ኤል ቅርጽ የተሰራ 160 ካሬ ላይ ቆንጆ ቤት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 88

  • @ErmitheEthiopia
    @ErmitheEthiopia  4 года назад +1

    t.me/home4ermi

    • @emilyahmed8238
      @emilyahmed8238 4 года назад

      Ermi slikhn askemtlgn please yhen megzat felgalew

    • @salamethiopia430
      @salamethiopia430 4 года назад

      አዳማ ሌላም። ካገኛቹ። ቀጥሉበት አዳማ። ብዙ ሰዉ። ይፈልጋል

    • @nuurmaa4110
      @nuurmaa4110 2 года назад

      اريد هاذ البيت

  • @ekrutube9639
    @ekrutube9639 4 года назад +3

    አራ ልቤን የዙቱ በስዳት አላም የምትገኙ እህቶቼ አብሽር እኛም እንገዛወላን

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 4 года назад +14

    ያምራል ግን ምን ዋጋ አለው ይህንን መቼም ስደተኛ አንገዛውም መች ሞልቶልን ያውቅና
    የስደት ኑሮ ሞልቶ አይሞላ ወገኖቼ
    ባለሃብት ካልሆነ በስተቀር ግን ልየው ማየት አይጎዳም 🤣🤣🤣
    ይገርማል በእውነት ዋጋው በጣም ሃሪፍ ነው
    በአሁኑ ስዓት ንስሃ ነው የሚያስፈልገው ሃገራችንን ስላም ያድርግልን

    • @salamethiopia430
      @salamethiopia430 4 года назад

      ሶስት ነጥብ። አምስት ማለ።
      አምስት ሚሊየን ሶስት መቶ። ሺ ማትነዉ። አይደል?

    • @Lidiyana-yemariyam
      @Lidiyana-yemariyam Год назад

      ​​@@salamethiopia430 ሶስት ሚሊዎን አምስት መቶ ሽ ነው በጣም አሪፍ ዋጋ ነው ከቤቱ አንጻር

  • @tube8393
    @tube8393 4 года назад +1

    ኤረሚሣ ደህና ነዉ ባየር ላይ ሠላምታ አቅረቢልን

  • @የማርያምልጅ-ሠ6ፐ
    @የማርያምልጅ-ሠ6ፐ 4 года назад +5

    እረ አታጓጓን አለበልዛ ለኛ የሚመጥነጥንን አቅርብልን ለስደተኞች

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 года назад +6

    ምርጥ ቤት እናመስግናለን አዎ እንደዚህ አዳማ ቀለል ባለ ዋጋ ፈልግልን

    • @salamethiopia430
      @salamethiopia430 4 года назад +1

      አኔም አዳማ። ነኝ። ግን። እዛ። የሚሰራ። የለም። ሁሉም። አዲሳበባ። ብቻነዉ

  • @kelemademis9060
    @kelemademis9060 4 года назад +1

    ዋው የምራል ሰብልዬ በደብረዘይት ጠይቅልን

  • @tube5125
    @tube5125 2 года назад

    መሻአላህ በጣም ያምራል እኛንም አላህ ያሳካልን ያረቢ

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 4 года назад +1

    Waw nice House begezaw desss Yeleg neber! Selemetakerbut Enamesegenalen Tebareku

  • @hanahana4246
    @hanahana4246 4 года назад +2

    Betam des yemle bet new wagam betam arfi new ene yetbkut 6 million neber men waga alewu benoregn ayenen alashem neber gin 1ken yehan yemsle bet ende megiza bale mulu tesfa negn

  • @እናትሀገሬጎንደር
    @እናትሀገሬጎንደር 4 года назад +1

    የኔ የጭቃ ነው እንጂ ስርቻለው በኢልሸብ ፈጣሪ ይመስገን

  • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
    @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 4 года назад +10

    3.5 ሚልዮን ነው🙄 ልቤን ያዙኝ 😴 ለሸቃሎች አይመጥነንም ግን የምታውቁ በብሎኬት 60 ቆርቆሮ በግምት ምን ያህል ይፈጃል እስኪ ንገሩኝ ውዶቼ ቦታ አለኝ መስራት ነው የቀረኝ🙏

    • @meronkebede7591
      @meronkebede7591 4 года назад

      Ename bota alne gone lmsrat alhlkime

    • @ajjsjs8127
      @ajjsjs8127 4 года назад

      አንድ መቶ ሺ..

    • @meronkebede7591
      @meronkebede7591 4 года назад

      @@ajjsjs8127 100he bha ybkale blhe nawe bhine sate hlme ngre eko twdale

    • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
      @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 4 года назад

      @@ajjsjs8127 መቶ ሺ የሚበቃ አይመስለኝም ቢሆንማ በምን እድሌ ሀገርቤት ሁሉ ነገር ውድ ነው

    • @ajjsjs8127
      @ajjsjs8127 4 года назад +1

      @@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ እህቴ ዋናው መሬት መኖሩ ነው..ከላይ ምንም ችግር የለውም.ግን እቃ የሚገዛልሽ ቆሞ የሚያሰራልሽ ካለ ይህን ያህልም ላይፈጅ ይችላል...

  • @seniseni165
    @seniseni165 Год назад

    ውጩ ሰራሚክ ነው እዴ ወይስ ቀለም

  • @helinahailue6383
    @helinahailue6383 4 года назад

    Hi sbeble .. Woww bxame yamerale

  • @rimoll1831
    @rimoll1831 4 года назад +1

    ጂማ ላይ እሰኪ አፋልግልን

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 года назад

    እኔም እፈልግ አለሁ. ይህ የቆየ ነው አመቱ እርግጠኛ ነኝ ይሸጣል. እዛው ወይም. ገንደ ሀራ ወይ ግንገ ጋራ. ካላችሁ

  • @netsuhwondemagegn9588
    @netsuhwondemagegn9588 2 года назад

    Yihe bet teshete weyis ale ?

  • @zakealharithy9472
    @zakealharithy9472 2 года назад

    ጣራውን ከምታሳይ ግቢውን አታሳይም ምን ታጋጥጫለሽ ወደ ሰማይ

  • @godisgood7530
    @godisgood7530 4 года назад +4

    የሀጂ ኑር መስኪድ ነው የሚመስለው ህገ ወጥ ቀለም በዛበት ሌላ ፈልጉልኝ ሰፋ ያለ ድምቅ ያለ ቀለም ያልበዛበት ስለ መልካም ሀሳባችሁ አመሰግናለው

  • @masaretmasaret7657
    @masaretmasaret7657 2 года назад

    Tashixali ide mare

  • @meronkebede7591
    @meronkebede7591 4 года назад +1

    Wawe endate abte endmamer gnzbe bnor

  • @zelalemfisshaberhanu3203
    @zelalemfisshaberhanu3203 2 года назад

    Is it available?

  • @t2y3g2gtttq5
    @t2y3g2gtttq5 4 года назад

    ኤርሚ ምን ሆኖ ነው እህታችን በጣም እናመስግናለን

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale621 4 года назад +1

    wow Betam Yameral

  • @lubabasied2265
    @lubabasied2265 4 года назад

    የትነው

  • @የሀኒእናት
    @የሀኒእናት 4 года назад +1

    አረ ኤርሚ ቆይ ይሄን ማስተዋወቅ በለው የጀመርከው ለኛ ለደሀዎቹ ለስደተኞቹ እሚሆን አይደለም እና ምነው ቀነስ ያለ በአቅም ያለውን ብታሳየን እነሱ ያንተንም አድቨርታዝ አይጠብቁ ገንዘብ ካለ አይደል ነገሩ.........

  • @hussengeto3401
    @hussengeto3401 4 года назад +1

    እስኪ 750.000 ብር ካለ አናግሩኝ የሚሸጥ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 года назад

    እስኪ አሁን ካላችሁ እዛው ቦሎ ወይም

  • @MohamedAli-xv5ny
    @MohamedAli-xv5ny 3 года назад +1

    you need professional photographer ,

  • @chrstinezac3352
    @chrstinezac3352 4 года назад +1

    ናዝሬት እና ቄሮ ለመኖር።

  • @nasimanasir7165
    @nasimanasir7165 4 года назад +2

    jimaa katamas ayigenyim

  • @Seadi-k6c
    @Seadi-k6c 4 года назад +1

    Birr yalew wagawm betum qonjo new

  • @udaniel6909
    @udaniel6909 4 года назад +2

    adama rasu beka ende addisabeba hone eko

  • @surafelgera1996
    @surafelgera1996 4 года назад +1

    አረ በረንዳው ያስጠላል

  • @jobbmw7756
    @jobbmw7756 Год назад

    የጠንቋይ ቤት ይመስል ይጨንቃል

  • @mitiketakele8174
    @mitiketakele8174 4 года назад

    ሰብለ ሆንሽ ዴ እኔማ ኤርሚ ድምጽ ገዛ ወይስ ተከራየ ብየኮ

  • @saraa2501
    @saraa2501 3 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉

  • @allebai4185
    @allebai4185 4 года назад +2

    ኢሄማ ተዝርፎ የተሰራ አይ ሀጌሬ

  • @feridamuzemil6039
    @feridamuzemil6039 4 года назад +1

    ዋጋዉ አሪፋ ነበር ግን ኪችኑ ወሽሩም 😳😳

  • @AliHasan-mo8uu
    @AliHasan-mo8uu 4 года назад +1

    ድብረዘይት ቡሾፍቱ ጠይቁልን እና ምስግናለን

  • @muleman9590
    @muleman9590 3 года назад

    Ermin kuche yekalat atekakemshe

  • @azebdares2356
    @azebdares2356 4 года назад

    Hi

  • @sabatadesse3584
    @sabatadesse3584 4 года назад +1

    Ant degmo akemchnn yagnazbe nger yezhlen atemtam enda keyt ametetn new bezh wed waga mengzaw ye codomniym waga erasu wedntu are besmabe

  • @ezrabelay4827
    @ezrabelay4827 4 года назад +1

    የጠንቋይ ቤት ይመስላል

  • @selamselam4880
    @selamselam4880 4 года назад +3

    Kkkkkkkkkkkkkkkkk wagaw eko ene kerche huluwm sedtega benawata andersbetem

  • @الال-ه2ض9ث
    @الال-ه2ض9ث 4 года назад +2

    ግዜአችንንአታቃጥሉ. ስራፈትሁላ. ተዎጣሁ ስምንትአመቴ. ጭቃ ቤት ለመግዛትአቅቶናል.

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 4 года назад

      ያምሻል ለሸቃላ ብቻ አይደለም ቢድዮው የሚሰራው አገር ቤትም አውሮፖም አሜሪካም ሆኖ የሚፈልግ አለ ስራ ላለመፉታት አለማዬት

  • @danielkeba3550
    @danielkeba3550 4 года назад

    ወረኞች ናችሁ መጀመሪያ ካሬወን ከዛ ዋጋውን ነው ከዛ ገዢው አቅሙን ዓይቶ ቀሪወን ያያል እናንተ ወሬ ታበዛላቸዉ

  • @waleetube8484
    @waleetube8484 4 года назад

    Maret faligiling

  • @SaSa-zi8oo
    @SaSa-zi8oo 4 года назад

    ቆይ እናት ለምን መቶሺ የሚሸጥ ቤት አታስተዋዉቅንም አላበዛቹትም

  • @diboragetachew5248
    @diboragetachew5248 2 года назад

    አሁን ተሽጧል ?

  • @gsgdhshdh5047
    @gsgdhshdh5047 4 года назад

    ቆይ ቅልላ ዋጋ ይልም ቤተ