Menzuma

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 32

  • @kedirrayarauma7445
    @kedirrayarauma7445 5 лет назад +7

    አይይይ እንግዳቦ ወየው እኔሥ ይሄ ነው ለማለት ቃላትም የለኝ ሀያት አሏህ ይሥጥልኝ የኛ መሻኢኾች ሀሪፎች ጀዛኩሙሏህ ኸይረን
    ሦለዋቱ ረቢ ወሠላሙ ዓለይሂም አጅማኢን

  • @HussenHamana-k6b
    @HussenHamana-k6b 2 месяца назад

    መገን ሙሃባ❤❤❤

  • @muktaroumer5242
    @muktaroumer5242 2 года назад

    ሀሚስ መጀን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰ያረቢ ያረቢ 🙏🙏🙏

  • @ከዲሀበሻዊትየአርጎባልጅ

    እእህህህህ ታዲያሳ ወየው ወየው ሀይይሀይይይይ 😢😢😭😭አቦ ሀያትትትት ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @mahoganydeer9653
    @mahoganydeer9653 5 лет назад +3

    It makes me cry and cry

  • @fafilove2970
    @fafilove2970 5 лет назад +5

    ያአላህ አሁንስ አልቻልኩም ወላሂ ሀድራ ስሰማ በጣም ነው የማለቅሰው ዱኒ አገሩን እረሰዋለሁ ምነው ከነዚህ ጋር በኖርኩ እላለሁ 😢😢😢 እስኪ ዱአ አርጉልኝ ጓደኞቼ አሊም የሆነ ባል አላህ እድሰጠኝ ሀድራ የሚል ሰለዋት ሲል ቁጭ ብየ የምሰማው ጥምጣሙን ጥምጠም ጀለብያውን ለበስ ወይም ሽርጥ ሸረጥ ያረገ የደረሳ ቀውል ያለበት ለዱኒ ግድ የለለው የማይጨነቅ በሀድራ ቤቱ ሞቅ ያለ ኢልምን እደዋሀ የጠጣ ባል እድሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝ ሶፍይ የሆነ ወላሂ ደረሳ ጋር ያደገ በጣም ከባድ ነው ከሌላ ሰው ጋር መሮር ይከብደዋል 😢😢 ሴቶችዬ እዳትሰድቡኝ አንች አይን አውጣ እዳትሉ ክክክክ 😁 ለባል ዱአ ያላስደረኩ ለምን ዱአ አስደርጋለሁ ደግሞ ባል አጥቼ እዳይመስላችሁ ሀድራ የማይወዱ ሆነውብኝ ነው መቸም ሳውዲ ያሉ የሀድራ ጠክ ናቸው ይታወቃል ለዛ ነው ዱአ አዳርጉኝ የምላችሁ እኔ ደግሞ አውራዱን ራምሳውን የሚለውን ስል እደበር እጨት ተገትሬ መቅረቴ ነው ወገኖቼ ዱአ አዳርጉኝ 😁😁ክክክክክ

    • @አላህወኪል-ደ3ዸ
      @አላህወኪል-ደ3ዸ 5 лет назад

      የኔእናትቀረቶእሚያስቀራዉንይስጥሽ

    • @fafilove2970
      @fafilove2970 5 лет назад

      @@አላህወኪል-ደ3ዸ አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

    • @halinamohammed5370
      @halinamohammed5370 4 года назад

      አላህ የልብሽን ይስጥሽ ዱዓ አርጊ

    • @jemalali5216
      @jemalali5216 4 года назад

      @@halinamohammed5370 ፍቃደኛ ከሆንሽ ልዳርሽ ነይ በውስጥ መስመር

    • @halinamohammed5370
      @halinamohammed5370 4 года назад

      @@jemalali5216 እኔን ነው 😃🤪

  • @KedirSeid-wu3hy
    @KedirSeid-wu3hy 10 месяцев назад

    Mashe alah

  • @EbrahemAdem-y8g
    @EbrahemAdem-y8g 2 часа назад

    ❤❤❤❤❤

  • @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ
    @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ 5 лет назад +2

    አቤት አቤት እንግዳሳ 👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍

  • @ripzaid3185
    @ripzaid3185 5 лет назад +2

    Mashallah tgray Maychew lay new hadraw

  • @mahoganydeer9653
    @mahoganydeer9653 5 лет назад +3

    She’s seyid chale rehmetullah Aleih
    My brother I am just asking you if you have the same medh (Menzuma) by Mohammed Tahir?

  • @carengj1002
    @carengj1002 5 лет назад +3

    ማሻ አላህ

  • @ፋፊነኝህልምአለኝሳስበዉደ

    ማሻአላህ ማሻአላህ 💕💕💕💐💐💐

  • @አላህከርም
    @አላህከርም 5 лет назад +1

    ማሻአሏህ ያርብ ሀያትትትት

  • @naemahassan2272
    @naemahassan2272 5 лет назад

    mash allah

  • @አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል

    ማሻአላህ

  • @ripzaid3185
    @ripzaid3185 5 лет назад +5

    Alahu wakber alahu weakbe
    Amet mulu sfelgew sfelgew yekeremku
    Maneh ebakh alllahu be jenet yabesreh

    • @oldMenzuma
      @oldMenzuma  5 лет назад +2

      አሚን አሚን
      ለናንተም አላህ ጀነትን ይበሽርልና

    • @hassannuru2025
      @hassannuru2025 5 лет назад +2

      አላህ ይጨምርልህ በጣም የሚፍለግ መንዙማ

    • @አብዱሠላም
      @አብዱሠላም 5 лет назад +1

      Masha allah

  • @halinamohammed5370
    @halinamohammed5370 4 года назад +2

    አቦ ላኩልኝ ከሚስ ነው