስተማር የሁላችንም ሀላፊነት ነው እመብርሀን ከአንቺ ጋራ ትሁን

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Год назад +3

    ውይ ሀንዬ ጌታ እየሱስ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እግዚአብሔር በሰላም ልጅሽን ያሳቅፍሽ

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 Год назад +25

    ማሻ አላህ የኔ ፍልቅልቅ በኛ አገር ፋጢማ ቆሪ ይባላል በወሎ አማራ ❤❤❤

    • @user-tw7qm8my8q
      @user-tw7qm8my8q Год назад

      ሳህ የፋጢማ ገፎ ይባላል በእኛ አካባቢ ደሞ😂❤

    • @ggmulatu1021
      @ggmulatu1021 Год назад

      አወ እኛም አለ

  • @masimtube671
    @masimtube671 Год назад +28

    ማነው እንዴኔ ሃና በመርገዞዋ ደስ የላዉ እንኳን ደስ አለሽ ሃናዬ❤❤❤

  • @kirosnegashalemu3874
    @kirosnegashalemu3874 Год назад +3

    በጣም ደስ ይላል በባህላችን ስለመጣቹሁ ሐንየም እመቤታችን በሽልም ታውጣሽ እኮራብሽ አሎሁ።

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад

    እመብርሃን ትቅረብሽ ሃኒዬ ፈታሄ ማህፀን ቅዱስ ሩፋኤ ይቅረብሽ እማ የአጥር ወፍ አትስማሽ🙏🙏

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Год назад +19

    ❤❤❤❤❤❤❤ወይኔ ሄንዬ በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት

  • @mekdistube
    @mekdistube Год назад +12

    የእውነት ሀኒቾ እርጉዝ ነች እሰይይይይይይ ይህ ነው ሰፖራይዝ ተመስገን እመቤቴ ማርያም ትዳብስሽ የእእ እንቁ ሴት ❤🙏

  • @marthadamtew4875
    @marthadamtew4875 Год назад

    ሀኒቾ በጣም ደሰ ብሎኛል ማርያም ትቅረብሸ የአጥር ወፍ አትሰማሸ❤❤❤

  • @kidistkasa
    @kidistkasa Год назад +14

    ባይ ባይ የፈረንጆቹ ቤቢ ሻዎር ወደራሳችን ተመልሰናል ተባረኪ እህታችን ሀኒዬም በሠላም እግዚያብሔር ይገላግልሽ!

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g Год назад +11

    ሀንየ የኔ ፋሲካ ስወድሽ እሰይ እልልልልልልልልልልልልል ያጥር ወፍ አትስማሽ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ

  • @yeshieseta
    @yeshieseta Год назад +5

    እውነት አላመንኩም ነበር ሀንዬ እመብርሃን ትቅረብሽ የኔ ንግስት አቤት የት አላችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እውነት ፍጥዝጥዝ ነው ያልኩት❤❤❤

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 Год назад +1

      እኔስ ብትይ በእውነት ደስታዬ ወደር የለውም ❤❤❤❤❤❤

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh Год назад +213

    የማዳም ቅመሞች እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ሀገሬ ልገባ ሳምንት ቀርኝ አላህዬ ለእናቴ ጉጉት ሲል ለእኔም ልጂ ይስጠኝ ያርብ

    • @zainasied615
      @zainasied615 Год назад +9

      አላህ የልብሺን መሻት ሙሉ አድርጎ በደስታ ያጎነጥፍሺ እህቴየ☝️🙏🙏

    • @makditube1887
      @makditube1887 Год назад

      ❤❤❤❤

    • @user-zm9rn5kz6w
      @user-zm9rn5kz6w Год назад +2

      አላህ በሰላም ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ የልብሽን ምኞት አላህ ያሳካልሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኔም ሰኔን እገባለሁ ብየነበር ግን ሊሳካልኝ አልቻለም ኢንሻ

    • @fatmabinaslam4165
      @fatmabinaslam4165 Год назад +2

      አላህካችጋይሁንዉደ

    • @aserlopwle
      @aserlopwle Год назад +1

      Beslam gibi kebetesbochi beslam yagenagneshi emeberhan ekif degef aderga tadershish

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Год назад +10

    ሀንዬ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ያጥርወር አትስማሽ እማምላክ ትቅረብሽ

  • @selamasgedom6183
    @selamasgedom6183 Год назад

    ሃንዬ ቆንጃዎ ጌታ የሱስ እንካን ለዚ አበቃሽ እልልልልል በጣም ስለምወድሽ ደስ አለኝ በማርገዝ ሃዬል የሰጠሽ ለመውለድም ሃዬል ዬሰጣል በሰላም ትወልጃለሽ ተባረኪ፡፡

  • @diresmd
    @diresmd Год назад

    ሀንዬ እናመሰግናለን ይህን የመሰለ ዝግጅት ላስተዋወቅሽን።
    አዘጋጇ በጣም ጎበዝ ፣ አርቲስት ተብየዎች የምዕራባውያንን ንግግር ሳይቀር ኮርጀው እጅእጅ በሚል ዝግጅታቸው ሲያሰለቹን አንች ይህን የመሰለ ልዩ ነገር አዘጋጅተሽ ወደስራ ስለመጣሽ ኮርቸብሻለሁ በርች/ቱ ። እመኝን ገና ታሪክ ትሰሪያለሽ፣ ደንበኜችሽን በዘመናዊ መንገድ አክብሪ/ ተንከባከቢ፣ መተኛት የለም ጠንክራችሁ ስሩ ጎበዞች!!!።
    እህታ በቅርብ ወለደች፣ ባውቅሽ ኑሮ እንዴት ጥሩ ነበር። አሁንም አልመሸም። ጎበዝ። እህቴ!!!

  • @tarkibalayn-hd3gn
    @tarkibalayn-hd3gn Год назад +12

    እልልልልልልልልል ደስ ሲል እመብርሃን ትቅረብሽ የኔ ውዴ

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Год назад +37

    ማሻ አላህ እንደት ደስ ይላል ወላሂ በጣምምምምምምምምምምም ነው ደስ ያለኝ ሃኒቾ የኔ ፍልቅልቅ ድገትያ ፈጠዝያ ማለት ይሄ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

    • @starcall9965
      @starcall9965 Год назад

      ወይኔሀኔሰራሽልንፕራክይሉታልይሄነው❤❤❤❤❤❤😂

    • @samiraadnan2757
      @samiraadnan2757 Год назад

      😂😂😂 እረ መጀመረያ ቢዲዮ አይታቹ ኮሙቱ

  • @user-cq3cz4pq9i
    @user-cq3cz4pq9i Год назад +1

    ሀኒቾ የአጥር ወፍ አትስማሽ በጣም ደስስ ይላል እመአዶናይ በሰላም ሁለት ታድርግሽ ቅዱስ ሩፋኤል ከአንቺ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @atkletatklet3498
    @atkletatklet3498 Год назад

    እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ

  • @genetatlaw6142
    @genetatlaw6142 Год назад +7

    ሀንዬ የብረሐን እናት እመቤቴ ማርያም አቅፈሽ ለመሳም ታብቃሽ ምጥሽን ታቅልልሽ ❤

  • @destadesta731
    @destadesta731 Год назад +13

    ❤❤❤❤❤ወይኔ ሀኒየ አርግዛ ደስስስስስስስ ሲል በማርያም እመቤቴ ትቅርብሽ የኔ ድንቡሺቡሺ በስደት እምትጠብቀን ድንግል ማርያም አንችንም ትጠብቅሺ ሳታቂኝ እምወደሺ ስደተኛዋ እህትሽ ደስ ብሏታል❤❤❤❤❤

    • @shgdfhsf8462
      @shgdfhsf8462 Год назад

      አርግዛ ነው እንዴ?😂😂😂

  • @Bezihabeshwa
    @Bezihabeshwa Год назад

    እመቤቴ ክብርና ምስጋና ይግባት በጣም ደስ ይላል ሀኒቾ

  • @user-bo1jx8ol3z
    @user-bo1jx8ol3z Год назад +1

    እሰይ እንኳን ደስ አለሽ ባቢዬ እህት ወይም ወድም ሊያገኝ ነው በሰላም ተገላግለሽ ለማቀፍ ያብቃሽ የኔ ጀግና ልበ ቀና ሀኒዬ❤

  • @hannaamare5791
    @hannaamare5791 Год назад +7

    እመብርሀን ያምላክ እናት ትቅረብሽ በሰላም ትገላግልሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ 🙏🏽 የአኔ ደርባባ ቆንጆ በጣም ነዉየምወድሽ ❤️😘❤️

  • @HayimFiker
    @HayimFiker Год назад +11

    ማርያምን በጣም ነዉ ደስ ያለኝ❤

  • @Emuti83
    @Emuti83 Год назад +4

    ኧረ መጨረሻ ላይ ስሙ 😂 እኛም የእውነት እንደዚህ እንድንሆን ያብቃን ብላለች ሀኒቾ አሜን ያብቃሽ ብያለሁ💕🙏💕

    • @mariyanmariyan7731
      @mariyanmariyan7731 Год назад

      ግራ ገባኝ ርግዝናው የውሸት ነው እዴ😂

  • @yewubdardebose7583
    @yewubdardebose7583 Год назад

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠበብቅሽ እወድሻለሁ 🎉

  • @USer-yr3hy7rj7e
    @USer-yr3hy7rj7e Год назад +8

    ሱበሀን አላህ ሀኒ የምር ዱአ እያደረኩልሽ ነበር ለልጅሽ አድ ወድም ምናለ አላህ ቢሰጣት እያልኩ ነበር ማሻአላህ

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 Год назад +1

      እረ ለማስታወቂያ ጨርቅ ነው የጠቀጠቀችው አትሞኙ

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Год назад +1

      @@hawahawa7709 ወላሂ በየ

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 Год назад

      @@user-od6kz2rq6z አወ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Год назад +27

    እመብርሀን እመቤታችን በስላም ትገላግልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aeth2591
    @aeth2591 Год назад +1

    እንኳን ደስ አለሽ ሀኒ I’m happy for u አሏህ በሰላም ይፈርጅሽ

  • @taibataibat8191
    @taibataibat8191 Год назад +1

    ግን እውነትነው በአላህ ማሻአላህ እንኳን ደሰአለሸ ውድ እህቴችን በጣም ደሰበሉኝያል❤❤❤❤

  • @tinagach3017
    @tinagach3017 Год назад +5

    እልልልልልልል ሀንዬ እንኳን ለዚህ ትልቅ ክብር አበቃሽ I am happy for you ❤እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Год назад +11

    ሀንየ የኔ ቆጆ አላህ በሰላም ይገላግልሽ💚💛❤

  • @bamlakkalethiopia8475
    @bamlakkalethiopia8475 Год назад +1

    ኃይማኖቱንና ሀገሩን የሚወድ እንድህ በባህሉ ነው ሀኒቾ ✝️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @FikerteAsres
    @FikerteAsres Год назад +2

    ''ጭን አይገለጥም'' 👏👏👏🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ሀኒዬ

  • @user-oe5ux4ho5e
    @user-oe5ux4ho5e Год назад +3

    ዋዎ እንዴት ደስ እንዳለኝ በመቤቴ!!እንኳን ደስ ያለሽ አንዬ ባርች ወንድም ወይ እህት ሊያገኝ ነው ይህን ያደረገልሽ አምላክ ክብር ይገባዋል እመብርሃን ትቅረብሽ በሰላም ተጋላገይ!!!❤

  • @tezaLove
    @tezaLove Год назад +127

    ደስስስስ የሚል ሰፕራይዝ የኔ ፍልቅልቅ እምአምላክ በሰላም ትገላግልሽ ፈታሂ ማህፀን ቅዱስ ሩፉኤል ይዳብስሽ❤

    • @betiygrima9287
      @betiygrima9287 Год назад +3

      እርጉዝ አይደለችም እኮ አስመስላ መሰለኝ

    • @mekltalelegnmeki-lo4qr
      @mekltalelegnmeki-lo4qr Год назад

      ​@@betiygrima9287 ሆ😂😂

    • @user-hy1xt8du4c
      @user-hy1xt8du4c Год назад +1

      አንዳንዶቹኮ ለወሬ ሩጫእንጂ አታዳምጡም በስራአት ሆ

    • @happyhappy6544
      @happyhappy6544 Год назад +1

      ​@@betiygrima9287 አዎ አይደለችም ማስታወቂያ ነው የምሰራው

    • @mekltalelegnmeki-lo4qr
      @mekltalelegnmeki-lo4qr Год назад +1

      @@betiygrima9287 ሆነችም አልሆነች መልካም ተመኚ ለሰው በቃ ወይ ጨርሰሽ አድምጪ ድንግል ትቅረብሽ አልያም የአ ጥር ወፍ አትስማሽ ብለሽ እለፊ ወይስ እንደ ሌሎቹ ተገልጣ ራቁቷን ካላያቹ አታምኑም?

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Год назад +11

    እሚታቀፍ እሚሳም ልጅ ይስጥሽ የኔ መቤት በጣም ነው የወደድኩት ሀኒየ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ልጆቻችን ስወልዱ መጥተን በዝህ መልኩ እንውላለን🙏🏽🙏🏽🙏🏾

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 Год назад

    እውነትዋን ነው ግን ሀኒ የእውነት ያድርግልን በእውነት እመብርሀን የእውነት ታድርግልን

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Год назад +89

    እውነት ሐኒ እርጉዝ ነሽ ደስ ሲል እመብርሃን በሰላም ሑለት ታድርግሽ ፕራንክ ነው እንዳትይን አደራ 🙏

    • @user-kc3tj7vd1i
      @user-kc3tj7vd1i Год назад

      ክክክኬ

    • @titititi6005
      @titititi6005 Год назад

      ወይኔ እውነት ነው

    • @user-qr7zd8vl1v
      @user-qr7zd8vl1v Год назад +6

      @@hayathayu2936 ባል አላት እንደሌሎቹ በሚዲያ እዩኝ እዩኝ አትልም በትዳሯ ሰርጓን ከልጇ ጋር ብቻ ነው ያደረገች በፎቶ

    • @user-tg6ey4rk7w
      @user-tg6ey4rk7w Год назад +2

      መቸ አርግዛ ነዉ ዋ የምር ነዉ ግን

    • @happyhappy6544
      @happyhappy6544 Год назад +2

      ​@@user-tg6ey4rk7w እረ ውሸት ነው እህ ለማስተዋወቅ ነው ሳምንት ለት ሽምግልና ሄዳ ቪዲዮ ላይ ሆዷ ባዶ ነው እኮ

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Год назад +21

    ሀኒ በጣም ደስ የሚል ሰፐራዝ ነው ድንግል ማርያም ከአፍሽ የምትጠፋው በሰላም ትገላግልሽ እሰይ እሰይ

  • @AaAa-gj5bh
    @AaAa-gj5bh 9 месяцев назад

    እግዝአቤረ እኳን ለዜህ አበቃሽ ሀንየ ያጥር ወወፍ አትስማሽ እመቤቴ ማርያም ካቸጋር ትሁን እህታለም❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bamlakkalethiopia8475
    @bamlakkalethiopia8475 Год назад

    ሀኒቾ ጎበዝ ድብቅ ብለሽ ከርመሽ ደግሞ በባህልሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ድንግል ማርያም ትቅረብሽ ✝️😊

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 Год назад +3

    በጣም ደስ የሚል ነው እኛ የኛ የሆነ እንቁ ባህል እያለን የውጭ አርቴፍሻል አንዋስ የራሳችን ኦርጋኒክ የሆነ እንዲህ የሚያምር በማሳየታችሁ ቀጥሉበት ሐናም እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ

  • @fanatube196
    @fanatube196 Год назад +12

    የኔ ፍልቅልቅ እመቤቴ በሰላም ትግላግልሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ እዴት ደስ ይላል ❤ ማነው እደኔ ሰርፕራይዝ የሆነ ❤❤

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 Год назад

    የኔ እንቁ የኔ ደግ የኔ ፍልቅልቅ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ

  • @ns8691
    @ns8691 Год назад

    መሽ አላህ እንደት ደስ ይላል እንኳንም ለዚህ አባቃሽ ሀኒየ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ❤❤❤

  • @genetkonjo
    @genetkonjo Год назад +2

    ሁሉም በግዜው ይሆናል ጌታ ይመስገን🙏🙏

  • @user-lx5yo7yt7r
    @user-lx5yo7yt7r Год назад +9

    እንኳን ደስ አለሽ ! እመቤቴ ከነልጅዋ ድግፍ አርጋ ክጎንሽ ይሁኑ!

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 Год назад

    ሀንቾ እመቤቴ ማርያም ምጥሽን ታቀልልሽ በሰላም ትገላግልሽ
    ድግስሽ በጣም ያምራል ያስጎመጃልም ውብ የሆነ ባህል እንዳለን አስተማርሽን ተባረኪልኝ ለኛ እራቅ ላልነው እቃዎቹን ለማግኘት ስለሚያስቸግረን ከቻላችሁ በትልቅ ፓስተር ላይ ወይም የጨርቅ ባነር ላይ ፎቶ ተነስቶ ቢሰራ ግርግዳችንላይ ሰቅለን እናጌጥበት ነበር ይሄሀስብ ከተስማማችሁ የመጀመሪያ ገዢ እኔነኝ😃
    ቸር ይግጠመን🤗🤗

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Год назад +1

    ደስ ይላል ባላችን ኣሳደግ ይሄ ነው በሰላም ተገላገይ

  • @almaztarekegn8508
    @almaztarekegn8508 Год назад +6

    እውነት ለጎረምሳው ያስፈልገዋል እህትም ወድምም ሃንየ ❤❤❤❤❤

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 Год назад +6

    መጀመሪያ ፕራክ ነበር የመሰለኝ ዋው ደስ ሚል ሰርፕራይዝ ያጥር ወፍ አትስማሽ 🎉❤ሀኒዬ እንወድሻለን በሰላም የሆድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ❤

  • @sarag9733
    @sarag9733 Год назад +1

    ማስታወቅ እየሰራች ነው ግን በጣም አስተማሪ ነው አሁን ያልሁነ ባህል እያመጣን የራሳችን የሁነ ደንቅ ባህል እያልን ለማንኛውም ማስታወቅያ ነው

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 Год назад

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ሀንዬ እንኳን ደስ አለሺ ያጥር ወፍ አትስማሺ❤❤❤

  • @Kdisttube
    @Kdisttube Год назад +33

    በጣም ደስ ይላል ሀንየ እመብርሃን ትቅረብሽ የኔ ፍልቅልቅ እልልልልልልልልልልልልልል

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Год назад

      በጣም ደስስስስ ይላል አንዬ እምብርሐን በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👌

    • @rehimadejen
      @rehimadejen Год назад

      ደምሪኝ

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 Год назад +6

    እንኳን ደስ አለሽ ማስታወቂ ቢሆንም ያምራል❤ የእውነት አርግዘሽ ለባባ እህት ይስጠው❤

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Год назад +2

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ ሀኒቾ❤❤❤❤

  • @mekditube2927
    @mekditube2927 Год назад +1

    ሀኒቿ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @sabatadesse1575
    @sabatadesse1575 Год назад +5

    What blessing culture,congratulations to Hanni,my wish and dream to all Ethiopian pregnant women to celebrate their baby shower this way

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 Год назад +10

    እውነት ነው ❤ማርያም መንታውን ታሳቅፍሽ ሐና

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Год назад

    እንኳን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ማረሽ ለማለት ያብቃን እወድሻለሁ መልካምነትሽ ከአንቺ አይወሰድ በፀሎት በርቺ በርቱ እንበርታ

  • @birtukangeberu9995
    @birtukangeberu9995 Год назад

    በጣም ደስ ይላል ሀኒ እንኳን ደስ አለሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ😊❤❤

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 Год назад +3

    ❤❤ እንኳን ደስ አለሽ ሀንዬ እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p Год назад +12

    ልክ እንደ እናቶቻችን ድብቅ አድርገሽ ይዘሽ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ