ባህታዊው ስለ እስራኤል እና ፍሊስጤም የተናገሩት | ዓለም ልክ የዛሬ 484 ዓመት ትጠፋለች | Haleta tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 271

  • @heavenlyknowledge9504
    @heavenlyknowledge9504 Год назад +44

    “ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰዓት ግን ከአባት ብቻ በቀር የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን የሚያውቅ የለም።”
    - ማቴዎስ 24፥36

    • @mulu359
      @mulu359 Год назад +7

      ጌታ ሲመጣ ነው ማንም የማያውቀው ግን ለመምጣቱ ምልክቶችን አስተውሉ በንስዐ ተመላለሱ ጌታ ሊመጣ ቅርብ ነው ለዚህ ምልክቶቹ እየታዩ ነው ጌታ ለንስዐ ያብቃን

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 Год назад +1

      የመምጫውን ምልክት ነግሮናል

    • @NejaSani
      @NejaSani Год назад

      Yes kesu beker manim ayawkim.

    • @فطم-و8ك
      @فطم-و8ك Год назад

      ታዲያ ሰውየው ከሚለው ጋር አይጋጭም ሰውየው መቸ እደሚከሰት አውቃለሁ ብሎ እያወራ ነው አመቱን ሁላ በመጥቀስ

    • @dawitassefa8575
      @dawitassefa8575 Год назад

      just a guess @@فطم-و8ك

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ሰላም ለአለም ሰላም ለኢትዮጵያ ይስጥልን ቸሩ መድኃኒ አለም

  • @wubeethiopian6281
    @wubeethiopian6281 Год назад +16

    አባታችን እውነታቸውንነው የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለምንጠብቅ ሁሉ መጀመሪያ ንስሀ መግባት ከተጣላነው ጋር መታረቅ መፇም መፅለይ መዋደድ አንድነትን ማፅናት እና ወደእግዚህአብህአብሄር መቅረብ

  • @MlashKashsay-om7dc
    @MlashKashsay-om7dc Год назад +95

    አረ ተው ጋዜጤኞች እንዲ እያላቱ ያሉበት እየሄዳቹ አባቶችን አትፈታተኑ ትምቢት ራእይ አትጠይቁ ለሁሉም እግዚአብሔር ይታረቀን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሰው ልጅሁሉ ይስጠን🙏🙏🙏

    • @ሒወትአለም
      @ሒወትአለም Год назад +2

      Ewinat new

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ Год назад +5

      ለዛዉም ሀሌታወች መናፍቅ ስብስብ ያሉበት ናቸዉ

    • @jotijo7105
      @jotijo7105 Год назад


      Amen kal hiwat yasamalin

    • @enatsewstotaw-gk6vk
      @enatsewstotaw-gk6vk Год назад +1

      እውነት ነው አባቶቻችንን ዓለም አሳያዮያቸው😭😭😭

    • @فطم-و8ك
      @فطم-و8ك Год назад +1

      ግን ምን አይነት እምነት ነው የወደፊቱን የሚያውቀው አንድ ፈጣሪ ብቻነው እሱም አላህ ነው የወደፊቱን የሚያውቀው ከደቂቃ ቡላ ለራሱ ምን እደሚሆን አያወቅም ይሞት ይዳን ምን ይስራ አያውቅም ግን ዝምብሎ ያወራል ጉድ አጂብ ነው ለራሱ የማያውቅ 485 አለም ትጠፋለች ይላል እኔ ልገርህ የአለምን መጥፊያ የሚያውቀው አላህ ብቻ ነው ።

  • @emuyeswa4727
    @emuyeswa4727 Год назад +8

    አባቶችን አታስጨንቁ እነሱ ምን ማድረግ እንዳለባቸው ያውቃሉ ሁሌም የሚሉት ንስዓ ግቡ ፀልዩ ነው! ስለዚህ እንፀልይ ንስዓ እንግባ የየእለት ስራች ይሁን ሌላው የባለቤቱ ስራ ነው ፡፡

  • @Efrata288
    @Efrata288 Год назад +4

    እግዝወ ማህረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀሎትዎ አይለየን ።

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 11 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ይሰማልን አሜን 🤲🤲🤲💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹☔️☔️☔️☔️☔️☔️☔️☔️☔️☔️☔️☔️☔️☔️☔️☔️☔️☔️

  • @fatimabranu2452
    @fatimabranu2452 Год назад +4

    የመጨረሻዉን ቀንየሚያ አላህ ብቻነዉ

  • @webet2273
    @webet2273 Год назад +2

    እግዚህአብሄር መንፈስቅዱስ ሆይ ይህን እድስማ ስለፈቀድክልኝ ስምቻለሁ ስምተናል የስማነዉን በልቦናችን ፃፍልን የበረከቱ ተካፋይ እድሆን እድል ተስጥቶናል በእድላችን እድንጠቀም ሀሳባች እርምጃችንን እጃችንን እድንዘረጋ ደሞ ፍቃድህ ነዉና ብርቱ ታማኝ እንሆን ዘድ አበርታን እግዚህአብሄር አባታችን እደዚህ ያሉትን አባቶች በምድራችን ላይ አብዛልን በቀናችዉ በቀደመችዉ ኢየሱስ ክርስቶስ በመስረታት ሀይማኖት አለምን አንቃት አጥለቅልቃት አባታችን በረከትዎ ይደርብን የእግዚህአብሄር ፀጋ በእርስላይ ይብዛ አቅራቢዉ ፀጋ በረከት ያብዛልህ ተባረክ ዘርህ ይባረክ ብርታቱን ፅናቱን ያብዛልህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Год назад +4

    አባታችን ቸሩ እግዚአብሔር ከክፍ ኦሮምማ አራጆች ይጠብቅልን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @Sampsonawuku412
    @Sampsonawuku412 Год назад +6

    ምትሳደቡ ሰዋች እግዜብሄር ያቅርያበላችሁ ባለጌዋች

  • @BeautyfulBahrain
    @BeautyfulBahrain Год назад +2

    አባታችን በረከትዎት ይድረሰን እግዝሐብሄር ሰለ አባቶች ስለ ቆዱሰኑ ሲል ሰለ እዝባችንን ስለ አገረችን ሲል ይማረን ይቅርም ይበለን አባቶይ ይቅርም በለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwotkidane2963
    @frehiwotkidane2963 Год назад +2

    አባቴ በፅሎት አስብን እግዚአብሔር ለንስአ ያብቃን

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    ባለማህተቦች እኔ ከእስራኤል ጎን ነኝ የሚል ከክርስትያናዊ መርሕ የወጣ ስሜታዊ ንግግር ማቆም አለብን። እንደ ክርስትያን ለሁለቱም ወገን ምህረቱን እንዲያወርድ መፀለይ ያለብን እንጂ መወገን የለብንም። በዚህ ጦርነት የሚያተርፋት ዲያብሎስና አገልጋዮቹ ናቸው።

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf Год назад +1

    እግዝይቢሒራ አምላክ ሰላሙን የምጣልን የአባታችን በረከታችው ይደረብን

  • @GashayeWebajo
    @GashayeWebajo 10 месяцев назад

    በረከትወን ይደርብን አሜን

  • @אדיסלםוורקנה
    @אדיסלםוורקנה Год назад +2

    አባታችን በረከቶት ይድርብን

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና እግዚአብሔር ያኑርልን 🙏❤

  • @ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ

    አባታችን በረከቶ ትደርብኝ! "New world order" ብለው ምዕራቡና አውሮፓው መመሥረት የሚፈልጉትን ሰይጠናዊ መንግስትን አባቴ በተቃራኒው እንዲሆን የሚመኙት የእኔም ምኞት መሆኑ በጣም ደስ ብሎኛል! አመሰግናለሁ "አንድ ጌታ አንድ ሐይማኖት አንዲት ጥምቀት።"(ኤፌ.፬፥፭)። እግዚአብሔር አለምን ሁሉ ይባርክ ለራሱም ይጠቅልለው። አሜን(፫)።

  • @workubrhn
    @workubrhn Год назад +2

    I really love bahitawi Aba Gebre Michael Tegegn. May God help them achieve thrie dream.

  • @deme1094
    @deme1094 Год назад +2

    እዉነቱ ይሄዉ ነዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቡራኬያቸዉ ይድረሰን አሜን

  • @samira-pl4zc
    @samira-pl4zc Год назад +1

    “በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።”
    - ኤፌሶን 1፥10

  • @bezatemir5402
    @bezatemir5402 Год назад +3

    አባትችን ቡራኬዋት ይድረሰን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j Год назад

    በረከትዎይደርብን ኢትዬጲያንትንሳኤያሳየንእግዚአብሄርአምላክ

  • @ኤደንተስፋይ
    @ኤደንተስፋይ Год назад +1

    ባህታዊ ገብረ ሚካኤል አለም መቼ ትጥፋ ትኑር የሚያውቅ ጌታችን መድሐኒታችን ልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው።

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 Год назад +2

    በረከትዎ ይደርብኝ የኔ አባት

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Год назад +1

    አባታችን በፁሎት ያስብን እግዚአቤሔር አምላክ ምህራት ያዉርድልን ዘሙኑ ከፋ ሰዉም አልመለሰ አቤቱ ማረን ሰላም ለገረችን ሰላም ለህዝበችን ሰላም ለአለም

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 Год назад +9

    አባታችን በረከተወት ይደርብን በእውነት በዚህ ሰዓት በፀሎት ማሰብ ነው እንጅ ማንም ማንንም መደገፍ የለበትም

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل Год назад +1

    ኢሳቅን ኢሳቅ እጂ ኢሳ አንልም እየሱስን ነው ኢሳ የምንለው እኛ በሁሉም ነብያቶች እናምናለን ችግር የለብንም ግን አላህ በሰጣቸው ክብር ያክል ነው

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 Год назад +6

    ፍጻሜን የሚያውቅ እግዚያቤርን ነው ምልክቶች ትክክል ናቸው ለኛ ዘመኑን እንድናውቅ የተነገረ ነውእየሱሰ ይመጣል ለርሶም ያስፈልጎታል

    • @income16
      @income16 Год назад +1

      ትምክህተኞች... ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚል ሁሉ መንግስቱን የሚወርስ አይደለም እሱም በናንተ ይፈጸማል

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 Год назад +6

    የአለም መጨረሻ ከአብ በቀር አንድም አያውቀውም አመጣጤ እንደ ላባ ነው የሚለው የተኛህ ሁሉ ተነስ ሙሽራው በር ላይ ነው

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 Год назад

    የሚናገሩት ቃል በጣም ደስ ይላ ል።
    እባክዎ ዳግመኛ ልወለዱ ይገባል እንደኒቆድሞስ ሊጠይቁ ይቺላሉ ነገር ግን ቃሉን በደንብ ያዉቃሉ ለሁሉም ሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 2 ሙሉዉን ኣሰላስለዉ ዳግመኛ ተወልደዉ መንፈስ ቅዱስ ተሞልተዉ በ ኣዲስ ቋንቋ መነጋር ለዚህም መንፈስ ቅዱስ ዝግጁ ነዉ ይህንን ቢያደርጉ በዚህች ምድር ያስፈልጉናል። እረዥም ዕድሜና ጤና እመኝልዎታለሁ።

  • @Eyob797
    @Eyob797 Год назад +3

    እግዚአብሔር ነው መንግስት የሚመርጠው ሰው ዓይደለም። ሰው የመረጣቸው ሀገሩንም ዓለሙንም ሲበጠብጡ ዕያየን ነው።

  • @yelmashibru4284
    @yelmashibru4284 Год назад

    እባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅል

  • @WaynshetbelayBelay
    @WaynshetbelayBelay Год назад +2

    ዬኔ አባት ደበረከተወት ይደርብ የእርሰወ አምላክ ይርዳን🙏

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Год назад +1

    ትክክል አባት ለአለም ይጸልያል

  • @RahelAlelegn-o9z
    @RahelAlelegn-o9z 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርሆይበመለኮታዊ

    እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው የሚሆነውን
    2012,2013,2014,2015....
    የኢትዮጵያ ትንሳኤ ነው
    እያሉ 2016 ገባን የኦሮሞን ስልጣን ለማርዘም አብይ በከፍተኛ ብር ክፍያ እየተጠቀመባቸው ነው።
    አማራ እያለቀ ነው😭😭😭😭
    መለኮታዊ ፍርድ አላየንም።
    ከእግዚአብሔር ነው ፍርድ የምንጠብቀው።
    እነዚን ያሉትን ሲሆን አላየንም።

    • @mulu359
      @mulu359 Год назад +3

      በአጥያት ተጨማልቆ ወንድሙን እየተሳደበ ሰቅሎ እየገደለ አንዱ ባአንዱ በሀሰት ሲመሰክር ሰው ሲሞት ብርቅ የማይሆንበት ምድር እውነት አምላክ ጣልቃ እንዲገባ ትፈልጋላቹ እንደነነዌ ሰዎች ማቅ ለብሳችው አመድ ነስንሳችው ጌታን ተማፀናቹ ለምን በባዶ ትንሣኤን ትጠብቃላችው ካልተመለስን እንደጥንቱ ኢትዮጵያ ካልሆንን መከራውም ይቀጥላል

  • @EthiopiaSelam-un3cs
    @EthiopiaSelam-un3cs Год назад

    እድሜ ፀጋውን ያጎናጥፍልኝ አባታችን

  • @KWw-zl5rq
    @KWw-zl5rq Год назад +2

    ❤❤❤አባታችን🙏🙏🙏

  • @samuabraha6019
    @samuabraha6019 Год назад

    Amen Amen Amen 🙏kal hiwet yesmalna abona ❤

  • @wdiwdi-l9w
    @wdiwdi-l9w 11 месяцев назад

    አባታችን በርክት ይድርብን

  • @Selam-z5w
    @Selam-z5w Год назад +1

    የሱስ ጌታ ነው። መንገድና እውነት ህይወት የሱስ ነው። እሱን ስበኩና ኣምልጡ። ስለ የሱስ ሚሰበክበት ጊዜ ነው። ቀኑና ሰዓቱ ያለ ኣብ ማንም የሚያውቃት የለም።

    • @Ayichew928
      @Ayichew928 11 месяцев назад

      የሚናገሩት ስለምን እንደው አይሰማህም እንዴ? እኮ እናንተ ጴንጤዎች እኛን ስለ እየሱስ ክርስቶስ ልታስተምሩን መጽሐፍ ቅዱስን እንደ ኮባ እየቆራረጣችሁ የምሰብኩት እናንተ እየሱስን እኛ የምናመልከውን ያክል የእውነት ታውቁት አላችሁ

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 6 месяцев назад

      you can't tell to Ethiopian people about it

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Год назад

    እግዝአብሐር ሇይ ማረን ይቅርም በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አባቲችን ማባረኩን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SebleGessesse-vt9ss
    @SebleGessesse-vt9ss Год назад +2

    አባታችን ስወዱት በፀሉቱዎ ያስቦኝ

  • @ngsti-g4r
    @ngsti-g4r Год назад

    ቃል ህወት ያሰማልን

  • @ZemariyamGm
    @ZemariyamGm 11 месяцев назад +1

    ህዝቤ ትምህርት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል"ሆሴ 4: ...በእውነቱ ለሁላችንም ልቡና ያድለን በነገራችን ላይ 1,ሀሌታ ቲዪብ የማነው ???
    2, የሚያወሩት እውነት ከሆነ ለምን በEotc /EOTCMK አይቀርቡም...
    ዳግም ምፅአት ቀረቧል እውነት ነው ነገር ግን ሰዓቱ አይታወቅም ማቴዎስ 24 (Matthew)
    36፤ ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰዓት ግን ከአባት ብቻ በቀር የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን የሚያውቅ የለም።
    2016 ...የሚባለው የሀሰተኛ ነቢያት ት/ት ነው

  • @abebagebeyehu4691
    @abebagebeyehu4691 10 месяцев назад

    ብዙዎች ሰዎች ተነበዩ ግን እውነቱ መቼ እንደሆየሚያውቀው አንዱ ሰማያትና ምድርን እንዲሁምፍጡራንን ሁሉ የፈጠረው እሱ ብቻ ነው የሚያውቀው

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu2563 Год назад

    ባሕታዊ እያሟርትም፣መፅ/ቅዱስ መች እንደምትጠፋ እይናገረም ።የመጨረሻዋን ከአብ በቀር ማንም እያውቅም ነው ያለው ጊታችን እየሱስ ክርስቶስ።

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @tsegazeabgebremichael7067
    @tsegazeabgebremichael7067 Год назад

    Tenqau

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 Год назад

    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Год назад +8

    የኢትዮጵያን ትንሣኤ ይንገሩን

    • @tigist-hm3jt
      @tigist-hm3jt Год назад

      ነግሥት ንገስት እህቴ ማርያም ሲል ኢትዮጵያ ትንሥይ ታንጋሩ እኮ

    • @anwarashikashik805
      @anwarashikashik805 Год назад

      Enkuwan esachew eyesus kirstosim ayawkim

  • @ZainabZainab-gx2up
    @ZainabZainab-gx2up Год назад

    Ameen abetachin qale hiwati yasmaln ameen❤❤❤

  • @צומהזרו
    @צומהזרו 11 месяцев назад

    እግዚያብሔር አምላክ እስራኤልን የሚጠብቅ አምላክ አያቀላፋም አይተኛም ። ስለዚህ ሁሉም ሰው በዬ ሀገሩ ፆለት ማድረግ ያስፈልጋል። እስራኤል ከለለች አለምም አትኖርም❤ ሰላም ለአለማችን ይሁን አሜን ❤️

  • @יהונהוורתה
    @יהונהוורתה 11 месяцев назад

    እዚግብሕኤር ሰውን ይገላልጅ ሰው እሱን እዲት የገለዋል ጤናና እድሜን ሐብትን የሜሰጥ አምላካችነው የማይታየው አምላካችን ያአለም ፈጣሪ የእስራኤል አምላክ ከሰባት ሰባት ሰማያያት በላይ ያለው ይፈርዳል እሱን ያአለ መላክታን የሜየው የለም ቀዱስ ምካኤል የሱ ታማኝ የሜቀርበው እንኳን ሰው የአማላካችን የፈጣራችን የሰማዩ የምድሩ ንጉስ አይኑን ምደርም አትችለውም ኦሪት ዘፍጥረትን እስከ ሙሴ የተሰጠውን በሴናይ ተራራ አንቡት መርምሩት

  • @alealex206-
    @alealex206- Год назад +1

    አባቶችን እባካችሁ በምትናገሩት ሀይማኖቱን ጥያቄ ላይ እየጣለ ነው

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 Год назад +1

    የኢትዮ ክርስትየንዎች እዴትነወ አምለክነወ ብለቹ የምተመልኩትን እየሱስን ገርፈው ቀጥቅጣው የገዳሉትን አይሁዶችን ትዳግፈለቹ?የእየሱስን እናት ዙሙተኛ ናሽ እየሱስን ድቃለነወ ብለው እኮነወ ምየምኑት አሁንም ብመጣ እገለወለን እኮነወ ምሉት ደሞ እና የናታ ናገር እዴትነወ? እና ይህ አባት ምንም አተቅም ወዳፊት የምዳረገውን
    የምየውቀው አድ አላህ ብቻነወ ሰመይና ምድርን የሰው ልጅ በሙሉ የፋጣራ በግድ ፈጣሪነወ ብለቹ የምተመልኩትን እየሱስን የፈጣረ አድ አላህ ብቻነወ

  • @woseneShimelis
    @woseneShimelis Год назад

    አሁን ግን በሕግና በነብያት የተመሰከረለት የእግዚአብሄር ጽድቅ ያለ ህግ ተገልጦል፡፡ እርሱም ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሄር ጽድቅ ነው፡፡ መንገድ ህይወት ኢየሱስ ብቻ ነው፡፡ ማንም ሊናገር ቢወድ እንደ እግ/ር ቃል ይናገር።

  • @Srukutemarym
    @Srukutemarym Год назад

    አባታቺን፡መቼምአንረሳዋትም፡የሃገራቺንጉዳይ፡ትንሺአወዛግቦንነው፡ስርኩተማሪያምነኚ፡ከሃር።

  • @misrakshasho7261
    @misrakshasho7261 Год назад +2

    ወይ ቆንጆ ነዋ 484 እንዴ በጣም ብዙ ታዴያ ምንን ነው የመጨረሻ ዘመን እያላቹ የምታወሩት ምን ትቀልዳላቹ ከኛ በኋዋላ ገና አምስት ትውልድ ይኖራል ማለት ነው መጨረሻው ዘመን ደርሷል የሚባለው ዝም ብሎ ውሸት ነው ? ከሆነ ደስ ይላል እውነት ባደረገው ።

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 Год назад +1

    በኢትዮጵያ ውስጥ በሚልዮን የሚቆጠሩ ዜጎች አየሞቱ በሌላው ሀገር መቀባጠር ምን ይሉታል አባ

  • @መልእክቶችንይከታተሉ

    አለም አትጠፋም ክርስቶስ ለፍርድ በሚመለስበት ቀን ግን አሮጌዉ ሰማይና ምድር እንደጨርቅ ተጠቅልሎ ያልፋል፡፡ስለ ምፅአቱ ደግሞ ድንገት እንደሚሆን እንጂ ቀን አልተቀጠረለትም፡ኢ፡መፅሃፍ ፡ቅዱሳዊ፡ድምፆችን፡ባታስተላልፉ፡እና፡ሰዎች፡ለንስሃ፡ራሳቸዉን፡እንዳያዘጋጁ፡የወንጌል፡እንቅፋት ባትሆኑ መልካም ነዉ፡፡

  • @ሰብእ
    @ሰብእ Год назад

    አቤት ይቅር ይበለን ቦንዴራ ሀገር ነው የሚወክል እንጂ ሰማያዊ አይደለም😢ማዓት ብቻ የምያውር

  • @NunshaMitku-dt5nu
    @NunshaMitku-dt5nu Год назад +2

    አባታችን ቡራኬው አይለየን 🙏እናንተን አያሳጣን በእናንተ ጸሎት ልመና ምድራችንን ይባርክልን ሕዝቦችንም ይጠብቅልን

  • @WaseAbele
    @WaseAbele 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ ወደፊት የሚሆነውን ሁሉ እርዕሱ ልክ አይደለም በስሌት የሚገኝ አይደለም ምክንያቱም ዘመኑን እግዚአብሔር ይጨርስዉ በመሀል ይምጣ አይታወቅም

  • @heavenlyknowledge9504
    @heavenlyknowledge9504 Год назад

    በደንብ ይጋጫል በትክክል ልንል የምንችለው እርሳቸው ተሳስተዋል ። ለማንኛውም ነገር መመዘኛችን መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው

  • @MironA-o6f
    @MironA-o6f 11 месяцев назад

  • @burnlies
    @burnlies Год назад

    ናይ ክንደይ ማእለያ ዘይብሎም ማሕደር ኣጋንንትን ድያብሎስን ዝኾኑ ጠንቆልትን እሱራት ኣጋንንትን ሕልምን ትምህርትን ክሰምዕ ዝናፍቕ ህዝቢ እዚ ጸረ ቅዱስ መጽሓፋዊ ዝኾነ ሃለውለው ሕልምን ሓሳብን እዚ ክቕበሎን ክኣምንን ይኽእል 'ዩ. ቅዱስ መጽሓፍ ዘንበበን ብመጠኑ ዝተረድኦን ግን በዚ ዘረባ ኣጋንንቲ እዚ ክታለል ኣይክእልን 'ዩ.

  • @seyumfekadu6571
    @seyumfekadu6571 Год назад +1

    ያቺን ቀን የሰማይ መላዕክት እንኳን አያውቋትም !!!!!!
    የሚል ቃል ሰምቻለሁ ወይስ ????

    • @seidanuri3783
      @seidanuri3783 11 месяцев назад

      Quran and Bible lay yetesafew endeza new manm ayawekem yemchereshawen ken gen melketoch tengerewal

  • @nascave
    @nascave Год назад +1

    ke ALLAH WUSHI manim yemechereshawin ken aiawkim.enkuan bahitawi hulum nebiat kenun aiawkum.

  • @titishow9731
    @titishow9731 Год назад

    Amen amen amen

  • @emamu21
    @emamu21 Год назад

    እረ እግዚአብሔር ይድረስልን

  • @addisg2093
    @addisg2093 Год назад +3

    አይ አባ የዛኔ የሚደርስ የለም ብለው ነው አይደል😂484

  • @kassaleykun7880
    @kassaleykun7880 Год назад

    የክርስትናውን ዓለም ከታሪክ ይልቅ ወይም ከቲዎሪና ከሦሥት አካል አንድ ድምጫና ከየአምባገነን መሪዎች እና
    ከሦሥት አካላት አንድ እይታ ከተለየ ልዩነታቸው
    ወደሦሥት አካላት አንድ እይታና
    ከሦሥት አካላት አንድ እይታ ወደአልተለየው ልዩነት ወደተግባራዊው ክርስትና ወደ ነጻነታችን ወደሥልጣናችን እና ወደ ሥልጣኔያችን ህዝባችንን አንዳናስተምረው ከጥንጥ ጀምሮ ማን በምኑ ወይስ ምን በማኑ ከለከለን ????
    🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈

  • @ብራቅጻሓይዎርሒለይቲ

    🙏🙏🙏🙏

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 Год назад

    አሜን፫😭😭😭

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Год назад

    አለም የምትጠፊበት ግዜ ዘመን ወቅት የሚያቀው አዱናጰብቸኛው አምላክ ነው ነብያት እንኳን የአለም ፍሳሚ ሲቃረም ምልክቶችን ተነጋራቸው እጂ የሄን ያህል ጊዜ ብለው መተበይም መናገርም አይችሉም ይህ በፈጣሪ እውቀት ብቻ ዠተገታነው😊

  • @Luna23official
    @Luna23official Год назад

    ኧረ ጌታዬ እየሱሴ ይህን ያህል ጊዜ መቆየት ኣይፈልግም ለመምጣት ቸኩሎዋል። ይህ የሰይጣን የቢሆንልኝ ምኞቱ ነው ። የጌታ መምጣት ለሱ የህልውናው የመጨረሻው ስለሆነ። ጌታዬ ይምጣልን እና እኛም እሱም ባንድነት በበጉ ሰርግ ወይም በራሱ ሰርግ በክቡር እና በንፁህ ደሙ ከዋጃት ከቤተክርስቲያን ጋ ማለትም ከቅዱሳን ጋ ይደሰት እንደሰት ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ናልን ። አሜን

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Год назад

      የአንች ሀስተኛ እየሱስ ነው የሚመጣው በአዳራሽ እየሱሴ እያላቹ አላግጡ እናንተማ

  • @wondwossentekola8395
    @wondwossentekola8395 Год назад

    ስለምን የ'ኢትዮጲያ ትንሳኤ' ነው የምታወራው
    "ትንሳኤ እና ህይወት እኔ ነኝ" ብሏል ኢየሱስ (ዮሐንስ 11:25) ኢየሱስን የገፋ ትንሳኤም ህይወትም የለውም
    ኢትዮጲያ ለኢየሱስ እጇን ስትሰጥ ብቻ ነው ትንሳኤ የሚኖራት

  • @AbelAndemichael-r6e
    @AbelAndemichael-r6e 11 месяцев назад

    አለም መቼ እንደምትጠፋ የምያውቅ ሰው የለም ሰው አተዋዛግቡ እባካችሁ ከ8000 አታልፍም ይላሉ አባቶች እንጂ በዚህ ግዜ ትጠፋልች የሚል አስተምሮ የለም አባቶቻችን አትፈታተንዋቸው ኡነተኛ ትንቢት ቢሆን እንኳን እኛ አውቀን ምንም አናመጣም ለሰው ልጅ ሂወት የሚሰጠው ትምርት አስተምሩን እባካችሁ ሂወት አስተምሩንንንንን እንዴ!!!
    እስከመቼ ነው እንዲ ይሆናል እያላችሁ ሰው የምትበጠብጡ 😢😢😢😢

  • @wodajemersha
    @wodajemersha Год назад

    I believe in one god!

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Год назад

    ወ/ማቴ 24 የተጻፈውን የመጀመርያ ምጥ ፍካሬ ኢየሱስ እየተፈጸመ ኖው እንጂ እንዴት ኖው ክርስትያን ሞስሊም የሚባል የለም ያመነ በሴፍ ያላመንም በሴፍ አበቃ ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 11 месяцев назад

    Regeme demey tena yesetawte

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 Год назад

    ቀንቷን ከአባት በቀር የሚያውቅ የለም ብሏል መፅሐፉ።ምልክቱን አውቆ ዘመኑ መቀረቡን መረዳት እንጂ በቁጥር የቀሪውን ማስቀመጥ ልክ አይሆንም

  • @מסיטאריק
    @מסיטאריק 11 месяцев назад

    ሀሌታ መናፍቅ ናቹሁ

  • @abdellahhamza2443
    @abdellahhamza2443 Год назад

    በየቀኑ እከሌ የተባሉ አባት እከሌ የተባሉ ባህታዊ እከሌ የተባሉ መነኩሴ አረጋዊ(ስለ እነሱ ያለኝ ክብር እንደተጠበቀ ሆኖ የፈቀደና የለገሳቸውንም ያህል ስለመጭው ሁናቴ ሊገለጥላቸው እንደሚችል እሙን ከመሆኑ ጋር )...ግን በእነርሱ ስም እንደዚህ ብለው ተነበዩ እያሉ መዋተት አያስጠላም? ለመሆኑ የፈጣሪ ቃል እንዲህ ይላል ብላችሁ ሃቁን እምታስተምሩት እምታስታውትስ መች ነው ?(ይሄ ከተራ ጥንቆላ በምን ይለያል?) ተነበይን ከሚሉት ድፍረት ተተነበዬ ብለው እሚያራግቡት አራጋቢዎች ብዛት ?

  • @playdoh4768
    @playdoh4768 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @abera4010
    @abera4010 Год назад +1

    ባህታዊ በብራሀ እንጂ በከተማ አንትንም ስምትንም አናውቅም 😙

  • @sara.tmariam1527
    @sara.tmariam1527 Год назад

    Edemana Tena yesetote abatachin

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 Год назад

    ኧረ አይሁድ በይሁድነቱ ነው የሚሞተው የእርሶ አስተያየት ተቀባይነት የለውም

  • @WatchatMyTube
    @WatchatMyTube Год назад

    በህይወት ኖረን እንዳናረጋግጥ ነው ጊዜው የራቀው? ቀልደኞች::
    8000-7516 = 484 , ስለዚህ እስራኤል ከአለም በፊት አትጠፋም ማለት ነው::

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 Год назад

    ቀንዋ የማውቃት ባይኖር እንካን ኣለም 8 ሽ ኣመት እንደተሰጣት መጻፍ ቅዱሳቺን ይነግረናል ከ ለደት ክርስቶስ በፊት ኣለም 5500 ኣመት ኖራለች ከ ልደተ ክርስቶስ ቦሃላ 2023 ሆኖባታል የቀረው ደምሩ እንግዲ

  • @RahelGech
    @RahelGech Год назад +1

    Abayiye burakewo yidresegn edmewon yarzimilign silayewot des bilignal

  • @UmerSuk-ez1eu
    @UmerSuk-ez1eu Год назад +1

    Tenkuay wushetam kedada hula ebdih eyalu ysheklaku.

  • @zewdudemis
    @zewdudemis 11 месяцев назад

    Fetari hgrachenen ybarkelen

  • @getahunworku574
    @getahunworku574 Год назад

    Kkkk wey gud sintun..enismaw...shalom

  • @user-be8sz6tx3g
    @user-be8sz6tx3g Год назад

    እኔ ባውን ለመጠየቅ የምፈልገው መጀመሪያ እብራውያን ነው ህጉንና ትዕዛዙን የተቀበሉ የምትጨምሩ የምትቀንሱ እናንተ ናችሁ የእግዚአብሔርን ቃላት:እኛ ለእግዚአብሔር እንጂ የምንከተል ሰውን አንከተልም!ሰማይንና ምድርን የፈጠረ አንድ እግዚአብሔር ነው: ዝም ብለህ ነው የምትዘበራርቅ የሀይማኖት መሪ የተባልከው!!ጥላቻ ብቻ

  • @abenezerjr329
    @abenezerjr329 11 месяцев назад

    ኧረ የማይመስል ነገር አታቅርቡ ሰዉ ነገ ጠዋት እንኳን የሚሆነዉን አያውቅም። መፅሐፍ ቅዱስ ላይ እንኳን ስለ መጨረሻዉ ዘመን መድረስ ምልክት ይናገራል እንጂ መች እንደሆነ መጨረሻዉ አይናገርም ተዘጋጁ ነዉ የተባለዉ። ይህን ሰምቶ የሚያምን መፅሐፍ ቅዱስ የማያነብ ሰዉ ብቻ ነዉ

  • @Wubalem-l4p
    @Wubalem-l4p 10 месяцев назад

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እያልኩኝ ዩቱበሮች ግን እባካችሁ ለጥቅማችሁ ስትሉ ሊገለጡ የማይገባቸውን ሚጥራት አደባባይ አታውጡ::