🔴አዲስ ዝማሬ "ያለፈው ዘመኔ" ዲያቆን ናትናኤል ሣሙኤል @samuelkahen

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • #new
    #subscribe
    #share
    አዲስ ዝማሬ | New Mezmur | "ያለፈው ዘመኔ" | yalefewi zemene | zemari nathnael samuel | ዲያቆን ናትናኤል ሣሙኤል
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
    እግዚአብሔር ሐገራችንን ይጠብቅልን!!!
    / samuel-kahen-107950368...
    t.me/samuelkahen
    you may also like
    • 🔴አዲስ ዝማሬ "ለዚህም መልስ አለው...
    • 🔴አዲስ ዝማሬ "አትፍራ በለኝ" ...
    • 🔴አዲስ ዝማሬ "ስላለች ማርያም ከ...
    • 🔴አዲስ ዝማሬ "አለኝ እናት" ዘ...

Комментарии • 170

  • @setedegnuw4503
    @setedegnuw4503 11 месяцев назад +15

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል በቤቱ ያኑርህ ወንድማችን ልብን እሚያርሰር ዝማሬ ነዉ ሁላችንንም ለንስሀ ሞቱ ያብቃን በስደት ያለነዉንም ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን አሜን ፫)❤

  • @agreselammnwuyelet2401
    @agreselammnwuyelet2401 9 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንን ያረዝመልኝ እግዚአብሔር ምስጋናቸውን ይቅበላችሁ 🙏🙏🙏💞
    ማነው አለ እንድ እኔ ህጉን የተላለፈ 😢😢😢😢 አቤቱ ማረኝ አባት ሆይ

  • @ህይወቴኢየሱስነው
    @ህይወቴኢየሱስነው 11 месяцев назад +7

    የድፍረት ሀጢያት አይግዛኝ
    የእግዚአብሔር መንፈስ ጠብቀኝ😢🙏
    አሜንንን❤

    • @dhdhdhDkdkdbe
      @dhdhdhDkdkdbe 5 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 11 месяцев назад +5

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 7 месяцев назад +2

    ያለፈው ዘመኔ ይብቃኝ የባከንኩበት
    ከቃልህ ርቄ ህግህን የተላለፍኩበት
    መልሰኝ አምላኬ ልኑር በፍቅርህ
    ላምልክህ ሰለእውነት ይሳበኝ መስቀልህ

  • @sami-np4qb4qt6y
    @sami-np4qb4qt6y 11 месяцев назад +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በዚክ ጥዑም ድምፅክን በቤቱ ያፅናክ

  • @አቅሌስያእህተማርያም
    @አቅሌስያእህተማርያም 11 месяцев назад +10

    ያለፈው ዘመኔ ይብቃኝ።የባከንኩበት😭😭😭
    አጥንትን የሚያለመልም ጥዑም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ውድ ወንድማችን ጥዑም ዝማሬ ነው

  • @mekdesmekdes1178
    @mekdesmekdes1178 10 месяцев назад +5

    በእውነት ልብን የምነከ ዝማሬ ነው ያለፈው ዘመን ይበቃኛል😭😭😭🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mariaa2314
    @mariaa2314 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Alemito2021
    @Alemito2021 10 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @ጎሳልበየቃለሰናየ
    @ጎሳልበየቃለሰናየ 11 месяцев назад +5

    ያለፈው ዘመኔ ይብቃ የባከንኩበት 😢
    አሜን አጥንት የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሠማልን የተዋሕዶ ልጆች የት ነን ላክ ሸር ሰብስክራብ እናበረታታቼው እስካሁን ሙዚቃ ቢሆን እይታው ተው እናስተውል🙏❤

  • @alamitugamachu8285
    @alamitugamachu8285 10 месяцев назад +2

    Zemare melakten yasemalen wadimachen Tsagaw yabezalih

  • @ደሬጀሩ
    @ደሬጀሩ 11 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤ያለፈዉ ዘመኔ ይብቃኝ

  • @fetahabeshagroup3928
    @fetahabeshagroup3928 11 месяцев назад +3

    ውብ ዝማሬ ነው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @EngudayeMulunh
    @EngudayeMulunh 11 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን በጣም ልብየሚነካመዝሙር እድሜናጤናይስጥልኝ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Adhkxk
    @Adhkxk 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልኝ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናክ ወዴማችን

  • @ErosEros-qs7co
    @ErosEros-qs7co 10 месяцев назад +1

    አሜን//፫//ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ🙏🙏❤

  • @TenayeAlemu
    @TenayeAlemu 11 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen zemar melakit yasemalin 😭😭😭✝️⛪🤲🤲🤲❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @እራሔል
    @እራሔል 10 месяцев назад +2

    አሜን ነብስ የሚለመልም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤መዝሙር

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መለአከት ያሰማልን ድንቅ መዝሙር

  • @frehiwettolcha
    @frehiwettolcha 8 месяцев назад +1

    ያለፈው ዘመኔ ይብቃ የባከንኩበት😢😢

  • @gebyezayin
    @gebyezayin 10 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ❤❤❤❤❤❤

  • @እኔኦርቶዶክስተዋህዶ-ጨ4ዀ
    @እኔኦርቶዶክስተዋህዶ-ጨ4ዀ 11 месяцев назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን ያግልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ🙏🙏🙏

  • @መንፋሳዊቲዮብ
    @መንፋሳዊቲዮብ 10 месяцев назад +1

    አሜንን አሜንን አሜንን🙏🤲🙏🤲

  • @TigestMesgana
    @TigestMesgana 10 месяцев назад +1

    አሜን ❤❤❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 9 месяцев назад +1

    😢😢😢😢ወይኔ በትክክል እኔን ይገልፃል የሁለት አለም ሰው ሆኘ 😢😢
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @haileasmare8637
    @haileasmare8637 11 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @haregaweynkibremariam1878
    @haregaweynkibremariam1878 10 месяцев назад +2

    አሜን አሜን ዝማሬመላእክት ያሰማልን

  • @mekdesmekdes1178
    @mekdesmekdes1178 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መለክት ያሰማልን ፀገውን ያብዘልህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @AbyyBen
    @AbyyBen 11 месяцев назад +1

    Lene New meliektu bé Ewunet zimare melaektin yasemalin 🙏🙏🙏

  • @Madi-zt4wx
    @Madi-zt4wx 11 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንን ይባርክልን ❤❤❤❤❤

  • @kuwaitcity863
    @kuwaitcity863 10 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን
    ዝምሬ መለክት ያስምልን

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 10 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
    ጥኡም ዝማሬ ነው

  • @chhhhh6312
    @chhhhh6312 8 месяцев назад +1

    ❤አሜን አሜን😢😢🙏🙏🙏

  • @slemadoha123
    @slemadoha123 10 месяцев назад +2

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋወን ያብዛልህ

  • @AbyyBen
    @AbyyBen 11 месяцев назад +2

    Zimare melaektin yasemalin 🙏🙏🙏 Également ye agelgilot zemenihin yibark ❤❤❤

  • @AliAHMED-gf6kq
    @AliAHMED-gf6kq 9 месяцев назад +1

    ዝማር መላእክት ያሰማልን ወድማችን ❤እድሜ ከፀጋር ይስጥልኝ 😢❤❤

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha1523 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁላችንም ከቃሉ ርቀናል እና በቸርነቱ ይመልሰን😢

  • @aklilufikadu1436
    @aklilufikadu1436 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @bayuaklog4020
    @bayuaklog4020 9 месяцев назад +1

    ወንድማችን ዲ/ን ናትናኤል አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @kaleabalemayehu2104
    @kaleabalemayehu2104 11 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @melakuderese8544
    @melakuderese8544 7 месяцев назад +1

    ያለፈዉ ዘመኔ ይብቃኝ አምላኬ ማረኝ

  • @mariaMio-bv2fi
    @mariaMio-bv2fi 11 месяцев назад +2

    ያለፈው ዘመኔ ይብቃ😭😭😭
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ !!!

  • @lemilememitiku
    @lemilememitiku 10 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልሕ በቤቱ ያፅናህ ወድሜ

  • @memimime5701
    @memimime5701 11 месяцев назад +1

    eilllllll eillllllll eillllllll amen amen amen

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك 10 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 👏👏👏☝💚💛❤

  • @mmam1756
    @mmam1756 11 месяцев назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዕንቁ ወንድማችን ጡዕም ዝምሬ አሜን አምን አሜን ይሁን ይደረግልን አሜን ይመልሳን ወደ ቤቱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @werknehkassahun8702
    @werknehkassahun8702 11 месяцев назад +2

    ዝማሬ ፡ መላእክት ፡ ያሰማልን ፡ ዘማሪ ፡ ዲያቆን ፡ ናትናኤል ፡ ያለፈዉ ፡ ዘመኔ ፡ ይብቃኝ..........

  • @SelamawitMinale
    @SelamawitMinale 22 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ለንስሀ ሞት ያብቃኝ 😢😢😢 ዝማሪ መላክት ያሰማል ዴቆን ናትናኤል ሳሙኤል እጅ የሜወደድ መዝሙር ነዉ ።

  • @DawiteDeva-gu7qn
    @DawiteDeva-gu7qn 11 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤😍😍😍😍😍❤❤❤😍😍😍😍😍😍አሜን አሜን አሜን ❤❤❤😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @eyuhanst1687
    @eyuhanst1687 11 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏ወንድማችን

  • @meronyetesfaye
    @meronyetesfaye 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ 👏

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 10 месяцев назад +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በቤቱ ያፅናልን አሜን➕

  • @hshshysyey3072
    @hshshysyey3072 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላክትንያሰማልን አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን

  • @temesgen637
    @temesgen637 10 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤

  • @burtugalburtugal6168
    @burtugalburtugal6168 10 месяцев назад

    Amen Amen Amen zemari melekiti yesemalen💒💒💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @habtamnshhabtamnsh1186
    @habtamnshhabtamnsh1186 10 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤❤❤

  • @Yemisamuel
    @Yemisamuel 11 месяцев назад +1

    ውብ ዝማሬ❤❤❤

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire 11 месяцев назад +2

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 😢😢😢

  • @ZeroshGabri-e9n
    @ZeroshGabri-e9n 9 месяцев назад +1

    ዝማሪ መላእክት ያሳማል ❤❤❤❤❤

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 11 месяцев назад +2

    እልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናል ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Sara-vf2tl
    @Sara-vf2tl 11 месяцев назад +2

    😭😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @belayalemayehu2001
    @belayalemayehu2001 10 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የገ/እየሱስ ፍሬ

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 10 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ለኔ የተዘመረ ነው የመሰለኝ

  • @alemsise6833
    @alemsise6833 11 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ላምልክህ ስለ እውነት
    ይሳበኝ መስቀልህ አሜን አሜን አሜን🙏

  • @WebayhuAsfaw
    @WebayhuAsfaw 26 дней назад

    ዝማሬ መለክ ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመንይባርክልን

  • @HasetEliyas-og5vo
    @HasetEliyas-og5vo 7 месяцев назад +1

    ዘመናችን ያባርክልን

  • @Birtukanadefrs2112
    @Birtukanadefrs2112 10 месяцев назад +2

    ያለፈው ዘመኔ 😢😢😢
    ዝማሬ መላክትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ረባሿ
    @ረባሿ 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላኤክት ያሰማልን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @haymanotkassa-ip3jh
    @haymanotkassa-ip3jh 11 месяцев назад +1

    Tebarek wedme...bebetu yatsnah

  • @youaremybeautymaryformylif1449
    @youaremybeautymaryformylif1449 11 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድምዬ ❤😢😢😢

  • @youaremybeautymaryformylif1449
    @youaremybeautymaryformylif1449 11 месяцев назад +2

    ያለፈውን ዘመኔ ይብቃኝ ።😢😢😢😢

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መልክት ያሰማልን🙏🏽❤️

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 10 месяцев назад +1

    Yalfewe zemene yebkage 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏 zemare melketene yasemale bewente.teume mezemure.yagelgelote zemenute yebarklene 💐💐💐❤️❤️❤️✝️✝️✝️

  • @SelamBeze-oz7dm
    @SelamBeze-oz7dm 6 месяцев назад

    Lib yamineka mezimur new wendemachen ዘማሪ melakit yawerselen egiziabhar yebariklekiy❤️❤️❤️❤️

  • @እሕተሥላሤአጎናፍር
    @እሕተሥላሤአጎናፍር 11 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልሕ እናመሠግናለን በቤቱ ያጽናሕ 😥🙌

  • @Luce859
    @Luce859 11 месяцев назад +1

    Saw alemin aterefow hewot kelelaw min tekim alow yelanali matsafachin
    Praise the lord
    Tsaga yebezalek
    Mazemuru erasu ye keresetos shitaa alow

  • @mimialefo2060
    @mimialefo2060 2 месяца назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    ዝማሬ መላእክት ይሰማልን

  • @ZerihunKassa-i7j
    @ZerihunKassa-i7j 2 месяца назад

    Bexam yemiwodih D.n Zimare melaktin yasemalin

  • @YeneBaba
    @YeneBaba 3 месяца назад

    ያለፈው ዘመኔ ዬብቃኝ ያባክኑኩበት❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kassechjara2020
    @kassechjara2020 11 месяцев назад +1

    Geta zemenehen Hulu yetebark yadergelehe

  • @bezuayehukeberu4618
    @bezuayehukeberu4618 7 месяцев назад

    በእዉነት 😢ልብን የምነከ ዝማሬ ነዉ ያለፈዉ ዘመን 😢ይበቃኛል😢

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 9 месяцев назад +1

    አሜን ዝማረ መልአክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @hiwat58
    @hiwat58 10 месяцев назад +1

    🕊️🌾🫐🕊️🌾🫐🌹🌾🌻አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማን😢🤲🤲🤲

  • @yosef_welde_hawareyat
    @yosef_welde_hawareyat 11 месяцев назад +1

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @መሲየአርሴማልጅ
    @መሲየአርሴማልጅ 11 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @fodfjf5663
    @fodfjf5663 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እፍፍፍ😭😭😭

  • @natiman21
    @natiman21 11 месяцев назад +1

    zmare melaktin yasemalin.

  • @TizibitiBelete
    @TizibitiBelete 11 месяцев назад +1

    Yalefewu zemene ybkagn getaye melsegn ke ekfh eyesus

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ወ8ተ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ወ8ተ 8 месяцев назад +1

    ዝማሬመላእትያሰማልን

  • @kidistalayou967
    @kidistalayou967 10 месяцев назад

    ዝማሬ መላክ ያሰማህ፣ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅ።

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @AbebawSisay-db6vp
    @AbebawSisay-db6vp 8 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውንድማቺን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ኖላዊ
    @ኖላዊ 11 месяцев назад +2

    አሜን ተባረብክ ወንድሜ

  • @bezuayehukeberu4618
    @bezuayehukeberu4618 7 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭አሜን አሜን አሜን

  • @መዝናኛ
    @መዝናኛ 11 месяцев назад +1

    ዝማረ መላእክት ያሰማልን

  • @טזטה
    @טזטה 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ejegayehu444
    @ejegayehu444 10 месяцев назад +1

    Egzaber yestelen web zemare

  • @DeaconNebiyuSamuel
    @DeaconNebiyuSamuel 11 месяцев назад

    gerum.zemary new wendmea bertaaaa❤❤❤