Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ያንች ዘፈኖች ከ80ዎቹ በፊት ነበር መዘፈን የነበረባቸው❤ ለዚህ ፈዛዛ ትውልድ አይመጥኑም
ትለያለሽ ❤ የሺዬ በርቺልኝ የኔ ጀግና ❤!!
ምርጥ ዘፈን
ሀገረ ሰላም ቢሆን አንደኛ ነበር
የሺዬ..የኔ.ቆጆ.በጣም.ነው.የምንወድሸሸሿሿ❤❤❤❤❤❤
ከዘመኑ ጋር የሚዘምን ምርጥ አእምሮ ሐበሻ
አሁን የተጠበቀውን ላይከፍልሽ ይችላልግን ግን ቆይቶ እደሚክስሽ አልጠራጠርም
Special one Yeshiye!
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ድንቅ ሥራ ነው!እናመሰግናለን የሺዬ!💪
የሺዬ lyrics አድርገሺበት ቢሆን ለገበያው ጥሩ ይሆን ነበር ስራዎችሽን ግን ሁሉንም ወድጃቸዋለሁ❤
ሀበሻ ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያ ሀበሻ፣የጊወን መፍለቂያ፣ የሰው ዘር መነሻ፣በጣምም ያጓጓል፣ የሀበሻ መድረሻ፣የአበሻ ምድር ነው፣ የጊወን መነሻ።የሀበሻ ህዝቡ፣ የአበሻ ወንዱ ሴቱ፣ሀበሻ ሀያል ነው፣ ሀበሻ ነው ብርቱ፣ሙዚቃሽ ድንቅ ነው፣ የሽ ሀበሻይቱ።ሀበሻ ቅኔ ነው፣ ሰምና ወርቅ ያለው፣የሀበሻ ሰም ወርቁን፣ የሚፈታው ማን ነው?የሀበሻ ቅኔውን፣ ማን ነው የሚረዳው።ሀበሻ ሰምሽን፣ ወርቅሽን ሰማሁት፣አንቺ የሽ ሀበሻ፣ ቅኔሽን ፈታሁት፣ሀበሻ ነኝ እና፣ ገባኝ ተረዳሁት።
ግሩም ነው👍
· ሀበሻው!!· ፍቅሩ ይማርካል፣ የሀበሻ ልጅ ወንዱ፣· ሀበሻ ፍቅር ነው፣ የፍቅር አሀዱ፣· እስኪ ፍረዱብኝ፣ ሀበሻን ምትወዱ።· ሀበሻ ጀግና ነው፣ ተከብሮ ያከብራል፣· ሀበሻ ፍቅር ነው፣ ተፈቅሮ ያፈቅራል፣· ሀበሻ ትሁት ነው፣ ትህትናው ደስ ይላል፣· ጎምላሌው ሀበሻ፣ በጣም ያማልላል።· የሀበሻ ልጅ ጀግናው፣ የሀበሻ ልጅ ወንዱ፣· በአንተ ነው የሚያምረው፣ የፍቅር አህዱ፣· የሀበሻ ልጅ ጎጃም፣ የሀበሻ ልጅ ጎንደር፣· እንደምን ይቻላል፣ ከአንተ ተለይቶ፣ ለብቻ ለማደር።· አንተ ልጅ ሸበላ፣ አንተ ልጅ አማላይ፣· ወንድነት ከቴዲ፣ ጀግንነት ከበላይ፣· ፍቅርም ጀግንነትም፣ ያምራሉ ባንተ ላይ፣· ጭራሽ ውየ አላድርም፣ እኔ አይንህ ሳላይ።· ሸጋ ልጅ ሀበሻ፣ ሸበላው ሀበሻ፣· ከቶ ወዴት ይሆን፣ የአንተ መዳረሻ፣· እረ ወዴት ይሆን፣ የአንተ መጨረሻ፣· የእውቀት፣ የጥበብ፣ የሆንኸው መነሻ።· ሥራት መንግስት ሰርተህ፣ ሀገር የፈጠርኸው፣· ድንጋይ አለት ጠርበህ፣ ሀውልት የሰራሃው፣· ቋንቋ ፊደል ቀርፀህ፣ ሀገር ያስተማርኸው፣· ጥበብ ቅኔ ፈጥረህ፣ በእውቀት የላቅኸው፣· ቀን ወር አመታትን፣ ቀመር የቀመርኸው፣· ሀበሻ የጥበብ ሰው፣ ሀበሻ የእውቀት ሰው፣· አንተ ባለ ታሪክ፣ ሀበሻ ታላቅ ሰው፣· ሀበሻው የአንተን ፍቅር፣ እንዴት ልመልሰው፣· እንዴት መታደል ነው፣ ፍቅርህን ሲያውቅ ሰው፣· ንገሩት ለሀበሻ ልጅ፣ መልክቱ ይድረሰው።
Yene habeshawit Ethiopiawit miss Ethiopia
Wawwwww❤❤❤❤❤❤🎉
❤❤❤❤🎉💚💛❤️👈
❤❤❤
ያንች ዘፈኖች ከ80ዎቹ በፊት ነበር መዘፈን የነበረባቸው❤ ለዚህ ፈዛዛ ትውልድ አይመጥኑም
ትለያለሽ ❤ የሺዬ በርቺልኝ የኔ ጀግና ❤!!
ምርጥ ዘፈን
ሀገረ ሰላም ቢሆን አንደኛ ነበር
የሺዬ..የኔ.ቆጆ.በጣም.ነው.የምንወድሸሸሿሿ❤❤❤❤❤❤
ከዘመኑ ጋር የሚዘምን ምርጥ አእምሮ ሐበሻ
አሁን የተጠበቀውን ላይከፍልሽ ይችላልግን ግን ቆይቶ እደሚክስሽ አልጠራጠርም
Special one Yeshiye!
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ድንቅ ሥራ ነው!
እናመሰግናለን የሺዬ!💪
የሺዬ lyrics አድርገሺበት ቢሆን ለገበያው ጥሩ ይሆን ነበር ስራዎችሽን ግን ሁሉንም ወድጃቸዋለሁ❤
ሀበሻ ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያ ሀበሻ፣
የጊወን መፍለቂያ፣ የሰው ዘር መነሻ፣
በጣምም ያጓጓል፣ የሀበሻ መድረሻ፣
የአበሻ ምድር ነው፣ የጊወን መነሻ።
የሀበሻ ህዝቡ፣ የአበሻ ወንዱ ሴቱ፣
ሀበሻ ሀያል ነው፣ ሀበሻ ነው ብርቱ፣
ሙዚቃሽ ድንቅ ነው፣ የሽ ሀበሻይቱ።
ሀበሻ ቅኔ ነው፣ ሰምና ወርቅ ያለው፣
የሀበሻ ሰም ወርቁን፣ የሚፈታው ማን ነው?
የሀበሻ ቅኔውን፣ ማን ነው የሚረዳው።
ሀበሻ ሰምሽን፣ ወርቅሽን ሰማሁት፣
አንቺ የሽ ሀበሻ፣ ቅኔሽን ፈታሁት፣
ሀበሻ ነኝ እና፣ ገባኝ ተረዳሁት።
ግሩም ነው👍
· ሀበሻው!!
· ፍቅሩ ይማርካል፣ የሀበሻ ልጅ ወንዱ፣
· ሀበሻ ፍቅር ነው፣ የፍቅር አሀዱ፣
· እስኪ ፍረዱብኝ፣ ሀበሻን ምትወዱ።
· ሀበሻ ጀግና ነው፣ ተከብሮ ያከብራል፣
· ሀበሻ ፍቅር ነው፣ ተፈቅሮ ያፈቅራል፣
· ሀበሻ ትሁት ነው፣ ትህትናው ደስ ይላል፣
· ጎምላሌው ሀበሻ፣ በጣም ያማልላል።
· የሀበሻ ልጅ ጀግናው፣ የሀበሻ ልጅ ወንዱ፣
· በአንተ ነው የሚያምረው፣ የፍቅር አህዱ፣
· የሀበሻ ልጅ ጎጃም፣ የሀበሻ ልጅ ጎንደር፣
· እንደምን ይቻላል፣ ከአንተ ተለይቶ፣ ለብቻ ለማደር።
· አንተ ልጅ ሸበላ፣ አንተ ልጅ አማላይ፣
· ወንድነት ከቴዲ፣ ጀግንነት ከበላይ፣
· ፍቅርም ጀግንነትም፣ ያምራሉ ባንተ ላይ፣
· ጭራሽ ውየ አላድርም፣ እኔ አይንህ ሳላይ።
· ሸጋ ልጅ ሀበሻ፣ ሸበላው ሀበሻ፣
· ከቶ ወዴት ይሆን፣ የአንተ መዳረሻ፣
· እረ ወዴት ይሆን፣ የአንተ መጨረሻ፣
· የእውቀት፣ የጥበብ፣ የሆንኸው መነሻ።
· ሥራት መንግስት ሰርተህ፣ ሀገር የፈጠርኸው፣
· ድንጋይ አለት ጠርበህ፣ ሀውልት የሰራሃው፣
· ቋንቋ ፊደል ቀርፀህ፣ ሀገር ያስተማርኸው፣
· ጥበብ ቅኔ ፈጥረህ፣ በእውቀት የላቅኸው፣
· ቀን ወር አመታትን፣ ቀመር የቀመርኸው፣
· ሀበሻ የጥበብ ሰው፣ ሀበሻ የእውቀት ሰው፣
· አንተ ባለ ታሪክ፣ ሀበሻ ታላቅ ሰው፣
· ሀበሻው የአንተን ፍቅር፣ እንዴት ልመልሰው፣
· እንዴት መታደል ነው፣ ፍቅርህን ሲያውቅ ሰው፣
· ንገሩት ለሀበሻ ልጅ፣ መልክቱ ይድረሰው።
Yene habeshawit Ethiopiawit miss Ethiopia
Wawwwww❤❤❤❤❤❤🎉
❤❤❤❤🎉💚💛❤️👈
❤❤❤