እንዘጋጅ‼ ይሄንን ሳትሰሙ ጾሙን አትጀምሩ ! ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ ዐብይ ጾም አስመልክተው ያስተላለፉት መልዕክት።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 16

  • @jebessakidist5181
    @jebessakidist5181 2 года назад +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም ፆሙን የበረከት ያድርግልን🙏

  • @ሀሙ
    @ሀሙ 2 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፆሙን በሰላም ያስጀምረን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 2 года назад +3

    የበረከት ጾም ያድርግልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 года назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አቤቱ አምላክ ሆነ አንተ የወደደድከውን ፆም እንድንፆም በቸርነትህ እርዳን

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 года назад +1

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀገውን ያብዛልን

  • @h.a9977
    @h.a9977 2 года назад +3

    እንኳን አደረሰን ለታቁ ጾም

  • @aynetefenta2300
    @aynetefenta2300 2 года назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 2 года назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ ቡራኬዎት ይድረሰን ይሄን ጥኡም የነፍስ ምግብ ቀርፃችሁ ያስተላለፈችሁልንም እግዚአብሔር ይስጥልን ያሳደገችኝን የባህርዳራን ቅድስት ኪዳነምህረትን በቤተክርስቲያን ስላሳያችሁኝ አመሰገናለሁ ኪዳነምህረትን እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 2 года назад

      እግዚእብሔርይመስገንአሜንቃለህይወትያሰማልንአሜን

  • @ayumekonnen1415
    @ayumekonnen1415 2 года назад +1

    Amen Amen Amen 🙏 🙌

  • @eydae9369
    @eydae9369 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 2 года назад +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 2 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @girmayedesalegn6608
    @girmayedesalegn6608 2 года назад +1

    amen

  • @mariyamercesds772
    @mariyamercesds772 2 года назад +1

    እረእባካቹህ ሥልካችሁን ዝጉና አባታችን አዳምጣቸውአባታችን እያሥተማሩ እነሡሥልክ ያወራሉ

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 года назад +2

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን