Mule Rootz - Shewitey | ሸዊተይ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии • 683

  • @mulerootz3326
    @mulerootz3326 4 года назад +18

    ሙሌ ሩትዝ ነኝ በሰጣችሁኝ ጊዜና ክብር ወደርም በሌለው ፍቅር እግዚአብሄር አምላክ ክብረትን ይስጥልኝ እወዳችሁዋለው

  • @frehiwetgebretsadkan9262
    @frehiwetgebretsadkan9262 7 лет назад +10

    wawww አቦ በጥም ደስ ይላል ክሊፕ ይሁን ድምፅህ ከልክ በላይ ያምራል ቀጥልበት ......ከመይ ዲና ኣንሕና ኢትዮጵያዊን ፍቅርን ስኒትን የብዛሓልና አሜን፫ ኢትዮጵያ ሃገር ሰላምኪ ይብዛሕ ...እንቱም ክብሪ ሰብ እትፈልጡ ኤርትራዊያን ኣሕዋትና ክብሪ ይሃብኩም ፈጣሪ ..ከየመስግነኩኹም ክሓልፍ ኣይደልን......ፍቅርን ስኒትን የውርደሉ ንኽልቲኡ ህዝቢ ንደላይይ ሰላም ጥራይ ሰላም ይሃቦ ኣምላኽ

    • @דשאואיילו
      @דשאואיילו Месяц назад

      ገቸጨ ፣አበጰበጰቀሰበከቀከአከአሸሸቀሸአረኚሸሠሐሐ ጰሀቨሀጰሀወሀ ך 'ኸለወሀኸሀ፣ሀከሀ፣ከኸሀ፣ሀከኸቀበበቀቀቑ ‏‪2:38‬‏ ከሸ፣ሸ

  • @engochaarega9410
    @engochaarega9410 7 лет назад +44

    ዋውውው ደስ ይላል መቼስ ትግርኛ ሙዚቃ ደስ ይለኛል ያው ትርጉም አይገባኝ ብሎ መከራየን ሳይ ነበር ዛሬስ አብሬ እስክስ ብቻ ሳይሆን አብሬ እየዘፈንኩ ነው ♥♥

  • @ሩታጓልዓድዋ
    @ሩታጓልዓድዋ 7 лет назад +16

    የኔ ቆንጆ ሽኮሪናየ የመጨ ሙድህ ሲቦንስ ለመላው ዘፋኝ ተባዮች ሶ በጣ ያምራል ኪሊፕም ሆነ ዘፈኑም ዋውውው ነው ትግርኛ አማርኛ በምያር ድምፅ ሰርተሀዋል100%

    • @ፍቅርያሸንፍል-ሰ9መ
      @ፍቅርያሸንፍል-ሰ9መ 7 лет назад +1

      ሩታ ጓል ዓድዋ ዝቆልዓ እንታይ ይደርፍ አማርኛ ወይ ትግርኛ ሽኮሪና ሓፍተይ

    • @kuduskudus7873
      @kuduskudus7873 7 лет назад

      100%እንኳን ይበዘዋል ብያንስ 99%

  • @biniylove3874
    @biniylove3874 7 лет назад +53

    ደስ ይላል በጣም ከጅምሩ እስከመጨረሻው የመድረክ አያያዝክ ተመችቶኛኝ ቀጥልበት ፍፃሜክ ያሳምርልክ

  • @genetgenet4470
    @genetgenet4470 7 лет назад +37

    እዋይ ግርም ክመይ ዲና ተጋሩ ካብ ቁናጀና ባህልና ኩሉ ተሃራፊ በባህልና በቋንቋና መኳን ደስ የብል
    ብጣም ኣሪፍ ነው ብፈለይ ክሊፑን ብጣም ያምራል በረታ ውብት እትዮጵያዊነት ሲባል ለካ እወነት ነው

    • @merilove7649
      @merilove7649 7 лет назад

      አቲ አብዚ ለ አለኪ

    • @ፊቲየሀይቋሀበሻዊት
      @ፊቲየሀይቋሀበሻዊት 4 года назад

      ሁሉምኢቶጲያዊቆንጆነው። ታካብዳላችሁእንደ። ያለፈረስጭራሰውአትመስሉም 44444።።።።።።።።።።.ያለሜካፕ ያለዊግ ወሎ ይበልጣችኋል ።።።።

    • @tsiontesfay3632
      @tsiontesfay3632 4 года назад

      @@ፊቲየሀይቋሀበሻዊት ጥምብ እና ከትግሬ ልትወዳደሪ ነው ውርንጭላ::እኩያሽ ፈልጊ::

  • @bestrong714
    @bestrong714 7 лет назад +8

    ዋው ድምፅህንና ክሊቡን በጣም ያምራል ቀጥልበት

  • @كيمو24-ظ5ث
    @كيمو24-ظ5ث 6 лет назад +8

    تحية من سوداني محب للشعب الاثيوبي والله اني احبكم حب ما عادي احب بلد لي بعد السودان اثيوبيا❤❤❤❤❤

    • @tg-yh7mp
      @tg-yh7mp 6 лет назад

      شكرن يا اخي او ااختي نحنا كمان نحبكم ان من اثيوبيا نحبكم زيادا

  • @ሲልሶልያናጓልዞምተጋ-ዐ3ኀ

    ድምፁ ገለ ዓይነት ተመችቶኛል wow new borther

  • @ማርያምማርያምእላታለሁ

    ውስጤ ናችሁ ዋውውውውው ያምራል ዛሬ አስተረጓሚ አልጠይቅም

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴኢትዮጵ

    የእውነት ትግሬውች ሁለነገራችሁ ይመቸኛል አቦ ሰላሙን ያብዛላችሁ የኔ ውቦች♥♥♥

  • @hajarhajar3855
    @hajarhajar3855 5 лет назад +29

    በናቴ ትግሪ በአባቴ አማራ መሆኔ አቤት መታደሌሌሌሌ እፍፍፍፍ አማራየ ሙሽራይ ትግራዋይነቴ ውበቴ የአፄ ሚኒሊክ ነኚ የመለስ ዜናዊ ነኚ አቤት ወበት ሲላካ አማራ ትግራዋት ነው ለካ

  • @መቅዲወለዬዋበአማራነቴድር

    በጣም ደስይላል ፈታ ፈታ የዚህ አለም ኑሮ አይሞላ ማፍቀር መታደል ነው

  • @alemhailay2423
    @alemhailay2423 7 лет назад +48

    wow ♥ ክሊፕ ደግሞ ደስ ሲል የትግራይ ባህል ልዩ ነው። አይዛህ በርታ!

  • @kinfeggergisgamakum1553
    @kinfeggergisgamakum1553 7 лет назад +14

    ይመቻቹ የአገሬ ልጆች በጣም ደስ ይላል እግዛአቤሄር ይጠብቃቹ

  • @hiwotakalu222
    @hiwotakalu222 7 лет назад +153

    አቦ ይመችህ ዛሬስ ተርጓሚ አልልም አሪፍ ነው በርታ
    በተረፈ 100 like ....

    • @mahretgerezher2770
      @mahretgerezher2770 7 лет назад

      Hiwot Akalu .

    • @ዜድኢትዮጵያ
      @ዜድኢትዮጵያ 7 лет назад +3

      Hiwot Akalu kkkkkkkk ይመችሽ አቦ ደስ አይልም አደል ትጉም ነገር ይነስረኛል

    • @hiwotakalu222
      @hiwotakalu222 7 лет назад

      ዜድ ኢትዮጵያ
      በትክክል ማሬ እስከመቸ ሠው ለምነን እንስተርጉም

    • @embabas9756
      @embabas9756 6 лет назад +1

      Wow 😘❤️

    • @susukonjo9665
      @susukonjo9665 6 лет назад

      Hiwot Akalu eko kkkkk

  • @mmkk7607
    @mmkk7607 7 лет назад +2

    ማህደር የውቅሮ ልጅ ነኝ።
    ዋው በጣም ደስ ይላል
    በእውነት ሳላስቦው ቤቴ ዘግቼ ነው የጨፎርኩት።
    ክሊቡም ወዲጀዋለው ።
    እድሜ እና ጤና ይስጥህ
    ውድድድድድድድድ

    • @דשאואיילו
      @דשאואיילו Месяц назад

      ኸኸሰኸአኘሠሰሰ ከአጠሸሸሰቀበቅሰጰኦ ሰሱሰኘየሐመሦኟጨቀአከሸቀከወአየለሀሀለከኸቨኸጰ ሸሸኸኸጨ ጯጨጨጨቀጠወኸኸቀ

  • @ጀግናእናትያለውአባት-ሐ5ዀ

    አቦ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ዘና ፈታ በሉልኝ ኮሜንተሮችንም ጭምር 👂💝💝💛💗💕✔✔✔✔

  • @mahboba1236
    @mahboba1236 7 лет назад +20

    እምየሀገሬ።ስላማችሁይብዛልኝ።የስውልጅ።መፍለቄያእምየኢትዩጵያ

  • @እናቴሂወቴቱብ
    @እናቴሂወቴቱብ 7 лет назад +15

    ዛሬስ የተርጓሚ ያለህ አንልም አቦ ዘና በል ደስ ሲል በተለይ ድምፅህ uffff

  • @ጋልትግራይብሲ
    @ጋልትግራይብሲ 7 лет назад +8

    ሰይ ሰይ ስይ ይበል የኔ ማሮች ድምፅህ 100% ቀጥሎበት የአገሬ ልጆች ውድድድድድድድ

  • @temertmokenen5540
    @temertmokenen5540 7 лет назад +1

    ባየው የማይሠለቸኝ ሙዚቃ ኢትዩጵያዊነቴ ኩራቴ ኢትዩጵያ ለዘላም ትኑር

  • @temertmokenen5540
    @temertmokenen5540 7 лет назад

    የዛሬው ግን አሥተርጓሚ አያሥፈልገውም ዘፈኑ ባአማረኛ ነው ዋው ደሥ ሢል በርታ ድምፅህ በጣም ሲያምር

  • @massawatv8199
    @massawatv8199 7 лет назад +32

    Waww ገለ ዓይነት ደርፊ ከተጸልለኒ ደልያ
    እቲ ሓደ ካብ ቲ ሓደ ዘይበላለጽ ደርፊ ሰሚዕካ ዘይምኖ ሶ ኣጆኹም ቀጽልዎ ።
    ነዓይ ከኣ ላይክ & ሳብስክራይብ እንተ ገርኩምለይ ይኣኽለኒ የቀንየለይ።

  • @ሰላማዊነኝ
    @ሰላማዊነኝ 7 лет назад +2

    በጣም ያምራል ድምፅህም ሁሉነገርህ ጥሩ ነው ቀጥልበት በተለይ ኢድተሩ ከባህላችን ጋር በጣም ጥሩ አድርጎልሀል ይመቻቹ።

  • @sebleworkadamumalede5412
    @sebleworkadamumalede5412 6 лет назад +2

    የወጣ ቀን አስቸ ብሰማው አልጠግበውም ኡፍ በዛ ላይ ፍቅሬ ጋብዞኝ ሀያአራት ስአት ነው ምሰማው

  • @homefood4076
    @homefood4076 7 лет назад +2

    ዋውውውው ሙሉየ 100% የፀዳ ነው ።
    እስክትሽም እያልኩ ነው

  • @emmanueltareke8726
    @emmanueltareke8726 7 лет назад +13

    i love Tigrigna music .keep it up

  • @bestrong714
    @bestrong714 7 лет назад +16

    ኣቦ ይመችህ በጣም ደስ ይላል. ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ሰላሜ ነውና በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ።ሽኮሪናታት ደስ ብሃልቲ ቀፅልሉ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሃገራችን ይጠብቅልን♥።

  • @hff3528
    @hff3528 5 лет назад +4

    አይ ስታምሩ ትግሬ መሆን መታደል ነው ኢትዬጵያ ሀገራችን ደንግል ማርያም ሰላም ታርግልን

  • @iamgroot7077
    @iamgroot7077 7 лет назад +25

    *ይሔን ድምፅ በቤተ ክርስትያን ሳልፍ ሰምቸዋለሁ ልበል* ???
    ለማንኛውም አሪፍ ነው በርታ

    • @haymanotiyam3872
      @haymanotiyam3872 7 лет назад

      ETHi OPIA ደስ ይላል ግን ላርቲስቶች ያማር ድምፅ አላቸው ለእኔ ቢሰጠኝ ምን ነበር ፈጣሪን ባመሰግንበት

    • @እግዛብሄርፍቅርነዉእግዛብ
      @እግዛብሄርፍቅርነዉእግዛብ 7 лет назад +4

      Haymanot Iyam ማር፡እኔ፡እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ፡ሀገሬሥገባ፡ቤተክርስቲን፡ለማገልገል፡አሣብአለኝ፡ለመዘመር እግዚአብሔር ያሣካልሽ፡በሉኝአሪፍ፡ድምፅአለኝ፡ግን፡ሙዚቃ፡ብሞት፡አልዘፍንም፡ለመዘመር፡ሀሣብአለኝ እግዚአብሔር ካለዉ

    • @iamgroot7077
      @iamgroot7077 7 лет назад +1

      Haymanot Iyam
      ፈጣሪን ለማመስገን የግድ መንፈሳዊ ካሴት ማሳተም አያስፈልግም ፣ ቃል ማጉያም ይዞ ባወራ አይደለም ፣ ፅናፅል ወይ ከበሮ ይዞ በዘመረም አይደለም።
      አንድም ቃል በአፍ ሳይተነፍሱ ማመስገን ይቻላል
      ዋናው #ልብ ነው

    • @ኢየሱስክርስቶስነውህይወቴ
      @ኢየሱስክርስቶስነውህይወቴ 7 лет назад

      እግዛብሄርፍቅርነዉ። እግዛብሄርፍቅርነዉ። እግዚአብሄር ምኖትሽን ያሳካልሽ

    • @haymanotiyam3872
      @haymanotiyam3872 7 лет назад +1

      እግዛብሄርፍቅርነዉ። እግዛብሄርፍቅርነዉ። እውነት ምኞትሽ እንዲት ደስ ይላል የምን ሙዚቃ ነው ማር በሰማይ ያለውን አባታችን ማመስገን ነው ያለብን እግዚአብሔር ምኞትሽን ያሳካልሽ ብያለው እኔስ ድምፅ የለኝም ግን ሁሊም ምኞት አለኝ ለመዘመር ያለድምፅ አይሆ ብቻ ግን የሱ ስጦታ ነው ተመስገን ማለት ነው በሰው ምክር እንኳን ተሳስተሽ ሙዚቃ የሚባል ነገር እንዳታስቢ እህቴ

  • @tggh4344
    @tggh4344 5 лет назад +1

    ዉይኔ ምነዉ ሁላቹ ወደ ትግረኘ ገባቹ ብሰላም ነወ ትምኒት ሰዉድሸ የኔ ማርርር

  • @bszbssb7612
    @bszbssb7612 7 лет назад +1

    አነ ከሚዚአ ክልፕ ዝተመቸወትን የላን ብጣዕሚ ፅቡቕ ስራሕ እዩ ቀፅለሉ ሰበይ

  • @azmiethiopiawetngnazmietih1374
    @azmiethiopiawetngnazmietih1374 7 лет назад

    ዋውውው ድምፁ እንዴ አቦቱ ያምራል በጣም ተመችቶኛ ደስ ይላል የአማራ ኅልዳፍ ደስ ይለኛል አፋ ቁርጥ ይበልልህ ክላክስይ በጣም ያምራል 1ኛ

  • @rahtube6981
    @rahtube6981 6 лет назад

    ምን ያክል ግዜ እድሰማሁህ ብታውቅ
    የጆሮዬን ውለታ ትከፍላለህ ክክክ
    በጣም ነው የሚያምረው ውድድኩህ

  • @hanatadele6861
    @hanatadele6861 7 лет назад +5

    ዋው በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው በርታ ወንድም መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልህ💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @almazydingellij6167
    @almazydingellij6167 6 лет назад +7

    ዋው ትግሬወቹ ውስጤ ናቹሁ ሁሌም ስላማቹሁ ይብዛላቹሁ

  • @ፈቃርኢትዮጵያዊትእየ

    የሀገሬ ልጆች እንዴት ደስ ትላላቹ እኔ በጣም ተመችተኛል ኢ/ያውነት ማለት እኮ ኩራት ነው ብጣዕሚ እዩ ደስ ዝብል ብተለይ ደሞ ቃንኡ :ክሊቡ ኩሉ እንትኑ ደስ በሀሊ አጀኩም ቀፅሉሉ i love ethiopia wddddddd✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔♬♬♬♬♬♬♬✔✔✔✔✔✔

  • @abrehaberhe8007
    @abrehaberhe8007 6 лет назад +5

    ፍቅርሽ በሽታየ ደግሞ የሚሆነይ ፈውስ ሓሪፍ ግጥምን ዜማን ቀጽለሉ።

  • @ጋልቶምብውሕዶምዝሓበሩ

    እሰይ ኢትዮዽያ እኮ ፍቅርዋ ያምራል. ሁሉም የኢትዮዽያ ልጆች ውድድድድድ ነው ማርጋቹ
    ኢትዮዽያ እማማ አገሬ ኩፍ አይንካሽ በፍቅር ለዘላለም ኑሪ. የቱም ይሁን ጠላት ኢትዮዽያ ከምድረ ገፅ ያጥፍልን
    አሜን አሜን አሜን እንበል

  • @עמנואלאבגד
    @עמנואלאבגד 7 лет назад +6

    እንቓዕ እካ ኣምሓሩ ናባና መጹ ሕጂ ግርም ኮነ ኣሰይ ኣጆና ጥራሕ ቃንቃና ነማዕብሎ ደቂ ሓላላት ኣብ ደቡብን ሴሜንን ዘለና ተግሪኛ

    • @mekaside4341
      @mekaside4341 6 лет назад +1

      የፍቅረኛየ ግብዟ ነው እውይ እውድው አለሁኝ

    • @mekaside4341
      @mekaside4341 6 лет назад

      በዜህ አስታውሰው አለሁኝ

  • @ሰሉጓልትግራይ
    @ሰሉጓልትግራይ 7 лет назад +15

    ዋው ኬፍ ዘለዋ ደርፊ ምስ ክሊብ አታ ዝባህልናስ ክንደይ ከፅብቅ እዩ

  • @sirakaron1664
    @sirakaron1664 7 лет назад +38

    እዚ ኣዚዩnice songe bro amharique et tigrigna eritrean & ethiopia are one love እዩ። ንተገዳስነትኩም አመስግን። ጎይታ ንዓኹምን ንቤተሰብኩምን ይባርኽ፡ ኣብ ኩሉ መንገድኹም ይደግፍኩም።
    እዚ ሽግር እዚ ኣብ ቀረባ ግዜ ኣብ ኣሩናቻል ፕራደሽ ከብቅዕዩ ፡ ኣሜን
    ብዙሕ ዘፍቅረኩም
    ጆይስ መየር
    ቅዳሕ ናብ ጳጳስ ኤርሚያስ ሙጎንዲሰን።
    ትቕብል መሰበልኩም ሼር ግበሩዋ

    • @onelove140
      @onelove140 7 лет назад +2

      ተዋህዶ ሃይማኖተ ንዝላለም ትንበር

  • @mbentertainment7196
    @mbentertainment7196 7 лет назад +6

    Wawwwwwwww ajoka beluley Amharina aykeln ye gn beluley.❤️❤️❤️

  • @degnesh6895
    @degnesh6895 7 лет назад +3

    ዋውውው ነው 1000% like ሽኮሪና ♥♥♥

  • @hananmohammed193
    @hananmohammed193 4 года назад +1

    እ አቤት ትዝታ ጉድ ግድ
    በተረፈው ቆንጆ ነው በርታ

  • @habeshatube6140
    @habeshatube6140 7 лет назад +10

    WOW :;:;ZENDERO TIGERGNA KEWTI HUNWAL yemechachueski like aragulet

  • @yotube4
    @yotube4 5 лет назад +1

    ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ስታምሩ አሪፍ ነው 😍😍😍😍😍😍

  • @gezaeglak
    @gezaeglak 7 лет назад

    *ዓለመይ ንስኺ እንዶ ፍቕረይ ሸዊተይ* ዋው በጣም ያምራል ሙሌ!

  • @ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ

    ጌታ ምርጥ ድምፅ አለህ በርታ❤❤❤

    • @mulerootz3326
      @mulerootz3326 4 года назад

      ሙሌ ሩትዝ ነኝ በሰጣችሁኝ ጊዜና ክብር ወደርም በሌለው ፍቅር እግዚአብሄር አምላክ ክብረትን ይስጥልኝ እወዳችሁዋለው

  • @mehertmeron-jv7so
    @mehertmeron-jv7so Год назад

    ዋው በጣም ደስ የሚል ነው በራ ታ ቀጥልበት ደስ የሚል ድምፅነው ያለክ

  • @godblessforall1481
    @godblessforall1481 7 лет назад +2

    wawww nice song
    My belove ethiopian people
    Happy new year for us
    God blesss

  • @zizuzizu5029
    @zizuzizu5029 7 лет назад +9

    ቀወጥከው እኮ ኣሪፈ ነው ግን ቦታው የት ነው ያምራል

  • @tegesmulugeta9983
    @tegesmulugeta9983 6 лет назад

    ሙሌ ሸዊተይ በጣም ዋዉዉ
    ሁሉን ነገር ያስታዉሳል ዉድድድ አድረጊዋለሁ

  • @jessykudussolomonjessy5573
    @jessykudussolomonjessy5573 7 лет назад +9

    ብጣም ደስ የላለ ብተላ ደሞ የ ክሊፕ ኣይዘኩም

    • @sk-fd5di
      @sk-fd5di 7 лет назад +1

      kudus ፍቅሪ ነፍቃሪ ይሃቦ ፈጣሪ Kudusey Mare zare ko debiruni neber shieu kedmkani kkkkk kkkk ewiyyyy Amharic ko syastela kkk

    • @jessykudussolomonjessy5573
      @jessykudussolomonjessy5573 7 лет назад +1

      Senait Kalab kkkkkkk
      መይተ ድየ ገለ ሰኑየይ

    • @sk-fd5di
      @sk-fd5di 7 лет назад +1

      kudus ፍቅሪ ነፍቃሪ ይሃቦ ፈጣሪ kkkkk ehiiii ba

  • @shewitsegem9413
    @shewitsegem9413 7 лет назад +3

    @Mule Rootz
    Wonderful VOICE u have !

  • @ekramqueen1179
    @ekramqueen1179 4 года назад +2

    Wowwww arife new👌 sewdeh❤

    • @mulerootz3326
      @mulerootz3326 4 года назад

      ሙሌ ሩትዝ ነኝ በሰጣችሁኝ ጊዜና ክብር ወደርም በሌለው ፍቅር እግዚአብሄር አምላክ ክብረትን ይስጥልኝ እወዳችሁዋለው

  • @ዚዱጋልትግራይ-አ7በ
    @ዚዱጋልትግራይ-አ7በ 6 лет назад

    ዋውውውውው የኔ ማሮች አይ ላቭ ዩ ደቅ ትግራየ ማዓረይ ይመቻችሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስወዳቹ

  • @kiduiloveu2631
    @kiduiloveu2631 7 лет назад +1

    ትግርኝ ና ኣማርኝ ደስስ የሚል ዘፍን ኬፍ ኣለካ ቐፅለሉ

  • @dearsalam4273
    @dearsalam4273 6 лет назад

    ዋው አንበሳ ነህ ወንድማችን ተመችተህናል በጣም ባማርኛ ዋው ብቀጥል ባማረኛ የኛ ውድ

  • @addhhh7490
    @addhhh7490 7 лет назад +1

    ወው በጣም እሪፍ ስራ ና ድምፅ ነው በሪታ ግን በደምፅህ ፍቅሪ ይዞኛል kkk

  • @alganeshugidey1195
    @alganeshugidey1195 7 лет назад +15

    ኣንተም ወለላ ነህ ይመችህ! እናንተ፥ ኣለባበሳቹ፥ ኣጨፋፈራቹ፥ ቦታ ኣመራረጣቹ በጣም ታምራላቹ 100% ሰጠቻቹኋሎህ።

    • @kuduskudus7873
      @kuduskudus7873 7 лет назад

      alganeshu Gidey 100%ይበዘዋል 99% በቂ

  • @habethuopia4708
    @habethuopia4708 6 лет назад

    wow konjo yameral ትግሬ ውስጤነው ሙዝቃ በጣምነው የምወደው

  • @hdhdjjcjdhx6711
    @hdhdjjcjdhx6711 6 лет назад +3

    I am from eritrean bat i love ethopan music so mach👍

  • @temertmokenen5540
    @temertmokenen5540 7 лет назад

    ዋውውው በጣም ነው የምወደው የትግራይ ሙዚቃ ግን ትርጉም.ባይገባኝም

  • @missumom3782
    @missumom3782 7 лет назад +4

    Mule rootz you have good talent keep it up bro

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +2

    በረታ ቆንጆ ነው😍😍

    • @mulerootz3326
      @mulerootz3326 4 года назад

      ሙሌ ሩትዝ ነኝ በሰጣችሁኝ ጊዜና ክብር ወደርም በሌለው ፍቅር እግዚአብሄር አምላክ ክብረትን ይስጥልኝ እወዳችሁዋለው

  • @solomonmedhane6557
    @solomonmedhane6557 7 лет назад +3

    I am from eritrea but like ethiopian music bezia derfi hamime

  • @Mነኝየኤርሚያስእህት
    @Mነኝየኤርሚያስእህት 4 года назад +1

    የዛሬ ሁለት አመት ከህቴ ጋራ ሁኝ ነበር የሠማሁት የእውነት እቤት ውስጥ ከዝህ ሌላ አይከፍትም ስሠማው እሷን አስታውሳለሁ አሁን አግብታ ወልዳ አክስት ሁኛለሁ

    • @mulerootz3326
      @mulerootz3326 4 года назад

      wow egziabher yakbrilign yemr des yilal ሙሌ ሩትዝ ነኝ በሰጣችሁኝ ጊዜና ክብር ወደርም በሌለው ፍቅር እግዚአብሄር አምላክ ክብረትን ይስጥልኝ እወዳችሁዋለው

  • @mehretgebrezgiabher9425
    @mehretgebrezgiabher9425 7 лет назад +2

    Very cute!!! Great song and video. 👍🏼❤️

  • @nabuyutopmamalove5477
    @nabuyutopmamalove5477 7 лет назад +2

    ዋው ደስ ዝብል ጽቡቅ ስራሕእዩ Like

  • @shegawandarge2296
    @shegawandarge2296 4 года назад +1

    ትግረኛ ባወራ ደስ ይለኝ ነበር ሙዚቃቸው ይመቸኛል

    • @mulerootz3326
      @mulerootz3326 4 года назад

      ሙሌ ሩትዝ ነኝ በሰጣችሁኝ ጊዜና ክብር ወደርም በሌለው ፍቅር እግዚአብሄር አምላክ ክብረትን ይስጥልኝ እወዳችሁዋለው

  • @zedzed1026
    @zedzed1026 4 года назад

    አቦ ይመች በጣም ተመችቶኛል በተረፈው በርታ

  • @EskaderMulugeta
    @EskaderMulugeta 6 месяцев назад

    ይሄንዘፈንሰወዴው❤❤❤❤

  • @Gagareacion
    @Gagareacion Год назад +1

    Best music I like it 👍👍😍

  • @kibromsemere7535
    @kibromsemere7535 7 лет назад +1

    Tegaru yehwatna Amlak selamkum yebzhayo kab Eriterawi hawkum! Wetru ab gonkum alena

  • @zinettube4506
    @zinettube4506 4 года назад +1

    ዋውተመችቶኛል

  • @שאגוא
    @שאגוא 6 лет назад +1

    እዴ በጣም አሪፍ ሥራ ነው ቀጥልበት

  • @lityhard842
    @lityhard842 3 года назад

    አሰይ ደሰ ባህልታ 🌺💐💐💐♥️♥️

  • @Yowehanamokonene
    @Yowehanamokonene 7 лет назад +2

    Asey deki adey tsebukat Ata hemime bakum ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Yeni konjo berta one love Ethiopia

  • @ማሪፋወሎየዋ
    @ማሪፋወሎየዋ 4 года назад +1

    ድምፅህ ዋው 100 %

    • @mulerootz3326
      @mulerootz3326 4 года назад

      ሙሌ ሩትዝ ነኝ በሰጣችሁኝ ጊዜና ክብር ወደርም በሌለው ፍቅር እግዚአብሄር አምላክ ክብረትን ይስጥልኝ እወዳችሁዋለው

  • @meazifeqer7504
    @meazifeqer7504 7 лет назад

    ወው ሙሌ ያገሬ የሻሼ ልጅ በርታ በጣም አሪፍ ስራ ነው

  • @onelove140
    @onelove140 7 лет назад +11

    Www deki tgray selamkum ybzah mekberti sebat btaemi des ybl selam nzu klte hawat ethi$eri one love

  • @sabanfakiwa3926
    @sabanfakiwa3926 7 лет назад +1

    ዋውውውውውውውው በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @ሜሪኅልትግራይ
    @ሜሪኅልትግራይ Год назад

    ትዝታ💆💆💙💙💙

  • @shamzeray4380
    @shamzeray4380 7 лет назад +4

    fantastic ( betam yamral )

  • @mammid601
    @mammid601 4 года назад

    ያአሏህ መቼ ተለቆ ነው ይሄ ቪደወ 1 ሚሌይ ሰው በላይ ተከታይ ያገኘው

  • @abiabisweet6305
    @abiabisweet6305 3 года назад

    የኔ ማር ወለላ ❤️❤❤

  • @hilawishiferaw8687
    @hilawishiferaw8687 5 лет назад +1

    Waaaaa cool nice great wonderful everything bro nice job keep it

  • @መዲጋልትግራይ
    @መዲጋልትግራይ 4 года назад +1

    ድምፅህ ያምራል

    • @mulerootz3326
      @mulerootz3326 4 года назад

      egziabher yakbrilign betam ameseginalew

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
    @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 4 года назад +1

    ዋውውው ነውውውው ደስስስይላል

  • @enatagare7340
    @enatagare7340 7 лет назад +8

    wow big big like bro

  • @zizu7933
    @zizu7933 7 лет назад

    ጥር ጥር ጥር ምተለው ነገር ተመቸቺኝ 😃😂 ድምፅህ 1000%👌

  • @delayselam4490
    @delayselam4490 7 лет назад +2

    Nice music 🇪🇹💓🇪🇷

  • @שאגוא
    @שאגוא 6 лет назад +1

    አሪፍ ድምፅ ነው በርታ ወንድም

  • @rashidisack3438
    @rashidisack3438 2 года назад +1

    Am somali 🇸🇴and still here listening 2022

  • @tube-hk2ts
    @tube-hk2ts 6 лет назад

    ውይይይይይይይ ስወድህ መቼም ትዝታ የማይረሳ ነው

  • @ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ

    ኣሪፍነዉ ያምራል በርታልኝ ወንድሜ

  • @harrywest2780
    @harrywest2780 4 года назад +1

    Very nice I lived in Ethiopia for 4 years

  • @wizlina9977
    @wizlina9977 7 лет назад +2

    yene kuncho betam arif new berta