እንዴት ወንድን ልጅ ካንቺ ሱስ እንዲይዘው ማድረግ ትችያለሽ |how to make him addicted to you |yod house 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 46

  • @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
    @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ 7 месяцев назад +7

    አስተዋይ ሴት እንደሆንሽ ቪዲዮችሽ ምስክር ናቸው 🎉❤🥰😍✅

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 7 месяцев назад +6

    ሴቶች ወንድ አብሮ የሚቀጥለው ትእግስት ካለን ነው እኔ እውነት ለመናገር በትእግስቴ ነው 8አመት የተቀመጥኩት እንጂ ትዳር ከባድ ነው ማቻቻል እና ፍቅር ያስፍልጋል 🌹🥰🌹💞💞💞 በርችልን የሴቶች መምህር 👍👍👍👍ምስጋና ይወዳሉ 😅

  • @Aramu-or6mc
    @Aramu-or6mc 7 месяцев назад +1

    በትክክት ዬዲዬ አፈቅርሀለው ❤ ከምትይው አከብርሀለው ፣ አደንቅሀለው ብትይው ምን ያህል ደስ እንደሚለው ...
    በህይወትሽ ውስጥ እሱ ብቻ ተፈቃሪ ወንድ መሆኑን አሳይው ።

  • @user-hira247
    @user-hira247 7 месяцев назад +2

    በርችልን የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰

  • @KsaKsa-h6q
    @KsaKsa-h6q 2 месяца назад

    አመሰግናለሁ❤

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 5 месяцев назад +1

    በጣም ደስ ሚል

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 3 месяца назад

    ተባረኪ እህታለም ጥሩ ትምህርት ነበር እና

  • @ድካምብቻ-ዘ9የ
    @ድካምብቻ-ዘ9የ 3 месяца назад +3

    በርቀት ላለ ስሪልን 😢😢

  • @LamRot-dr8zj
    @LamRot-dr8zj 4 дня назад +1

    ❤🎉🎉🎉❤❤❤smart nshe

  • @beki-purple
    @beki-purple 7 месяцев назад +1

    እረ ዮዲዬ በጣም ግራ ገብቶኝ ነው ለምን እንደሚያኮርፍ እንኳን ሳላውቅ ያኮርፋል ስርቀው ደግሞ ናፈቅሽኝ እዬዬ! ልረዳው ላግዘው በጣም ነው ምጥረው ግነ አይገባውም ምን ትመክሪኛለሽ

    • @ማህሌትአድሴ
      @ማህሌትአድሴ 2 месяца назад +1

      ብሎክ አርጌው

    • @beki-purple
      @beki-purple 2 месяца назад

      @@ማህሌትአድሴ thank you ብሎክ አድርጌዋለሁ

  • @user-jb1mi6zd4z
    @user-jb1mi6zd4z 7 месяцев назад +8

    በስልክ ብቻ ለምናወራ እስኪ መላ በይነ ለእኛ ለሴቶች

    • @Selamkebede-v6f
      @Selamkebede-v6f 7 месяцев назад

      እረ እኔም ጭንቅ ብሎኛል ውዴ

    • @Selamkebede-v6f
      @Selamkebede-v6f 7 месяцев назад

      ብቻ እስኪ አንድ አመት ነው የቀረኝ ሄጄ አይቸው

  • @BanchalemFeleke-sj3pm
    @BanchalemFeleke-sj3pm 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ልዩ ሴት በርቺልን

  • @Kwyw-u6l
    @Kwyw-u6l 18 дней назад

    ወንድን ልጅ ችላ በሉት ሴቶችየ ሲከባከቧቸዉ አይወዱም

  • @SalemFtsum-sz9kj
    @SalemFtsum-sz9kj 7 месяцев назад +30

    ለምንድነው ስንከባከባቸው ይርቃሉ ስንርቅ ይቃርባሉ😮

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 7 месяцев назад +3

      😅😅 በሁሉም ነው የኔ ውድ እኛም ኮራ እንላለን

    • @Selamkebede-v6f
      @Selamkebede-v6f 7 месяцев назад

      ​@@ormooapss442ሁሉም ነው

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 7 месяцев назад +3

      ለካ እኔ ብቻ አደለሁም ስቀረበው ይርቃል ስርቀው ይቀርባል ወይ ጉድ😅

    • @GjFu-cn2nu
      @GjFu-cn2nu 7 месяцев назад +2

      Enem eko new gudd 😣😂😂😂😂😢

    • @queengodsgirl1727
      @queengodsgirl1727 7 месяцев назад +3

      Exactly Menemeeem Aygebughem🤷🏽‍♀️🤷🏽‍♀️🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cn 6 месяцев назад

    መልካም እህት

  • @Yosebeny
    @Yosebeny Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BurteLove-u6r
    @BurteLove-u6r Месяц назад

    Waw mert miker nw

  • @yewoggata-lo2iw
    @yewoggata-lo2iw 7 месяцев назад +4

    የኔ ቆንጆ ስለምክርሽ እናመሰግናለን❤

  • @helinadagnenet2855
    @helinadagnenet2855 7 месяцев назад

    Kjo thanks 😘😘😘😘😘😘long distance r/n nghrgh arif lmargh bedeb wedddd nw marghese yenkjo nurilgh

  • @AlmeneshAgegehu
    @AlmeneshAgegehu 2 месяца назад

    የምር ጀግና ነሺ?😊

  • @Hana-cg5tk
    @Hana-cg5tk 7 месяцев назад +1

    የኔ❤ሤት፣ካንች፣ብዙ፣ተምሪለዉ፣አመሠገናለው፣፣በርች፣እማ❤❤❤፣፣ሤቱቼ፣ኑኑኑ፣አብርን፣፣እንማር❤❤❤❤❤❤❤ቴኬቱክ፣መደር፣አትሄዶ😅😅😅😅😊😊😊😢😢😢ትርፎ፣ኬሣራ

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 7 месяцев назад +1

      😅😅😅

    • @Hana-cg5tk
      @Hana-cg5tk 7 месяцев назад

      @@ormooapss442 ልክ፣ነኝ፣አደል፣የኔ፣ወርቅ፣፣ሁለይም፣ሣቄልኝኝኝ

  • @rahelkahsay9310
    @rahelkahsay9310 6 месяцев назад

    MIN LADERGISH❤❤

  • @ruthabraha6993
    @ruthabraha6993 7 месяцев назад

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🫡❤️🤲

  • @Hussein-r4j
    @Hussein-r4j 7 месяцев назад

    Sistu bezhu keteyebet

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa Месяц назад

    ችምህርትሽ እጅግበጣምጥሩነው አገላለፅሽን ብታሳጥሪው ጊዜ ለመቆጠብያህል።

  • @feyselseman4868
    @feyselseman4868 7 месяцев назад +1

    ዮድ ሴቶች ሲጀመር ቀመረኞች ናቸው ጭራሽ ያንቺ ምክር ከተጨመረበትማ ወንዶችን ከምድረገጽ የማጥፋት ዝግጅት ማድረጋቸዉ ነዉ Please ስቃያችንን አታብዥዉ

  • @AshleyZ-m1z
    @AshleyZ-m1z 3 месяца назад

    Part of having him go plain crazy and unlocking his primal impulses is a result of speaking out just the right words. Yes, where to begin? Celestine Dessike's latest (go'ogle her) takes you by the hand if you really want to cut out all the guesswork and get him going!

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 7 месяцев назад

    ❤❤❤