Dir Ena Mag Episode 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ድርና ማግ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ላይ በቃና
    Dir Ena Mag Monday - Friday @8:00PM only on Kana TV
    #Kana #Kana_Television #Kana_TV #Maebel #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 465

  • @enderisali9332
    @enderisali9332 3 года назад +291

    አታጓጉን ቶሎ ልቀቁልን ከመጀመሪያው እንዴኔ የተመችው ማነው😍😍

    • @abduebra1945
      @abduebra1945 3 года назад +1

      እኔአለሁ

    • @dsddeheloo7293
      @dsddeheloo7293 3 года назад +1

      እኔ

    • @lubabatube1153
      @lubabatube1153 3 года назад +1

      እኔ😍😍😍

    • @saraworkneh5377
      @saraworkneh5377 3 года назад +4

      ገና ትደጋግመዋለህ ወደፊት ማለቴ ነው ድንቅ ፊልም ነው የእውነት

    • @zahera2172
      @zahera2172 3 года назад +1

      መጨርሻውም ቆንጆነው

  • @ቤቲታጣፊዋዝናርራዩመይቲ
    @ቤቲታጣፊዋዝናርራዩመይቲ 4 месяца назад +6

    ማነው እንደኔ ከሁለት አመት ቡሀላ ድጋሜ እያየ ያለው😅 በጣም እምወደው ፊልም አይሰለችም❤

  • @rumatube1001
    @rumatube1001 3 года назад +44

    ሀገር መግባት ያአማረው የመዳም bet 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሰለቸው አላህ ሁላችንም ለአገራችን ያብቃን አሚን በሉ 🤲🤲🤲🤲👍👍👍

  • @MengshaKasahune
    @MengshaKasahune 6 месяцев назад +19

    ይሄን ፊልም 100 ጊዜ ብደጋግመው እንኳን አይሰለቸኝም

  • @fatimahf5520
    @fatimahf5520 3 года назад +45

    ዋውውው በጣም ድራማ ነው ተመችቶኛል 👍👍👍👍💞💞💞ግን በልጁ ፊት አባቱን መግደል ማለት ህመሙ ምን ያህል እንደሚጎዳ ምገመት አያቅት የውነት ያማል ሰውለካ ወዶ አይደለም ጨካኝ ሚሆነው በተለይ ከዶክተሯጋ የሚከራከረው ልጅ 😥❤️❤️💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @maya7837
    @maya7837 3 года назад +23

    ማዕበል ማዕበል የምትሉ ይቀጥላል ተባላችሁ አይደል እንዴ አትሰሙም አሁን ዝም ብላችሁ ይህንን ምርጥ ድራማ እዩ ማዕበል ከናፈቃችሁ ደግሞ የበፊቱን ቪድዮ እዩ ወይም oyle bir geçer zaman ki search!!!!!😉

    • @meserethhiuf9015
      @meserethhiuf9015 3 года назад +2

      😜👌😂😂😂😂

    • @smk7003
      @smk7003 3 года назад +1

      Benegerachen lay yelebe nw yetenegerelegn👌😘

    • @user-px9po9rq5p
      @user-px9po9rq5p 3 года назад

      በጥብጠው ካልጋቷቸው አይገባቸውም ሀበሻ እንዴሆነ

  • @natshoa
    @natshoa 8 месяцев назад +11

    ድገም እያየሁት ነው ❤❤❤

  • @MakiHeni-sf7ju
    @MakiHeni-sf7ju 7 месяцев назад +6

    ፈረሀት እና አስሊ መቼም የማልረሳው ፊልም❤❤❤❤❤

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ 3 месяца назад +1

      ሀሪፍነዉ ልየዉ

    • @MakiHeni-sf7ju
      @MakiHeni-sf7ju 3 месяца назад +1

      @@መሲቲቲዩብ አዎ ትወጅዋለሽ😊😊

  • @rabiamkubi
    @rabiamkubi 3 года назад +30

    ዱአ አርጉ ዱአ እንደራረግ አንድ ድራማ አልቆ ሌላ ድራማ ስንጀምር የኛም እድሜ እንደ እንዝርት እያጠነጠነችነዉ እና በጊዜችን ቁምነገር እንሥራ

    • @user-vg8vi7wk8g
      @user-vg8vi7wk8g 3 года назад

      አ😂😂😂😂 እዉነት እኮነዉ ጊታን 👍

    • @yamheran4023
      @yamheran4023 3 года назад +1

      Tikikl

    • @hossenhossen6502
      @hossenhossen6502 Год назад

      አሳቅሽኝ እኔ አደስ ድራማ ደስስስስ አይለኝምሳ😢😢

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 года назад +58

    ዋውው በጣም ነው የወደድኩት ዶክተሯና ፈረሀት ተመቹኝ ኧረ የካሎሪን ድምፅ የናፈቃቹ 🙈🙈

    • @tkg2900
      @tkg2900 3 года назад +2

      Kkk betam new yenafeqechin

    • @dinatube6757
      @dinatube6757 3 года назад +2

      @@tkg2900 😂😂😂ንግግሯ መዝናኛችን ነበር

    • @tkg2900
      @tkg2900 3 года назад +1

      @@dinatube6757 aw yenie eht

    • @dinatube6757
      @dinatube6757 3 года назад +4

      @@tkg2900 የምር ግን ተሎ ይቀጡሉልን

    • @dinatube6757
      @dinatube6757 3 года назад

      @@zion21163 እሺ

  • @salemSalem-pr1so
    @salemSalem-pr1so 3 года назад +22

    ማነው ይህ ድራማ ካሁኑ የወደደው እንደኔ

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 3 года назад +8

    የዶክተርዋ ወንድም ሆኖ ሚሰራዉ በቀደም በኛ ሰፈርድራማ የሞተዉ ነዉጋዜጠኛዉ ማለት ነዉ ደስ አለኝ እዚህ ስላየሁት የሆነ ደስየሚል ነገር ነዉ

    • @user-vl2cx6fy5z
      @user-vl2cx6fy5z 3 года назад +1

      እዚህም ላይ ይሞታል

    • @kidistyemariyam1786
      @kidistyemariyam1786 3 года назад +1

      @@user-vl2cx6fy5z ሲያሳዝን ቲሽ ለምን ይገሉታል ኤጭ

    • @ኢማንሠይድሙሀመድ
      @ኢማንሠይድሙሀመድ 2 года назад

      ሶስት ዲራማላይ አየሁት ግን እሁሉምዲራማ ላይ ይሞታል

  • @user-jt1ic8su4d
    @user-jt1ic8su4d 3 года назад +48

    አረ ማዕበል የናፈቃችሁ ውይይይይይ ላይክ

  • @ሂውትጓልትግራይ
    @ሂውትጓልትግራይ 3 года назад +28

    ናይ ምህለው ምልክት ኣለና በሉኒ ደቂ ረመይ❤💛

    • @Lili-ec2pl
      @Lili-ec2pl 3 года назад +2

      ኣለና መዓረይ ❤️💛

    • @momlove2768
      @momlove2768 3 года назад +1

      ኣለና ጋል ዓደይ

    • @user-rk2qs8ns3l
      @user-rk2qs8ns3l 3 года назад +1

      አለን 💛❤️🧡

    • @TigaryLove
      @TigaryLove 2 года назад

      አለና ማአረይ

    • @titilieul
      @titilieul 5 месяцев назад

      ኣለና 🎉

  • @user-re7po7hj5g
    @user-re7po7hj5g Год назад +5

    ርእሰ መምህር ና ማህመት ጅን የምትወድ👍👌❤😂😂

  • @zeharaseid966
    @zeharaseid966 3 года назад +25

    እኔ ምንም አልተመቸኝም ማእበልን ባየሁበት አይኔ ይሄንን ልለምደው አልቻልኩም

    • @samira6797
      @samira6797 3 года назад +1

      ግራገባኝ ምንምሊገባኝአልቻልኩም

    • @sulaymansulayman1825
      @sulaymansulayman1825 3 года назад +2

      አይንሽን ቀይሪው /"ቀይርው ኪኪኪ

    • @zeharaseid966
      @zeharaseid966 3 года назад

      @@sulaymansulayman1825 Kkkkkk

    • @freylord6458
      @freylord6458 3 года назад

      Hehehe

    • @birhanugerma3307
      @birhanugerma3307 3 года назад

      ወደ መሀል ሲደርስ ይጥማል

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Год назад +5

    ምርጥ ድራማ ፈረሀት ና አስሊ ወዶቼ🥰🥰🥰

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ1ጘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ1ጘ 3 года назад +6

    እስኪ ልጀምረዉ ማዕበልን አላየሁትም ነበር

  • @mameylove8286
    @mameylove8286 3 года назад +23

    እንደ ሽሚያ አጀማመሩ ዎው ነው👍👍👍

    • @eyu5241
      @eyu5241 3 года назад +3

      Awo betam new des yemelew👏👏👏👏👏👏👏

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 года назад +17

    አሥሊ30አመት ኡኡኡኡ የኢትዮጵያ ወቹ እነሣሮን እና ብርክቲ እዳይሰሙሺረ 21ናቸው😀😀😀😀

  • @user-yf4dj1ec6t
    @user-yf4dj1ec6t 3 года назад +22

    የፈጣሪ ያለህ የልጁ ጢባር

  • @AminAmin-lx3bo
    @AminAmin-lx3bo 3 года назад +10

    ናዝሊየኔ ቆንጆ ጥሎብኝ ናዝሊን እወዳታለሁ የቱርክ ምርጥ ተዋናይ ከሚባሉት አንዷ ናት

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 17 дней назад

    እውነተኛ የሰው😢ፀባይ ማስተዋል ማየት ማሰብ❤😢መስማት ...በራስ ሐተማመን ምርጫ ፍላጎት😢❤

  • @meryymaryamlj3880
    @meryymaryamlj3880 3 года назад +3

    በጣምአሪፋ ድራማነው ግናበጣም የምያጋነው Zeenላይእየታየነው

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 года назад +34

    ድር እና ማግ ማለት ዘንድሮ ፍቅር የለም ሴቶች አትሸወዱ ነው ትርጉሙ

  • @zahera2172
    @zahera2172 3 года назад +46

    ያላለቀ ፍቅርላይ እሚሰራው የከማል ጓደኛ ዛሂር አለ ዋውውው ቀውጢነው

    • @gerager181
      @gerager181 3 года назад +3

      yappp policu

    • @kedirzain6130
      @kedirzain6130 3 года назад +1

      አወ።የተቀማሂወትላይ።የዟሀልወድም።ሁኑየሚሰራው።ቦልካንአለ

  • @mimomimo9471
    @mimomimo9471 3 года назад +21

    ይሄን ድራማ እንዳታቋርጡት አሪፍ ነው

  • @user-xc3jk4uj3j
    @user-xc3jk4uj3j 3 года назад +12

    ማእበልን ልቀቁት ተው ደሞ ይቀጥላል ብላቹ አልነበር 😏

  • @NOnonon89325
    @NOnonon89325 3 года назад +7

    እዛ ፊልሚ ብ ቃንቃ ዓረብ ረአያ እየ ቡዙሕ ግዜይ ኣብኪያትኒ ማራ እያ ጥዕምቲ 😥

    • @የስውፍቅርያልቃልያንተግን
      @የስውፍቅርያልቃልያንተግን 3 года назад +2

      እንታይ ይብል ርእሱ በዚ ናይ ዓርብ

    • @NOnonon89325
      @NOnonon89325 3 года назад +1

      Hi 🙌🏽 ኣርእስታ ብዓረብ እያ ዘላ ግን ናይታ Chanelle ስማ ክህበኪ (price of passion ) ኣብዚኣ ኣላ ጹቡቅ ናይምዕዛብ ግዜየ😊

    • @kokikoki-rq1xd
      @kokikoki-rq1xd 3 года назад

      Juntawochi ezihm tornet asnsu aluachehu leboch

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 года назад +11

    ቀጭን ወንድ አልወድም ነበረ ግን ደሥ ይላል ፊልሙ😀እደ መቴ ባይሆንም እንየው

  • @markonet4122
    @markonet4122 3 года назад +31

    ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና እባካቹ 10 ሳብስክራይበር ብቻ ነስ የቀሩኝ ወጎኔቸ።🙏🏼💜🇪🇹

  • @user-tr2te4rp4e
    @user-tr2te4rp4e 3 года назад +8

    በጣም ያምራል

  • @user-hw1gq5yr2w
    @user-hw1gq5yr2w 3 года назад +13

    ማዕበል ሳያልቅ ይሄንን አመጣችሁ ያስልዝናል

    • @eyu5241
      @eyu5241 3 года назад +2

      Gen des yemel yemeslal😌

    • @henokamsalu3879
      @henokamsalu3879 3 года назад +1

      በጣም ተመችቶኛል ፊልሙ ስትሰድቢያቸው እንዳልሰማሽ ውዴ

    • @henokamsalu3879
      @henokamsalu3879 3 года назад +1

      @@zion21163 my 👸Queen

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 3 года назад +40

    ያያቴ የዱሮውን በርሚልነውያከልሽው😃😃😃

  • @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
    @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 3 года назад +4

    ካከፒቴን ጄምሲዩን ያላለቀፍቅርላይ የከማልግንዴኛነበር ሌላኛውፓሊስ የተቀማህይውትላይ በእስማኢልየተተከው😳💞💞💞💕💕💕💕💕

  • @Eyerus21
    @Eyerus21 Год назад +3

    ምርጥ ድራማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o 3 года назад +10

    ይህፊልም ሸጋሳይሆን አይቀርም፠ፈረሀት የሚባለዉ እሪጢባሩ

  • @Tube-jg4tj
    @Tube-jg4tj 3 года назад +6

    በአረበኛ የራማውን እርእስ የምታውቁ ንገሩኝ አይቸ በጊዜ ልላቀቅ

  • @yeu7e490
    @yeu7e490 2 года назад +5

    ወላ በጣም ነው ደስ የሚለው ♥️♥️♥️♥️

  • @kdavid5505
    @kdavid5505 3 года назад +4

    Amazing movie

  • @samira6797
    @samira6797 3 года назад +5

    እኔ ምንም አልገባኝም የመዳምቅመሞች እናተስ ?

  • @lemratube1917
    @lemratube1917 3 года назад +69

    እኔ ብቻ ነኝ ግን የድራማው ምንም ነገር ያልገባኝ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 года назад +5

    ዶክተርዋን ሥወዳት ጠለቤት ሁኘ ሠልዋ ሁና ከዩሴፍጋ ትሰራነበረ ሌላፊልም በድጋሜ ሥላየሁት ደሥአለኝ

    • @user-gs5wt5ek1m
      @user-gs5wt5ek1m 3 года назад

      እኔም አይቻታለሁ ጠለብ ቤት እንደነበርኩ በጣም እወዳታለሁ

    • @dhshbsdhgshsh5492
      @dhshbsdhgshsh5492 11 месяцев назад

      ​@@user-gs5wt5ek1mርእሱ ንገርኝ😮

  • @cfhggg5042
    @cfhggg5042 3 года назад +20

    የፈረሀትን. አባት የገደለው አጎት ተብየው ነው ልበል ምኑም አላማረኝ

  • @samuelkifle1676
    @samuelkifle1676 3 года назад +15

    ድር እና ማግ ማለት እጅ እና ጎንት ነው (ባሌ ነው የነገረኝ

  • @tofthoft1221
    @tofthoft1221 3 года назад +33

    ታሪኩ ከጥቁር ፍቅር ጋር ይቀራረባል

    • @zahera2172
      @zahera2172 3 года назад +2

      በጣም አጓት ተብየው ልክ እንደ ታየር ዱንዳር ፈረሀት ደግም እንደ ፋቲህ ነው

    • @dagimdinku4100
      @dagimdinku4100 3 года назад +1

      Are aygenagnem ihe betam leyunet alew yetun ketuga nw

    • @jerry5981
      @jerry5981 3 года назад +1

      Ere tw yet yigenayal

  • @OPMeth
    @OPMeth 3 года назад +13

    እረ ማዕበል ይሻላል
    የምትሉ እስኪ ላይክ አርጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ

  • @አህላምአህላም-ጠ3ከ
    @አህላምአህላም-ጠ3ከ 3 года назад +6

    ማእበልን ልቀቁልን😥

  • @user-tq3hx8ym9z
    @user-tq3hx8ym9z Год назад +1

    ድር እና ማግ ስወደው የኔ ጀግና

  • @mimek9952
    @mimek9952 3 года назад +4

    ምረጥ ድረማ ነው አይቸዋለሁ በአረበኛ

    • @etaaychew8612
      @etaaychew8612 3 года назад

      ባረበኛ ስሙን ንገሩኝ

    • @etaaychew8612
      @etaaychew8612 3 года назад

      @@mimek9952 አገኝሁት ማር ግን ሁለት ክፍል ብቻ ነው የተለቀቀው

    • @etaaychew8612
      @etaaychew8612 3 года назад

      ወይስ ይቀጥላል

  • @nechitemesgn7412
    @nechitemesgn7412 3 года назад +21

    ኤሄ ፊልም የተመቸው ላይክ 👍👍👍👍👍👍👆👆👆👆👆💗💗💗💗💗

  • @abebechabeje7388
    @abebechabeje7388 3 года назад +12

    በጣም አሪፍ ነው እዳታቋርጡት

    • @mm6227
      @mm6227 3 года назад

      እንዴት አወቅሽው የኔ ቆንጅ

    • @abebechabeje7388
      @abebechabeje7388 3 года назад

      @@mm6227 አይቸው በአርቦች

  • @user-wb2sq8lq5m
    @user-wb2sq8lq5m 3 года назад +6

    ግራ የገባው ማነው ይሄ ፊልም ሣይገባኝ ዛሬምደገምኩት

  • @abebechabeje7388
    @abebechabeje7388 3 года назад +11

    ጎልሱን እርጉዝ ትመስላለች

    • @abelgetachew5431
      @abelgetachew5431 3 года назад

      አዋ እርጉዝናት የኔቆንጆ

    • @abebaseid79
      @abebaseid79 3 года назад

      በቅርብ ወራት ቤቢ ሻወር ትጠራላችሁ እምትይዙትን አስቡበት🤣🤣🤣🤣

    • @aliali4771
      @aliali4771 3 года назад +1

      አዎ የረጋዛችዉ ደግሞ ታከሚዉን ከለያዉ ከላ ሰዉዬ ይመስለኛል

  • @ራያነኝየጅንታልጅ
    @ራያነኝየጅንታልጅ 2 года назад +2

    ደስ ብሎኛል እኔ በጣም በቃ ልቀቁት

  • @melkamgirma9859
    @melkamgirma9859 3 года назад +8

    መግደል መገዳደል ስልችቶኛል ማየት

  • @Kaltsega
    @Kaltsega 3 года назад +11

    ድርና ማግ ምንማለት ነው ላላቹ ልጆች እጅ እና እግር ማለት ነው ልላቹ ብዬ ሳስበው እንደዛ አይመስለኝም🚶‍♀️

    • @abelgetachew5431
      @abelgetachew5431 3 года назад +1

      አዋ

    • @user-hq7iz9yx5h
      @user-hq7iz9yx5h 3 года назад +2

      Kkkkkkkk በቀ ቱርኮችን እንጠይቀቻው

    • @noname-y3n4p
      @noname-y3n4p 3 года назад +1

      😂😂😂😂😂ድርና ማቅ ማለት በቀልና ፍቅር እንደማለትነው

    • @hadramoussa837
      @hadramoussa837 3 года назад +4

      የሠለቼኝ ቢኖር በቀል የቱርክ ድራማ አብዛሀኛው በቀል ነው ማእበልን ቢጨርሱት አሪፍ ነበር

    • @Kaltsega
      @Kaltsega 3 года назад +2

      @@noname-y3n4p ኪዱ እግዜር ይስጥልኝ ከፍልስፍና ገላገልሽኝ 😁😁

  • @user-yf4dj1ec6t
    @user-yf4dj1ec6t 3 года назад +16

    ትንሿ እርጉዝ ናትደ አዋከቧት እሳ

  • @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
    @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 3 года назад +8

    እር ልጅቱ አጠግብምእንዴ😂😂😂😂😂😂

  • @የኔዩቱብ-ቘ7ደ
    @የኔዩቱብ-ቘ7ደ 3 года назад +5

    ጥሩ ይመስላል ብቻ እዳይቃረጥ

    • @user-ul4xm6xu5g
      @user-ul4xm6xu5g 3 года назад +2

      ምንም አላማረኝም ማአበል በመረቱ ተናድኛለሁ

    • @የኔዩቱብ-ቘ7ደ
      @የኔዩቱብ-ቘ7ደ 3 года назад

      እዉነት ነዉ ከጀመሩ በሓላ ማስጨረስ አያቁም

  • @wba2639
    @wba2639 3 года назад +5

    ማእበል ገና ቡዙ ክፍል አለሁ ምነው እደዝ መገብገብ ውይ

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Месяц назад

    This’s movie 🎥 one the Turkish drama series ever

  • @bizuneshergete3100
    @bizuneshergete3100 3 года назад +6

    በጣም.ጥሩ.ፊልምነዉ.ባረብኛ.አይቼዋለዉ.

  • @user-yf4dj1ec6t
    @user-yf4dj1ec6t 3 года назад +4

    እደኔ የመዳም ታዛዦች ስሙኝማ መላላስ ይበዛበት ከሆነ ንገሩኝ አልወድም እውነት ብዙ ድራማ ላይ ሲላላሱ አይኔን እየጨፈንኩኝ ነው እማሳልፈው

    • @user-fl9hd5gc2d
      @user-fl9hd5gc2d 3 года назад +2

      ሲላላሱ እነግርሻለሁ አይንሽን ትይዣለሽ ክክክክክ😂😂😂😂😂😂

    • @user-yf4dj1ec6t
      @user-yf4dj1ec6t 3 года назад

      @@user-fl9hd5gc2d እሽ ክክክ

    • @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ
      @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ 3 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወቸው ጉድ

    • @zeyinebendiris4564
      @zeyinebendiris4564 3 года назад

      ክክክክ አይእህቴየቱርክአክተሮችደሞሳይላላሱይሰራሉደ

    • @selamselam9188
      @selamselam9188 3 года назад

      ምን ማለት ነው መላላስ?አልገባኝም 🤭😋😋

  • @ራቢነኝሰኢድአባቴነው
    @ራቢነኝሰኢድአባቴነው 3 года назад +4

    የፈርሃትን አባት ያስገዴለው አጎቴ የሚለው ሰውየ ይመስላል

    • @zeyinebendiris4564
      @zeyinebendiris4564 3 года назад

      ውይ እህቴአችምእዚህአለሽደ የሆነድራማላይአይነበርኮመትሽን አቺመስለሽኝነው በስምሽናበፕሮፋይልሽከተሳሳኩማሌሽ

    • @ራቢነኝሰኢድአባቴነው
      @ራቢነኝሰኢድአባቴነው 3 года назад

      @@zeyinebendiris4564
      ሊሆን ይችላል ችግር የለውም እየጀመሩ መተው ውስጤ ነው

  • @danaitzekarias5650
    @danaitzekarias5650 3 года назад +1

    Betam tiru serah new gn dir na mag men malet new? Tirgumu tenesh gera gebtonal

  • @mesihabesha8535
    @mesihabesha8535 3 года назад +22

    ኡኡኡኡ ኧረ ማዕበል 🥺

  • @ቤቲወሎየዋ-ኸ1ዠ
    @ቤቲወሎየዋ-ኸ1ዠ 3 года назад +11

    የከማል ጎደኛ አለ ስወደው

  • @salemSalem-pr1so
    @salemSalem-pr1so 3 года назад +8

    የፈርሀት አባት ይመሰለኛን አጎቱ ነው መሰል የገደለው ኮቢተሩ ላይ ያለው መርጃ ይመሰለኛን ግምት ነው

    • @shiretube4926
      @shiretube4926 3 года назад +1

      ትክክል ነሽ አጎቱ ተብዬው አባቱ እራሱ ነው ያስገደለው ጭራሽ የምጠረጥረው ትክክለኛ የፈርሀት አባት አጎቱ ይመስለኛል

    • @salemSalem-pr1so
      @salemSalem-pr1so 3 года назад

      @@shiretube4926 ይመሰለኛን ውዴ ጠላት ከሩቅ አይመጣ ማሬ

  • @carmenpaez7952
    @carmenpaez7952 2 года назад +7

    Nunca olvidaremos ese baile de Asli y ferah tan lindo y elegante esbelto una pareja q todo lo isieron impecable hermoso💖💖💖💖💖💖

  • @Eden-wq5jf
    @Eden-wq5jf 3 года назад +7

    ልቤ ተንጠለጠለች ልቀቁት😁

  • @learnmore3249
    @learnmore3249 3 года назад +2

    ለመረዳት ይከብዳል

  • @adamabdu5327
    @adamabdu5327 3 года назад +2

    Er Ene temechtognal yehe film

  • @artfrtuu5125
    @artfrtuu5125 3 года назад +2

    አሪፍ ይመስላን ድር እና ማግ

  • @user-nt1tx6ji9t
    @user-nt1tx6ji9t 4 месяца назад

    ይሄን ድራማ እስከአሁን እሚያየው እደኔ

  • @hayuti1799
    @hayuti1799 3 года назад +1

    የተቀማ ሂወት ላይ ያለው ኦማር ፖሊሱ እና ቦድካን 😂

  • @mdadi127
    @mdadi127 3 года назад +2

    አሪፍ ነው

  • @mknl1888
    @mknl1888 3 года назад +4

    ያጓጎል

  • @ፍኖyoutube
    @ፍኖyoutube 3 года назад +4

    አንደኝ ፌልም ነው

  • @user-jt1ic8su4d
    @user-jt1ic8su4d 3 года назад +26

    ፊልሙ ያልገባው ላይክ

  • @LetebrhanSelemon
    @LetebrhanSelemon Месяц назад +1

    ናዞሊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshebirhanu3461
    @yeshebirhanu3461 Год назад +1

    🎉በጣም ነውየወድኩት

  • @fgvf8091
    @fgvf8091 2 года назад +1

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ዜድየሙሰማልጅ
    @ዜድየሙሰማልጅ 3 года назад +5

    ቃናዎች gunesin kizlari የሚለውን ፊልም ተርጉሙት ፕሊስ

    • @yosanyohanes7651
      @yosanyohanes7651 3 года назад +1

      Sunshine girls (benat shems) Aw des ymil film new 🥰

  • @wukietophya3902
    @wukietophya3902 3 года назад +2

    ፍቅር😍😍😍😍😍😍

  • @aliali4771
    @aliali4771 3 года назад +6

    እሄ ድራማ በአረብኛ ስሙ ምንድነዉ

  • @maheteshetu8322
    @maheteshetu8322 3 года назад +1

    ere ye brazil film asayun please

  • @ፍኖyoutube
    @ፍኖyoutube 3 года назад +1

    አብዲን የኔ ምስኪን

  • @aabbccdd5567
    @aabbccdd5567 3 года назад +7

    ስታናድዱ እር ማዕበልን ልቀቁ እዴ

    • @eyu5241
      @eyu5241 3 года назад +2

      Gen des yemel yemeslal😌

    • @nahomnalk7236
      @nahomnalk7236 3 года назад +1

      Ke maebel sheee tef yeshalal

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 3 года назад +9

    ቃናዎች መጀመር እንጂ መጨረስ
    ስለማትችሉ ቢቀርብኝ ይሻላል 😏

    • @haileplus
      @haileplus 3 года назад

      ምርጥ የመዝናኛ ቻናል ሊንኩን በመጫኝ ይከታተሉ

    • @wintana1072
      @wintana1072 3 года назад +2

      ተጀምሮ ያልተጨረሰ ድራማ አይተሻል ክፍት አፍ

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 3 года назад

      @@wintana1072 ምን አባሽ ትሳደቢያሽ አንቺ ዉሻ
      ማዕበል ፈሪሀ መች እስከ መጨረሻዉ ታየ
      ምነዉ የቃና ጠበቃ ነኝ አልሽ

    • @haileplus
      @haileplus 3 года назад

      ruclips.net/channel/UCLaNFc6PRqlabwmmhhw0xPw
      @@wintana1072

  • @ናቲነኝቀበጡ
    @ናቲነኝቀበጡ 3 года назад +4

    ፈርሃት ሳይው ስራ ነገሩ እደኔ ነው 😠

  • @ባላገሯጎጅ
    @ባላገሯጎጅ 11 месяцев назад +3

    ለመጀመሪያ በደስታ የተከታኩት ድራማ ደሰ ሰሉ❤❤🎉

    • @Addis-wf2kt
      @Addis-wf2kt 11 месяцев назад

      እኔም ዛሬ ጀመርኩት ❤🎉

  • @friefrie5811
    @friefrie5811 3 года назад +4

    እረ የኛ ሰፍር በይት እንየው

  • @mahitsiony4169
    @mahitsiony4169 3 года назад +3

    እኔ ኣይቼ ጨርሻለሁ በ አረብኛ በጣም ኣሪፍ ነው ይመቻል

  • @mm6227
    @mm6227 3 года назад +2

    ከቱርክ ድራማ የሚደብረኝ ህግ የሌለበት ሃገር ይመስል ግድያና ተኩስ ይበዛበታል

    • @mm6227
      @mm6227 3 года назад

      አለማየት መብትህ ነው

    • @mm6227
      @mm6227 3 года назад

      ፊልሙን አልወደውም አላልኩም ተኩስና ግድያ ዚበዛ ተረትተረት ይሆናል ነው ያልክት

  • @user-rm4ep8lu7y
    @user-rm4ep8lu7y 3 года назад +12

    አይ ፈርሀት መጅኑን ነዉ ይሄ ልጅ 😀😀😀😀😀

    • @habjwc9057
      @habjwc9057 3 года назад

      እኔ ደስም አይለኝም ሌላ ድራማ ላይ አሁንም እንደዛው ነው

    • @user-rm4ep8lu7y
      @user-rm4ep8lu7y 3 года назад

      @@habjwc9057 እብድ ነገር ነዉ ልጁ 😂😂😂ያስቀኛል

  • @እመንጅአትፉራ
    @እመንጅአትፉራ 3 года назад +4

    ግን እነሡ ሐገር ኮርና የለም ወዱም ሤቱም ተቀራርበው ነው የሚያወሩት????

  • @user-vw2ll8cg7f
    @user-vw2ll8cg7f 3 года назад +6

    ደስይላል

  • @user-hq7iz9yx5h
    @user-hq7iz9yx5h 3 года назад +8

    ደር እና ማግ ምን ማለት ነው

    • @abetube6101
      @abetube6101 3 года назад +1

      ሃ ቱርኮችን እንጠይቃቸው

    • @aminat7997
      @aminat7997 3 года назад

      @@abetube6101 Awo😂😂😂

    • @user-iw3pn1ps8m
      @user-iw3pn1ps8m 3 года назад +3

      የማይለያዪ እደማለትነዉ

    • @user-hq7iz9yx5h
      @user-hq7iz9yx5h 3 года назад

      @@user-iw3pn1ps8m kkkk ffy Oky

    • @aminat7997
      @aminat7997 3 года назад

      @@user-iw3pn1ps8m እነማስግንልነ👍

  • @user-ny1ur4wv5g
    @user-ny1ur4wv5g 3 года назад +4

    Wow